Pastor Tesfaye Gabiso (ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ) መህረቱ አያልቅምና Protestant Mezmuer 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 30

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb 4 месяца назад +8

    አባታችን በጣም የምንወድህ የእግዚአብሔር ባሪያ ዘመንህ ይለምልም።❤❤❤

  • @manayemeshesha7702
    @manayemeshesha7702 4 месяца назад +9

    🎉እኔ ክርስትናን የተቀበልኩት በፓስተር ተስፍየ መዝሙር ነው!
    አሁንም ድምጹን ስሰማው ሰውነቴ በእሳት ይነዳል።አመሰግናለሁ።

  • @yafitstifanos5721
    @yafitstifanos5721 4 месяца назад +5

    ይህንን ፡ መዝሙር ፡ ስሰማ ፡ ልዩ ፡ የሆነ ፡ ስሜት ፡ የሰማኛል ፡ አባታችን ፡ ጌታ ፡ ዘመኖን ፡ ይባርክ

  • @BizuayehuBikamo
    @BizuayehuBikamo 23 часа назад

    ዘመንህ ይባርክ

  • @AyeleAbiyo-de3nc
    @AyeleAbiyo-de3nc 3 месяца назад +2

    እኔ ዘመኔን ሁሉ በጌታ ቤት ያደኩ ሰው ቢሆንም፤የፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ዝማሬ ከቁጥር አንድ ጀምሮ ያሉ መዝሙሮች ሁሉ ህይወቴን የሰሩ መዝሙሮች ናቸው።ጌታ ዘመናቸውን አገልግሎታቸውንናትውልዳቸውን ይባርክ።

  • @MeseretBekele-cd6yx
    @MeseretBekele-cd6yx 4 месяца назад +4

    ጸጋውን ያፈሰሰብህ አባታችን ብሰማህ አይሰለቸኝም

  • @TsegayeMelese-b6m
    @TsegayeMelese-b6m 4 месяца назад +5

    የእምነት አባታችን ዘመንህ ይለምልም🙏

  • @DestaBereket-y1l
    @DestaBereket-y1l 28 дней назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤

  • @WonduTapanow
    @WonduTapanow 6 дней назад

    እግዝአብሔር እድሜነ ጤነ ይስጥህ

  • @AlemDejene
    @AlemDejene Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @BurkeGemeda
    @BurkeGemeda 3 месяца назад +1

    አሜን
    ምህረቱ አያልቅም በፊቅሩ ይጎበኘናል ።

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 4 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melakuyuti3010
    @melakuyuti3010 3 месяца назад +1

    አቤት የጌታ ምህረት 😢❤

  • @workinehtibo5213
    @workinehtibo5213 4 месяца назад +1

    ፀጋው ይብዛልህ እድሜ ይስጥልኝ !

    • @DestaBereket-y1l
      @DestaBereket-y1l 28 дней назад

      Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @AsnakechTeshome-z8x
    @AsnakechTeshome-z8x 4 месяца назад

    ዘመንክን እሱን እያመሠክ ኑር ተባረክልኝ

  • @AshenafiAlemu-xz2vx
    @AshenafiAlemu-xz2vx 8 дней назад

    ❤❤❤

  • @DestaBereket-y1l
    @DestaBereket-y1l 28 дней назад

    Amen ygeta saw

  • @hampringa
    @hampringa 3 месяца назад

    መዝሙር !!!

  • @realistic5356
    @realistic5356 4 месяца назад +1

    Gold❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethio-forJE
    @Ethio-forJE 4 месяца назад +1

    Amen

  • @Nebiyat_
    @Nebiyat_ 4 месяца назад

    Amen 🙌🙌🙌

  • @SaronGirum-ny2jd
    @SaronGirum-ny2jd 2 месяца назад

    Amane eyasuseyaaa

  • @kefesonlineteaching5681
    @kefesonlineteaching5681 3 месяца назад +1

    Lijneten yastawsegnal, abatena enate ye bet programachn lay yzemru neber

  • @ambayeadane9150
    @ambayeadane9150 4 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FollawWachaw
    @FollawWachaw 3 месяца назад

    zemenhe ende nesir yetades

  • @DsfgdteChgdgxc-o5h
    @DsfgdteChgdgxc-o5h 4 месяца назад

    Davis Gary Perez Ruth Young Lisa

  • @eshettyah3037
    @eshettyah3037 8 дней назад

    Amen