የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ጳውሎስ ለተሰሎንቄ ሰዎች የጻፈው ይህ ደብዳቤ በሁለተኛው የወንጌል ጉዞው ወቅት ነበር፡፡ እንደ 1ኛ ተሰሎንቄ 3፡1-2 አገላለጽ፣ ጳውሎስ በአቴና በነበረበት ወቅት ጢሞቴዎስ ወደ ተሰሎንቄ በመመለስ በዚያ ያሉ አማኞችን እንዲያበረታታ ልኮት ነበር፡፡ ይህም በ49 - 52 ዓ.ም. አካባቢ ማለትም ጳውሎስና ባልደረቦቹ ተሰሎንቄን ለቅቀው ከወጡ በኋላ ነበር፡፡ ምናልባትም በ50 ወይም በ51 ዓ.ም. አካባቢ ጢሞቴዎስ ሲመለስ ጳውሎስ በቆሮንቶስ ሳይሆን አይቀርም፡፡
በዚያን ጊዜም ጢሞቴዎስ በተሰሎንቄ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተከስተው የነበሩ ብርቱ የግንዛቤ መዛነፎችንና የተፈጠሩ ተግባራዊ ችግሮችን ለጳውሎስ በግልጽ ነገረው፡፡ ጢሞቴዎስም እርሱ ጋ ከደረሰ በኋላ ወዲውኑ ለእነዚህ ጉዳዮች ምላሽ ለመስጠት ሲል ጳውሎስ ከቆሮንቶስ 1ኛ ተሰሎንቄን የጻፈላቸው ይመስላል፡፡ 2ኛ ተሰሎንቄ ግን ከጥቂት ወራት በኋላ፣ ግን ከዚያው ከቆሮንቶስ ተጻፈ፡፡
ጳውሎስ ለተሰሎንቄ ሰዎች የጻፋቸው መልእክቶች ከሁለተኛው ሚሲዮናዊ ጉዞው ሰፊ አውድ ጋር እንዴት እንደሚጣጣም ከተመለከትን፣ አሁን ደግሞ በተሰሎንቄ ቤተክርስቲያን የተፈጠሩ ችግሮችን ለየት አድርገን መመልከት ይገባናል፡፡
በውስጤ ያለውን ፀጋ መለየትና እርግጠኛ ሆኜ መሰማራት አልቻልኩም። የሰጠኝን እየሰጠሁ ስላይደለሁ ውስጤ ሁሌ ይረበሻል እባካችሁ ፀልዩልኝ🙏
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
Amennnnnn amennnnn
ሰላም ሰላም የሰላም አምላክ ትልቁ እግዚአብሔር ሰላሙን ጸጋውን ያብዛሎት ፓስተር አስፋው መልካም አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን ስለቁዱሱም ቃሉም።አሜንንን አሜንንን
Please pastor pray 🙏 for Eritrea 🇪🇷 more I am so happy God bless you love you
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን
WOW WOW WOW TO DAY VERY IMPORTANT ADVICE HOW THE WE US PREACH JESUS I GAT
ጸጋውን ያብዛልሕ
Amen amen
አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ፖር ተባረክ።
God bless you pastor!
ታበርክ ፓስታር
ፓስተር አስፋው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። ልብን የሚያሳርፍ ፣ እውነተኛ የእግዚአብሔርን ቃል ስለምታስተምረን ዘመንህ ሙሉ ይባረክ።
7
ይስተካከል
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን ጨከን ያለ የህይወት ት/ት ስለምታስተምረን።ጌታ አገልግሎትህን፣ቤትህንና ቤተሰብህን እንዲሁም ጤናችሁንና በረከታችሁን ይባርክ።
ሰለም ለአንተ ይሁን ፖስተር
pastor let God Bless you
ተባረክ
God bless you dear pastor Asfaw 🥰🙏
አሜን ተባርክ ፓስተርየ
Tebrk paste yesmal
God bless you and family and ministry
God bless you pastor
Amennnn.tebareki.f/r
Thank you pastor for your prayers it's so painful to loss faithful wife.
Amennn tebareku 🙏
Tebarklen pastrya
Tebarek PASTER le telid yemihon iwqet new yeseteh. Geta Grum new anten be indezih yeseten. 🙏🏽🇪🇷🇳🇴
Thank you Pastor my God bless you I have a prayer request it's been 10 years I need guard maraca turning into my children
7
I need salivation study
Zemne yetbrk yhn bat bizu temralo
ሻሎም ፖስትርዬ✋🏽
በልዑል እ/ር ሥም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
በዩጋንዳ የሚገኝ አንድ ተማሚ ስለተባለው ግለሰብ የተዛባ መረጃ እንዳታሰራጬ አሳስባለው ።
የቀጥታ ስልክህን አሳውቀኝ።
ለበጎነታችሁ ተባረኩ ።
leasfaw@gmail.com የምታውቁትን መረጃ ላኩልን
7