Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዝሐብሄር የሚያሸተው በአዛ ኢየሱስ ነው እኛም በኢየሱስ የተነሳ እግዝሐብሄር የምንሸተት ነን ክብር ለመረጠን ከዚህ ድንዛዜ ያስመለጠን ጌታ ይክበር ወንድሜ በጣጣጣም ለማመን የሚከብድ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ነገር ነው ገልጠክ ያሳየከን ተባረክ ዘመንክ በኢየሱስ የለመለመ ይሁን
ዘበነ እኮ ተረቱ ከየት ፈልፍሎ እንደሚያመጣው ገረመኝ አሁንስ በጊዜው አመለጥን ወደ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ነብሴ እድለኛ ነሽ አላችሁ የአባቴ ብሩካን ኢየሱስ ለዘላለም ከናንተጋር ይሁን ተባረኩልኝ
እየሱስ አባቴ ደረስክልን ከድንዛዜም ታደገከን!!
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ተባረክ ወንድማችን እዉነት ኢየሱስ ነዉ።
ጌታም በብዙ ፀጋ ይባርክህ
ዘበነ ጌታ ይማር እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ አማላጅ ነው
አባ ጳውሎስ ዘመንኸ ዬባረክ ትውድን እያዳኔክ ነው።
ጌታ ይባርክህ ከክፉም ሁሉ ይጠብቅህ።
ወድሜ ተባረክ የማናቀውን ነገሮች ስላስተማርከን ፀጋ ይብዛልክ ዘቤ ንሰሀ ግባ የመዳቀን አሁነው
አደራ ዘቤ በተቅማጥ ልሙት ብለህ እንዳትፀልይ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
አባታችን ተባረክ
God bless you and your family 🙏❤️
የአውሬው መንፈስ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን
ወንድማችን የእግዚአብሔር ባርያ ዘመንህ ይባረክ እዉነትን ስለምትገልፁ 🙏😍❤😇
ወንድማችን ጳውሉስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤
ወንድም ጻዉሎስ በርታ ጌታ ይባርክህይህን የቡቱቱ ትምህርት እና የክርስቶስን ማዳን የሚሸፊን የአጋንንት ዉሸት ማጋለጥህን ቀጥልበትየዘበነ ንግግር እንኳን መንግስቴ ሠማይ ማስገባት ይቅርና ለመስማት የሚቀፊና እንዴ ወንጌል ቃል ለመስማት የማይመጥን ነዉ። ስለተቅማጥ። በአንድ እግር ቆሞ መጸለይ በጦር ሰዉነትን መዉጋት ይህ ንግግር ለሞራል እንኳን የማይመጥን አሳፋር ንግግር ነዉተረት ተረት የመንደር ወረና የልጆች ጨዋታ ነዉለመሆኑ ሰዉ እዉርነቱ ሳይፈወስ የክርስቶስን እዉነት መናገር አይችልም። የሚናነረዉ ተረት ተረትና አጸያፊ ትርክት ብቻ ነዉ
ስወድህ በየሱሴም ተባረክ ወንድሜሜ
Tebarek wendmachn Begeta des ybelh berta Geta kante new.
ከክፉ ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ😍😘😘❤
“በዚያም ቀን እግዚአብሔር ፈጣኑን እባብ ሌዋታንን ጠማማውንም እባብ ሌዋታንን በጠንካራ በታላቅም በብርቱም ሰይፍ ይቀጣል፥ በባሕርም ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድላል።” - ኢሳይያስ 27፥1 be zebene lay huno miseraw zendo be yesus sim yetewega yehun.
ጆሮ ያለው ይስማ
ወደማች እንኳንእየሱስ ክርስቶስ አገኝህ እግዚአብሔር አብዝቶ የባርክህ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን የእግዚአብሔር ቃል ይደግፍሃል የኔ ወንድም በርታ“በዚያም ቀን እግዚአብሔር ፈጣኑን እባብ ሌዋታንን ጠማማውንም እባብ ሌዋታንን በጠንካራ በታላቅም በብርቱም ሰይፍ ይቀጣል፥ በባሕርም ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድላል።” - ኢሳይያስ 27፥1
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
ከመግቢያዉ መዝሙር ጀምሮ እስከ መጨረሻዉ ድረስ እዉነቱን ስለሆነ የተናገሩት እናመሰግናለን ተባረክ ወንድማችን።🙏🏽💕
እረ ኡኡኡ! ወገኖቼ ምን አይነት ክርስትና ነው እስከ ዶክትሬት የተማረው ይሔ አጋንንታዊ ትምህርት ስለሆነ እግዚአብሔር ለንስሀ ይጥራው አባክህን ዘበነ አንተ ስተህ የዋሁን የኢትዮጵያን ህዝብ ይዘህ ወደ ሲኦል አትንዳቸው ቸሩ መድሐኒአለም ምህረት ያርግላቸው አሜን:
ወይ ጌታ ስንት ጀግኖች አሉት!
God bless you! Wendem Paulos
tsega yibzalh
This is great news for all!
አግዚኣብሀር ከናንተ ጋር ዪሁን ተባርኩ
እግዚአብሔር ይባርክህ! ዳርቻህ ይስፋ!
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም
በእዉነት እግዝኣብሔር ቀብቶዋል
የጌታ ፀጋ ይብዛልዎ፣ ሰማያዊ እውቀት የለቀቅልዎ!!!!
Amen Tebareki 🙏🙏🙏🔥❤️
አሜን ይጨፈለቃል“በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።” - መዝሙር 91፥13
ኢየሱስ ክርስቶስን በጠራራ ፀሐይ ክደው ማርያምን ሲያወድሱ ውለው ሲያወድሱ የሚያድሩ ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ግልጽ ፀብ ላይ ናቸው ። ኢየሱስ ክርስቶስን የሚሰብኩትን መናፍቅ ብለው የሚፈርጁ የሞሉባት ቤተ እምነት፣ ማርያምን የሚሰብኩትን ደግሞ የጥንታዊቱ ኦርቶዶክስ ልጅ ብለው የሚያሞጋግሱ ሰዎች የሞሉባት ቤተ እምነት መቶ በመቶ የእግዚአብሔር አይደለችም ። የእግዚአብሔር ካልሆነች ደግሞ የሰይጣን ነች ። በምድር ኦርቶዶክስ ተባብለው እየተሞጋገሱ፣ ነጠላ አጣፍተው እያደገደጉ ለዘላለም ገሀነም መግባት ከፍተኛ ስሕተት ነው ። በክርስቶስ አምኖ የዘላለም ሕይወት ማግኘት ሌላ አማራጭ የሌለው ብልሀት ነው ። “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
በምድር ላይ አጋንትን ያንጫጫ ከሰዉ ፍጥረት ማንም የለም፡፡አጋንትን ያንጫጫዉ ጌታ ኢየሱስ ብቻና ብቸ ነዉ፡፡
Halleluia Amen yes Juses Christ is Lord of lords, tebark
“በመንፈሱ ሰማያት ውበትን አገኙ፥ እጁም በራሪይቱን እባብ ወጋች።” - ኢዮብ 26፥13
may the almighty God be with all of you...........God bless you!
ተከናወን ወንድሜ ጌታ ይቅደምልህ አሜን!!!!!!!!!!♥
በአቶ ዘበነ ውስጥ ያለው ተሳዳቢው የአውሬው መንፈስ ስለሆነ እግዚአብሔር ይገስፅህ
መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው
ዘበነ ዉስጥ የሚሰራው የስድብ መንፈስ በእየሱስ ስ ም ይወጋ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ድንቅ ኣምላክ ነው
Thank you so much, God bless you, all those junks will removed from Orthodox churches and the true revival starts there.
God bless you more 🙏
God bless you ❤️ 🙏 🙌
God bless u.
እውነት ነው ጳውሎስም እንዲሁ ነበር በዚህ መንገድ ላይ እያለ ለእ/ር የቀና እየመሰለ ባመኑት ላይ ጅራፉን ሲያነሳ የኖረው ።እንዲሁ ነው የዘበነ ህይወት እንደ ፈርሳዊ እረጅሙን ልብስ በረጅም መስቀል ይዞ ለእ/ር የቀና መስሎት የስድብ አፍ ተሰጥቶት ቃሉን ሊሰብክ ሲገባው ምህረት የተደረገለት ሰው ቢሆን የፍቅርም የርህራሄን የይቅርታም አይን ልብም የለውም አስተያየቱ ሁሉ የጥላቻ ነው ይሄ ደግሞ ከክፉ ነው ከክርስቶስ ህይወት የተካፈለ አይደለም ለምን ቢባል ስድቡ እራሱ እንደ ግጥም ነው ቃሉ ከህይወቱ ስላልገጠመና ስላልተዋሀደ የስድብ ግጥም ገጥሞ ቁጭ ብሎ ይዘልፋል ወይስ ማርያም ናት ስድብ የምታስተምር ??? እሱዋ እንኩዋን በምድር ስትኖር ክፉ ቃል ከአፉዋ ወጥቶ አያውቅም መድሀኒቴ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ ብላ ጌታ የነገራትን ትንቢት በልቡዋ ጠብቃ አምና ያነነች ብፅእት ሆና ትጉህ እናት ነበረች !! ከሰው ጋር ልትሆን የምትችለው ሁሉን ቻይ ብትሆን ነበር ወይም መንፈስ ብትሆን ነበር ግን አይደለችም።!! ከተባለው ከተፃፈው ውጭ ሲሉን ሲያነቡልን ሲያስፈራሩን ትቀፅፋለህ ሲሉን ለዘመናት ተታለን በተረታቸው ጌታ ደረሰልን በእውነት መንገድ ላይ የእውነት አራመደን ብቻ ጌታ ሆይ እንደደረስክልን ድረስላቸው ጳውሎስን በማርክበት ምህረት ማረው ይህን ሰው ለአንተ የተገባውን ክብር የቆነጣጠሩና የቆራረሱ ሁሉ ምህረት ይብዛላቸው ክብርም ስግደትም የቱም ምንም ነገር ለእ/ር ብቻ አምላኬ ሆይ በመጨረሻም ዶክተር የማይደርስበትን ሊያስተካክለው የማይችለውን የሰው ልብ አንተ ብቻ ነህና የምትደርሰው ድንጋዩን ልብ አውጥተህ የስጋ ልብ እንድትሰጣቸው እንለምንሀለን ፦ወንድም ዘነበ ምህረት ከምታስበው በላይ ይብዛልህ !!። ለምን ብትል ሰው በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በቀር እየሱስ ጌታ ነው ሊል እንደማይችል እናውቃከን ለዛም ነው ጌትነቱን የማትሰብከው ለምን አትችልማ ልትል አትችልም በዚህ መንፈስህ አየህ እነመርቆርዮስ እነተክለሀይማኖትን መጥራትም መጥላትም አያስፈልግም ለምን ነገራችን ሁሉ በክርስቶስ ስለተጠናቀቀ።! አንተ ግን ለአንድ ደቂቃ የክርስቶስን ስም መጥራት አትችልም ለምን ስሙ እሳት ስለሆነ !። እኛ ግን ባንጠራቸውም አንቃጠልም !። አብዝቶ ይማርህ ስለሱ ማውታት ይሁንልህ ወንጌል ስለ ልጁ ነው ወንጌልን ማውራት ይሁንልህ ተረት ተረት አውርተህ አትሙት !።
ወንድሜ ጳውሎስ ብሩክ ነህ። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን!!!!!!!♥
ያመለጠ እኔ ነኘ ያመለጠ፤ ተባረኩ
መላእክት ከእግዚአብሔር ወደ ሰው ይላካሉ እጅ ከሰው ወደ እግዚአብሔን መልስ ይዘው አይመለሱም !!
Tikikil . Orthodox wusit be meliakit sim yemimeleku aganinitoch alu . Leza new ke meliakit gar tetabikew yekerut
አሜንንንንን
ወታደር ለአመነበት ነገር መጋደሉ ግድ ነው በጸሎት ብላችሁ አትዋሹ፤እግዚአብሔር የሚጸልዩ ሰዎችን በፀጋ ይሞላል፤ ያበረታል እንጂ እግር ቆርጦ አያውቅም ፡፡ ዘበነ በራስህ ላይ እባብ የጠመጠምክ የገሀሃነም እሳት ማገዶ ነህ ዘፀአ.20፡1-10 ፤እብ. 10፡29-30 አንብብ
እግዚአብሔር ይባርኮት እውነትን እየገለጡ ስለሆነ
God blessed
በኢትዮጵያ ያለው ኦርቶዶክስ ከሌላው ዓለም ኦርቶዶክስ የተለየ ነው፡፡ ያደግንባት ቤተክርስቲያን እንዴዚህ በመንፈሳዊ አመንዝራነትና ውድቀት ውስጥ መገኘቷ እጅግ በጣም ያሳዝናል፡፡ ዘበነ በስድቡ በራሱ ላይ የእሳት ፍም እየከመረ ነው፡፡ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ያስተማረውን እስኪ እንመልከት ፡፡1.በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንድኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና፡፡ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንድፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አላከውና፡፡በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል (ዮሓ.3፡16- 18)፡፡2. ዮሓ.10፡7፡- ኢየሱስ ም ደግሞ አላቸው ፡ እውነት አውነት እላችኋለሁ እኔ የበጎች በር ነኝ ፡፡3.. ዮሓ.14፡6፡- ኢየሱስ ም፡ እኔ መንገድና እውነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፡፡4. ዮሐ.14፡12-14፡ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፡ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና አብም ስለወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ ፡፡ ማናቸውም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ፡፡
Wendma pawlos Geta Eysus yebarke
እነዛ እባቡ አምላካቸው ለሆኑ, ሀይላቸዉም እርሱ ለሆነ በከዘራ መልክ ይዘዉት (አቅፍዉት )ለሚውሉ ዎዬላቸው ለኛ ግን ሀይላችን ክርስቶስ ብቻ ነው
Amen Amen Amen 🙏❤️
tebarek geta eyesus yebarekh kidusan help this ministers he really preach the gospel of God blessed
ተበረክ ወንድሜ
Be blessed brother go ahead, Jesus is the winner, He is the only truth
ሚዕረጋፀሎትኢየሱስነው!!!
Enamesegenalen
Ameleko.new
Eyesus yadenal !Tebark
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው በሩ ሳይዘጋ ወደ ኢየሱስ በቶሎ ኑ አምልጡ እባካችሁ ቃሉን አታጣሙት እውነት አርነት የወጣችኃል።
የጳውሎስ ክርክር እውነት ነው ምክንያቱም በአሜሪካ የሚኖር አንድ ጓደኛዬ አባቱ ሲሞት በሄሊኮፕተር ከምስራቅ ኢትዮጵያ ጠርዝ ወደ ደብረሊባኖስ እንደተወሰደ ነግሮኛል። ምንም እንኳን በአሁኑ ጊዜ ስሙን መጥቀስ ባይፈለግም አባቱ የድሃ ገበሬዎችን መሬት ከዘረፉ በጣም ኃይለኛ ፊውዳሎች አንዱ ነበር። ለምን ወደ ደብረሊባኖስ እንደቀበሩ ግልጽ ሆነልኝ። ለካ ጉድ እና ጅራት ከ ወደ ኋላ ናቸው።
Yesus ybarka Pawlos hawey 💙👑👑
ክፈቱ እግዚአብሔር የራሱ ስራ ነው እሱ ያከናውናል
አቦኦ አተእ አንተእ እግዛቤርእ ዘመንእንእ ኡሉ ይባርክልእ
በትክክበኢየሱስስምይዋረድ!!!
ምእራገ ፀሎት ኢየሱስ ነዉ።
Jesus saves
God bless you dear
zebene wishet sibket akum
በኢየሱስ ስም የስዶድብ መንፈስ ከዲያብሎስ ስለሆነ የተወጋ ይሁን።
ዘበነ የመርገም ኣንደበት ኣለበት በየሱስ ሰም በሱ የሚሰራውን መንፈስ ገለበጥኩት ከህዝባቺን ላይ ይነሳ
አሚን
Tebarku
መንፈስ፡ ቅዱስን፡ የደፈረ፥ ኃይሉንም፡ የካደው፡ ዘበነ፡ ንስሃ፡ ካልገባ፡ ከቅዱስ፡ ጳውሎስ፡ የከፋ፡ ይቀጣል።
Bless you brother, the true will set you free
ምዕራገ ፀሎት በእግ/ር ነው፡፡
betorinetu bizat new yekoretut tekilehayimanot
የገረመን ነገር የተክለሀይማኖት ፍቅር እንዲህ ከሚያንገበግብህ ይልቅ የክርስተቦስ ፍቅር ቢነድብህ ምንኛ ዓለምን በወንጌል ባዳረስህ ዘበነ??
በርታ ወንድም ይሄንን የሲኦል መልእክተኛ ቅስሙ መሰበር አለበት ውስጡ ያለው ዘንዶ መመታት አለበት
ተቅማትህን እንደሰማእትነት እቆጥርልሀለሁ አለው ጉድ እኮ ነው እረ በእየሱስ ስም ይህ ህዝብ እንዳያስተውል ምን አይነት አዚም ተደረገበት
yeteklehayimanot egir yetekoretew be torinet bizat nw
የየሱስ ብሩካን ደስ ይበላቹ እንደገና በየሱስ ደስ ይበላቹ
be Toronto bizarre new yetkoretit tekilehayimanot
Ellllllllllllllllll🙌🙌🙌🙌👑👑👑🌹🌹🌹🌹🐑💡💡💡💡👏👏👏👏
በእውነት እነሱ ጥይት በማይመታው የተደላደለ እነ የተደላቀቀ አውቶሞቢል እየሄዱ ኑሮ እየኖሩ ገዳማውያን ይህን በመሠለ ጎስቋላ ኑሮ ኖረው በስጋም በነፍስም ተጎድተው ይሞታሉ።
ዘበነ የአርዮስ ትምህርት የለበሰ የክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት የጥልቁ አባል ካልሆነ በስተቀር በዚህ ልክ አሳዳጅ መሆኑ ጀርባው ሊጠና ይገባል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Demo yehonee face alew siyawera...yehonee teret yeminesil.....why do they like snakes and pythons in their statements?????????
ያሳፍራል ወይ ዘነበ ውሸታም
እግዚአብሔር ይባርክ። ዘበነኮ የ 666 አባል መሆኑ በአገር ሁሉ የታወቀ ነው። በዘበነ ላይ ያለዉ እባብ በኢየሱስ ስም ወግተናዋል። ኢየሱስ ጌታ ነዉ ሲባል ዘበነ ዉስጥ ያለዉ እባብ ይደነግጣል።
🙏
መዝሙር፤ ውዳሴ፤ ስግትና ጸሎት አምልኮ እንጂ ምን ሊሆን ይችላል
ኢዬሱስ ጌታ ነው
YEHE HULU ZACHANA SEDEB EKO LEMEN YE TEKLYE TEKMAT ENDE KRSTOS DEM YADENAL YEMILEW YE AGANENT TEMERT TEGALETEBEN BLEW NEW
እግዝሐብሄር የሚያሸተው በአዛ ኢየሱስ ነው እኛም በኢየሱስ የተነሳ እግዝሐብሄር የምንሸተት ነን ክብር ለመረጠን ከዚህ ድንዛዜ ያስመለጠን ጌታ ይክበር ወንድሜ በጣጣጣም ለማመን የሚከብድ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ነገር ነው ገልጠክ ያሳየከን ተባረክ ዘመንክ በኢየሱስ የለመለመ ይሁን
ዘበነ እኮ ተረቱ ከየት ፈልፍሎ እንደሚያመጣው ገረመኝ አሁንስ
በጊዜው አመለጥን ወደ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ነብሴ እድለኛ ነሽ
አላችሁ የአባቴ ብሩካን ኢየሱስ ለዘላለም ከናንተጋር ይሁን ተባረኩልኝ
እየሱስ አባቴ ደረስክልን ከድንዛዜም ታደገከን!!
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ተባረክ ወንድማችን እዉነት ኢየሱስ ነዉ።
ጌታም በብዙ ፀጋ ይባርክህ
ዘበነ ጌታ ይማር እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ አማላጅ ነው
አባ ጳውሎስ ዘመንኸ ዬባረክ ትውድን እያዳኔክ ነው።
ጌታ ይባርክህ ከክፉም ሁሉ ይጠብቅህ።
ወድሜ ተባረክ የማናቀውን ነገሮች ስላስተማርከን ፀጋ ይብዛልክ ዘቤ ንሰሀ ግባ የመዳቀን አሁነው
አደራ ዘቤ በተቅማጥ ልሙት ብለህ እንዳትፀልይ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
አባታችን ተባረክ
God bless you and your family 🙏❤️
የአውሬው መንፈስ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን
ወንድማችን የእግዚአብሔር ባርያ ዘመንህ ይባረክ እዉነትን ስለምትገልፁ 🙏😍❤😇
ወንድማችን ጳውሉስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤
ወንድም ጻዉሎስ በርታ ጌታ ይባርክህ
ይህን የቡቱቱ ትምህርት እና የክርስቶስን ማዳን የሚሸፊን የአጋንንት ዉሸት ማጋለጥህን ቀጥልበት
የዘበነ ንግግር እንኳን መንግስቴ ሠማይ ማስገባት ይቅርና ለመስማት የሚቀፊና እንዴ ወንጌል ቃል ለመስማት የማይመጥን ነዉ። ስለተቅማጥ። በአንድ እግር ቆሞ መጸለይ በጦር ሰዉነትን መዉጋት ይህ ንግግር ለሞራል እንኳን የማይመጥን አሳፋር ንግግር ነዉ
ተረት ተረት የመንደር ወረና የልጆች ጨዋታ ነዉ
ለመሆኑ ሰዉ እዉርነቱ ሳይፈወስ የክርስቶስን እዉነት መናገር አይችልም። የሚናነረዉ ተረት ተረትና አጸያፊ ትርክት ብቻ ነዉ
ስወድህ በየሱሴም ተባረክ ወንድሜሜ
Tebarek wendmachn Begeta des ybelh berta Geta kante new.
ከክፉ ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ😍😘😘❤
“በዚያም ቀን እግዚአብሔር ፈጣኑን እባብ ሌዋታንን ጠማማውንም እባብ ሌዋታንን በጠንካራ በታላቅም በብርቱም ሰይፍ ይቀጣል፥ በባሕርም ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድላል።”
- ኢሳይያስ 27፥1 be zebene lay huno miseraw zendo be yesus sim yetewega yehun.
ጆሮ ያለው ይስማ
ወደማች እንኳንእየሱስ ክርስቶስ አገኝህ እግዚአብሔር አብዝቶ የባርክህ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን የእግዚአብሔር ቃል ይደግፍሃል የኔ ወንድም በርታ
“በዚያም ቀን እግዚአብሔር ፈጣኑን እባብ ሌዋታንን ጠማማውንም እባብ ሌዋታንን በጠንካራ በታላቅም በብርቱም ሰይፍ ይቀጣል፥ በባሕርም ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድላል።”
- ኢሳይያስ 27፥1
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
ከመግቢያዉ መዝሙር ጀምሮ እስከ መጨረሻዉ ድረስ እዉነቱን ስለሆነ የተናገሩት እናመሰግናለን ተባረክ ወንድማችን።🙏🏽💕
እረ ኡኡኡ! ወገኖቼ ምን አይነት ክርስትና ነው እስከ ዶክትሬት የተማረው ይሔ አጋንንታዊ ትምህርት ስለሆነ እግዚአብሔር ለንስሀ ይጥራው አባክህን ዘበነ አንተ ስተህ የዋሁን የኢትዮጵያን ህዝብ ይዘህ ወደ ሲኦል አትንዳቸው ቸሩ መድሐኒአለም ምህረት ያርግላቸው አሜን:
ወይ ጌታ ስንት ጀግኖች አሉት!
God bless you! Wendem Paulos
tsega yibzalh
This is great news for all!
አግዚኣብሀር ከናንተ ጋር ዪሁን ተባርኩ
እግዚአብሔር ይባርክህ! ዳርቻህ ይስፋ!
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም
በእዉነት እግዝኣብሔር ቀብቶዋል
የጌታ ፀጋ ይብዛልዎ፣ ሰማያዊ እውቀት የለቀቅልዎ!!!!
Amen Tebareki 🙏🙏🙏🔥❤️
አሜን ይጨፈለቃል
“በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።”
- መዝሙር 91፥13
ኢየሱስ ክርስቶስን በጠራራ ፀሐይ ክደው ማርያምን ሲያወድሱ ውለው ሲያወድሱ የሚያድሩ ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ግልጽ ፀብ ላይ ናቸው ። ኢየሱስ ክርስቶስን የሚሰብኩትን መናፍቅ ብለው የሚፈርጁ የሞሉባት ቤተ እምነት፣ ማርያምን የሚሰብኩትን ደግሞ የጥንታዊቱ ኦርቶዶክስ ልጅ ብለው የሚያሞጋግሱ ሰዎች የሞሉባት ቤተ እምነት መቶ በመቶ የእግዚአብሔር አይደለችም ። የእግዚአብሔር ካልሆነች ደግሞ የሰይጣን ነች ። በምድር ኦርቶዶክስ ተባብለው እየተሞጋገሱ፣ ነጠላ አጣፍተው እያደገደጉ ለዘላለም ገሀነም መግባት ከፍተኛ ስሕተት ነው ። በክርስቶስ አምኖ የዘላለም ሕይወት ማግኘት ሌላ አማራጭ የሌለው ብልሀት ነው ። “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
- 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
በምድር ላይ አጋንትን ያንጫጫ ከሰዉ ፍጥረት ማንም የለም፡፡
አጋንትን ያንጫጫዉ ጌታ ኢየሱስ ብቻና ብቸ ነዉ፡፡
Halleluia Amen yes Juses Christ is Lord of lords, tebark
“በመንፈሱ ሰማያት ውበትን አገኙ፥ እጁም በራሪይቱን እባብ ወጋች።”
- ኢዮብ 26፥13
may the almighty God be with all of you...........God bless you!
ተከናወን ወንድሜ ጌታ ይቅደምልህ አሜን!!!!!!!!!!♥
በአቶ ዘበነ ውስጥ ያለው ተሳዳቢው የአውሬው መንፈስ ስለሆነ እግዚአብሔር ይገስፅህ
መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው
ዘበነ ዉስጥ የሚሰራው የስድብ መንፈስ በእየሱስ ስ ም ይወጋ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ድንቅ ኣምላክ ነው
Thank you so much, God bless you, all those junks will removed from Orthodox churches and the true revival starts there.
God bless you more 🙏
God bless you ❤️ 🙏 🙌
God bless u.
እውነት ነው ጳውሎስም እንዲሁ ነበር በዚህ መንገድ ላይ እያለ ለእ/ር የቀና እየመሰለ ባመኑት ላይ ጅራፉን ሲያነሳ የኖረው ።እንዲሁ ነው የዘበነ ህይወት እንደ ፈርሳዊ እረጅሙን ልብስ በረጅም መስቀል ይዞ ለእ/ር የቀና መስሎት የስድብ አፍ ተሰጥቶት ቃሉን ሊሰብክ ሲገባው ምህረት የተደረገለት ሰው ቢሆን የፍቅርም የርህራሄን የይቅርታም አይን ልብም የለውም አስተያየቱ ሁሉ የጥላቻ ነው ይሄ ደግሞ ከክፉ ነው ከክርስቶስ ህይወት የተካፈለ አይደለም ለምን ቢባል ስድቡ እራሱ እንደ ግጥም ነው ቃሉ ከህይወቱ ስላልገጠመና ስላልተዋሀደ የስድብ ግጥም ገጥሞ ቁጭ ብሎ ይዘልፋል ወይስ ማርያም ናት ስድብ የምታስተምር ??? እሱዋ እንኩዋን በምድር ስትኖር ክፉ ቃል ከአፉዋ ወጥቶ አያውቅም መድሀኒቴ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ ብላ ጌታ የነገራትን ትንቢት በልቡዋ ጠብቃ አምና ያነነች ብፅእት ሆና ትጉህ እናት ነበረች !! ከሰው ጋር ልትሆን የምትችለው ሁሉን ቻይ ብትሆን ነበር ወይም መንፈስ ብትሆን ነበር ግን አይደለችም።!! ከተባለው ከተፃፈው ውጭ ሲሉን ሲያነቡልን ሲያስፈራሩን ትቀፅፋለህ ሲሉን ለዘመናት ተታለን በተረታቸው ጌታ ደረሰልን በእውነት መንገድ ላይ የእውነት አራመደን ብቻ ጌታ ሆይ እንደደረስክልን ድረስላቸው ጳውሎስን በማርክበት ምህረት ማረው ይህን ሰው ለአንተ የተገባውን ክብር የቆነጣጠሩና የቆራረሱ ሁሉ ምህረት ይብዛላቸው ክብርም ስግደትም የቱም ምንም ነገር ለእ/ር ብቻ አምላኬ ሆይ በመጨረሻም ዶክተር የማይደርስበትን ሊያስተካክለው የማይችለውን የሰው ልብ አንተ ብቻ ነህና የምትደርሰው ድንጋዩን ልብ አውጥተህ የስጋ ልብ እንድትሰጣቸው እንለምንሀለን
፦ወንድም ዘነበ ምህረት ከምታስበው በላይ ይብዛልህ !!። ለምን ብትል ሰው በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በቀር እየሱስ ጌታ ነው ሊል እንደማይችል እናውቃከን ለዛም ነው ጌትነቱን የማትሰብከው ለምን አትችልማ ልትል አትችልም በዚህ መንፈስህ አየህ እነመርቆርዮስ እነተክለሀይማኖትን መጥራትም መጥላትም አያስፈልግም ለምን ነገራችን ሁሉ በክርስቶስ ስለተጠናቀቀ።! አንተ ግን ለአንድ ደቂቃ የክርስቶስን ስም መጥራት አትችልም ለምን ስሙ እሳት ስለሆነ !። እኛ ግን ባንጠራቸውም አንቃጠልም !። አብዝቶ ይማርህ ስለሱ ማውታት ይሁንልህ ወንጌል ስለ ልጁ ነው ወንጌልን ማውራት ይሁንልህ ተረት ተረት አውርተህ አትሙት !።
ወንድሜ ጳውሎስ ብሩክ ነህ። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን!!!!!!!♥
ያመለጠ እኔ ነኘ ያመለጠ፤ ተባረኩ
መላእክት ከእግዚአብሔር ወደ ሰው ይላካሉ እጅ ከሰው ወደ እግዚአብሔን መልስ ይዘው አይመለሱም !!
Tikikil . Orthodox wusit be meliakit sim yemimeleku aganinitoch alu . Leza new ke meliakit gar tetabikew yekerut
አሜንንንንን
ወታደር ለአመነበት ነገር መጋደሉ ግድ ነው በጸሎት ብላችሁ አትዋሹ፤እግዚአብሔር የሚጸልዩ ሰዎችን በፀጋ ይሞላል፤ ያበረታል እንጂ እግር ቆርጦ አያውቅም ፡፡ ዘበነ በራስህ ላይ እባብ የጠመጠምክ የገሀሃነም እሳት ማገዶ ነህ ዘፀአ.20፡1-10 ፤እብ. 10፡29-30 አንብብ
እግዚአብሔር ይባርኮት እውነትን እየገለጡ ስለሆነ
God blessed
በኢትዮጵያ ያለው ኦርቶዶክስ ከሌላው ዓለም ኦርቶዶክስ የተለየ ነው፡፡
ያደግንባት ቤተክርስቲያን እንዴዚህ በመንፈሳዊ አመንዝራነትና ውድቀት ውስጥ መገኘቷ እጅግ በጣም ያሳዝናል፡፡ ዘበነ በስድቡ በራሱ ላይ የእሳት ፍም እየከመረ ነው፡፡
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ያስተማረውን እስኪ እንመልከት ፡፡
1.በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንድኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና፡፡ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንድፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አላከውና፡፡በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል (ዮሓ.3፡16- 18)፡፡
2. ዮሓ.10፡7፡- ኢየሱስ ም ደግሞ አላቸው ፡ እውነት አውነት እላችኋለሁ እኔ የበጎች በር ነኝ ፡፡
3.. ዮሓ.14፡6፡- ኢየሱስ ም፡ እኔ መንገድና እውነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፡፡
4. ዮሐ.14፡12-14፡ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፡ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና አብም ስለወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ ፡፡ ማናቸውም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ፡፡
Wendma pawlos Geta Eysus yebarke
እነዛ እባቡ አምላካቸው ለሆኑ, ሀይላቸዉም እርሱ ለሆነ በከዘራ መልክ ይዘዉት (አቅፍዉት )ለሚውሉ ዎዬላቸው ለኛ ግን ሀይላችን ክርስቶስ ብቻ ነው
Amen Amen Amen 🙏❤️
tebarek geta eyesus yebarekh
kidusan help this ministers he really preach the gospel of God blessed
ተበረክ ወንድሜ
Be blessed brother go ahead, Jesus is the winner, He is the only truth
ሚዕረጋ
ፀሎትኢየሱስ
ነው!!!
Enamesegenalen
Ameleko.new
Eyesus yadenal !
Tebark
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው በሩ ሳይዘጋ ወደ ኢየሱስ በቶሎ ኑ አምልጡ እባካችሁ ቃሉን አታጣሙት እውነት አርነት የወጣችኃል።
የጳውሎስ ክርክር እውነት ነው ምክንያቱም በአሜሪካ የሚኖር አንድ ጓደኛዬ አባቱ ሲሞት በሄሊኮፕተር ከምስራቅ ኢትዮጵያ ጠርዝ ወደ ደብረሊባኖስ እንደተወሰደ ነግሮኛል። ምንም እንኳን በአሁኑ ጊዜ ስሙን መጥቀስ ባይፈለግም አባቱ የድሃ ገበሬዎችን መሬት ከዘረፉ በጣም ኃይለኛ ፊውዳሎች አንዱ ነበር። ለምን ወደ ደብረሊባኖስ እንደቀበሩ ግልጽ ሆነልኝ። ለካ ጉድ እና ጅራት ከ ወደ ኋላ ናቸው።
Yesus ybarka Pawlos hawey 💙👑👑
ክፈቱ እግዚአብሔር የራሱ ስራ ነው እሱ ያከናውናል
አቦኦ አተእ አንተእ እግዛቤርእ ዘመንእንእ ኡሉ ይባርክልእ
በትክክ
በኢየሱስ
ስም
ይዋረድ!!!