ትንቢቱ ተፈጸመ | አይሁድ ሰፈሩ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 188

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 15 часов назад +16

    አብዱልሰመድ ምርጥ አዘጋገብ እደምዘግብ ዛሬ አይደለም የማውቅህ ከዛሬ ሀያ አመት በፊት በእትያ ሬድዮ ዜና ስታቀርብ ነው በጣም ምትወደድ ሠው ነህ ።

  • @semeresebhatu6510
    @semeresebhatu6510 9 часов назад +4

    ከዚህ ህዝብ የሚጣሉ ይደቃሉ የኪዳን ህዝብ ናቸዉ የሚያደርጉት ባይመቸንም ግን የኪዳን ህዝብ ናቸው
    እግዚኣብሄር ስራውን በዚህ ህዝብና ምድር ኣላለቀም ፍጻሜው ግን ለዓለም ሁሉ ሰላም ነው (ህግ ከጽዮን ማለት የሩሳሌም ይወጣል በፍጻሜው መልካም የሆናል )

  • @esra240
    @esra240 22 минуты назад

    ቅዹስ እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን አሜን የሁሉ ዻኛ ፍርዽን ይስጥ

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 19 часов назад +9

    #ጌታዬ_የፊርአውን እጣ አጎናፅፋቸው እነዚ አውሬዎች🙏

  • @AbdurahmanSeid-e8b
    @AbdurahmanSeid-e8b 15 часов назад +15

    ያረብ መጥፊያቸውን ቅርብ አድርገው እነዚህን አጥፊወች🤲

    • @endrishussen5664
      @endrishussen5664 15 часов назад +1

      Amin

    • @semirmoha8795
      @semirmoha8795 13 часов назад +2

      ولا تحسبن الله غافلا عما يعمل الظالمون إنما يؤخرهم ليوم تشخص فيه الأبصار مهطعين مقنعي رؤوسهم. صدق الرحمان

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 12 часов назад +1

      አይሁዳውያን በእግጊ የተመረጡ ህዝብ ናቸው 💪

    • @hawihasen9187
      @hawihasen9187 7 часов назад

      @@MeKdi-w4s 🤣

    • @alemtewelde123
      @alemtewelde123 5 часов назад

      Mechem aytefum telatochachew gen yetefalu

  • @KalekidanKale-g6x
    @KalekidanKale-g6x 39 минут назад

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ አሉ!!!! ለማንኛውም ሰላም ለሰው ልጆቹ ሁሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 17 часов назад +5

    አሜን🎉💕❤️🇪🇹❤️

  • @holitidimalik
    @holitidimalik 19 часов назад +11

    አንተ ብቻ ዘግብ 🎉🤝👏👏

  • @tewodrostewodros7982
    @tewodrostewodros7982 8 часов назад +1

    ሰላም ለሁሉም ጥፈት ለሀሳዊው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝባን ይጠብቅ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 12 часов назад +2

    we need more people like you!! Thanks

  • @ma9546
    @ma9546 19 часов назад +3

    thanks for sharing salon❤❤❤❤❤❤❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  19 часов назад +1

      Thanks for visiting

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 15 часов назад +7

    የሁዲ ላአነቱላሂ አለይሂ
    ሙጅሪሞች የምተደርጉት አላህ የእጀችሁን ይስጠችሁ

  • @Thezedd855
    @Thezedd855 19 часов назад +6

    Abdulsemed Allah yichemereleh

  • @tedlaghiwot9101
    @tedlaghiwot9101 18 часов назад +18

    አነተ ያልገባህ አንድ ነገር አለ የፍልስጤም አምስት ግዛቶች አላት እነሱም ጋዛ አስቆሎና ጌት አሻዶድ አዛጦን ይባላሉ ከነዚህ ውጪ ፍልስጤም የሚባልሀገር የለም ፍልስጤሞች እ እየሩሳለም የእኛ ናትእንደሚሉት አይደለም እየሩሳሌም የደዊት ከተማ በማለት ትታወቃለች ዳዊት ደግሞ ፍልስጤማዊ አይደለም❤

    • @Ishownogames
      @Ishownogames 17 часов назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @SalonTube
      @SalonTube  17 часов назад +9

      እሺ አዲስ አበባስ?!

    • @tofikeuman7495
      @tofikeuman7495 15 часов назад

      Professor 😂😂😂 Jerusalem is for palestine

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 12 часов назад

      ​@@SalonTubeአዲስ አበባ የአማራ ነው።በታሪክ ።

    • @PhawlosNigussie
      @PhawlosNigussie 12 часов назад +1

      ​@@SalonTubeአልተጻፈም እንጂ ቢጻፍ ከመፈጸም ማን ያግዳቸዋል? ልብ በል በጋዛ አንድ ሳይቀር የተጻፈው በትንቢቱ መሠረት ነው። ከፈለክ እንድታነበው ከነጥቅሱ እነግርሃለሁ።

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw 2 часа назад +2

    እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ከፍልስጥኤማውያን መሪ ከያሲን አራፋት ጊዜ ጀምር እነዚህ እርኩሳን አይሁዳውያን ለምን ፍልስጤማውያንን እንዲህ እንደሚያሰቃያቸው ግራ ይገባኛል ፈጣሪ ኣይዶችን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን። 16:46

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 15 часов назад +4

    ሳሎን ሚድያ እውነቱን በግልፅ ስለ ዘራጋፋችሁት በጠም እናመስግናቿልን

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 3 часа назад +1

    ፍልስጤም በሰላም ቢገዙ ይሻላል ከቃል ኪዳኑ ህዝብ ጋር ከሚጋጬ::

  • @iamfree347
    @iamfree347 12 часов назад +3

    እስራኤል ጦርነቱ ካልቀረላት ጎረቤቶቿ ሰላም ከነሷት በሶርያና በሊባኖስ በዮርዳኖስና በግብፅ የተሰረቀባትን መሬቷን መመለስና መዋጋት አለባት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 18 часов назад +5

    አላህ የስራቸውን ይሰጣቸዋል።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 16 часов назад +1

      ስቃዩ የቀጠለው አረቦች አንድ አለመሆን በተለይም እንደ ግብጽና ጆርዳን የመሳሰሉ ከአሜሪካ ገንዘብ በመቀበል ወንድሞቻቸው የሚሸጡ ናቸው

    • @ReyhanZuber-ld6dg
      @ReyhanZuber-ld6dg 13 часов назад

      አሚን

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 17 часов назад +1

    Let's pray for peace!!!!!!

  • @MohammedAhmed-vk2tz
    @MohammedAhmed-vk2tz 18 часов назад +4

    መሲሁ ደጃልን ነው የሚጠብቁት ይመስለኝል

  • @RaasCankeebagu
    @RaasCankeebagu 6 часов назад

    ያ አላህ እርዳታህ ቅርብ ነዉና አስወግዳቿዉ።

  • @tesfayekidane
    @tesfayekidane 17 часов назад +3

    Am Yisrael Chai

  • @Muluken-g7q
    @Muluken-g7q 11 часов назад

    እሰይ ይበላቸው እነ ሱዳን ሊቢያን ሶሪያ እነዚህ ሃገሮች እሚሰቃዩትን ሙስሊሞችን አይታያችሁም እሚገርም ነው
    ለአቀራረብህ በጣም እማደንቅህ እናመሰግናለን

  • @SulemanMohamed-f2x
    @SulemanMohamed-f2x 19 часов назад +1

    ❤❤❤❤

  • @aydahisahmed8587
    @aydahisahmed8587 18 часов назад +2

    23:45 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MuktarHasan-v5g
    @MuktarHasan-v5g 13 часов назад

    ❤❤❤ desa yamel muyatagna

  • @alewiyanegash7268
    @alewiyanegash7268 10 часов назад

    bani israeel baallah yeteregemuu silehonu qal yetegeballachewun yimulutti ye allah irgman yiwuredbachewu amiin

  • @umasam6820
    @umasam6820 16 часов назад +2

    Aramane nachew

  • @lsraelGoliad
    @lsraelGoliad 12 часов назад +1

    lsrael is great for ever

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 18 часов назад +17

    አይሁዶች ዳግማዊ ሂትለር እስከሚመጣ ብቻ ነው የሚፈነጩት ያኔ መግቢያቸውን አጥተመው በአለም የተዋረዱ ህዝቦች ሁነው የአሁኗን የጥጋብ ዘመን ሲረግሙ ይኖራሉ ።ድሮም ተገፊ እንጅ ገፊ አያልፍለትም መስሏቸው ነው እንጅ ።

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 12 часов назад

      አይሁዳውያን በፈጣሪ የተመረጡ ህዝብ ናቸው 💪💪❤❤

    • @ShamUdeen-y4m
      @ShamUdeen-y4m 12 часов назад

      አምልከቻዉ ፈሪ ​@@MeKdi-w4s

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 8 часов назад

      @MeKdi-w4s በፈጣሪ የተመረጠ ህዝብ ጨቋኝ ና ገዳይ አይደለም።ለፍጥረታት አዛኝ ነው የሚሆነው።እነሱ የተመረጡት በሰይጣን ነው ለዛም ነው ንፁሃንን በመጨፍጨፍ የራሳቸውን ህዝቦች ብቻ እንደ ሰው ሌላውን እንደ እነሰሳ በማየት የፈጣሪን ፍ ጥረት አሳንሰው በማየት የሰይጣን ስራ እየሰሩ አለም የጠላቸው ለዚህ ነው።እናንተ ደግሞ የነሱ ባሪያ ስለሆናችሁ የነሱ መጥፎ ጎን ሳይሆን የሚታያችሁ ከነሱ የሚወረወርላችሁ ፍርፋሪ ብቻ ነው።ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው።ጥሬዎች።

    • @tsedekeyohannes5788
      @tsedekeyohannes5788 8 часов назад

      We will survive up to the end of world, it is a time to us to take our promise land.

    • @getachew188
      @getachew188 3 часа назад

      ሀሳዊዉ መሲህ መሀመድ ላይመለስ ሲኦል ገብቷል
      እርግማን በእስራኤል ላይ አይሰራም

  • @ከበዴኝእኮ
    @ከበዴኝእኮ 4 часа назад

    አማራና አይሁድ አንድ ናቼዉ የሰዉ መሬት ነገረ ሀብት መቀማት ይወዳሉ 😂😂❗️❗️

  • @merimazeynu4918
    @merimazeynu4918 8 часов назад

    Ewnet yemeral

  • @DrHussienTahir
    @DrHussienTahir Час назад

    Waman nasru illa min indillah!.

  • @Muzemilzerga-i5p
    @Muzemilzerga-i5p 5 минут назад

    አትጠራጠር አላህ ቃሉን ይሞላል ዛፍና ድንጋይ አፍ አውጥት ይሀው ግደለው ይህንን ከሀዲ እሥከሚለን እንጨፈጭፍቸዋለን ጉዳዩ የፍልሥጤም ብቻ ሣይሆን የመላው ሙሥሊሞች ጉዳይ ነው ባለ ጥቁር ባድራዎች አይ ኤሥ (iss) ይህንን አውቀው ነው እየታገሉ ያሉት

  • @-betesaida8661
    @-betesaida8661 9 часов назад

    እውነትም ካልጠፋ ሃገር

  • @salheusman3828
    @salheusman3828 8 часов назад +1

    Bena asteyayet yayhud hezb ashebari nachew

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 13 часов назад +5

    ምድር ሁሉ የእስራኤል እኮ ናት ስው ይህን ማወቅ አለበት።

    • @OsmanAyalew-z7g
      @OsmanAyalew-z7g 8 часов назад +1

      አንተ ከብት ምድር ፈጣሪ ናት

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 7 часов назад

      @@OsmanAyalew-z7g በኢየሱስ ስም የስድብና የውሸት መንፈስ ወገቡ ይወጋ እኔ ሰው ነኝ ከብት አይደለሁም። በለው በለው ደሞ ለናንተ ምድርም ፈጣሪያችሁ ናት? እረ የሁሉ ፈጣሪ በዙፋኑ ያለው እግዝአብሔር ነው

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 14 часов назад +3

    አይሁዳውያን ምን ዓይነት አምላክ ነው ያላቸው ?በጣም ጨካኝ ናቸው ኢየሱስንም የሰቀሉ ጨካኞች ናቸው ከጥንት እሰከ አሁን በጭካኔ አሉ ።

    • @הבטמוטרונך
      @הבטמוטרונך 12 часов назад

      በግል ፃፍልኝ ታሪክ ላስረዳህ ። በተሳሳተ ትርክት አትፈርጅ

    • @kiyu-z8f
      @kiyu-z8f 9 часов назад

      እስራኤላውያን የአብረሀም የያቆብ የሙሴ አምላክ አምላካቸው ነው ግን ስለጭካኒያቸው ስራቸው ከስማቸው ጋር ስላልሄደ ጎልቶ ውጣ እጂ የሰው ልጅ ጥላቴ ሰው ነው እናም እኔ አደቀዋለው ብሎ ካሰበ በጣም ጨካኝና አውሬ ይሆናል አምላካችን የሰው ልጆችን ሲሰራ አውሬ አርጎ አልሰራንም እኛው ነን የሆነው

    • @הבטמוטרונך
      @הבטמוטרונך 9 часов назад

      @@GetahunGesese ስለ እስራኤላውያን በደንብ መረዳት ትችል ዘንድ ፣ የዮሴፍን ታሪክ በጥሞና አንብብ።
      የእስራኤላውያን ታሪክ=የዮሴፍ ታሪክ

    • @הבטמוטרונך
      @הבטמוטרונך 5 часов назад

      @@GetahunGesese ሮማውያን ናቼው።
      ታሪክ እወቅ

    • @hayreya6846
      @hayreya6846 4 часа назад

      Endewu bante esabe yeplestem enatochina hetsanatochin mechefichefachewu ena hagerachewun fresrashina amed madregachewu liki newu bileh tasibaleh endesewu bicha asib kewegentegninet eyeta weteh yeisreal lijochi eko lemusem aschegari hezbochi neberu....​@@הבטמוטרונך

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 14 часов назад +9

    ምን አይሁዶች ብቻ ብዙ ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች ይህን በደል ይደግፋሉ ውስጣቸውን ደስስ እያላቸው
    የአይሁድ ክፍትና የአረብ አገራት ንጉሳውያን ስንፍና እጅግ ይገርመኛል

    • @alemsegedmokria5104
      @alemsegedmokria5104 13 часов назад

      አወ ሺብር አንፈልግም

    • @PhawlosNigussie
      @PhawlosNigussie 12 часов назад +2

      ባንደግፈውም በትንቢት ስለ ጋዛ የተጻፈው ከመፈጸም አይቀርም! አሁን ጋዛ ላይ የሆነው አንድ ሳይቀር በትንቢት ላይ የተጻፈው ነው።

    • @NaemaKamal-s6d
      @NaemaKamal-s6d 7 часов назад

      ምጨምረው ግን ምንድን የሚለው ?​@@PhawlosNigussie

    • @HANANHUSSEN-x4f
      @HANANHUSSEN-x4f 4 часа назад

      @@alemsegedmokria5104 ማን አሸባሪ እንደሆነማ እያየን ነው🤪

    • @getachew188
      @getachew188 3 часа назад

      አንተ ደግሞ ሽብርተኞችን ትደግፋለህ
      እስራኤል የኪዳን ህዝብ ነው
      የሚቃወሙት ይደቃሉ
      የአህዛብ ጠብ ከእግዚአብሄር ጋር ነው
      ሺ ጊዜ ብትራገሙ የናንተ እርግማን በእስራኤል ላይ አይሰራም

  • @Muluken-g7q
    @Muluken-g7q 11 часов назад

    እሰይ

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 11 минут назад

    በዳዮች የዋጋቸው በዚችውም ባዛኛው ምድር የጃቸው ያገኛሉ

  • @addisharegewoinmengesha3816
    @addisharegewoinmengesha3816 16 часов назад +3

    ኖህ ለልጆቹ ምድርን እጣ አውጥቶ ባካፈለበይት ጊዜ ከንአን እጣ የደረሰው ሰሜን አፍሪካላይ ነበር ..ነገርግን በጉልበትና ያለ እጣ ምደባው ህግን ተላልፎ ከ መካከለኛው ምስራቅ አልወጣም አለ ምህኒያቱም ይህ ቦታ የተሻለ ነው ብሎ ስለሚያስብ ...ስለዚህ ፍልስጤም የሚባል ህዝብ መካከለኛው ምስራቅ ላይ ምንም እርስት አለኝ ብሎ መከራከር አይችሉም ። ይቻሉት

    • @Ishownogames
      @Ishownogames 16 часов назад

      ❤❤❤❤

    • @abiczman5641
      @abiczman5641 14 часов назад

      @@addisharegewoinmengesha3816 አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ማለት አንተ ነህ ንፍጦ

    • @addisharegewoinmengesha3816
      @addisharegewoinmengesha3816 13 часов назад

      @@abiczman5641 አይደል 10+

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 12 часов назад

      ​@@abiczman5641አራጅ

  • @MeKdi-w4s
    @MeKdi-w4s 12 часов назад +1

    ዮርዳኖስ እኮ የክርስቲያን አገር ነው ስም ብቻ በቂ ነው☦️💪

  • @YohanesMesele-re2nx
    @YohanesMesele-re2nx 18 часов назад +9

    እስራኤል ወደ ፊት

    • @umasam6820
      @umasam6820 16 часов назад +1

      Aramane nacchu ye ejachun yistachu

  • @YATx-l2y
    @YATx-l2y 13 часов назад +2

    ሰፋሪ አይደሉም መሬታቸው ነው, አስተካክል! ደግሞ በፈጣሪ የተሰጣቸውን መሬት ማስመለስ የምፃት ቀን ምልክት አይደለም, መፅሐፍ ቅዱስ የሌለ ታሪክ ከየት አመጣሃው? 🤔🤔🤔

  • @willyou2030
    @willyou2030 14 часов назад +2

    ፍልስጤም በማን በኩል ነዉ የአብርሃም ዘሮች የሆኑት ? ጎለያድ ማን ነዉ ? ዘመዶቹ ከሆኑ ለምን በዳዊት ያልተገረዘ ተብሎ በወንጭፍ ተመቶ ወደቀ ? አይሁድ ሀገሩን ለቆ ሲሰደድ ሌሎች ሰፍረዉ ባለቤት ነን እንዴት ይላሉ ?በኢትዬጰያም ይህ ነዉ የሆነዉ ክርስቲያኑ የምሀመድን ዘመዶች ተሰደዉ ሲመጡ ተቀብሎ ከሚያሳድዷቸዉ አድኖ ጥገኝነት ሰጣቸዉ ዛሬ በኢትዬጰያ ሀገሩ የእኛ ነዉ በህዝብ ቁጥር እስላም ይበልጣል እያሉ በተለይ የኦሮሞ ,ስልጤ,ሶማሌ እስላም ሀገራችንን ከፉፍለዋታል ክርስቲያኑ ባለ ሀገሩ ተወዳጅ መጤ እየተባለ ነዉ ! እስኪ እዉነተኛ ጋዜጠኛ ወገንታዊ ሳይሆኑ ይህን ዘግቡ ! እዉነቱን !!

    • @ReyhanZuber-ld6dg
      @ReyhanZuber-ld6dg 14 часов назад

      ስልጤ እና ሱማሌ እዚ ውስጥ ምን አስገባቸው የሃገርህን እዬዬ እዛው ጨርስ እንደዛ ካልክ ማን ነው በየቦታው የሰፈረው አማራ አይደለምን ሀቁን እናውራ ከተባለ በወለጋ በሀረርጌ በአርሲ በደቡብ እና በተለያዩ የሃገሪቷ ክፍል የሰፈሩት እነማናቸው? ለምን ሰፈሩ የሚል አስተሳሰብ የለኝምመሬት የፈጣሪ ነው የማንም አይደለም ሰላም ሆኖ መኖር የሚሻ የትኛውም የዓለም ክፍል ይኖራል በሰላም ያስጠጎቸውን ሰዎች ክዶ የኔ የሚል ህብረት ከመጣ ደግሞ አሸናፊ ቢመስሉም ተሸናፊዎች ናቸው የምናየውም ይሔ ነው

    • @ReyhanZuber-ld6dg
      @ReyhanZuber-ld6dg 14 часов назад

      ሙስሊም ጠልነትህን ፋቀው እና እውነትን ተቀበል

    • @willyou2030
      @willyou2030 13 часов назад

      @@ReyhanZuber-ld6dg ስትፉቁ ማንነታችሁ አማራ ጠልነታችሁ ይገለጣል ! ሰዉ በሀገሩ እንደፈለገ በየትኛውም ቦታ የመኖር መብት ነዉ ! ለምን አማራ ብቻ ? ጠቀስክ/ሽ ይህ የሚያሳየዉ ለአማራ ያላችሁን ጥላቻ ነዉ ! አማራ በሀገሩ የትም የመኖር ሀብት የማፍራት መብት አለዉ አንድ ሀገር ካለን ! መጤ ,ኬኛ ,ክልል ያለዉ ማን ነዉ ? እዉነቱ ይነገር !

    • @willyou2030
      @willyou2030 12 часов назад

      @ReyhanZuber-ld6dg ወደድክም ጠላህም እስራኤል አሸናፊ ነች የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፉም ሻሎም !

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 12 часов назад

      ​@@willyou2030እኮ በአማራ ሰለ መቀኑ

  • @YeneakalSolomon
    @YeneakalSolomon 8 минут назад

    አይሁድ ክፉ

  • @Ufuchvh
    @Ufuchvh 11 часов назад +1

    ገና መች አይታችሁ የእሥራኤል ጠላቶች በሙሉ በቶሎ እየወደሙ እና ወደፊትም ጨርስው ይጠፋሉ
    እሥራኤልን የነካ የለውም በረካ
    ዐረብ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ
    መንጋ አሽቃባጭ ሁላ
    እየራሷ እያረረባት የሰውን ታምስላለች ፍልስጤም የሚባል ሕዝብ ወይም ሀገር የለም አልነበረም አይኖርምም
    ይህን እውነት እየመረረክ ዋጠው ምን ታመጣለህ?

    • @hayreya6846
      @hayreya6846 4 часа назад

      Benesu yemidersewu gifina mekera banchi ydresi yane yenesu seqoqa ygebashal

  • @mehbubelyase6491
    @mehbubelyase6491 12 часов назад

    ፍትህ የት ነህ

  • @HelenTemam
    @HelenTemam 10 часов назад

    Ayhude nazr wado aydalme lalme aybjume belo yachtsachw aramana yachw

  • @TesfayeNegash-rg9vy
    @TesfayeNegash-rg9vy 18 минут назад

    Enatin libdalih mndinew yemitawerawu

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 15 часов назад +1

    እስቲ ወላሂ ገብተችሁ ስሙ እሄን ጉድ እስራኤል ምን የክል ፍልስጤምን እንደሰቃያች

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 12 часов назад +1

      መሬት የእስራኤል ነው።

    • @SofoniyasYas
      @SofoniyasYas 9 минут назад +1

      No palastine land it's Israel 🇮🇱🇮🇱 land

  • @SofoniyasYas
    @SofoniyasYas 15 минут назад +1

    Isreal forever 🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 10 часов назад

    Ahudochi eko nabiy muhamadii ba marzinew ye gadeluti 😂😂😂😂😂betamnew yem machunyi getan😂 😂🤣

  • @oumernima7800
    @oumernima7800 15 часов назад +1

    አረመኔዎች ናቸው ሰው አይደሉም

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 12 часов назад +1

    ድል ለፊልስጠም ሽፈት ለሀይዉድ ኢሻአላህ ያሸንፋሉ

  • @konjetabate6813
    @konjetabate6813 7 часов назад

    ሁልጊዜ በእስራኤል ትፈርዳላችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 5 часов назад

    ፍልስጢኤምኮ እንዲጠፋ ተወስኖ የነበረውኮ ገና በእስራኤል የመጀመሪያው ንጉስ በነበረው በንጉስ ሳኦል ዘመን ነበረ። በነብዩ በሳሙኤል አማካኝነት ፈጣሪ አዞት ነበር። ነገር ግን ንጉሱ ሳኦል ለአምላክ ሕግ ባለመታዘዙ ፈጽሞ አጥፋቸው የተባሉትን ሕዝብ ሳያጠፋቸው በመቅረቱ ውጤቱ ይሄው እስከዛሬም ድረስ አይሁድን ዋጋ እያስከፈላቸው ይገኛል። እናንተ የማታውቁት እጅግ ብዙ ነገር አለ። አዎን ዓለም ወደደም አልወደደም ፈጣሪ የወሰነላቸው ሁሉ ለእስራኤል ተላልፎ ይሰጣል። እስራኤል ክስስቶስ ዳግም እስኪመጣ ድረስ ከንግድህ በድጋሚ ማንም አያጠፋቸውም። ሙሉ ኢየሩሳለም ሁለተኛው ንጉሳቸው በነበረው በንጉስ ዳዊት የተመሠረተች የዳዊት ከተማ እንጂ የማንም አይደለችም!!! አዎን ፍልስጢኤም ብሎ ሕዝብ የለም!! እስራኤል እስከዛሬም ድረስ የአምላክ ብቸኛ ሕዝብ ነው።

  • @GedionEngdaw
    @GedionEngdaw 3 часа назад

    ተረክ ሚዛን ኢትዮጵያ ተቀምጠህ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ትነዛለህ ።

    • @SalonTube
      @SalonTube  3 часа назад

      እስኪ እሪሪሪ! በል!

  • @ሰላም-ኰ4ረ
    @ሰላም-ኰ4ረ 15 часов назад +1

    አላህ ሆይ አይሁዳውያንን ቁጣህን አውርድባቸው

  • @Ruta-i9e
    @Ruta-i9e 6 часов назад

    መቸም የአይሁድ አቶንም ፍልስጢን ኢንሻአላህ

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 14 часов назад +1

    አብዱልሰመድ ዘገባህ ለአንድ ወገን ያደላ ነው። እኔ አመጽን አልደግፍም። የእስራኤልም ሆነ የፍልስጤሞችን ጽንፍ ረገጥ ቡድኖችን አልደግፍም። ማንኛውም ሰው በየትኛውም እምነት ወስጥ ያለ ሰው ሊከበርና ሰብአዊ መብቱ ሊጠበቅ ይገባል። ክርስቲያኖች መጽሃፍ ቅዱስ ላይ ያለውን እናምናለን ምክንያቱም እምነታችን ነው። እስላም ስለሆንክ ክርስቲያኖች የምናምነውን መጽሃፍ ቅዱስ የሚለውን አፋልሰህ ትዘግባለህ ይሄ ደግሞ ሚዛናዊ እንዳልሆንክ ያሳያል። እየሩሳሌም የእስራኤል ናት። እስራኢላዊያን ጣኦትን እያመለኩ እግዚአብሄርን ሲአያስቆጡትና እንዲሁም መሲሁን እየሱስን አልቀበል ብለው በመስቀል ሰቅለው ካስገደሉት በኋላ እግዚአብሄር በምደር ላይ በተናቸው በ1948 ደግሞ ሰበሰባቸው። እግዚአብሄር ባይሰበስባቸው ያን ሁሉ አፈሰማያት አረብ (በጣም ብዙ አረብ አገሮች) ምንም የሌላቸው ከስደት ተመላሽች እንዴት ሊያሸንፉ ይችላሉ። የዘመን ፍጻሜ ምልክት ስለሆነ እስራኤል እንደ ሃገር ተመልሳ መመስረት ግድ ስለሆነ ሆኗል። እየሩሳሌም ደግሞ ዋና ከተማቸው ነበረች። የመንግስታቸውም የእምነታቸውም ዋና መናህሪያ ከተማ።
    የክርስቶስ ተቃዋሚ እስላሞች ካልጠፋ ቦታ ሄደው የሰለሞን ቤተመቅደስ ያለበት ቦታ ላይ ለምን መስኪድ የሰሩ ይመስልሃል? መንፈሳዊ ጦርነትም ጭምር ነው ወዳጄ። እየሩሳሌም የንጉስ ከተማ ናት የንጉስ ዳዊት የንጉስ ሰለሞን ወደፊት ደግሞ የንጉሱ የእየሱስ ከተማ ናት።
    እግዚአብሄር አገራችንን እና አለማችንን ሰላም ያድርግልን አሜን!

  • @Kebebew-b5s
    @Kebebew-b5s 11 часов назад

    እኔ እስራኤል ውስጥ ነው የምኖረው እንዴት አይነት ገዳይና መሰሪ እንደሆኑ ጠንቅቄ አውቃቸዋለሁ በጣም የሚገርመው በአረብ እስራኤላውያንና በኢትዮጵያውያን ቤተ እስራኤላውያን የሚሰሩትን ግፍ የእስራኤል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ሳይቀር የመሰከረው ነው።ለዚህም ነው ግፋቸው ሞልቶ ተርፎ በተለያዩ ዓለማት ከመቸውም ጊዜ በላይ ተሳዳጅ የሆኑት። እግዚአብሄር ደግሞ ምንም ይሁን ማንም ከተገፊዎች ጋር ነው

    • @mheretteka7551
      @mheretteka7551 29 минут назад

      ለመሆኑ የት ነው የምትኖረው ከበላህበት ጋበታ የምትተፋ

    • @Kebebew-b5s
      @Kebebew-b5s 13 минут назад

      አፈር ብላ እኔ እንዳንተ በሆዴ እገዛለሁ መሰለህ ለሌላ ጊዜ ከመጻፍህ በፊት ሰብዓዊነትን ልመድ​@@mheretteka7551

  • @AbebawEndale-b1t
    @AbebawEndale-b1t 13 часов назад

    ፍትህ ለተበዳዮች ይሁን ነገር ግን አይሁዶችን ማሸነፍ የማይታሰብ ነው !!!

    • @mehbubelyase6491
      @mehbubelyase6491 12 часов назад

      ገዳይ መጨረሻዉ ሽንፈት ነዉ ግዜ ይፈጃል እንጂ

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 5 часов назад

    ክክክክክ አንተም ብሎ ታርክ አዋቂ!!!! ፍልስጢኤም ደሞ ከመች ጀምሮ ነው የአብርሐም ዘር የሆኑት??? ክክክክክክ!!!! እስቲ የትኛው የአብርሃም ልጅ ነው ፍልሰሰጢኤም የተወለደው?? አብርሃም ወደዚያ አከባቢ በፈጣሪ ተመርቶ ከመግባቱ በፍት ይኖሩ የነበሩት የኬነአን ሕዝብ(ፍልስጢኤም፥ ኤውያውያን፥ ኢያቡሳውያን፥ አማሌቃውያን) ነበሩ እንጅ። ባይሆን በሁሉ አባት በነበረው በኖህ በኑዛዜ ወደተሰጣቸው የሰሜን አፍርካ ቢመጡ ይሻላቸዋል።

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws 8 часов назад

    Arab trablisit ena goxenga naw duket yaregut who cares

  • @hannahhannah-r4c
    @hannahhannah-r4c 9 часов назад

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ቢሆንም እውነት እናገራለው አብርሃምይሳቅና እስማኤል ናቸው ልጆቹ ፈጣሪም ለአብርሃም ቃል የገባው ላንተና ለዘርክ ይህን ምድር እሰጣለው ነው ያለው ስለዚህ የይስሃ(+ያቆብ) የእስራኤል አባት ሲሆን እስማኤል ደግሞ የአረቦች አባት ነው ስለዚህ ይህ ምድር ለሁለቱም ነው ቃል የተገባው ለእስራኤሎች ብቻ አይደለም

    • @ዋናዩቱብ
      @ዋናዩቱብ 4 часа назад

      በይሳቅ በኩል ለሚወርደው ነው እሰጥሀላሁ ያለው እግዚአብሔር

    • @HANANHUSSEN-x4f
      @HANANHUSSEN-x4f 4 часа назад

      @@ዋናዩቱብ እግዛብሄር ግን ፍትሀዊ አይደለም ያዳላል 🫢

  • @zubydakedir
    @zubydakedir 14 часов назад

    እሷም ብሎ ታላቅ ካዴዌች ይሁድ ድሮም ጨካኞች ግን አላህ አለ ኤንሻላ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 12 часов назад +1

      አላህ አቅም የለውም 😂😂

    • @הבטמוטרונך
      @הבטמוטרונך 8 часов назад

      @@zubydakedir "አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል " አለች እትዬ 😂😂

  • @tarikubelayneh8291
    @tarikubelayneh8291 14 часов назад

    Meneme betawera weshetehene ewenet maderege atecheleme

  • @Muluken-g7q
    @Muluken-g7q 11 часов назад

    😂😂😂

  • @Aabb-i3b
    @Aabb-i3b 9 часов назад

    ❤🇮🇱❤️🇮🇱 ኧረ ቀስ አድርገህ ዋሽ የውሸት ልክ አለው

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 14 часов назад

    Biased presentation

  • @NasAli-b9q
    @NasAli-b9q 4 часа назад

    እመነኝ እስራኤል አንድ ቀን ትጠፋለች👎👎👎😁😁

  • @Ishownogames
    @Ishownogames 17 часов назад +1

    እንዳንተ አይነት ወገንተኛ ደግሞ አይቼም አላውቅ😢እናንተ ቢመቻቹ በአንገት አይደለም በማጅራት አርዳቹ ትሄዳላቹ

    • @asmeraasfaw4458
      @asmeraasfaw4458 15 часов назад +1

      Jew ነሽ እንዴ?
      ይህ ዘገባ ትክክል ነው

    • @BdbbBbsb-th9tm
      @BdbbBbsb-th9tm 15 часов назад +2

      አሁን አንተ መንን ወክላህ ነው
      ለንታ የምቀርብህ ሙስሊም ነው አንታ አምለክ ነው የምትለው የሱስን የሁዲዎች ዲቃላ ነው የምሉት ተዳ ለንታ ያተኛው ነው ቅርብ

    • @ReyhanZuber-ld6dg
      @ReyhanZuber-ld6dg 13 часов назад

      ከአይሁድ የማይሻል ህዝብ መቼም የለም አይሁድ የዓለም ህዝብ ጠላት ነው የተረገመ ነው ስለተረገመ ነው በየክፍለሃገሩ የሚንከራተቱት ስራቸው ነው ያንሳቸዋል ገና ምን አይተው የነዛ ሴቶችና ህፃናት ደም ሲያቃዣት ነው እድሜዋን የምትፈጀው አይሳካላትም ሰላምም አታገኝም አይሆንም አይደረግምም

    • @libentube2766
      @libentube2766 13 часов назад

      ምን አስቸኮለህ የሚቀር መሰለህ

    • @Aabb-i3b
      @Aabb-i3b 9 часов назад

      ትክክል ወገንተኛ ነው እሄም ጋዜጠኛ ተብሎ ይደመጣል እሄ የአረብ ቂጥ አጣቢ

  • @ahmedhamid2336
    @ahmedhamid2336 8 часов назад

    እስራኤል የአርዮሳዊያን ሀገር ናታ! አላህ ያጥፊት!

    • @getachew188
      @getachew188 3 часа назад

      አላህ እኮ የመሀመድ የፈጠራ ትርክት ነው,
      አያይም አይሰማም በድን ነው
      አትድከሚ
      ይልቅ ከተረት ውጪና ከሞት ወዲያ ማዶ ስለአለው ዘለአለማዊ ህይወት አስቢ

    • @SofoniyasYas
      @SofoniyasYas 24 секунды назад +1

      No more Allah 😂😂😂😂

  • @tarikubelayneh8291
    @tarikubelayneh8291 14 часов назад

    Dele le Israel mote le ashebariwoche

  • @masreshakeleb-pq7eh
    @masreshakeleb-pq7eh 13 часов назад

    አይሁድ ሰፋሪ አይደለም ከዘረኝነት ዉጣ የግል ጥላቻ ዜና ሆኖ አይነበብም ይቅርብህ

  • @AnewarMohammed-e9w
    @AnewarMohammed-e9w 19 часов назад +19

    አኡዚቢላ እንደ አይሁድ ጨካኝ የለም ጨፍጫፊ ከሃዲ ደግሞ ሃሠተኛዉ መሲ ይጠብሉ😂😂

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 19 часов назад +10

      😂😂😂ለምን ሣቅሽ እነርሱ እኮ እውነት ቁልፍ አላቸው ግን እውነታውን ክደውታል ከመሀመድ ሽፍታው ከካሀባ ጣኦት መቶ ግዜ ይሻላሉ

    • @aydahisahmed8587
      @aydahisahmed8587 19 часов назад +2

      Eyesusihin katkito ye zumutegna lij nw bilo garfot sakalut woow 😂😂😂😂😂😂😂😂😂unataw enkuwan Israel enatam kidachuhal ye Israel chickane ye alem kiristiyanoch yawkalu Israel yalowun alsamaha ende matfat yalebachew enazih najasa kiristiyanoch nachaw alu musikin 😅​@@HubelAl-UZZA

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 18 часов назад +5

      ​@@HubelAl-UZZA
      ሂድና ስገድላቸው ድሮም ለነጭ ስእል ስትሰግዱ ባሪያ መሆናችሁን ፈርማችሗል። የ ደሞ ሙስሊሞችን አፍ አለን ብላችሁ ስትሳደቡ አታፍሩም ።የአይሁድ ገረድ መሆናችሁን አትርሱ የራሳችሁ ማንነት የሌላችሁ ነጭ አምላኪ

    • @MelakuYetati-ic8fu
      @MelakuYetati-ic8fu 18 часов назад +4

      እኔ ስለ አይሁድ ወይም ስለ እስልምና ምንም አያገባኝም ስለ ፍልሲጥየም ግን ፈጣሪ ፍትህንን ይስጣቸው እላለው።ግን አንድ ነገር አለ እስራኤላዊያን በመላው ዓለም ህዝብ ግፍ ደርሶባቸዋል ተቃጥለዋል ስጋቸው ተፈጭቷል ብትችል ሚዛናዊ ሁን

    • @aydahisahmed8587
      @aydahisahmed8587 18 часов назад

      @MelakuYetati-ic8fu Ena Palestine hizb lay nw ende jegninet yemitsayow lamin wade Jerman Ena English atizorim tadiya

  • @yilmawolde
    @yilmawolde 18 часов назад

    አረመኔዎች!!

  • @dawitadinew2123
    @dawitadinew2123 14 часов назад

    ሙስሊም አረባዊ ወገንተኛ ዝግጅት

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 19 часов назад +1

    የአረቦች የጣኦት ቤት ሜካ ግማሽ ወደ እስራኤል ይገባል

    • @umasam6820
      @umasam6820 16 часов назад +1

      Dedeboch aramane nachu

    • @HalimaHalima-i9z
      @HalimaHalima-i9z 15 часов назад

      Jezba

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 14 часов назад +1

      ​@@HalimaHalima-i9z የመሀመድ አባት አብደላ ለሁቤል ጣኦት ግመል የምያርድበት ቦታ ከአረፋ ተራራ በስቀኝ ይገኛል ሁቤል የውሻ አይነት ቅርፀ ያለው ጣኦት ነው
      የአረቦች የጣኦት መፀሐፍ ክታብ አልአሽናም ፈልገህ አንብብ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 12 часов назад

      ​@@HubelAl-UZZAበትክክል የእስራኤል ነው።☦️❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 12 часов назад

    ድል ለፊልስጠም ሽፈት ለሀይዉድ ኢሻአላህ ያሸንፋሉ

  • @Muluken-g7q
    @Muluken-g7q 11 часов назад

    😂😂😂

  • @Muluken-g7q
    @Muluken-g7q 11 часов назад

    😂😂😂