ሸገር ማስታወሻ - የፒያሳ ልጅ! ከፍቅሩ ኪዳኔ Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 29

  • @ayelebelachew2822
    @ayelebelachew2822 5 месяцев назад +1

    It is a good narration! I know "chira Keresh" is for Zenebech Tadesse. I did not know it was for Mery Armdie as talked by this narration(Yepiasa lij).

  • @user-ok9xu4qb9q
    @user-ok9xu4qb9q 5 месяцев назад

    Lemindinew meri armide ena zenebech taddese /chira keresh 1 nwchew yalkew temtatabign ESHE BIRETu betam nw miketatelih edme yistilign 🙏

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 5 месяцев назад

    እሸቴ ምነው አጠረች ጋሸ😍❤️

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 5 месяцев назад +1

    እሼ ስለ ውቤ በርሃ ስታወራ ልቤ ትርክክ ይላል የደጃቹቤ ልጅ ነኝ

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y 5 месяцев назад

    😍😍

  • @fantasennay
    @fantasennay 5 месяцев назад +1

    የአሁንን እብደት ሳይ ነጭ ለባሽ ናፈቀኝ ።

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 5 месяцев назад

    "ፊርማቶሪ" የሚለውን ቃል ከሰማሁ ቢያንስ 50ዓመት ይሆነኛል 😀❤💐

  • @user-yl7dz6eq8g
    @user-yl7dz6eq8g 5 месяцев назад +4

    " ጭራ ቀረሽ " ግን ዘነበች ታደሰ ናት ወይስ ሜሪ አርምዴ ?

    • @nebiyatleykun7769
      @nebiyatleykun7769 5 месяцев назад

      ዘነበች ታደሰ

    • @asgedesolomon9195
      @asgedesolomon9195 5 месяцев назад

      Zenbech tsdese

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 5 месяцев назад

      ጭራ፡ቀረሽ፡ዘነበች፡ታደሰ፡ነች፡ምሬ፡አርምዴ፡ዶሮ፡ማነቃ፡ክራር፡እየምታች፡የምትዘፍን፡ታዋቅ፡ነበረች፡ዘነበች፡አገር፡ፍቅር፡ተወዛዋዝ፡ዘፋኝ፡ስልማም፡ስርታለች፡ከጥቁር፡አመርካ፡ሻፍት፡ይባል፡ነበር፡እቤታ፡ውቤ፡በረሀ፡ነው፡

  • @user-ro4yj1wu1u
    @user-ro4yj1wu1u 5 месяцев назад +5

    አዲስ አበቤ ገና ትሰለቀጣለህ ተኝተሀል!

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro 5 месяцев назад

      ምን ምርጫ አለን ስንት ታገልን 97 ብቻችንን ያለማንም ሞተን ፖለቲከኞቻችንን መርጠን አዲስ አስረከብን ያኔ 97 እነሱ ገሚሱ ከመንግስት ተጃልሶ ፓርላማ ገሚሱ ማኖ ነክቶ ሸቤ ሁሉንም አርገን የተረፈን የወያኔ ቂም ቂሟም አድራ ገላ ከሞት የተረፍነውን በስመ ኮንደሚኒየም በታተኑን ...

    • @user-jl4gj3xx6x
      @user-jl4gj3xx6x 5 месяцев назад

      እውነት ነው

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 5 месяцев назад

    ስህተት የሠራው ጋሸ ፍቅሩ እንጂ እሸቴ አይደለም ።

  • @solocmc
    @solocmc 5 месяцев назад

    እፈረሱት

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 5 месяцев назад +1

    እሼ የአራት ኪሎን ልጅ በታትነው ይኸው ያን የመሰለ ጉርብትና አጥፍተው አሁን ደሞ የፒያሳን ልጅ በተኑት ያሳዝናል 😢 ባደጉት ሃገር የጥንት ከተማ ቅርስ ነው ከዘመናዊነት ጋር አብሮ ያድጋል እንጂ አይፈርስም።

    • @ideaahmad5949
      @ideaahmad5949 5 месяцев назад

      ተበተን መበተን ጥሩ ነው 😅

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 5 месяцев назад +2

      ነበር ግን እነዚህ ካንሰሮች ለጥፋት ስለመጡ ስራቸውን እየሰሩ ነው።እኔ ጣሊያንና ግሪክን ጎብኝቻለሁ የድሮ ከተሞች ይዘታቸውን ሳይለቁ ይታደሳሉ እንጂ አይፈርሱም እነዚህ አናታቸው ይፍረስ

    • @danidhabesha
      @danidhabesha 5 месяцев назад

      @@ideaahmad5949 ድሮም የተበተነ ጭንቅላት ያለው ትውልድ ከመበተን ውጪ ሚያስበው ነገር የለም 🙄

    • @danidhabesha
      @danidhabesha 5 месяцев назад

      @@millionlucky3742 Amenn 🙏🏽😂

    • @cruzeship9426
      @cruzeship9426 5 месяцев назад

      Piyasa must go ! to 🇮🇹

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 5 месяцев назад

    ጭራ ቀረሽ ዘነበች ታደሰ እንጅ ሜሪ አርምዴ አይደለችም።ይህን ፀሀይ የሞቀው ታሪክ ስታዛቡ ትንሽ እንኳ አይሰቀጥጣችሁም?የተዛባ ትውልድ።ምን ጉድ መጣብን ጎበዝ።እሸቴ አሰፋ አድናቂህ ነበርኩ ዛሬ አፈርኩብህም።የሚሰራ ሰው እርግጥ ይሳሳታል ይህ ግን ስምን እንደመርሳት እቆጥረዋለሁ እሸቴ።

    • @user-ft9pi3sk4r
      @user-ft9pi3sk4r 5 месяцев назад

      አፈርኩብህን ምን አመጣው አንተ ማፈሪያ ስድብ ነው ወይስ ኮመንት ነው???

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 5 месяцев назад

    እሸቴ ስትተርተው አይኔን ጨፍኜ በምናቤ እንደፊልም ሁሉም ነገር ቁልጭ ብሎ ታየኝ ። እንደሰፈሩ ስሙንም ያጠፉት ይሆን 😢?

  • @yeshewasdemeke3349
    @yeshewasdemeke3349 5 месяцев назад

    የኢትዮያ ከተሞች ነፍስ መገኛ ቦታ ፒያሳ….

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 5 месяцев назад +1

    በእርግጠኝነት ጭራ ቀረሽ የተባለችው ዘነበች ናት ።