የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀረበበት ቅሬታ ምላሹ ምንድነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 июн 2024
  • የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞችን ውል ለማደስ ያወጣው ፕሮግራም ደንበኞቹን የሚያጉላላ በመሆኑ ቅሬታ ፈጥሮበታል፡፡
    ደንበኞቹ፣ በረጅም ሰልፍ ወረፋ ቀኑን ሙሉ ሲንገላቱ፣ ያለአንዳች መጠለያና የማረፊያ ቦታ አሮጊቶችና አቅመ ደካሞች ሲጉላሉ ቢያይም አሰራሩን ለመሻሻል አልሞከረም፡፡
    የጊዜ ገደቡን ቢያራዝምም ለደንበኞቹ ቀናና ቀልጣፋ የሆነ መፍትሄ ማምጣቱ ያጠራጥራል ይላሉ ደንበኞቹ፡፡
    የደንበኞችን ቅሬታ ይዘን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትን ጠይቀናል፡፡
    ፋሲካ ሙሉወርቅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 5

  • @JournalistTajuKaffa
    @JournalistTajuKaffa 24 дня назад +1

    በርቱ ሸገሮች፣ ፕሮግራማቸዉ ጥሩ ነዉ

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 Месяц назад

    ኢትዮጵያውያን ስራ ፌት ስለሆኑ ስራ ለመፍጠር የሚደረግ ጥረት ነው። ይህ ሀሳብ በሳይንስና ፈጣራ ተመዝግቦ ይቀመጥ።

  • @zelalemtesfaye6875
    @zelalemtesfaye6875 Месяц назад

    Online የሚሞላበት አማራጭ ቢኖር በእዚህ ክረምት መንገላታት ከባድ ነው

  • @hasmasegni4218
    @hasmasegni4218 Месяц назад

    ክፍያ አይከፍሉም? በቢል መረጃ ማጣራት አይቻልም? ሌላ ከመውቀስ ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋት አይቻልም? እኔ ለምን እዚያ መሄድ ያስፈልገኛል? ሁሉ መረጃ እጃቸው ላይ እያለ። በማጉላላት ተጠቃሚ ማነው? ጠያቂም ተጠያቂም የሌለበት

  • @hermih2180
    @hermih2180 Месяц назад

    ደመና የሚፈራ መስሪያቤት ህዝን ያማረረ ተቋም ማፈሪያ