የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጢሞቴዎስ | ክፍል 1 introduction | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 49

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 2 года назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ የተባረኩ ይሁን ፓስተር እጅግ የማከብርህ የእግዚአብሄር ሰዉ ነህ ።

  • @tsehaykebede3250
    @tsehaykebede3250 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ስለ አተ የተባረከ ይሁን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር እግዚአብሔር በየዘመናቱ
    ሰው አለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቅም
    ጉልበት ብርታት ይሁን ጌታ ኢየሱስ አሜን
    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ አሜን

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg 11 месяцев назад +1

    ፓስተር ጌታ ይባርክ በትምሕርቶችክ በጣም ነው የተባረኩት እኔም ጌታ ጠርቶኝ ጌታን በማገልገል ላይ ነኝ ነገር ግን በትምሕረቶችክ ራሴን እየገነባሁ ነኝ ጌታ ይባርክህ

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 года назад +4

    ሰላም ሰላም የሰላም አምላክ ትልቁ እግዚአብሔር ሰላሙን ጸጋውን ያብዛሎት ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ

  • @tigabuwubetuadane4919
    @tigabuwubetuadane4919 2 года назад

    ጌታ አብዝቱ ይባርክህ ፓሰተር

  • @RomTur
    @RomTur 2 года назад +1

    ሰላም!
    እኔ በቅርብ ነው ትምህርቱን መማር የጀመርኩት ግን ብዙ የቃል መገለጥ አግኝቻለሁ ተባረክ በብዙ።

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 года назад

    ፓር ጌታ አበዝቶ ይባርክህ እውነት ነው ሰለወንጌ የሚከፍል ዋጋ ለመክፈል እየጨከንን አይደለም ።ጌታ ይርዳን ።

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 8 месяцев назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @abcool6074
    @abcool6074 Год назад

    Waw zemenuh yubarek dear pastor. ❤

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 Год назад

    ጌታ ይባርክህ የባቴልጅ እንተ ራሱ ጳውሎስ ነህ ❤❤❤

  • @yomasmaloro1900
    @yomasmaloro1900 2 года назад

    ጌታ ይባርክ በጣም ተበርክሃለው

  • @MCEPlus
    @MCEPlus 2 года назад

    ShalomPastor

  • @emnetberu5721
    @emnetberu5721 2 года назад

    Tebarek pastor.

  • @natyseyoum4865
    @natyseyoum4865 2 года назад

    በጣም ነው ምናስተምረው እናመሰግናለን ፓስተር ጌታ አሁንም ጸጋ ያብዛልህ!!

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Год назад

    how lovely messages is it? pastor Be blessed

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Год назад

    የእግዚአብሔር ሰው እናመሰግናለን

  • @john9762094
    @john9762094 2 года назад

    1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:18 ጢሞቴዎስ ልጄ ሆይ፥ አስቀድሞ ስለ አንተ እንደ ተነገረው ትንቢት፥ በእርሱ መልካም ጦርነት ትዋጋ ዘንድ ይህችን ትእዛዝ አደራ እሰጥሃለሁ፤

  • @TsehayTsi-b9b
    @TsehayTsi-b9b 8 месяцев назад

    Geta eyesus ybarkh

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 года назад

    Tebarek pastor 🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏👏

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 9 месяцев назад

    gold man ❤ God Bless You

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад

    Shalom pastor

  • @nardi139
    @nardi139 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር በምህረቱ ይርዳን። እግዚአብሔር ይመስገን ከእርስዎ ለመማር ስለሰጠኝ እድል

  • @blessing7936
    @blessing7936 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ትምህርትህ በጣም እየረዳኝ ነው በብዙ መረዳት አየተማርኩ ስለሆነ በብዙ ለመኖር እንድችል ደግሞ ሀይል እንዲኖረኝ ፀጋ እንዲበዛልኝ እባክህ ፀልይልኝ አመሰግናለሁ

  • @ዝማሪትሐናበቃለ
    @ዝማሪትሐናበቃለ 2 года назад

    Ameeeeeen
    Ba geta sim tebarki lanemi tsalu🎤📖🍇🍇🍇🍇🙏

  • @patanahi6824
    @patanahi6824 2 года назад

    Tabareki

  • @mhretsahle9041
    @mhretsahle9041 2 года назад

    Thank you Pastor እግዚኣብሔር ትዳርህ ልጆችህ ኣገልግሎትህ ኣብዝቶ ይባርክ።

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 года назад

    ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛሎት ፓስተር
    ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @mogesmekonnen-rz4bz
    @mogesmekonnen-rz4bz 7 месяцев назад

    Tbrk pster

  • @teaby6258
    @teaby6258 2 года назад

    Tebarek wendime

  • @አብርሃምተመስገን
    @አብርሃምተመስገን 2 года назад

    አሜን:ተባረክ:ፓስተር

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ በህውነት ይባርክህ ፓስተርዬ

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 2 года назад

    Zemenihe yibarek paster Asfaw

  • @tsegeredaabebe4084
    @tsegeredaabebe4084 2 года назад

    የእግዚአብሔር እጅ ባንተ ላይ ይሁን እንኳን ሕይወትህ ሞትህም ሳይቀር ጠላትንና ስራውን የሚበቀል ያድርግልህ ።

  • @mathewosgobena6604
    @mathewosgobena6604 2 года назад

    pastor shalom shalom yegeta selam yibzalh

  • @chotalama8924
    @chotalama8924 2 года назад

    ፓስተር ተባርክክክክ

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 2 года назад

    thank you betam, tebarek

  • @bekkiabara9765
    @bekkiabara9765 2 года назад +1

    ሸሎም ፓስተር

  • @Canada404
    @Canada404 2 года назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት ፓስተር 🙏🥰

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 2 года назад

    ተባረክ በብዙ !!

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 2 года назад

    Amen

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 года назад

    Tebrk

  • @genet1009
    @genet1009 2 года назад

    ታሪክ ከ ቃል ጋር በጣም ነዉ የሚገባው

  • @yaabserayemer4971
    @yaabserayemer4971 2 года назад

    ሰላም
    በጣም ተባረክ እኔ አዲስ ነኝ ግን ትምርት እያገኘሁበት።

  • @patanahi6824
    @patanahi6824 2 года назад

    Sholom

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 года назад

    Aeysmam

  • @john9762094
    @john9762094 2 года назад

    ወደ ዕብራውያን 13:23 ወንድማችን ጢሞቴዎስ እንደ ተፈታ እወቁ፥ ቶሎ ብሎም ቢመጣ ከእርሱ ጋር አያችኋለሁ።

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i 9 месяцев назад +1

    እረ መፅሀፍ ቅደስ አስተምሩኝ ከየት ጀምሬ ልመላለስ?

    • @kelkiyasalemu1365
      @kelkiyasalemu1365 9 месяцев назад

      ምንም አታስብ ወዳጄ በዚህ ቻናል ላይ ያሉትን ቪዲዮዎች ለመማር እንዲያመችህ ከመጀመሪያው ብትመለከተው ሊገባህ በሚችል መክኩ ሰድረውታል፡፡ ምናልባት ልዩ ጥያቄዎች ከሆኑ ያሉክ ሊንክም አላቸው፡፡ በአገልግሎት ብዛት ልታገኛቸው ካልተቻለ እኔም እንዳንተው ተማሪ ነኝ ነገር ግን ልረዳህ ከቻልኩ አለሁኝ፡፡