Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጋደኛየ ዛሬ ማንታ ልጆች ወለደች በስድት ላይ እንኳን ተገላገልሺልኝ የኔ ምርጥ የኔ ኣስተዋይ ኣንቺ ክፍ ኣይንካሽ
ያኣላማጣዋ ደምሪኝ
😍ጎበዝ መልካም ጎደኛ
ውዶች ደምሩኝ እመልሳለሁ
ማሻ አላህ
በጣም አስተማሪ ነገር ነው በተለይ ለእኛ ሴቶች (ስለ ህይወት በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💞
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ❤
ሴት ልጅ ውድ ነች ለመቼውም ግዜ ስአት እራሶን ከጠበቅች በራስ መተማመን ካላት ወንድ ልጅ ስረ ስሮን ሲል ነው ሚውል እራሳችንን እምናስደፍርን እኛው ንን ምክንያቱም ያላንት ባዶ ነኝ እሞታለሁ እያልን እራሳችን ላይ እንስቅላቸዋለን ሰለዚህ ከግዜው ጋረ አብረን መሄድ አለብን
ትልቅ ትምህርት አለው እውነት ሴት እህቶቸ በስው ትዳር አትግቡ ለራሳችን ደስታ ስንል የስው ደስታ ማበላሸት ትልቅ በሽታ ነው
ሲጀመር ጭንቀት ነው ደስታ የለም በጥቅሉ እንኳን ባለትዳር ፍቅረኛ ያለችውን ወንድ ማውራት አያስፈልግም
የምኖድቀው እኮ ሰውን መጣል ያሰብን ቀን ነው ፈጣሪ ይጠብቀን
betikikil
ዋው ምርጥ ድራማ በመጨርሻ ላይ ተንኮለኛ፣ ሌባን፣ የስውን ስላም የሚነሱትን እንዲህ ፊት ለፊት ሲጋፈጡ ማየት በጣም ያስደስታል፣እውነት ለህሊናችን ብንኖር ብር ዛሬ ሀገራችንን ስላሟን ባላጣች ነበር
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በTV ብታቀርቡት እራሱ ብዙ ሰው ይማርበታልእዚህ ላይ መከታተል ለማይችሉት
አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት 👍ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🇪🇹❤💕
የሚገርም ነው እንደት የሰው አውሬ በዛ ጌታ ይጠብቀን ወይ እትዮጵያ ወይ የሀገሬ ሰው ጌታ ያሰተካክላችው
ሴቶችዬ በሰው ትዳር መግባት በጣም መጥፎ ነው ትርፍ ውርደት ነው እግዚአብሔር ለኛ ያለውን ወንድ ይሰጠናል በቃ !!!የሰው ባል የሰው ነው
Lk nesh selamyie
እኔንም ጋደኛዬን ያለያየችኝ ልክ እንደዚህ ነው አሁን ያለጋደኛ ያስቀረችኝ
@@elyaslemma9398 ውዴ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው በጥቅሉ በትዳር መሐከል እንኳን ጓደኛ ቤተሰብ እንዲገባ እግዚአብሔር አይፈቅድም በጣም ከባድ ነው እኔም በጣም የምወደው ባል ነበረኝ ጓደኞቹ ገብተው በጠበጡኝ የበፊት ታሪኬን እያወሩለት በጥቅሉ ሰው መጥፎ ነው!!!
@@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ ሰላም ደምሪኝ
@@hayatwollotube397 እሺ እማ
በትክክል 👌🥰🥰🥰🙏
በጣም አስተማሪ ነው እኔም ባሌን የ2 ልጆቼን አባት የተነጠኩኘ እንደዚች አይነት ራሰ ወዳደ ሴት ነው
አይዙሽ ዉዴ እኛ ሴቶች ስንበል ክፉ ነን
አይዞሽ ማማዬ
አብሽሪ በውጣው ይተካ ብለናል 👌👌
በጣም የኛ ምቀኝነት ሴት ሥንባል ለምንድነው እራስወዳድ የምንሆነው ለነሱም ልይደስቱ
@@bestebeste448 ño îõ
ነቀዕ መልኩን ቀይሮ መጣ ልበል
በጣም ትምህርት ያለው ነው እናመሰግናለን የራስን ትቶ የሰው ፍለጋ ይሏችኋል የህኔዬ ነው አይ ሰው
በትክክል ስንት አይነት ነቀርሳ ሰው አለ መሰላችሁ እኔንም ከገንዛ ካፌየ የምትሰራ አንዲት ካይሲ ሴት ነች ከምወደው ባለቤቴና ቤቴን አፍርሳ በሰው ሀገር እንድከራተት ያደረገችኝ 💔
አይዛሽ ውዴ ሁሉም ለበጎ ነው
@@misgofo6025 አመሰግናለው ውዴ
እኔም ባሌን ቀሙኝ
@@busalemdemek7502 ደምሪኝ
አይዞሽ ሁቢ አሏህ መልካሙን ይወፍቅሽ
ነቅ ድራማ መልኩን ቀየር አርጎ መጣ😁ለማንኛውም አሪፍ ትምህርት አለዉ
ትክክል የእውነት የስቱ ሕይወት ታባላሽቶዋል
በጠም ጡሩ ትምህርት ነው ሴቶች ሁሌም ክፉነች
እግዚያአብሔር ያጣመረውን ትዳር የምትበትኑ ሴቶችም ሆነ ወንዶችም ተጠንቀቁ ጌታ የዘራቹትን ነው ሚያሣጭዳቹ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ አምላክ እስከሚሰጣቹ በጸሎት ቆዩ እንጂ ዋጋ ሚያስከፍልበት አትግቡ
👍👍👍👍
እናመሰግናለን ጥሩ አስተማሪ ነው
Betam ena amesegnalen 🙏
ዋው ገራሚ የሆነ ድራማ በጣም አሰተማሪ የሆነ በተለይ ለባለትዳሮች ተሳክቷል
በጣም ጥሩ ነው በርቱ እኛ ሴቶች ከባድነን የምንወደውን ለማግኝት ሌላጣጣ ነው አላህ ልብይስጠን
በጣም አሰተማረ ድራማ ነው
የእውነት ልጁ በጣም ነው የተመቸኝ
Ewtnew 🌹 🌹 💕 💕 💕 💕
ወይ አታምር የሆነች ጨንባሳ በሰው ትዳር ትገባለች ድንጋይ እራስ
Betami Asitemar new enamsegnalen
አሪፍ ትምህርት ነው
ምርጥ አስተማሪ ነው ዋውውው ቤስት
ዋው ትምህርት አለው ደስ ይላል
የእውነት በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ፈጣሪ ከአስመሳይ ጓደኛ ይሰውረን ለሁላችንም ቅን ልቡና ይስጠን
ትክክክልል ነው መጨረሻው ግን ደስይላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Wowow betam asitamaryi new
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው
ለሠው ተንኮል መጨረሻው ጭለማ ጭንቀት ውርደት ነው ፈጣሪ ይጠብቀን 😭
ዋው በጣም አስተማሪነው
unetii naw💚💛❤👌✊👍
Endih new yesew hiwot yemiyabelashut kifiwoch
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
ምርጥና አስተማሪ ድራማ ቀጥሉበት
ሀሪፍነዉ ቀጥሉ ያስተምራል ማስታወቂያ ቀንሱ በነገራችላይ አሁን ባለሁበት ሀያት እያወኩ በኔላይ ዲራማ እየሰሩብኝ ነዉ እኔም ከስደት ልዉጣ ብየ ጉዳቸዉን እያየሁነዉ ባሌም አፍቃሪ መስሎ ያሽበለብለኛል የበፊት ሚስቱም ጓደኛ መስላ ትቀርባለይ ያልገባኝ መስሏቸዉ
እፍፍፍፍፍ በስማም ለዚህ ነው ባለትዳሮች መተማመን ያስፈልጋል የሚባለው ሁሉንም በፅናት ያሳልፋሉ
ዋው ጥሩ ትምርት ነው
*አስተማሪ ነው በርቱ ወይ ጉድ*
ዋው ደስ ይላል
wwwwww yimechachihu betam asitemari new masitewalun ysiten
እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻኤ አሳምርልኝ እሄም አለ ጉድ ሴቶችዬ ተጠንቀቁ
ዋው ጥሩ ትምረት ነው ቀጥሉበት
Ewnet new yagatmal endezih arif timhert new
WEL come
Waawa baxam asatamarinaw❤❤❤🙏🙏🙏
በትክክል 🙏ብለሀል
Wow 💕🙏🏻
ምርጥ አስተማሪ ድራማ
ሪሃና ደምሪኝ
ምርጥ ድራማ
ነቅዕ እና ይሄ ስራ ደስ ይላን
wow betam asitemary now
እኔም የሰው ትዳር የምበትን መስሎ እየተሰማኝ ነው 2ልጅ አላቸው😭😭😭😭😭እኔ ለትዳሩ አስቤ ልርቀው ብፈልግም እሱ ግን አንች ብትተይኝም ሚስቴን መፍታቴ አይቀርም አለኝ ግራ ገባኝ😭😭
እንዳትሸወጅ ለልጆቹ እናት ያልሆነ ላንች አይሆንሽም
እህቴ በምታምኚው አምላክ ይዤሻለው በፍፅም እንዳታረጊው ውሸቱን ነው ካንቺ የሚፈልገውን እስኪገኝ ድረስ ነው ባንቺ ምክንያት አይሁን እንጂ ሲፈታ ውሎ ሲፈታ ይደር አስመሳይ ህዝብ ነው ያለው
@@ዝናከሁሉምቲዩብስደተኛዋM እረ እኔ ደርሶብኛል 8ወር እያወራን ከዛ ለምን ፈትቻት አላገባሽም አለኝ ምን እንደሚል ፈልጌ ሽማግሌዎች ላክ እኛ ቤት አልኩት 80ልቅደድ ከሷ አለኝ እሺ ቅደድ እለዋለው 50ሺ ያስፈልጋል አለኝ በተግባር ማንም የልጆቹን እናት አይፈታም ውሸት ነው 50ሺ ቢኖረኝ ማዳም ኩሽና ምን አደርጋለው!!በቀደም ስንጣላ ምን አለኝ ወደሽ እኮ ነው እሺ ያልሽኝ አለ አየሽ እህቴ በዚህ ዘመን ጥፋቱን የሚያምን የለም !!!እኔ እየቀለድኩኝ ነበር እሱም እንደዛው
አንቺ እስካላፍቀርሺዉ ድረስ ለመራቅ ሞክሬ የወደፊት ሂወትሺን. ያበላሸዋል
ይህ
ድራማ ብዙ ነገር ያስተምራል ወንድማች ትክክል ብራቦ
Nice
Enqan selam metachihu selamachihu yibzalig yehagere lijich
እዉነትነዉ
ምርጥ
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የሆነው የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል...
በትክክል
Wey welahi aastmare new.sbhank yarb
በጣም አስተማሪ ነው
ጥሩትምህረትአለው
Turu new yasatemaral Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
Dr sofhi
የማስታወቂያው በንግድና ምጣነ ሀገራችን አለነገር አረብአገር ዘይት በአል ታቦት
ይመቻቹ አቦ በተለይ ያጋለጠው ይመችህ
በስደት ያለነው ሁላችንንም በሰላም ወደ አገራችን ያስገባን በተለይ ቤሩት ያለን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏#ሰብስክራይብ
Amen Amen 💓
አሜን
Amen amen amen
ውይ ሴቶች እደው በሠው ትዳር መሀል የሚገቡ ሴቶችን እድሜአችሁይጠር
ለዘሰኞቾም ለሆዳሞችም ትልቅ ትምህርት ነው
wooooowww best
ጥሩ ትምህርት ነው
❤❤❤
Ay sewu be seytan sra eyegeba eko seytann sra asfetut eko
ትክክል ነው
አይገልፀውም ክፍት
ሰላም ለእናተ ይሁን ውዲ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና ያዲላችሁ ከተንኮል ከክፍት ይገላግለን
ድራማው በጣም አስተማሪ ነው፣ ወደ መጨረሻው ላይ ማለት ዋናው መልዕክቱ ላይ ስትደርሱ ማጀቢያ ሳውንድ ቢኖረው ግሩም ይሆናል፣ ልክ እንደ "ነቅዕ" ሲትኮም ድራማ።
ወንድሜ ደምረኝ
Betkekl gerami temert new lastewalew
ከነቅዕ የተኮረጀ ነው😂😂😂
ibakachu yegna yemil bemehal bemehal atesgebu, uff atisemum inde.
Betam astemari new
واو
Waw.baxam.arifnaw
ወይ ፈጣሪ
በጣም አሪፍ እና አስተማሪነው በርቱ
አስተማሪ ነው
Wow btmtr nw
በሰው ትዳር እንድህ ጥልቅ ብለው የሰውን ትዳር እሚበትኑ ብዙ ናቸው
አንዳንድ ግዜ ወንዶቹ አይናገሩም ትዳር እንዳላቸው 6ወር ከዛ በላይ ካወሩ ብኝላ ባለትዳር እንደሆኑ ይናገራሉ !!!fbየሚመጡ ወንዶች
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እውነት
ዋው
ስክርተሪ የምትባሉ ጉዶች ለጊዚያዊ ጥቅም ብላችሁ የስንቱን ልብ ሰበራችሁ መሰላችሁ በእናንተ ጊዜያዊይ ስሜት በሰው ልብ ውስጥ በጥቁር ቀለም አፃፋችሁ ። በሂወቴላይ ጥቁር ጠባሳ የጣለብኝ ታሪክ ባረሳውም የተውኩትን አስታወሰኝ። ቁስሉ አመመኝ ። ድንቅ ትወናነው ።
ኣልጠራሽም 🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክ
Ufffff nurilign wondime yeihitachin tidar tebetino nebere asitemarih nw
ጋደኛየ ዛሬ ማንታ ልጆች ወለደች በስድት ላይ እንኳን ተገላገልሺልኝ የኔ ምርጥ የኔ ኣስተዋይ ኣንቺ ክፍ ኣይንካሽ
ያኣላማጣዋ ደምሪኝ
😍ጎበዝ መልካም ጎደኛ
ውዶች ደምሩኝ እመልሳለሁ
ማሻ አላህ
በጣም አስተማሪ ነገር ነው በተለይ ለእኛ ሴቶች (ስለ ህይወት በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💞
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ❤
ሴት ልጅ ውድ ነች ለመቼውም ግዜ ስአት እራሶን ከጠበቅች በራስ መተማመን ካላት ወንድ ልጅ ስረ ስሮን ሲል ነው ሚውል እራሳችንን እምናስደፍርን እኛው ንን ምክንያቱም ያላንት ባዶ ነኝ እሞታለሁ እያልን እራሳችን ላይ እንስቅላቸዋለን ሰለዚህ ከግዜው ጋረ አብረን መሄድ አለብን
ትልቅ ትምህርት አለው እውነት ሴት እህቶቸ በስው ትዳር አትግቡ ለራሳችን ደስታ ስንል የስው ደስታ ማበላሸት ትልቅ በሽታ ነው
ሲጀመር ጭንቀት ነው ደስታ የለም በጥቅሉ እንኳን ባለትዳር ፍቅረኛ ያለችውን ወንድ ማውራት አያስፈልግም
የምኖድቀው እኮ ሰውን መጣል ያሰብን ቀን ነው ፈጣሪ ይጠብቀን
betikikil
ዋው ምርጥ ድራማ በመጨርሻ ላይ ተንኮለኛ፣ ሌባን፣ የስውን ስላም የሚነሱትን እንዲህ ፊት ለፊት ሲጋፈጡ ማየት በጣም ያስደስታል፣እውነት ለህሊናችን ብንኖር ብር ዛሬ ሀገራችንን ስላሟን ባላጣች ነበር
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
በTV ብታቀርቡት እራሱ ብዙ ሰው ይማርበታል
እዚህ ላይ መከታተል ለማይችሉት
አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት 👍ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🇪🇹❤💕
የሚገርም ነው እንደት የሰው አውሬ በዛ ጌታ ይጠብቀን ወይ እትዮጵያ ወይ የሀገሬ ሰው ጌታ ያሰተካክላችው
ሴቶችዬ በሰው ትዳር መግባት በጣም መጥፎ ነው ትርፍ ውርደት ነው እግዚአብሔር ለኛ ያለውን ወንድ ይሰጠናል በቃ !!!የሰው ባል የሰው ነው
Lk nesh selamyie
እኔንም ጋደኛዬን ያለያየችኝ ልክ እንደዚህ ነው አሁን ያለጋደኛ ያስቀረችኝ
@@elyaslemma9398 ውዴ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው በጥቅሉ በትዳር መሐከል እንኳን ጓደኛ ቤተሰብ እንዲገባ እግዚአብሔር አይፈቅድም በጣም ከባድ ነው እኔም በጣም የምወደው ባል ነበረኝ ጓደኞቹ ገብተው በጠበጡኝ የበፊት ታሪኬን እያወሩለት በጥቅሉ ሰው መጥፎ ነው!!!
@@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ ሰላም ደምሪኝ
@@hayatwollotube397 እሺ እማ
በትክክል 👌🥰🥰🥰🙏
በጣም አስተማሪ ነው እኔም ባሌን የ2 ልጆቼን አባት የተነጠኩኘ እንደዚች አይነት ራሰ ወዳደ ሴት ነው
አይዙሽ ዉዴ እኛ ሴቶች ስንበል ክፉ ነን
አይዞሽ ማማዬ
አብሽሪ በውጣው ይተካ ብለናል 👌👌
በጣም የኛ ምቀኝነት ሴት ሥንባል ለምንድነው እራስወዳድ የምንሆነው ለነሱም ልይደስቱ
@@bestebeste448 ño îõ
ነቀዕ መልኩን ቀይሮ መጣ ልበል
በጣም ትምህርት ያለው ነው እናመሰግናለን የራስን ትቶ የሰው ፍለጋ ይሏችኋል የህኔዬ ነው አይ ሰው
በትክክል ስንት አይነት ነቀርሳ ሰው አለ መሰላችሁ እኔንም ከገንዛ ካፌየ የምትሰራ አንዲት ካይሲ ሴት ነች ከምወደው ባለቤቴና ቤቴን አፍርሳ በሰው ሀገር እንድከራተት ያደረገችኝ 💔
አይዛሽ ውዴ ሁሉም ለበጎ ነው
@@misgofo6025 አመሰግናለው ውዴ
እኔም ባሌን ቀሙኝ
@@busalemdemek7502 ደምሪኝ
አይዞሽ ሁቢ አሏህ መልካሙን ይወፍቅሽ
ነቅ ድራማ መልኩን ቀየር አርጎ መጣ😁ለማንኛውም አሪፍ ትምህርት አለዉ
ትክክል የእውነት የስቱ ሕይወት ታባላሽቶዋል
በጠም ጡሩ ትምህርት ነው ሴቶች ሁሌም ክፉነች
እግዚያአብሔር ያጣመረውን ትዳር የምትበትኑ ሴቶችም ሆነ ወንዶችም ተጠንቀቁ ጌታ የዘራቹትን ነው ሚያሣጭዳቹ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ አምላክ እስከሚሰጣቹ በጸሎት ቆዩ እንጂ ዋጋ ሚያስከፍልበት አትግቡ
👍👍👍👍
እናመሰግናለን ጥሩ አስተማሪ ነው
Betam ena amesegnalen 🙏
ዋው ገራሚ የሆነ ድራማ
በጣም አሰተማሪ የሆነ በተለይ ለባለትዳሮች ተሳክቷል