የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጢሞቴዎስ | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 46

  • @techanachewkifle-gq7qh
    @techanachewkifle-gq7qh 6 месяцев назад +2

    ግሩም ትምህረት መሆኑን ሳልመሰክር ማለፍ አልቻለም ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክዎት ለእኛም ህይወት ይሁንልን አሜን !!!

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 Год назад +1

    ቢደጋገም የማይጠገብ የእግዚኣብሄር ቃል ተባረክ ፓስተርዩ🌿🙏🏽🌿

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 2 года назад +5

    ዋው ፓስተር ትምህርትኮ አይጠገብም ሙሉ ቀን ስታስተምረኝ ብትው አትሰለችም ጸጋን በውስጥህ አስቀምጦ እያስተማረንና እየመከረን የሚያሳድገን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ክብር ለሱ ይሁን።አሁንም ጸጋን ይጨምርልህ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሄር ባንተ በኩል ወደ ሂወቴ መጥቶ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ክብር ይሁንለት።

  • @nw030603
    @nw030603 2 года назад +4

    GOD BLESS YOU

  • @maregndegene1842
    @maregndegene1842 2 года назад +1

    ብርርርርርርርርርክ በል

  • @DanielGoitom-cn4sm
    @DanielGoitom-cn4sm 7 месяцев назад +1

    Betam

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 2 года назад +3

    Tebarek PASTERye Geta abzto ybarkih 💝🇪🇷🇳🇴

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 2 года назад +3

    Live መከታተል ባልችልም download እያረኩ ሁሉንም ትምህርት እየተከታተልኩኝ ነው! እውቀት ብቻ ሳይሆን ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት እያስተማርከን ስለሆነ ጸጋው ይብዛልህ

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 года назад +2

    ክብር ለመዳኒአለም

  • @anchineshendayelalu230
    @anchineshendayelalu230 3 месяца назад

    God bless you

  • @kiroshabte4185
    @kiroshabte4185 2 года назад +3

    Bless you brother. I watch you every day. I enjoy your teaching.

  • @DanielGoitom-cn4sm
    @DanielGoitom-cn4sm 7 месяцев назад

    Des..ylal..tebarek

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 2 года назад

    በስመአብ ፖስተር ዘመንህ ይባረክ አትጠገብም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ብዙ መከርከን አስተማርከን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትህርቶችህን ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው ተባረክ ወንድምአለም

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 2 года назад +1

    አሜንንን

  • @zerihuntekletsiyon938
    @zerihuntekletsiyon938 2 года назад +1

    AMEN MEGAB ASFAWE ZEMENHI & ZERHI LEZELALEM TEBAREKU

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 2 года назад +1

    Amen

  • @nigistyegeta279
    @nigistyegeta279 2 года назад +1

    Amen! Amen!

  • @yomasmaloro1900
    @yomasmaloro1900 2 года назад

    ዘመንክ ህውትህ ይበረክ ብሩክ ነህ በብዙ ተበርኬሃለሁ ትምህርትህን አርፍጄ ብሆንም እያተከተተልኩ ነው

  • @dinkudemissie9568
    @dinkudemissie9568 Год назад

    በጣም ጥሩ

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው የቃሉ ባለ ቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @fisonrahwa4221
    @fisonrahwa4221 2 года назад

    ጌታ እየሱስ በእጥፍ ከዚህ በላይ በመገለጥ ይግለጥክ ሀሎሉያ የጌታችን የእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን።

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ 2 года назад

    አሜንአሜን

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 2 года назад

    አሜን!

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Год назад

    pastor let God Bless you

  • @kedijadelil3499
    @kedijadelil3499 2 года назад

    ዋው! ድንቅ ድንቅ ትምህርት ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ዘመን አገልግሎትክን ይባርክ!! ገና አውን ነው ትምህርቶችህ ያገኝውት ምን እንደምልክ ቃላት አጣው ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ በቃ ተማሪክ ነገ!!

    • @kedijadelil3499
      @kedijadelil3499 2 года назад

      ተማሪክ ነኝ ማለቴ ነው መጨረሻላይ ፊደሉ ተቀይሮብኝ መሄዱን አላወኩም ተባረክ ተባረክ ተባረክ!!!

  • @geedgeetu5603
    @geedgeetu5603 8 месяцев назад

  • @petergabure8385
    @petergabure8385 2 года назад

    God bless you pastor Amen

  • @ukarasnaka9818
    @ukarasnaka9818 2 месяца назад

    ❤❤ዋዎ ምንኛ ድንቅ ትምህርት ነው?❤❤ በዚህ ክፍል ላይ የነበረኝ ጥያቄ ተመልሶልኛል።

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад

    Thank you pastor .

  • @yetnayetgizaw3722
    @yetnayetgizaw3722 2 года назад

    Geta Eyesus yibarkih yeante yehonwn hulu kekfuw yitebik. Betam tewedaj yegeta sew neh paster.

  • @teodorjemes
    @teodorjemes Год назад

    አምላክ ይባርክ የትውልድ አባት

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 10 месяцев назад

    Bannaye help help help …

  • @abenezerbereketalemu2511
    @abenezerbereketalemu2511 2 года назад

    👌👌👌👌👌

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 года назад

    ፕሮቴስታንት ግን ስእል ትጠቀማላቹ እንዴ፥ የቅዱሳን ሃዋርያት ስእል ስላየሁ ነኝ፡ ስእል ስትነቅፉም ብዙ ግዜ እሰማለሁና እንዴት ነው ነገሩ ብታብራራልኝ።

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 2 года назад

    ሰላም ፓስተሪዬ please የርሶ ስልክ ቁጥር ማገኘት እችላለሁን?
    በውስጥ መስመር ጥያቄ ልጠይቆት ፈልገ ነው።

  • @genet1009
    @genet1009 2 года назад

    Betikikikil

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl Месяц назад

    ‼️ሴትን ፈርቶ እግዚአብሔር ማገልገል ይቻላል ‼️‼️‼️ የእግዚአብሔር ቃል ከፍርሀት፣ለምን አይሆንም ፣ ሴት ፖስተር ነብይ ማለት እኮ ሀጥያት ነው ‼️‼️ እግዚአብሔር ቃሉን በግልፀ ነው የፃፈው ‼️‼️ ወይም አለመናገሩ ይሻላል ፣ እኮ፣ 1 ቲሞቲዋሰ 2፣10,12 እርሶ ባያሰተምሩት ይሻላል ነበር። ኢሳይያስ 3፣12 ወጣቶች ሕዝቤን ያስጨንቃሉ፤ ሴቶችም ይገዟቸዋል። ሕዝቤ ሆይ፤ መሪዎችህ አሳስተውሃል፤
    ከመንገድህም መልሰውሃል።" የዛሬ ሰው በፍርሀት ፣ እየሱስ ጌታ ቢል ትገደላለክ ፣ሳይሆን ሰሜ ፣ታጣለክ ሲባል፣ ሁሉን በማመን ይደናል ይላል 🥲🥲🥲🥲🥲

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 2 года назад +1

    amen

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl Месяц назад

    ‼️ሴትን ፈርቶ እግዚአብሔር ማገልገል ይቻላል ‼️‼️‼️ የእግዚአብሔር ቃል ከፍርሀት፣ለምን አይሆንም ፣ ሴት ፖስተር ነብይ ማለት እኮ ሀጥያት ነው ‼️‼️ እግዚአብሔር ቃሉን በግልፀ ነው የፃፈው ‼️‼️ ወይም አለመናገሩ ይሻላል ፣ እኮ፣ 1 ቲሞቲዋሰ 2፣10,12 እርሶ ባያሰተምሩት ይሻላል ነበር። ኢሳይያስ 3፣12 ወጣቶች ሕዝቤን ያስጨንቃሉ፤ ሴቶችም ይገዟቸዋል። ሕዝቤ ሆይ፤ መሪዎችህ አሳስተውሃል፤
    ከመንገድህም መልሰውሃል።" የዛሬ ሰው በፍርሀት ፣ እየሱስ ጌታ ቢል ትገደላለክ ፣ሳይሆን ሰሜ ፣ታጣለክ ሲባል፣ ሁሉን በማመን ይደናል ይላል 🥲🥲🥲🥲🥲 በተረፈ ለሌላው አገልግሎት ተባረኩ

  • @edenzewdu8045
    @edenzewdu8045 2 года назад +1

    Amen

  • @almazconnie534
    @almazconnie534 2 года назад

    Amen amen