ነቅዕ ድራማ ክፍል 49 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 49

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 387

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +149

    ነቅዕ ምርጦች እንኳን በደና መጣችሁ የሃገሬ ልጆች በያለበት ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ወገኖቻችን ክፉ አይነካ

  • @እናቴሂወቴቱብ
    @እናቴሂወቴቱብ 5 лет назад +42

    ይህ ድራማ ደስ እሚለኝ ትምህርቱ ብቻ ሳይሆን ያለምንም ዝባዝንኪ ወደገደለው ስለሚገባ ደስ ይላል

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 лет назад +52

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል አደረሳችሁ።የሰማዕቷ ረድኤትና በረከት አይለየን አሜን፫

  • @samsugsamsug4518
    @samsugsamsug4518 5 лет назад +5

    ነቅዕ እንኳን መጣችሁ እውነት በጣም ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው ብዙ ትምህርት እያስተማራችሁን ነው ቀጥሉበት ምርጦች
    እውነት የሄን ፕሮግራም የመሰረተው ንብረት ገላው (እከየ) ሽልማት ይግባዋል

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад +165

    ከቁማር ሱስኛ ባል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ethiomusic2711
    @ethiomusic2711 5 лет назад +118

    "ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አባ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ ለይክ & ሰብስክራይብ"

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 лет назад +140

    ነዕቅ ድራማ አስተማሪና የብዙ ሰወችን ቤት ያንኳኳ ነው 😍ቀጥሉበት ዘረኝነት ከሀገራችን ይጥፍ እምትሉ👍 ግጩኝ😏

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    ነቅዕዎችዬ እንኳን ሰላም መጠችሁ
    ውድ ያገሬ ልጆች በሀገር ውስጥም በሀገር ማዶም ያላችሁ ፈጣሪያችን ባለንበት ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀን ያሰብነው ተሳክቶ ለእምዬ ሀገራችን በሰላም ያብቃን ዘረኝነትን ከስሩ ነቅሎ ፈጣሪ ያጥፋልን

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 5 лет назад +34

    ከሱስኛ ባል አላህ ይጠብቀን

  • @ቲጂጎንደሬዋ-ኰ1ዘ
    @ቲጂጎንደሬዋ-ኰ1ዘ 5 лет назад +10

    ነቃዎች እንኳን ደና መጣቹህ በሰደት ያላቹህ እህት ወንድሞቸ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ

  • @Fነኝስደተኛዋ
    @Fነኝስደተኛዋ 5 лет назад +7

    የመጨረሻ ንግግሯ ልብን ይነካል ያንቺ አይነት ሰዎችን ያብዛልን እኛንም ከስደት ገላግሎ በሀገራችን በፍቅር፣በሰላም፣ ባንድነት፣ያኑረን

  • @millionzeyede8191
    @millionzeyede8191 4 года назад +1

    በጣም ድንቅና አስተማሪ ነው በርቱ

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 лет назад +10

    ##በጣም አስተማሪ ድራማ ነው#ያዝናናል ~~ቁማር የብዝወችን ቤት አፍርሶል #ሚስቴን ላሲዝ አለ ስሱ ሀሀሀሀሀሀ ተዋናዬችም ብቃታቸው ልዩ ነው 😍😍😘😘😘😘በርቱ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 5 лет назад +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኢትዮጵያ ምርት አስተማሪ ድራማ

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 лет назад +27

    እንኳን ደህና መጣችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @fedilanuredin6613
    @fedilanuredin6613 5 лет назад +4

    ዋው ነቅዕ በታም ታስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 лет назад +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማእቶ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በረከቶ ይደርብን

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 5 лет назад +2

    ከቁማርተኛ እና ከሱሰኛ ባል እግዚአብሔር ይጠብቀን ይሄ ድራማ መጨረሻው አስተማሪ ነው

  • @ዜድዜድ-ጘ1መ
    @ዜድዜድ-ጘ1መ 5 лет назад +3

    ነቅዕ እንኳን ደህና መጣች በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @rosamitike4768
    @rosamitike4768 5 лет назад +8

    እውነት ነው በጣም ያሳዝናል አሰተማሬውች ናችሁ ቀጠሉበት ብዛላይ አዳዲሰ ተዋናዬች ሰለምታመጡ አድናቅያችሁ ነኘ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 лет назад +21

    ሴቶችየ ከቆማረኛ ባል ፈጣሪይሰውረን አሜን 😃😃

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 года назад

    ከሱሰኛ ባል አላህ ይጠብቀን ቱ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ስላም የአዋልን ልዑል እግዚአብሔር በስላም ያሳድርን አሜን ዊል ካም ንቅ !*

  • @እማአልቀርምጠብቂኝ
    @እማአልቀርምጠብቂኝ 5 лет назад +4

    እንኳን በሠላም መጣችሁልን ውዶቸ በርቱልን በጣም አስተማሪ ና አዝናኝ ድራማ ነው

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ

    ነዕማ ድራማ እንኳን ሠላም መጣችሁ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ኡፍፍፍ ዛሬስ ማነው እንደኔ ቤተሠብ የናፈቀው

  • @sooqusabya7308
    @sooqusabya7308 5 лет назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ዝምታወርቅነውዝምታወርቅነ

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ አስተማር ነው በርቱ

  • @ፍቅርነኝ-ጠ7ሠ
    @ፍቅርነኝ-ጠ7ሠ 5 лет назад +11

    እሄን ድረመ እደኔ በጉጉቱ ምጠብቅ

  • @seadaaylwe7773
    @seadaaylwe7773 4 года назад

    የሚገርም ትምህርት ነው አላህ ከደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን ያሳዝናል

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ

    *ይህን የተረገመ ቁማር የተባል ኡፍፍፍ እደት እደምጠላ ቁማር የሚጫወት ሰዉ* ይህ አሁን ምን ትምህት አለዉ

  • @ashumichael2807
    @ashumichael2807 4 года назад

    በጣም አስተማሪ ነው ቁማርና ሱስ ሲጀምሩት ቀላል መጨረሻው ይሔው ነው ሁለቱም ሰውን ከሰው ተርታ የሚያወጡ ነገሮች ናቸው ጥሩ አስተማሪ ነው !!!

  • @ጎዶሎያስ
    @ጎዶሎያስ 5 лет назад +5

    እኛንም ገደል የዘውን ገብ እንጂ ለነሡሥ ዘላለም ግራ የግመዳቸው በዚህአይነት ሡሥ ባሌን ሥላጣው ነው የቅርታ

  • @hshshshsg6466
    @hshshshsg6466 5 лет назад +1

    እውነት ነው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @abebechyimenu8819
    @abebechyimenu8819 5 лет назад +6

    አይ አለመታደል በገንዛ እጅ ህይወትን ማበላሸት እንደዚህ ያለባል ከማግባት ቁሙ መቅረት ይሻላል

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 5 лет назад +4

    ነቅዕ አንደኛ እኔም አውቃለው ሰፈራችን ላይ እርቃኑን ጨርቅ የጣለ የአይሮ ህመምተኛ ነበር አሁን አልፋል ግን ልጥጥ አብታም ነበር በቁማር ምክንያት ነው ያለውን ሁሉ አቶ እራሱንም ያጣው ይሉኝ ነበር. ፈጣሪ ከዚህ ፖይጠብቀን

  • @mehdiyamohammed3097
    @mehdiyamohammed3097 5 лет назад

    እጅግ በጣም ምርጥ ት/ት አለው ነቅዕ ምርጦች

  • @huluf1949
    @huluf1949 5 лет назад

    በጣም ይስዝናል እግዜአብሔር ከቅሟሪ ባል ይጠብቅን

  • @aminaahmad7851
    @aminaahmad7851 5 лет назад +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ተበርቱ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 5 лет назад +1

    ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 лет назад

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው በእውነት የሀገራችንን ስራ ግልፅ አድርጋችሁ ነው የሰራችሁት

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 5 лет назад

    ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ነቅዕዎች ሰላም ይብዛላችሁ ተባረኩ

    • @alema46
      @alema46 3 года назад

      Alem and the

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 года назад

    ዋውው ልባና ይስጣቹ

  • @addismulat2
    @addismulat2 5 лет назад +7

    ይህን ድራማ አለማድነቅ አይቻልም ከልብ እናመሰግአለን

  • @ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ

    ነቅዕ እንኳን ሰላም መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ጌታዬሆይእውቀትንጨምርልኝ

    ለዚህ ነው በእኛ በእስልምና ሀይማኖት። ቁማር ሀራም (ክልክል) የተደረገው። አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ።

    • @እህተገብርኤልእህተገብርኤ
      @እህተገብርኤልእህተገብርኤ 5 лет назад +8

      የእኔ እህት በሁሉም ሀራም ነው ግን ሠው አይሠማም አሁን በእናተ ጫት ክልክል ነው ግን የሚቅሙ አሉ በብዛት ተፈቅዶ ሣይሆን ሠው በፍላጎቱ በሚያደርገው ከሀይማኖት ጋር አናያይዝ ወይም ደግሞ ሥንናገር እራሣችንን እንጅ ሠውን አንወክል

    • @sindumulie7630
      @sindumulie7630 5 лет назад +1

      @@እህተገብርኤልእህተገብርኤ ትክክል እህቴ

    • @እርጂኝእማምላክ
      @እርጂኝእማምላክ 5 лет назад

      @@እህተገብርኤልእህተገብርኤ እውነተሽን አህቴ

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 лет назад +1

      እምነት ውስጥ ዘላችሁ ፊጥ አትበሉ ቤት ይቁጠራችሁ

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 лет назад +2

      @@እህተገብርኤልእህተገብርኤ ስሚ እህት ጫት በእነሱ ይብሳል ፍየል በያቸው

  • @ፍቅርስጦታነው
    @ፍቅርስጦታነው 5 лет назад

    ዋውውውውው የኔ አንደኛ ድራማ ነው ይመቻችሁ 👍👍👍👍👍

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 6 месяцев назад

    አስተማሪ ❤

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 лет назад +15

    ኢትዮጲያ ውስጥ
    ያልሰከረ የለም
    ሳይጠጡም እየሰከሩ እያየናቸው ነው

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 5 лет назад +6

    በስመአም ቁማር በዚህ መጥፎ ሱስ
    የተያዛቹ መድሀኒአለም ያውጣቹ 👉ነቅ ምርጥ👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @yerukhamid469
    @yerukhamid469 5 лет назад +37

    አረ አምላኬ ሆይ ጠጪ እና ቁማርተኛ ባል አትስጠኝ

  • @michaelhiwotdesta476
    @michaelhiwotdesta476 5 лет назад

    እሄ ፊልም 100% እዉነት አለዉ ። ቁማር ከሌሎች አደዛዥ እፆች አይተናነስም !! የቁማር ትንሽ የለዉም። ቁማር ሁሌም በማንኪያ ሰጥቶ በአካፋ ይቀበላል!!
    እራሳችንን ኬትኛዉም ቁማር እንጠብቅ !!

  • @kaki.kaki.5551
    @kaki.kaki.5551 5 лет назад +41

    እንኳ.ደህና.መጣችሁ.ዛሬ.ሆድ.ብሶኝል.እስኪ.በላይክ.አጥናኑኝ

    • @chamlingkt8367
      @chamlingkt8367 5 лет назад +1

      አይዞሽ ቅዱስ ገብርኤል ያፅናናሽ መዝሙር ስብከት አዳምጪበት ይለቅሻል

    • @kaki.kaki.5551
      @kaki.kaki.5551 5 лет назад +1

      @@chamlingkt8367 እሽ.እህት.

    • @እማአልቀርምጠብቂኝ
      @እማአልቀርምጠብቂኝ 5 лет назад +2

      አይዞሽ ማሬ ድንግል ማሪያም ከጎንሽ ትሁን

    • @kaki.kaki.5551
      @kaki.kaki.5551 5 лет назад +1

      @@እማአልቀርምጠብቂኝ .እሽ.ማሬ.

    • @ethiomusic2711
      @ethiomusic2711 5 лет назад +1

      @@እማአልቀርምጠብቂኝ "ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አባ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ ሰብስክራይብ"

  • @ወርቅነሽወርቅነሽወር-ከ6ጸ

    እፍፍፍ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ከሱሰኛ ይጠብቀን ሰላማችሁ ይብዛ በጣም አስተማር ነው

  • @ethiopialove6105
    @ethiopialove6105 5 лет назад +4

    አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያን አስባት

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም

    ነቃዕ እናመሰግናለን።ይህን ቁማር የተባለ በሽታ የስንት ቤት አፈረሰ

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 5 лет назад +1

    ዊ ቁማርተኛና ጫት የሚቅም ሰው አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @ethio2280
    @ethio2280 5 лет назад +4

    ነቅዕ ውስጤ እድማያቺን አለቀ ስንቱን ድራማ ፊልም አይተን ጨረስን እኔስ የስው ሃገር እስከመች እግዚአብሔር አስበን

  • @akelelutarekegne4826
    @akelelutarekegne4826 5 лет назад +1

    Batame farawu tamarku
    Thank u nek

  • @alialmeqbali9252
    @alialmeqbali9252 5 лет назад +1

    Yihen dirama betam new mewede betam astemari new 👌weyi kumar betam metifo susi new😢😢😢

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 5 лет назад

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @hananh1196
    @hananh1196 5 лет назад +2

    Wow betam astemar yhona drama new beziwu ketlubete

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 лет назад +9

    ነገ, እኮ ቅዱሰ ባአለወልድ ነወ እምላከ እግዚአብሔር ከምንሰማው ከምናየው ክፋ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤🙏🙏

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 лет назад +1

    ከሱሰኛ ከቁማርተኛ ባል አላህ ይጠብቀን

  • @selam7775
    @selam7775 5 лет назад +2

    በጣም አስተማሪ ድራማ ለጓደኛ ለቁማር ተብሎ የስንቱ ቤት ፈረሰ!!!

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 5 лет назад +5

    እዉነት ነው በቁማር ተበልታ ያለቀች ሀገር ስሟ ብቻ የቀረ የመጪው ትዉልድ ተስፋ 😢 ዉስጣንማ ጨርሰዋታል አሲዘዉ አሲዘዉ እኛ ነበር የቀረነው ኢሄዉ አሁን እኛንም እርስ በራሳችን ያያይዙናል

    • @عموبيلال
      @عموبيلال 5 лет назад +2

      ልክብለሻል የሚገርመው ግን እኞ ሲቆምሩብን ቁመር መሆኑን አላማወቃችን ነው ሞኝ ህዝብ እርስበርስ እንባላላን ለነሱ ሰርግ እና ምላሻቸው ነው

  • @yohaneszeray8889
    @yohaneszeray8889 5 лет назад

    በጣም ጥሩ ነው እሚሰማ ካለ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ወይ ጉድ ቀለበት የሚያሽጥ

  • @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች

    እኔ እኮ እሚገርመኝ ድራማ አያለሁ ብዬ እገባና ኮመንት አንብቤ ጌዜው ያልቅብኛል ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 лет назад +1

    ዋዉ ነቅዕ ድራማ የምወደዉ ነዉ

  • @nathnaeldagne5733
    @nathnaeldagne5733 5 лет назад

    Wow, ልቦና ይስጠን

  • @fafinegnyehaikwa5933
    @fafinegnyehaikwa5933 5 лет назад +3

    በናታችሁ የሔን ፊልም የምታዩ ኩሉ አላህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ በሎኝ

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest30 5 лет назад +5

    መንግሥት እርምጃ መውሰድ አለበት በዚህ ጉዳይ ላይ ትውልድ ያበላሻል ቁማር

  • @ወርቃለምነኝየሱአደራ

    ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💓💓💖💖💗💗

  • @ሀዊነኝየአባቴናፋቅእናት

    ጥሩ ነውብርቱ

  • @ኑርኦፊሻሊትዩብ
    @ኑርኦፊሻሊትዩብ 5 лет назад

    በጠም ደስ ይላል በርቱ

  • @radaofir9619
    @radaofir9619 4 года назад

    ገና ዛሬ የህይወት ታሪኬን ፊልም ላይ አየሁት፣ ቁማር በቁም ቀባሪ ነው ወገኖቸ ለማንም አይበጅም😭

  • @ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ

    እንኳን ደህና መጣችሁ♥♥

  • @hinduyemane1018
    @hinduyemane1018 5 лет назад +1

    ዋው እንኩዋን ደና መጣችው፣ ትምህርት አዘል የሆነ ድራማቹ በጣም ናፍቆኝ ነበር።ልኮምኩማ ባይ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 5 лет назад +1

    እውነት ነው በቁማር ያልጠፋብን ምን አለ የፖለቲካ ቁማይ አይደል አገራችን እያናወጣት ያለዎ እግዚአብሔር ይታደገን እንጂ

  • @mohammedseid3954
    @mohammedseid3954 5 лет назад +2

    ዛሬስ የመጀመሪያ ኮሜንት ሰጭ ልሆን ነው ነቅዕ ፈጣሪ ይባርካችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @seadaseada3230
    @seadaseada3230 5 лет назад

    ነቅዕ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @tseganshi.beyenalomono3725
    @tseganshi.beyenalomono3725 5 лет назад +2

    ነቅዕ ስወደቹ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💙💙💙💙💙💙

  • @saytsayt164
    @saytsayt164 5 лет назад

    ወይኔ የወንድሜ ነገር ትዝ አለኝ 😢😢😢😢በዚይ ሰላምታ የለንም ተው ስለው እብይ አለኝ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 лет назад

    በስመአብ ቁማር እንዲህ ኩፉ ነገር ነው ለካ አቤት አላውቅም ነበር በእውነት በጣም ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን ነቄዎች ግን ያሳቀኝ የቀጮ ወሬ ምነው እንደ ኩላሊት ልብ ሁለት በሆነ አንዱ በል ስል አንዱ ተው ይል ነበር አለ ክክክ

  • @wanshetangda2267
    @wanshetangda2267 5 лет назад

    ዋው አሪፍና አስተማሪ ነው

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 года назад

    ኡፍፍ ቁማር እንደዚህ ነዉ ወይኔ የጋብቻ ቀለበቱን አዉልቆ ሰጠ
    አንድኛዉ ልብሱ ሳይቀር ሞት ይሻላል

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ጉድ ቁማር ማለት እንዲህ ነው በስላሴ ስም ያሳብዳል

  • @gb6742
    @gb6742 5 лет назад

    Nek’e the best show

  • @መሲነኝጎንደሬዋ
    @መሲነኝጎንደሬዋ 5 лет назад

    በርቱ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @መኖራዬየዘላለምአምላ-ፀ6ዐ

    ዋውውው ነቀብ እንኳን ደህና መጣችሁ ያመቱ ምርጥ ድራማ ነው

  • @mhammedyusuf7239
    @mhammedyusuf7239 5 лет назад +5

    እንደ ዛሬ ተመችታችሁኝ አታውቁም እመኑኝ😄😄😎😎👍👍✅

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    በእውነት በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +3

    ከቁማር ሴሰኛ ባል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የእጇን ሲጨርስ ቤት ንብረት ሚስቱን አስይዞ ከሚጫወት

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    Wow yegaremal🤔💚💛❤😥

  • @KH-yb5tx
    @KH-yb5tx 5 лет назад

    The sitcom week after week is precise and educational especially this one is teach those the new era gamblers the so called ODP Polticians(yeaddisu zemen kumaretegnoch )

  • @kedija619
    @kedija619 5 лет назад +5

    ዛሬ አልመሰጣችሁኝም ጥሎብኝ ካርታ እሚባል ነገር አልወድም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +1

    የዚህ ድራማ ባለቤት እከ ማለትም ንብረት ገላው እኔ ነኝ አላለም እንደ ቆይ ደራሲው ግን እዚህ ላይ የሌለ ሰው ስም ነው የተጻፈው ለማንኛውም እንከን ደህና መጣህ

  • @ፀጉሸፈታዊትኩሉ
    @ፀጉሸፈታዊትኩሉ 5 лет назад +2

    ነቅኦች

  • @ማርየማርየማርየማርየ

    እንኳን ደና መጣችው

  • @alhmdulilha1369
    @alhmdulilha1369 5 лет назад +9

    ሠላም አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ