አልወርድም • Pastor Eyasu Tesfaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024

Комментарии • 25

  • @LiyaTadese-m6g
    @LiyaTadese-m6g 2 дня назад +10

    ትናንትና ቤቴ ውስጥ ቆም ብዬ ለገጌታ እንዲህ አልኩት"አንዱንም ነገር ማድረግ አልቻልኩም" "ሁለም ነገር ከቁጥጥሬ ውጭ ነዉ" በጣም አዝኜ ልቤ ወርዶ ነበር ግን አሁን ከእንቅልፌ ስገቃ ሁሌም በምሰማው በእግዚአብሔር ሰዉ እግዚአብሔር መለሰልኝ ተባረክ! እየሱስ ስሙ ይክበር!!🙏🙏🙏

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 День назад +2

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 День назад +1

    God is in control🙏🙏🙏

  • @jemo5716
    @jemo5716 День назад

    እግዚአብሔር ዘመንሕ ይባርክ እዉነት እኮ ነዉ ዉረዱ የሚሉ የመከራ ጋጋታወች በኔ ደርሦብኛል ግን እግዚአብሔር ጣልቃ እየገባ አለሑኝ በሕይወት ። ፓሥተር ትምሕርቶችሕን በጣም እከታተላለሑ።ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነዉ 🙏🙏🙏

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 2 дня назад

    ❤ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተርዬ ተባረክ በትቻለኝ መጠን ለብዙ ሰዎች ሼር አደርጋለሁ በቲክ ቶክ ብትመጣ ብዙ ሰዎች ይጠቀማሉ እወድካለሁ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 День назад +1

    Geta eyesus aylehi geta ewunet bante yiseral egizabiher anten legna sile sete abaten ijig arige amesginalehu❤❤

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 День назад

    ተባረክ ፓስተር እያሱ በጣም የምወድ ወድሜ❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 дня назад

    አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 День назад

    አሜን ሀሌሉያ አሜን ።

  • @AddisBelay-gu2ex
    @AddisBelay-gu2ex День назад

    Pastorzemeneh yebarek geta tsegawen yabezaleh Amen ke kefetaye laye aleweredem

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 День назад

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @samdestaharris7487
    @samdestaharris7487 День назад

    Am always encouraged by your sermons . Bless you more and more 🙏💕

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 День назад

    Amenn.Amenn aliweridim geta,kene gar simu yibarek paster tebarek

  • @zed8788
    @zed8788 2 дня назад

    አሜን ።God is in control ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alem8640
    @alem8640 2 дня назад

    Aliwordim

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 2 дня назад

    Amen amen 🙏

  • @alem8640
    @alem8640 2 дня назад

    Pastor tebarek

  • @abebabogale
    @abebabogale 2 дня назад

    Amen

  • @asmerethaile241
    @asmerethaile241 День назад

    Amennnnn

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 2 дня назад

    Geta Eyesus zamanin yibark pastor ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 День назад

    Tabarake ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 День назад

    Ameeeeen ameeeen 🙊

  • @AlemtsehayMezgebe
    @AlemtsehayMezgebe 2 дня назад

    Amen

  • @slyanaabraham
    @slyanaabraham 2 дня назад

    Amen