Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Sofa. Tebareki zemenishi hwotish yebareki tebareki frama honi. Wanigeli. Amanochi. Tebareku bebizu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቅድስት ማርያምና መላእክት የእግዝኣብሄር ወገን ናቸው እና የወንጌል ኣማኞች ግን ኣየክብራቸውም እንድያውም ይጠሉዋቸዋል ብሎ ማሰብ ግን ኣይደብርም? እግዝኣብሄር እየወደዱ እንዴት ሆኖ ነው ይእግዝእብሄርን ወገን የምንጠላው?እባካችሁ እንደዛ የምታስቡ ሰዎች ቆም በሉን ኣስቡ።
ጌታ ይባርክሽ እህታችን ሶፊ!
የሃዋርያት ስራ:1:1-5 ቢነበብ። እግዛብሄር እንፍራ። ጌታን ኣናሳድደው። ወንጌል ለሚሰብክ ማሳደድ ክርስቶስን ማሳደድ ነው።
ልክ ነው ዶክተር ሻዎል ወንጌል አማኝ ያልተሳደደበት ጊዜ የለም በዚ ዘመን ጭምር እኔ አጎቴ ሲሞት ቀብር ቦታ አይቀበርም ብለው በራሱ ግቢ ነው የተቀበረው በጣም ያሳዝናል ግን ጌታ መልካም ነው ያሳደዱት ወንጌል ምድሪቱን አጥለቀለቀው ወንጌል እሳት ነው !!!አሁን 90 በመቶ ወንጌል አማኝ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን !!እኛ ወንጌል እንሰብካለን ጌታ ስራውን ይሰራር መከሩ የእርሱ ስለሆነ እኛ ሰራተኞች ነን !!ደግሞ እኛ የወንጌል ባላደራዎች ትግላችን ከሰው ጋር አይደለም የሰውም የእግዚያብሄር ጠላት ከሆነው ከዲያቢሎስ ጋር ነው ስለዚ ጦራችን መንፈሳዊነውና በጸሎት በቃል ሙላት በትህትና በእውነተኛ እይወት በእግዚያብሄር ፊት ልንተጋ ይገባል !!ሁላችንን የእግዚያብሄር ጸጋ ይሙላብን ይርዳን ተባረኩ
Gossip Gossip Gossip every time you join this is the only thing you are good at, please don’t waste people’s time
ሶፊዬ የኔ እህት ሁሉን የሚከታተሉሽ እኮ ስለምትታዪ ነው !ስለሚሰስቱሽ ነው !ሰው ደግሞ ብርቱ አይደለም ሊደክም ይችላል ከዛ እንጻር ነው ሶፊዬ !ደግሞ ያላደጉ ልጆችም እንዳሉ አትርሺ ክፉ የሚናገሩሽ ! ግን ካንቺ ፍጹምነትን ስለሚጠብቁ ነው
Iyesuse tolo nha🙏🙏🙏
የቲክቶኩን ኦርቶዶክስን የምነቅፍበት ብዙ ነገሮች ቢኖሩም ወንጌላውያንን ከግብረ-ሶዶም ጋር ለማያያዝ የሚረጩት አጋንንታዊ አጀንዳ እጅግ ያስቆጣኛል።
ትራምፕዬ ቤተክርስቲያን የገባውን የlgbt ፈረስ ያፈራርሳል አሜሪካ ያሉ ፔንጤዎች ክባብዲያ ስፒከር ይዘው በሰደም ፖርቲ እየተገኙ ወንጌልን እየሰበኩ ነው አንድም ኦርቶዶክስ አማኝ አንደፔንጤ ህዝብ በበዛበት ዘፈን በበዛበት ዝሙትና ድራግ በበዛበት ወጥቶ በማይክራፎን ወንጌል ሲሰብክ አልታየም ሊደበደቡ ሊታሰሩ ይችላል ወንጌል በአሜሪካ፣በካናዳ፣እንግሊዝ እየተሰበከ ብዙ ሰው ወደ ክርስቶስ እየመጣ ከወንድ ለወንድ ሴት ለሴት ጋብቻ እየሰበሩ እውቀት እየሰጡ በጌታ በኢየሱስ ስም እየገጰሱ ነው ተዋህዶ ሰነፏ ትዋሻለች ወይ በጎዳና የጠፉ ሰዎችን ወንጌል አትሰብክ በሌለ ውሸት ወንጌላዊን ትፈርጃለች
ፕሮቴስታንቱ እንዳለ ግብረ ሰዶም እኮ ነው ትራምፕ ህጋዊ ሆኖ እየተጋቡ እኮ ነው ምን የዞረባት ናት
You right
Sofiya seytan banchi lay bedenb eysera newu