The person I love most! His songs and preachings are the same,about Jesus Chirist and the kingdome of the lord! May God bless him more. My brothers n sisters, don't focus on this person but on Jesus who this person tells you about in his preaching n songs.
ሲያወራ እራሱ ያለው grace ዘመንህ ይባረክ
ይህን ድንቅ ጌታ ዘመንህን በመስጠት እንድታገለግለው ከአንተም ጋር ሆኖ ትውልድን ሊረዳ ስለፈቀደ ጌታን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ። ዘመንህ ይለምልም፥ ተባረክ።
ለበረከት ከተጠሩት ቅዱሳን አንዱ ወንድማችን ተስፋዬ ጋቢሶ ቡሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም❤
ተስፋዬ ጋቢሶ በእሳት የተፈተነ እንደወርቅ የነጠረ ህወት ተግባር ያለው ምርጥ ሰው ነው ምናለበት ዘንድሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የተነሱ ፖስተር ነብይ ሃዋርድ የሚል ስም ተሸክመው ተግባር አልባዎች ከእናንተ ህይወት ቢማሩና ቢያስተምሩ እጅግ ጥሩ ነበረ ክርስቲያን (ጴንጤ ) እንደተለየ ፍጡር እንደመላአክ የሚቆጠርበት ዘመን በተመለሰ ነበር .
ጋሽዬ ዘመንህ ይባረክ አንተ የወንጌል አርበኛ🥰🥰❤❤❤❤
ፓስተር ምን እላለሁ ለዘላለም ተባረክ አሜን !!!
ወንድማችን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከነቤተሰብህ አንተንናመሰል ወንድሞችን በማየት በመከራችን ፀንተን ቆምን የጌታን መልክ ከማየታችን የተነሳ አሁንም እስከ ፍፃሜ ድረስ ያፅናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን!!
በጣም ነው ምዎድ ስሰማ ያርካሃል❤❤
እግዚአብሔር ጤና የሞላ ዕድሜ ይስጥህ !
አሜን ጌታ ሆይ ሁሌም ድምፅህ ይሰማኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ተስፋዬ ።
በእውነት የጌታ ጸጋ እና ምህረት የበዛሎት ኖት ስሙ ይባረክ
በጌታ እጅግ የምናፈቅርህ ጋሼ ተስፋ ዬ ጌታን ስለ እናት እጅግ እናመሰግናለን አሜን
ለትውልድ በረከት መሆን ሁሌም ጌታን ምስሎ መኖር የሚቆረስ ህይወት መኖር ጌታ ለረዳው ነው ጌታ ረድቶሃል ፓስተር
ጌታ ይበርክ፣የጌታ ሰው፣ፓስተር ታስፋዬ ጋብሶ
❤ tabarke magano❤❤❤❤❤
ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ተባረኩልን❤
ፓስተርዬ በጣም እንወድሃለን ጌታ ኢየሱስን የሚወዱ ሁሉ የአንተ ወዳጆች መሆናቸውን አልጠራጠርም ሁለተኛ መፅሐፍ ቅዱስ ብልህ ከዝማሬዎችህና ከመልዕክቶችህ ባሻገር በህይወትህ ለቅዱሳን ትልቅ መጽሐፍ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ለምልመህ ኑርልን አንተ ብርቅዬ የጌታ አገልጋይ ነህ Long Live.............................
አንተ የተባረክህ ነህ።
Igzabher abzto yibarki Abatachin Ke Wisti Yemiwet kel liben yeketilagnal.
The person I love most! His songs and preachings are the same,about Jesus Chirist and the kingdome of the lord! May God bless him more. My brothers n sisters, don't focus on this person but on Jesus who this person tells you about in his preaching n songs.
ጌታ አየሱስ አድሜ ጤና ያብዛልህ
Edimehin yarzimilin !!!!!
God bless you my Dear big Brother
I wisch for my Self your wonderfull Lief ❤❤❤❤❤❤👍👍🙋♀️
እግዝአብሄር ዘመንህን ይባርክ
GOD bless you gasg Tesfaye
AMEN GETA ABZTO ZEMENHN YBARK
My Beloved Pastor God bless you
አሜን🙏
Hulem sibek geta yibarkih wud
I really need this thank you gashe!
God is bless you & your family.
አሜን
ገታ ይባርክህ ወንድም
GOD BLESS YOU ❤❤
God blss you more .
Zemnhi yibarki
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Amen amen amen 🙏❤❤❤
Amen Amen God bless you pastor.
God bless you Pastor
I Love You Jesus
Hallowed be the name of God:forever amen....amen....amen
Zemenh Yibarek
AMEN AMEN AMEN.
My God bless you ,Jesus is life and also light!
god bless you more by his anointing than what we see.
May god bless you.
Tekbyalw yegzyaberh sewi
Big amen
Bless
Amen
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🙌🙌🧎🏽♀️🧎🏽♀️🧎🏽♀️
It is good idea Tesfish, but where is Nazreth?
ተባረክ አባታችን
It is good
Amen