Seyoum, your comment is right and just. They may think this action is degrading the Ex- president , instead it may the Ethiopian Government and Parliament.
Dear Ethiopian heroes Siye, Robi, Araya and the bird, you have come in peace. We love you very much and we respect you. May God of Ethiopia protect you from all evil!
I think when i see comments about president shalework all AU,ECA and BBC reports have same standards of education and diplomatic experience,thanks for all doing and I wish you all the best .god bless Africa
This was an Amazing episode. I think Prof Seyoum set the whole parliament on fire with this one. 🔥🔥I LOVED it, no hold backs, regardless who. You are right the president's position should have been much more respected, & thus gave a dignified farewell to the former president. 🤢💚💛❤
አሰተዋይ ና በሳል ጋዜጠኛ። ክብር ለሚገባው ክብር መሰጠት አለበን።
ስዬ፣ምንም ቢሆን እኝህ እናት አገራቸውን አገልግለዋልና ብናከብራቸው መልካም ነው እላለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
ስዬ እድሜና ጤና ከነባልደረባህ ይስጥህ የሀቅና የመረህና የእውነት ሰው መሆንህን ሁሌም በኮንፊደንስ ስለምታወራ እናደንቅሀለን በረታልን
ክብር ለታላቁ መከላከያችን 💪💪💪🙏🙏🙏😘😘😘ባንዳዎች ፀሀያቸው እየጠለቀች ነው ኢትዮጵያ ታሸንፋለች😘😘😘💪💪💪
ምስኪን እንዲ እያልክ ራስህን አፅናና
የአራጂ የውሸታሞች የአጋንት መከላከያ እየሱስ ያፍርሳችሁ ??
የትኛዋ ኢትዮጵያ የሽመልስ ኢትዮጵያ ? የኦሮምያ ኢንፓዩሯ ለሺ አመት ወደጦርነት እየገባያለው ኦሮሞ ነው ? በዚህ ሽመልስ. ሰበርናቸው አጠቃናችው ነው አገር የሚመራ
ደንቀቀሮ ነሺ ኦሮሚ የሚባል ነገር የለም ኢትዬጲያ ነው መጠሪያችን ባንዳ ሰለሆንክ ነው አይፈረድብህም@@serkalemabate8133
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ጀግና ነህ እኮ ስዬ መተቸት ያለበትን ጠቅላያችንንም ቢሆን አትምረውም አባቴ ኑርልን ይሄ ነው ሚዛናዊነት
ከሴራ የራቁ ስራ የሚያዉቁ አገር ወዳድ ጀግና ፕሬዝዳንት ታየአጽቀሥላሴን ኢትዮጵያ አገኘች የአብችዬ አጋዥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ትክክል💚💛❤
ተባረክ
የሽኝት ፕሮግራም ይኖራል ብዬ አስባለ ለብዙ ነገሮች ባንቸኩል 🙏
በዱር በገደሉ በብርድ በሀሩሩ ለኢትዮጵያ ለሚኳትኑ ሴት፣ወንድ የሠራዊታችን አባላት ምስጋና እና ክብር ይሁን። እናንተ በቤተመንግሥት ተቀምጠው ለሚንደቃለሉ አዝማሪዎች ምስጋና ስጧቸው አሸርጉዱላቸው።
የማከብርህ በምክንያት ነው።
Seyoum, your comment is right and just. They may think this action is degrading the Ex- president , instead it may the Ethiopian Government and Parliament.
ስዩሜ ዛሬ በጣም የሚያስመሰግን ሰራ ነው የሰራኸው
ስዩሜ የእሸቴ አባት የመሰናበቻ ንግግር ዉስጥ ሌላ እብደት ቢኖርበትስ ጎመን በጤና ከአቢቹ ጋር ወደፊት
ክብርና ፍቅር ለዳይመንዱ ሰራዊታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dear Ethiopian heroes Siye, Robi, Araya and the bird, you have come in peace.
We love you very much and we respect you. May God of Ethiopia protect you from all evil!
ኢትዮጵያችንን በአሁን ጊዜ እየበጠበጡ ያሉ የፖለቲካ ጊዜአቸዉ ኤክስፓየር ያደረገባቸዉ የአረጋዉያን ስብስቦች ናቸዉ
መርሃባ ነፃ ሚዲያ ቤተሰቦቼችን ስዬዬዬዬዬዬዬ ወፍዬዬ ሮቤላላላ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
ስዬ ዘርህ ይባረክ
ወንድና ጀግና የኢያ ልጅ በመሆንህ እጅግ ታኮራናለህ 👍👏 ኑርልን 👍 በርተልን 🙏
ክብር የሚያውቅ ክብር ይሰጣል
ስዬ አቦ ይመችህ እውነትን ሀቅን ተናግሮ የመሸበት ማደር ። ጥሩ እይታና ትምህርት ነው ለሁላችንም ❤❤❤
ሮባ ሮቢ ወፉ ስየ ያራዳ ልጅ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
ልዩ የሽኝት ኘሮግራምና ለአበረኩት አስተዋፅኦ ሽልማት በቅርቡ ይካሄድላቸዋል ጠብቁ!!የመጀመሪያዋ የሴት ኘሬዝዳንት ❤
ስዬ እግዚአብሔር ያክብር ❤❤❤
ዘመንህ የሰባረክ ስዩሜ የእኛም ጥያቄ ነበር። የስንብት ንግግር አለማድረጋቸው ጥያቄ ፈጥሮብናል።
ስዬ ኢትዮጽያ ትቀጥላለች
ጠላቶቿ ይጠፋሉ። በርታ እውነቱን ተናገር, ሐቁን አውጣ።
የእኔ ስስት እግዚአብሔር ይጠብቅ ለእውነት ኖሮ ለእውነት መሞት ምርጥ ሰው❤❤❤
ስዩም ቂጥህን ይብዳህ ቡሽቲ የወንድ ገረድ ነህ እናትህ ትበዳ የሸርሙጣ ልጅ አባገዳ ጀላህን ይቁረጠው
ተተኪውም መጨረሻው ተመሳሳይ ነው
ሎሚ ተራ ተራ
ሰላም ሰላም
ስዩም። ታበዛዋለህ ጠ/ ሚኒስትሩን ብትተችም ግን እንደማዕረጉ አንቱ ማለት ግዴታህ ነው። እኔ አድናቂህ ነኝ ግን አንዳንዴ ታበዛዋለህ
ስዬሜ ስንት አመት ሁነኝ ደስ ብሎኝ ስከታተልኸ በጣም ደስ ስለሚለኝ ሐሳብኸ ለህዝብ ስለምትጩኸ አጥፌውንም ስለምትነግረወ የዛሬው ደግሞ በጣም ሀቅ የተሞላ ንግግር ነው በጣም እናመሰግናለን በዚ ቀጥል እባክኸ
ስዬ የኔ ጀግና ሁሌ ስታወራ መረጃዎችን ግልፅ የሆኑ እንወድሃለን
ሱዬ አበታችን እንደት ነቹ ኑሩልኝ ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት ትቅደም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Seyume..
Thank you.
ስዬ ፣ሮቢ እና ወፉ ሰላም ከትዊተሩ በኋላ ብዙ ሚዲያዎች ከፕሬዚዳንቷ የመጨረሻ ንግግር በኋላ እሳቸው አጀንዳ ሊሰጡ ሚዲያዎችም አረፍተ ነገር እና ሀረግ እየመዘዙ ሊያላዝኑብን ነበር ቢጠብቁ ቢጠብቁ ወፍ የለም ለማንኛውም ሰላም አገኘን ።እሳቸውም ዝምታን መርጠዋል እኛም ዝምታቸውን አክብረን ተቀብለናል ። መልካሙን ነገር ሁሉ ለህዝባችን ለሀገራችን ያምጣልን።
ፈጣሪ ህዝባችንን እና ሀገራችንን ይባርክ🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስዩሜ በቀልድ እያዋዛ የሚያነሳቸው ቁም ነገሮች ተሰብስበው ቢዘጋጁ ምርጥ የሆነ ወቅታዊ የፓለቲካ መጽሐፍ ይወጣዋል::
I think when i see comments about president shalework all AU,ECA and BBC reports have same standards of education and diplomatic experience,thanks for all doing and I wish you all the best .god bless Africa
ጎበዝ
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤
ስዬ እስከዛሬ ትንተናህ አገርን ያስቀደመና በእውቀትና በቅንነት ስለነበር ሁሌም ደጋፊህ ነኝ፡፡ ነገር ግን አሁን ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን የመደገፍና የመተቸት ሳይሆን ትልቅ ሃላፊነትና ክብር የተሰጣቸው እድሜና እውቀት ጠገብ ሰው የማይጠበቅ ተራ የፖለቲካ ጨዋታ ሲጫወቱ የነበርና እንደ አክቲቪስ ከደረጃቸው ወርደው የጠላት አፍ የነበሩትን ደግፎ ጥብቅና መቆም እና መከራከር በተለይ ካንተ ሲቀርብ ያማል፤ ይቅርታ ጠይቅ ወንድሜ ፡፡
ታላቁ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይከተላቸው ወ/ሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ በሴትነታቸው ላበረከቱት ለሌሎች በር ከፋች አስተዋፅኦ የኛ ሀገር ካድሪዎች አለመታደል ሆኖ እንደቆርቆሮ ተጠፍጥፈው በጥርነፋ ስለሚበቁ አንድ አይነት ከሰው ልጅ ባህሪ የወጣ አንድ አይነት ናቸው ክቡርፕ/ት ታዬ አስቀስላሴም እንኳን ደህና መጡ !!!
አምስቱም 5 አንዱን አይሆኑም ታየ ጀግና ነው ይልማ መድራሳ ካሳየም ለኢትዮጵያ ተካሰ
ስዩሜ በሀቅ ነገርክ ሁሉ ውስጤ ነክ ነጭ ነጯን ስታወራ አብሬክ ነኝ
ሱይሜ ብዙ አንተ የማታውቀው ነገር ይኖራል አብይ ደግ ነው የመረጣትም እሱ ነው በቃህ ብዙ ስለ አብይ አታውራ እኔ የምስማክ ለአብይ ብዬ ነው አብይን የሚጠብቅ ፈጣሪ ይረዳዋል
ሀይ ስዩሜ ! ንግግር አለማድረጋቸውን ጥሩ ነው ብየ ነው የወሰድኩት ም/ቱም ያልተባሌን ብለዋል ብለው የምዘግቡ ዝግጅታቸውን ስለማውቅ እሳቸውም የመናገር ችግር ስለለባቸው ርዕሰ ዜና የምሆን ነገር ይዘው መጥተው ከመነጠላቸወ............
Very intelligent and very wise 👍🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹
አብቹ እናት እናት ወለደች እውነትኛ ኢትዮጵያ
Thankyou syumea
ወንድሜ ስዩም ተሾመ ወደፊትም ልክ እንደ ዛሬው ፈጣሪ ቀልብህን ይመልስልህ ትክክለኛና የበሰለ አስተያየት ነው ።ሮቤልም በጣም የተረጋጋህ ጋዘጠኛ ስለሆንክ በርታ።
ስዩም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ከፃፉት ውጭ የራስህን ትርጉም በመስጠት ነገሮችን ታወሳስባለህ።ይህ አካሄድ የተሳሳተ በመሆኑ ብታርመው መልካም ይመስለኛል።
ስይሜ አብቹን ለቀቅ አርገው ከአብቹ ውጪ ወደውጪ😊
የቆየ ታሪክ ነው አንተ ግን ታሪክ የሰራህበት ያራዳአ ልጂ የዛሬው የአማራ ክልል ጉድ የህፃን ፊበን እና ይህ ጉዳዬ አንድ ነው
Siye yemwedh bemkniyat new ❤❤❤❤ #1 neh
ስዩሜ የሌለውን ፀብና የፀብ ምልክት አሽቃብጠህ ሚዛናዊ ነህ እባላለሁ ብለህ ሌላ ፀብ ውስጥ እንዲገቡና በሁሉም ሰዎች አህምሮ ፀብ እንዳለና እንዲኖር እየፈለግክ ያለው አንዱና ዋንኛው እኝው የምናደንቅህና የምንከተልህ ስዩም ተሾመ ነህ ፀብ ናፋቂ የመሰልከን ስዩሜ ባክ አንዳንዴ እያወቅክ እየተረዳህ አታስመስል አትዘባርቅ ሴትየዋ ምን ትሰራ እንደነበረ ይታወቃል ሲቀጥል እስከ ዛሬ የተሸኙት ሁሉ የክብር ስነስርዓት የተደረገላቸው በፓርላማ አይደለም አታዋርደን ስዩሜ ከረሳኸው የመረሻ የተሸኙት ደመቀ መኮንንን እነ ታከለ ሆማን እነመሃዛን ሽኝት አስታውስ ሰውዬ ለሳንቲም ላይክ አትድከም ሲሳይ አጌናን ሁን ተማር ከሱ ለላይክና ደጋፊ ለማግኘት ሳይሆን በሚዛን ክብርና ደጋፊ ነው ያገኘው፡፡
ስዩሜ አብይ ከምስጋና በላይ ምን እንዲያደርግላት ትፈልጋለህ እግርዋ ስር ይውደቅ አንተም ምንም ሳታውቅ አትናገር ነገ የሚያደርጉላትን ምንም አታውቅም STOP
ሱይም ራጋ በል ካንተ የተሻለ ሰው አለና 😂
🎉 ሥዩም ተሾመ
ምናው በጤና ነው ።
ሁሉም ነገር በእኔ ትዕዘዝና መማሪያ ከልሆና የሚል አይናት ነው !
ቲኪ ቲኪ የሚትለው ተራገገ ።
ቀዳዳ ነዉ። ጉማሬ!
ስዬ በፓርላማው ክብርት ፕሬዚዳንት ንግግር ባያደርጉ ከአዲሱ ፕሬዚዳንት ጋር ርክክብ ሲያደርጉ ንግግር እንዲሚያደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ
ሰጠብቅ ነበረ አየር ላይ
ሳህለወርቅ ከመመስገን ይልቅ ቀድማ መሰደብን መረጠች በሀገር ጉዳይ መለማመጥ የለም ይበቃታል ትረፍ መሀሙድን እየሰማች
ወይ ጉድ 🙏 አንዴ በመሬትና በቤት ወረራ የመጀመሪያው አሰፈፃሚ 🙏 ካለምንም የህግ
ጠያቂት ✋ በቀጥታ በተሻለ የዝርፊያ ማዕከል ውሰጥ የማዕድን ሚ/ር አድርጎ በመሾም የሌብነት ዝርፊያውንና ሙሰናውን በሰፊው ተ
ያይዞት ሀሃብትን ሙልጭ አድርጎ በመዝረፍና በማዘረፍ አሁንም ካለተጠያቂነት በሰውር እንዲወጣ ተርጎ እዛም ውሻ በመሆኑ በጓሮ በር አሰገብቶ ✋🙏 አሁን ደግሞ የትራንስፖርት ባለሰልጣን ሹመትን ተረክቦ በክብር እየተሞገሰ መገኘቱ የብልፅግና ፓርዠቲ አሰተዳር የዠአገርና ህዝብ ንቀቱን ከነአክቲቪሰቶቹ ጭምር ልዩ መሀዦኑን ያመለ፣ላክታለዥ ✋🙏✋🙏✋🙏
ዛሬ አወዛገብከኝ የሚገርም እይታህ መጀመርያ ተናደድኩብህ ምነው ቀበጥክ ብዬ ሌፅፍ ነበር በጣም ተናድጄ እንደውም እናቴ ትወድህ ነበር ወሊሶ ስለምታውቅህ በአብይ የመጣባት በህይወቷ መጣ የሷ ጠላት ነው ምክኒያቷም በትንሽ አየሁ ጭላጭል በመጠኑ እንኳን ሞራል ያለው መሪ ማየቴ ምንም ማስበው ነገር ባይሳካም የሞራል ልዕልና ያለው መሪ ባለኝ ጊዜ ስላየሁ ደስታዬ መግለፅ ስላቃተኝ እድለኛ ነኝ ብዬ አሰብኩ አልሃምዱሊላህ
በአብይ አትምጣብኝ ለፕሬዝዷንቷ ሊሸልማት ገና ግዜ አለ ብዙ አታውራ
ፕሬዝዳንቷ ብዙ አብይን አስድባዋለች
በወደቀ ዛፍ መጥረብያ ይበዛበታል ነው የሐገራችን ባለስልጣናት ለተተኪያቸው መርቀው መስጠት የበታችነት የሚሰማቸው መስለው ነው
የሚታያቸው ያልሰነጠሉ ሗላ ቀር
ስዮሜ ዛሬ ትንሽ ቅር አሰኝተኸኛል ፣ ስለ ጠ/ሚ እና ፕሬዚዳንቷ በዚህ ደረጃ መንቀፍህ ልክ አይመስለኝም ፣ አንዳንድ ነገሮችን ማለፍ ብትለምድ ጥሩ ነው ። እስቲ አብይ ከመጣ ጀምሮ የተሰሩትን የልማት ሥራዎችን አንድም ሳታስቀር ፕሮግራም ሥራበት ፣ 95% ኢትዮጵያዊ አያውቀውም ! የዚያን ጊዜ ይቅር እልሃለሁ !
ስዬ በዶርክተር አብይ ስለተሰሩት ስራዎች ሁሌም እየነገረንኮ ነው
ስዩም የተማርክ ሰው ነህ ብዙ እውቀቶች ካንተ ተቀብለናል አንዳንድ መጥፎ ማይመጥንህን ስራዋች ባትሰራ ደግሞ ክብርህም ተቀባይነትህም ከፍ ይላል ለምሳሌ አንድ ነገር ብቻ ከብዙዋቹ ልንገርህ በዛሬው ፕሮግራምህ ላይ እንኮን አንተ ፈለከው አልፈለከው የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት የነበረ ሰው ታሪክ እንደነበረ ያነሳዋል ወይ እርእሱን አለማንሳት ካነሳህ ደሞ እንደ ታሪክ ተንታኝ ጋዜጠኛ ለሰዋች በተለይም ሃገርን ለአንድ ቀንም ቢሆን የመራን ሰው ክብር ስጥ ኢትዮጵያን እንዳከርክ አስብ ሃገር ሲያፈርሱ የነበሩትን እነጁሃርንና መሰሎቹን ስም እያነሳ ታደነቁረን አልነበር እንዴ? ስዩሜ ክብር ለራስ ነው ከሲሳይ አጌና መማር ጥሩ ነው
የታደሰው ቤተ መንግስት በቅርቡ ይመረቃል ማለት ነው ተቃዋማዊ ፕረዚዳንት ቦታ ከለቀቁ በኋላ። Good job, Abichu!
ለዚህ ነው የዐብቹ ጉዳይ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ ብቻ ነው የምለው ትክክል ያልሆነውን ሁሉ ተለማመጥ እያልከው ነው ስዬ በቃ ሲበቃ ይበቃል ነው
መናገር አልፈልግም ብለው ከሆነስ አናውቅም
አቶ ስዩም ለእውነት ሁሌም መጋፈጥህ ደስ ይለኛል ግን የፕሬዝደንቷ ሽኝት መጓደል ጅራቱን አናውቅም ግን የወፈረ ጅራት እንዳለው መረዳት ይቻላል እናም ፓርላማው በዝግ የመከረበት ስብሰባ ምናይነት ብሽሽቅ የነበረበት ይመስለኛል እናም የሽኝቱ መቀዛቀዝ ከዛ የመነጨ ይመስለኛል እባብ መርዝ እንዳለው ስምታውቅ እድል አትሰጠውም ወንድሜ
የመንግስት ትዛዝ መቀበል ጥሩ ነበር
ሲዬ ትንሽ ሰከን ማለት ያለብህ ይመስለኛል እነሱ ምን እንዳሰቡ የምታውቀው ነገር የለም ነገ ደግሞ ተነስተህ እኔ ብዬ ነበር ብለህ ትደሶክራለህ መረጋጋት ጥሩ ነው
ስዬ አሁንስ እኔን ለአንተ አመመኝ ይኸው ለ6 አመት ኮቴህን ስከተልህ እንደው ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ ለሀገራችን ታስፈልጋታለህ 🩵🇪🇹🩵
This was an Amazing episode. I think Prof Seyoum set the whole parliament on fire with this one. 🔥🔥I LOVED it, no hold backs, regardless who. You are right the president's position should have been much more respected, & thus gave a dignified farewell to the former president. 🤢💚💛❤
ለእራት ሲያስቡን ለቁርስ አደረግናቸው የገባ አይወጣም የምንለው በምክንያት ነው ፋኖ ይችላል
#ድልለፋኖ
#ድልለፋኖ
#ድልለፋኖ❤❤❤❤❤
Yifenfeneh! IGNORED MENDERTEGNA 😅
የኔም ሥጋት ምን ዓይነት የውጭ ጉዳይ ሚኒሥትር ሊሾም እንደሚቻል ነው ምክንያቱም አሁን ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ታዬ አፅቀሥላሤ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት በቆዩበት ሠዓት በዓለም አቀፍ ድርጅትም ሆነ ባገለገሉባቸው ቦታዎች እሣማኝና ተሰሚነት የነበራቸው ጠንካራ ሰው በመሆናቸው ነው
ጤና ይስጥልኝ አቶ ስዩም ፕሪዘዳንቷ የስንብት ንግግር ሳያደርጉ ወጡ ተብሎ ከአንቱነት ወደ አንችነት እዛው ስቱድዮ ውስጥ ማዋረድ ተገቢ አይመስለኝም ከበሮ በሰው እጅ ሲያምር ሲይዙት ያደናግር ከመቶ ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለዛውም በብሄር ተከፋፍለን በፕሬዚዳንት ደረጃ መምራት ይቅርና አንድ ቤተሰብ ውስጥ የተለያየ ባህሪ ያላቸውን ሶስት እና አራት ልጆችን ፀባይ አስማምቶ ማሳደግ ከባድ ፈተና አለው እና የኔ ወንድም በእንድሜም መከባበር አለ መሰለኝ አመሰግናለሁ ሰላም ለኢትዮጵያ 😢
ስዬ ዛሬ አስተያየት መጨረሻው ን ብናየው አሁን ፓርላማ ውሰጥ ከሚሰናበቱ የሚሻል አይመስልህም 49:17 ❤
አሸብር መጣ ጀግና ነው ድምፅ ሰጠ ብልፅግና ሰው አቶ አሸብር ሰው ሆነ ማለት ነው
ስዬ በናትህ ከ ቡሬዬ ከታ ጀምሮ እስከ አንቦ ድረስ ለኮሪደር ልማት በሚል ቤት እየፈረሰ ለዛውም ካርታ ያላቸው ቤቶች እየፈረሱ ካሳ ወይም ምትክ ቦታ የለም።ስዬሜ በናት አጣሬ ምስጊን ገበሬ እና ደሀ ናቸው።
ድንቅ ውይይት ነው:: በርቱ! "ሰው እንዴት የቱ ጋ እንደተመታ ማሳየት ያቅተዋል!" 😅😅😅 ስለ 'ጀዌ ቀዌ'
ስዩም በእርግጥ ክብር ለራስ ነው ሲያከብርህ ሁለት እጅ ጨምረህ ታከብረዋለህ ነገር ግን አልፎ የሄደን አሽሙርን በምን አይነት አሸሙር ትመልሳለህ ከጡረታ አምጥቶ ተከብሮ አስከብሮ ያሾማቸውን አዛውንት ሴት ባሰበበትና ይመጥናቸዋል ብሎ ያሰበውን ወርደው ዝምትታ ነው መልሴ ብለው በሰተመጨረሻ ማሳጣት ክፉ መልክት ይመስለኛል ቢሆንም ከጠቅላያችን ማክበርን እንጂ ማቃለልን ስለማናውቅ የተፈፀመ ነገርም ካለ ከሚችሉት በላይ ሆኖባቸው ስሜታቸውን ውጠው ለ3 አመታት መስራት ያለባቸውን እንቅፋት ሆነውባቸዋል ብቻ በኔ በኩል እድሜና ጤና ለውዱ መሪዬና ጠቅላይ ሚኒስቴሪ ረጅም እድሜ እመኛለሁ ከብር ይገባሀል ወንድሜ አብይ።
Seyoume our Arsi Asella Man! Arsi always speaks facts, keeps respect and values principle.
ስዬ ለፕሬዚዳንቷ የሽኝት ፕሮግራም እንደማይዘጋጅ በምን እርግጠኛ ሆንክ? ከዚህ በፊት ዶ/ር ሙላቱ ለአምባሳደር ሳህለወርቅ ሲያስረክቡ ንግግር አድርገዋል? ደሞስ በቀጥታ ስርጭት ሌላ ሕዝብን ብጥብጥ ውስጥ የሚከት ንግግር ቢያደርጉ ኖሮስ? እኔ ግን መንግሥት ኃላፊነቱን በጥንቃቄ ተወጥቷል ደሞም የመሸኛ ዝግጅት ያደርጋል ብዬ አስባለሁ።
እኔ ይሄን ሰውዬ ( ስዩም ተሾመን) እማውቀው በጣም ቅን ትህትና ያለው የተረጋጋ ሰው ሆኖ ነበር እማውቀው አሁን ግን እንደዚ አብዶ ሳየው አሳዘነኝ በጣም ከምር አንተ እኮ ሰርተህ በላብህ ትልቅ ደረጃ መድረስ እምትችል ሰው ነበርክ በአቋራጭ እከብራለሁ ብለህ እማትወጣው ቅርቃር ውስጥ ገብተህ ተሸነቀርክ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ትልቅ ነገር ነው
አምስት አመት ነው ።አንድ አመት ዶክተር ሙላቱ መርተዋል ለዚህ ነው ጥቅምት 15 የተሾሙት። ለማንኛውም ክብርት ፕሬዝዳንቷ የዶክተር እሌኒ ገብረመድህን ቤስት ጓደኛ ናቸው። የተሾሙ ቀን ዶክተሯ ውድ ጓደኛዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ነበር ያለችው። እሌኔ ደግሞ ከነ አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ጋር አብይ ላይ አንካሴ ሲወረውሩ ነበር። ፕሬዝዳንቷም አለፍ አለፍ እያሉ ህወኃታዊ የነገር አንካሴ ይወረውሩ ነበር። ያው አንተ የዋህ ስለሆንክ ቶሎ አይገለጥልህምና ነው። ዞሮ ዞሮ የተወረወረው የነገር አንካሴ፣ ባይገል አቁስሎኛል ባትወጣም ነብሴ፣ እስኪነቀል ድረስ የነገር አንካሴ፣ ዝምታ ነው መልሴ አሀ ዝምታ ነው መልሴ፣ ቢሉ የሚያምርባቸው ኢትዮጵያና አብይ ነበሩ። ያው ሜድ ኢን ወያኔ ሆነና እራሳቸው በሰሩት ስራና ሴራ ሌላውን ይከሱበትና ሊካሱበት ይፈልጋሉ።
ትልቅ እውነት ❤
ያን የምታውቁ ከሆነ ለምን ፕሬዝዳንት ሲሆኑ ዝም አላችሁ ?ከለቀቁ በኋላስ እንዲህ ማለት ምን ይጠቅማል ?😅
እሳቸው ናቸው ያነሱት ማን አነሳባቸው ብላቹ ነው?
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
እኔ የምልህ ይህ ፓርላማ የወንጀሎኝ መሰባሰብያ ነው እንደ?? ሃሃሃሃ
ስዩሜና ሮቤል ሰላማችሁ ይብዛ👋🌹🌹💚💛❤️ ስዩሜ የመርህ ሰው ነህ ትክክል ነው በሹመትም በሽረትም ጊዜ የሚደረግ ነገር ሁሉ ስለኢትዮጲያ ሲባል ቢሆን መልካም ነው። የቀድሞ ባልንጀራህን በምን ቀበርከው ብሎ አንድ ወዳጁን ይጠይቀዋል መላሹም በሻሽ ቢለው የኋለኛው እንዳይሸሽ አለው ይባላል። ሹም ሺር ሰጭውም ተቀባዩም ከዚህ ድርጊት ብዙ ይማራሉ ብዬ አስባለሁ አኩራፊነት ለማንም አይጠቅምም ከአመቸኝ ተብሎም ብሶትን ለዓለም ከማጋራት ቁጭ ብሎ መነጋገር የሚያስከብር ውጤት ያመጣል። ኢትዮጲያ ትልቅ ናት የሚሆነው ሁሉ የሚመጥናት ይሁን🙏🏽🙏🏽ስዬ እናመሰግናለን💚💛❤️
አንቱ ተብሎ አንች ከመባል ፈጣሪ ይጠብቀን ።ክብርና ሞጎስ ድል ብርታት ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን የጀግኖች የአባቶቻችን ልጆች ይሁን 🙏❤️🇪🇹❤️
ወራዳ ነሽ። የዕዉቀት ጋን ነች። ዱዚት!
@@Abyssiniannews7
ጋን መሆኗ እኮነው የከፋው የጋን መብራት ለራሱ ኤንጂ ለሰው ጥቅም አይሰጥም😂😂
እረ ተው ስዩሜ አቢቹን እንዳታስበላብን
ጀግኖች ናችሁ !!
እንዴት ብታስበው ነው ስዩሜ በስንበታው ዕለት ስለ አገልግሎታቸው ዕውቅና ተሰጥቶ መሸኘት ነበረባቸው ነው የምትለው? የተሳሳተ ሃሳብ ሲሆን መድረክ አግኝተውና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የስንብት ንግግር እንዲያደርጊ መመቻቸት ነበረበት ልክ ነው። ስለ እውቅናው ሰዓት፣ ጊዜ ፣ብትገዛ ጥሩ ነበር አሁንም ትዕግስት ይኑርህ ።በብዙ ጉዳዮች አደንቅሀለሁ።
ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት ከሰው ልጁ ስህተት አይጠፍም መውቀስ ጥሩ አይደለም
ስዩም ንጉሱ ሠ እንደዚህ እሳቱ ሰ እንደዚህ መሰለኝ ። ተሳስተህ ከሆነ አርም ምክያቱም ብዙ ሰዎች እንዳይሳሳቱ ብዬ ነው። ለነገሩ ቁቤ ነገሩን ሁሉ ገለባብጦታል። ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ።
ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል ምትኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Welcome 💝💞
አሁን ገና ተገለፀልህ።ስዩሜ እባክህን ከዚህ በደም ከበቀለ ጫት ምርቃና ውጣና ለሕዝብህ ድምፅ ሁን።። We miss you so badly 😢
🎉Seyoum, today I'm impressed over your views commented on the President Sahile Work - Zewdie 🎉🎉
Sye roba wfu.....welcome!!sye ur balanced explanation about the Ex-president is fear and right !!!!!
መቸም የቀድሞ መባል አይቀርም መጠንቀቅ ያሻል