በበርገር ጥግብ ብለው "ቅዱሳን" ይባባላሉ ላለው ለዘበነ የማያዳግም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በበርገር ጥግብ ብለው "ቅዱሳን" ይባባላሉ ላለው ለዘበነ የማያዳግም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ...

Комментарии • 237

  • @minashawutirajo
    @minashawutirajo 5 месяцев назад +2

    ለዘበነና ወገኖቹ ገባቸውም አልገባቸውም አዎን የወንጌል አማኞቹ ቅዱሳን ናቸው ክብር ለጌታ ይሁን ☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 Год назад +11

    እኔ በክርስቶስ ፃድቅ ነኝ።

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 Год назад +15

    “በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል።”
    1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30 (አዲሱ መ.ት)
    “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” ኢሳይያስ 53፥5

  • @mesiberhanu6585
    @mesiberhanu6585 Год назад +7

    በክርስቶስ ፀድቄአለሁ አሜን

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Год назад +10

    እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድም ጳውሎስ

  • @belayneshteklegiorgis159
    @belayneshteklegiorgis159 Год назад +19

    ጌታ እኮ ያንን ሁሉ የተሰቃየው ቅዱሳንን ለመቀደስ ሳይሆን እኛን ሀጢአተኞችን ለመቀደስ ነው። የቅድስናችን መሠረት ነው።
    "ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው።" ይላል ቃሉ

  • @habtamugetachewhaile6257
    @habtamugetachewhaile6257 9 месяцев назад +2

    የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
    ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 34

  • @habtamugetachewhaile6257
    @habtamugetachewhaile6257 9 месяцев назад +2

    በእግዚአብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱሳን ልትሆኑ ለተጠራችሁ በሮሜ ላላችሁት ሁሉ፥ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
    ወደ ሮሜ ሰዎች 1 : 7

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Год назад +10

    እኔ ፃዲቅ ነኝ እኔ በክረስቶስ ደኛያለሁ እኔ ቅዱስ ነኝ አሜንንንንን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mebratmengesha9410
    @mebratmengesha9410 Год назад +4

    ንጹህ ወንጌል፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሠረተ እውነተኛ ቃል ነው። ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Год назад +9

    እኔ ቅዱስ ነኝ እኔ በክርስቶስ ፀድቄአለው እኔ በክርስቶስ ድኛለው

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Год назад +15

    ድኛለው፣ ፀድቄአለው፣ተቀድሻለው አሜን።

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Год назад +3

    አሜን ኡፈይ ጌታ ሆይ ተመስገን አሳረፍከኝ

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 Год назад +12

    አባ ተክለማርያም አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኩወት

  • @user-xl9rg2dt7p
    @user-xl9rg2dt7p 7 месяцев назад +1

    አባ ጳውለስ ጌታ እየሱስ ብርክ......በሉልኝ!!!

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Год назад +4

    Im saved, rachius and holly in christ!!! Amen hallelujah!!!!! Thank you Jesus!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fantayefonja4295
      @fantayefonja4295 Год назад

      ፀድቃለሁኝ ፃዲቅ ነኘ እናባዱ በየሱስ ቤዛነት በማመኔ በዘበነውሰጥ ያለው የስድብ መፈስ አሰራኤልን የመረጠይገሰፀው

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 Год назад +8

    God bless you

  • @aaaaaaa1887
    @aaaaaaa1887 Год назад +1

    ኦአምላክ ይባረክ እግዚአቢሄር ለእሱ የተለዩ ቅዱሱን የመረጡ ብዙ አሉት ክብር ለአምላካችን ይሁን አሁንም አሁንም ያብዛልን

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +9

    Jesus Christ is our king 👑👑👑

  • @rutaasfha3356
    @rutaasfha3356 6 месяцев назад +1

    Paul our brother God bless you.❤

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Год назад +8

    ግፍ ነው እፍረት የሌለው ዘብ የሚባል ሰውዬ እሱ ሊያደርግ የማይፈልገው በሰው ላይ ይጭናል።
    ትጠየቅበታለህ አንተ ማነህ በምቾት ተቀምጠህ
    በስቃይ ላሉት ፍዳ ትጨምርባቸዋለህ ጌታ ያይሀል

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Год назад +3

    አሜን

  • @minashawutirajo
    @minashawutirajo Год назад +1

    ጌታኮ የለው ከአዓም እንድታወጣቸው ሣይሆ በዓለም እንድትጠብቃቸው አለኮ
    አዎን በጌታ ቅዱሳን ነን ቃሉ ያረጋግጣላ

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 Год назад +1

    ዘበነ ወደ ጌታ ኢየሱስ የሚመጣበት ቀን ናፈቀኝ።እግዚአብሄር ሆይ እባክህ አስበው።

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Год назад +8

    What a beautiful teaching.....thank you brother.....!!!!!!

  • @SenaAbdisa-e4t
    @SenaAbdisa-e4t 22 дня назад

    እኔ በክርስቶስ የዳንኩኝ በክርስቶስ የተቀደስኩ ነኝ።አሜን አሜን

  • @user-ro7fm1ey1k
    @user-ro7fm1ey1k Год назад +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም አንደበታችሁ ቃል ይፈወስ።

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Год назад +12

    እውነት ነው ቀዳሻችን ኢየሱስ ነዉ

  • @gulilataberra1030
    @gulilataberra1030 11 месяцев назад

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። የማሣስብህ የመዳን TV እያየሁ ደስ ብሎኛል ነገር ግን በትግርኛ ስታወከራ በመቀጠል በአማርኛ ብታቀርብ መልካም ነው እግዚአብሔርይባርክ አና እያፈራረቅህ ብታስተምር ጥሩ ነው

  • @user-hf3ej9ld6o
    @user-hf3ej9ld6o 3 месяца назад

    ዘበነ ማለት ክርስቶስ በመስቀል ላይ የከፈለውን የዘላለም ህይወት የሚያስገኘውን የህይወት መንገድ በማጣመም የሚገኘው ትርፍ ለማግኘት የሚኳትን ፈሪሳዊ ነው።

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 Год назад +6

    እሱ ለምን ገዳም አልገባም ፅድቅ እዛ ከሆነ???

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Год назад +14

    አባ ጳውሎስ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን። አሁንም ያስፋህ ጸጋና ሰላሙን ይስጥህ።

  • @TilahunGetachew-ot3sd
    @TilahunGetachew-ot3sd 4 месяца назад

    እኔ በተከፈለልኝ በክርስቶስ ደም ድኛለሁ፥ ፀድቃለሁ፥ ፃድቅ ነኝ!!

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +8

    The only one to heaven is Jesus Christ.

  • @abinatilaramo4843
    @abinatilaramo4843 Год назад +9

    ያድናል እየሱስ ክርስቶስ

  • @eritreaprecious4643
    @eritreaprecious4643 Год назад +2

    ወንድም ጳውሎስ ጎይታ የሱስ መሊሱ ጸጋ የብዝሓልካ፡ ብዛዕባ ገድሊ ተክለሃይማኖት መጋቢ ዶ/ር ሃዲስ ሮዳስ ያለውን የሆነ ነገር ብትለን መጽሓፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ብትሰጥ።ተባረኽ

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад +2

    ስወዶት አባ ሳቆት በራሱ ሰው ላይ ይጋበል ተባረኩ ያባቴ ልጅ በክርስቶስ ድኛለው ሰይጣን ይቃጠል በኢየሱስስ ክርስቶስ ጸድቄያለው ሰይጣን ድብን ይበል ክብር ለጌታ

  • @nhw4787
    @nhw4787 Год назад +2

    ጽድቅና ቅዱሳን ቤዛነትም የተደረገለን በክርስቶስ መሆኑን አልገባውም ያሳዝናሉ

  • @assefabekele8885
    @assefabekele8885 Год назад

    አቤት አቤት ጌታ ግን መሀሪ ነው ይቅር ይበላቸው ጸሎቴ ነው አባ ጌታ ይባርክዎት ትምህርትዎ ወንጌል ነው ክርስቶስ ነው ❤❤❤

  • @bini4679
    @bini4679 Год назад +5

    zamanhi yibarak

  • @samsondebesay154
    @samsondebesay154 Год назад

    May the good Lord be blessed for raising you and your friends for this generation. You dears are trully apostles of reformation. Thank you for shading light into the darkness that has been hounting our people for generations. Keep up the good work.

  • @user-lh5wo1qe7c
    @user-lh5wo1qe7c 7 месяцев назад

    ኣሰይይይ ንስኻ በረኸትና ኢኻ ጎይታ ንምድርና ክፍውስ ኣተንሲእካ ኣሎ ።ክብሪ ንጎይታ ዮሱስ ይኹን ❤❤❤ ሃሌሉያ

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 Год назад +6

    ዘበነ ዲቪ ሀጥያት ነው ብሎ ልደታ ቤተክርስቲያን አስተምሮ እህቴ የደረሳትን ዲቪ ስረዘች እሱ ዛሬ አሜሪካ ቁጭ ብሎ በርገሩን ይጠርጋል

    • @yaredalemayehu1333
      @yaredalemayehu1333 Год назад

      እስቲ ጌታን በይ😅😅እና ቀረች ቀረች የምር?

    • @user-ro7fm1ey1k
      @user-ro7fm1ey1k Год назад

      ከከከከከከ

    • @KeneanMinshr-ql6zc
      @KeneanMinshr-ql6zc Год назад

      ኪኪኪኪኪኪ ይሄ ግፈኛ ወይኔ ምጽ ኪኪኪኪኪኪ

  • @getachewdemisse2842
    @getachewdemisse2842 Год назад +2

    አስገራሚ ትምሕርት ነው እውነቱ ተገለጸልኝ ተሳዳቢዎቹ ራሳቸውን ነው የሚሰድቡት።

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Год назад +1

    Glory to the living God, no one no like you Jesus

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 6 месяцев назад

    እውነት ነው ድንቅ የቃሉ ሚስጥር ነው እኛ እራሳችንን መቀደስ ከቻልን ኢየሱስ በከንቱ ሞተ ማለት ነው

  • @lulawi24
    @lulawi24 Год назад +3

    God bless you brother, Keep destroying the devils world. Jesus is the way and the truth.

  • @EskinderAfendi
    @EskinderAfendi Год назад

    ወንድሜጳውሎስጌታአብዝቶይባርክህ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +4

    Jesus Christ is our father.

  • @diborasolomon3134
    @diborasolomon3134 Год назад +4

    You are blessed Brother!

  • @amanuelertero
    @amanuelertero Год назад +1

    ዘበነ የምትባል ውድ ወንድሜ የኦርቶዶክስ ምዕመናንን ለማስተማር ዕድል በማግኘትህ አጅግ አድርጌ አዝኛለሁ ። ምክንያቱም ዓለምን ሁሉ በቅዱሱ ደሙ አጥቦን የቀደሰንን ኢየሱስን ለህዝብ ማስተማር ትተህ በፆም በፀሎት ፅድቅ እንደምገኝ ብለህ ስታስተምር በጆሮዬ ሰምቼ አዘንኩ ።
    ዘቤ አንተ የኦርቶዶክስ አማኙን ሁሉ ወደ ገሃነም ከምነዱት አንዱ አሳች አታላይ የጥልቁ መልዕክተኛ መሆንህን አጋልጥሃለሁ። በውጥህ ያለውን የጨለማ መንግስት ሠይጣንን በኢየሱስ ሥም ቀጠቀጥኩት። ዘቤ በንስሃ ካልተመለስክ አንደበትህን ቆለፍኩኝ ምን እንደምታመጣ አያለሁ ።
    እስኪ ልብ ግዛና 2ቆሮ 5:21 አንብብና ስለ ቃሉ ተንትነህ አስተምር ።

  • @asterdesta3243
    @asterdesta3243 Год назад

    መጋቢ ወይም መምህር ዶ ክብለከካ ዝሓወይ ጎይታ እየሰሱ ክርስቶስ አብዚሑ ይባርኽካ ....

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Год назад +2

    ድኜ ኣለሁ ❤ ጸዲቄ ኣለው 🔥 በጌታየ የሱስ ተቀድሻለው ❤ ሰይጣን ቅጥልልልልልልልልልልልልልልልል በል ኣሁንም እደግመዋለው 🔥

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Год назад +1

    Memhir Egziabher yibarkih Sewyew ye Seytan feres naw. Tselot Argilet bizu saw Eyasate naw

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    I am saved by the name of Jesus Christ

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 6 месяцев назад

    ጌታ ይባርኮት

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +10

    Jesus Christ is our life 🧬🧬🧬

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 Год назад +1

    እዲው በነዓ እየሱስ ክርስቶስ አፀደቀን

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 Год назад +3

    አወ በክርስቶስ ቅዱሳን ነን እኛማ ምን ቅድስና ነበረን ግን በክርስቶስ ፃድቅ ፣ እግዚአብሔር ባለበት መኖር ፣ ቅዱሳን ፣ ተወዳጆች ሁነናል ፣ የዘበነ ሳቅ የቅናት ሳቅ ይመስላል ክክክክ ኢየሱስን እመን አንተም ቅዱሳን ከምንባለው መሀል ትሆናለህ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን በየቦታው ስለ እውነት የምትመሰክሩት በዝታችሁልናል ትውልድን ለእግዚአብሔር እንናጠቃለን በጨለማ መኖር በቃ ኢየሱስ የአለም ብርሀን ስለሆነልን ።

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Год назад +5

    wow...thanks Holy Spirit

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад

    አባ ዘመኖት ብርክ ይበል

  • @farestekle9091
    @farestekle9091 Год назад +2

    U R BLESSED POUL BURUK

  • @skailall3594
    @skailall3594 3 месяца назад

    taberku taberku ✝️✝️✝️✝️✝️📖📖📖📖📖📖📖💯💯💯💯💯💯💯💯🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪iyesusin getano Ameeen ameeen ameeen

  • @saraheskindirgetachewi877
    @saraheskindirgetachewi877 Год назад

    ተባረኩኡ ❤❤❤

  • @degefadadi8847
    @degefadadi8847 8 месяцев назад

    ጌታባርክህ፡፡አቃርስት የሚለው ሰውዬ እሱ ራሱ አቃርስት ይመስላል፡፤ ሰዉ ስሞት ብቻ ነው ድንጋይ ተንተርሶ የሚተኛ፡፡ ሳይሞት ድንጋይ በገደል ውስጥ ተንተርሶ የሚተኛ በቁሙ ሞተዋል ሁለተኛ ሞት አያስፈልገውም፡፡

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 Год назад

    Amen ene stadekalw degnalew . Amen eyesus geta nw :"eyesus kirisitos beseralgna sir ene stadeke negna ❤

  • @milliontesfaye.5668
    @milliontesfaye.5668 Год назад +2

    I’m saved I am holy

  • @eleni311
    @eleni311 Год назад

    ለሰድባቼው እግዚአብሄር መልሰ ሰቷቼዋል እርስ በረሳቼው እንደ እባብ እያናከሳቼው ነው አሁንም እግዛአብሄርን ይቅርታ ካልጠየቁ ይብሰባቼዋል እኔ ያሰለቀሱኝ 😭😭😭😭😭😭 በገዳም ላሉት ወገኖቼ ናቼው አባት ሆይ ልጆችህን ተመልከት 🙏🙏🙏

  • @saved1580
    @saved1580 3 месяца назад

    በክርስቶስ ፅድቅ የተቀደስን ነን።

  • @nibretbetseha1868
    @nibretbetseha1868 Год назад +2

    በጣም የሚገርም ነው። ቅድስና ለአንተ በቃል ብቻ ነው የሚገለፀው? እስቲ በቃል ብቻ ተግባር ሳይኖረው በወሬ ብቻ አይኖርም ። ቅድሥና እንደ ሐዋርያት ተጋድሎ ያስፈልጋል። በተደላደለ ህይወት እውነቱን ነው መምህራችን ዘበነ የተናገረው በርገር እየበሉ ጽድቅ ና ቅድሥና የለም። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ።

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Год назад

      ተች መፃፊ አቢቢ ህዉቀት ኬማጣቱ ዬተኔሳ የሞተ ሕዝቢ

    • @ellenifeisa7030
      @ellenifeisa7030 Год назад +1

      እናንተ ሸክማቹ የከበደ ወደ እኔ ኑ አሳርፋችሀለዉ።።።።። ቀንበሬ ልዝብ።።።።

    • @KeneanMinshr-ql6zc
      @KeneanMinshr-ql6zc Год назад

      ሮሜ 9:8 አንብቢ መጽሐፍ ቅዱስ ያለኝን አልፈልግም ካልሽ ምን ይደረጋል ጌታ ያስባቹ ከነመሰሎችሽ😢

  • @kanezkanez9383
    @kanezkanez9383 Год назад +2

    Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖🤲🤲🤲📖📖📖📖📖👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🤲🤲🤲

  • @selameselame234
    @selameselame234 Год назад +4

    ዘቤ አንተኮ መምህር ትባላለህ ግን ማስተማር ሳይሆን መሳደብ ነው የተያያዝከው እስቲ ቅድሳን ቢባባሉ አንተ ምን ቸገረህ የአንተ ተግባር ማስተማር ነው የሚጠበቅብህ

  • @user-ro7fm1ey1k
    @user-ro7fm1ey1k Год назад

    አቤቱ አምላኬ ከምን ዉስጥ አወጣህኝ ከድንጋይ ቆብ አፈር ምድር ዉስጥ ያስገባዉ።

  • @droneber2024
    @droneber2024 Год назад +1

    የት ይሆን ያደገውና፣ ተምሮስ ያለበትን ሥፍራ ያስጨበጠው ማን ይሆን?ሳያፍሩበት አይቀርም!ሁኔታው ሁሉ ዱርዬ የምንላቸው ዓይነት ነው፣ወደ አገሩስ ብቅ ብሎ የገዳም(የቅድስናን) ኑሮ ን ለምን አይሞክረውም።ይመስለኛል ራቁቱን የሚቀርበት ቀን ሩቅ አይመስለኝም ፣የበግ ለምዱም በቅርብ ይወልቅና ቀበሮው ይገለጣል

  • @asterdesta3243
    @asterdesta3243 Год назад

    ሓወይ ጳውሎስ መግለፂ ቃላት ስኢነልካ❤❤❤

  • @lakechtadesse482
    @lakechtadesse482 Год назад +3

    እኔ በክርስቶ ፀድቂያለው

  • @hansuseyum4318
    @hansuseyum4318 Год назад +2

    😂ጎይታ የሱስ ምትውዓሎም ይኽፈቶ ንሕናስ ተጻረፍቲ አይኮናን ከምአቶም የሱስ መርቁ እንበር
    ጽረፉ ኢሉ አይኮነን ሚሂርና በቲ ቃሉ ክብሪ ንዕኡ ንበይኑ ይኹን🙌🏽ጸግኡ የብዝሐልካ ፓውሎስ ሐወይ ብሩኽ🙏🏽

  • @Zeni-hr6cj
    @Zeni-hr6cj Год назад +1

    ወደ አለም እንደላክኸኝ እኔም ደግሞ ወደ አለም ላክኋቸው ዮሐ.17፣18

  • @Zeni-hr6cj
    @Zeni-hr6cj Год назад +4

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 Год назад +2

    ዘበነ "እኔ እርጉም ነኝ አልክ እኮ "እራስህን

  • @johnjoseph9610
    @johnjoseph9610 Год назад

    ❤❤❤❤ wow tebarek be hailu chilote berta wendime

  • @lomilemi4818
    @lomilemi4818 Год назад

    "አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁቱምና ይቅርበለቸው" በማለት አባቱን ምልጃ አልጠየቀምን፣ ዘበነ በዚህ ምን መልስ አለው?

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @kirubelgod7216
      @kirubelgod7216 Год назад

      መጀመሪያ አደበትህ ከመተቸት አቁም የእግዚአብሔር እንዳተ አይቀባጥርም

    • @KeneanMinshr-ql6zc
      @KeneanMinshr-ql6zc Год назад

      ​@@kirubelgod7216😂😂😂😂 እየቀባጠረ ያለው ዘቤን ምከሩት ያልተፃፈ ተረተረት የሚናገርው አይ ዘቤ

  • @ameleworkazeze4040
    @ameleworkazeze4040 Год назад

    Amen geta eyesis bezeme u mecheresha yetedebekewn geletew hezbun litadeg geletew hezbun rartolet new ewnetun yegeletew gehanem endaygeba new yehe. Ewnet alsemahum alayehum Belo mekad selemaychal yekalu ewnet yegeletew egziabher lehezbu selerara kefrd befit geta kedemelachu keteret liadnachu meta begize tekebeluna amletu!!!

  • @samsonankoka164
    @samsonankoka164 Год назад +2

    አባ ሲሏቸው ቆብ የላቸው ክህደቱን እኮ ለምዴውታል
    ለምን ቆቡን አያወልቁትም
    ኢትእመኑ ሰብኣ እንበለ ዋህድ ስላሴ
    በሳምናዊ ዘመን አምጣነ ኣልቦ መነኩሴ

  • @abayebiratu6097
    @abayebiratu6097 Год назад +2

    God bless you ❤

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Год назад +2

    God bless you....wendem pawol!!!!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    estoy salvo por nombre de Jesucristo

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 3 месяца назад

    You are blessed

  • @AlematGirmay
    @AlematGirmay Год назад +1

    መምህር በአለባበስ ከዘነበ ጀለስ ናቹ

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm 28 дней назад

    እኔ ክርስቶስ ነኝ ባዮች ባስሜ ይማጡብኝል ማላት ታዲያ ምን ማስላ ክርስቶስ ባዳሙ ያቃዳሳዉን እንቃድሳሌን ካማላት ያምባልጥ ክርስቶስ ባይናት ዬት al

  • @infinitelove3840
    @infinitelove3840 Год назад +2

    video sijemr yalew mezmur please riesun ngerun

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 Год назад +4

    እንዲህ ነው መፅሀፍ ቅዱስን በማንበብ መነጋገር ነው እንጂ በስድብ አይሆንም አንቸ ሰው ጌታ ይርዳህ ጆሮ አላቸው አይሰሙም

  • @brhanselam
    @brhanselam Год назад

    Why are you not broadcasting in Tigrinya. What about us we don't understand the Amharic language.

  • @yohannestefera6656
    @yohannestefera6656 Год назад +1

    በጌታ ለውድ ወንድሜ፣
    በጣም ጥሩ መረጃና አስተምኀሮ ናቸው ቪዲዬቹ፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ጋርዶ ከያዛቸው የዲያቢሎስ ወጥመድ እንዲላቀቁ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል፡፡ ነገር ግን ቪዲዩቹን ገና ከጅምሩ እንዳይዘጉት እንደ መግቢያ አድርገው ቨዲዮው ፈጽሞ የጌታ እናት የሆነችውን ማሪያምን እንደማይመለከት፣ ቅድስትና ብጽእት የሆነችው ን እውነተኛዋን ማሪያምን እንደማይመለከት፣ ይልቁንም እነርሱ የሚያመልኳት የአርጤምሷ እንደሆነች በተደጋጋሚ በየቪዲዮቹ ማስረዳት ይጠቅማል፡፡ አስቀድመው ይኀንን ሲሰሙ የተዘጋጀውን ቢዲዮ ተረጋግተው ሊያዳምጡት ይችሉ ይሆናል፡፡
    የጌታ ጸጋ ይብዛልዎ
    • ዮሐንስ

  • @txttxt2411
    @txttxt2411 Год назад +2

    ዮዲትየጌታልጅዘመኑትይባረክየወገኖቻችንንደምጌታከእጃቸወይቀበል

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እነርሱ የማይሉት ነገር የለም በስንዴ በሰልበጅ የመጣ አሁን ደግሞ በርገር አሉ ውጭ ያሉትስ በርገር ነው ኢ/ኤ ያሉትም በርገር ጠግቦ ነው አይናቸውን የገረደው ጨለማ ያብራላቸው ሌላ ምን እንላለን

  • @esetebeyene6946
    @esetebeyene6946 Год назад

    Praise God Almighty who revealed Himself to you and to many who trust Him! His way is the truth! Jesus is the way and the Truth! Blessed be His Name! Thank you for speaking the Truth!

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Год назад +2

    ሮሜ 1:7