“እኔ ተሳስቼ ሰው እና ሐገራችን ደህና በሆነ” ፕ/ር ዓለማየሁ ገዳ Alemayehu Geda @ShegerFM1021Radio

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 525

  • @yesoritlaba
    @yesoritlaba 2 месяца назад +46

    '' እኔ ተሳስቼ ሰዉ ና ሀገሩ ደና በሆነ'' what a wise word! Thank you!

  • @abumahiy1114
    @abumahiy1114 2 месяца назад +108

    thankyou prof. እና ሸገር ራዲዮ እነ etv ,walta ,fana እንኳን ደስ አላችሁ እያሉ ዜና እና ፕሮግራም እየሰሩ ነው ይህን ፖሊሲ መረዳት ለማይችለው ሰፊው ህዝብ ማደንዘዣ እየሰሩለት ነው በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል ጋዜጠኝነት እኮ በዋናነት እንጀራ አይደለም ለሃቅ ለህዝብ መኖር ለሃቅ መኖር ነው ከዛ በኋላ ነው ስራ ሊሆን የሚችለው ግን እያንዳንዱ አድር ባይ ጋዜጠኛ ዋጋ 2 ጊዜ ዋጋ ይከፍላታል እመኑኝ።

    • @SelamYimta
      @SelamYimta 2 месяца назад +6

      ሰፊው ህዝብ ፍራሽ አዳሽ እንዳለው በኑሮ ውድነት እየተንገዳገደ ነው በቀጣይ ደግሞ ላይነሳ ይዘረራል።

    • @KonjitFenta
      @KonjitFenta 2 месяца назад +2

      Exactly

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 месяца назад +1

      እኔ ግርም የምለኝ የአማራ ጣቢያ/ሚድያ ለምን የኦሮሞን ሙሁር መንግስትን እንድተች ለምን መርጦት ቃለ መጠየቅ እንደምያቀርብለት አይገባውም እንዴ፡፡ ይሄው ሚድያ ለምንድነው ስለአማራ ታጣቂዎች ውብድነት/ባለጌነት የአማራን ሙሁር ቃለመጠየቅ አያቀርብለትም፤ እባካችሁ የኦሮሞ ሙሁራኖች ‹‹አደጌን ሰፉ እንቤቱ አደረዳበታን ማሌ›› ብሏል፡፡

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 месяца назад +2

      That is abiy Ahmed’s convince or confuse leading strategy😢

    • @shimzewge1195
      @shimzewge1195 2 месяца назад

      በመንግስት መገናኛ ብዙሀን ላይ ተስፋ ቆርጠናል። ለሕዝብ ሳይሆን የመንግሥትን ፍላጎት ብቻ የሚስተጋቡ ናቸውና ። ሚዛናዊነት አይታወቅም ። ገለልተኛና ሚዛናዊ የሆነ ትንታኔ እንደናፈቀን አለን!

  • @mezmurwithlyricsvideo4427
    @mezmurwithlyricsvideo4427 2 месяца назад +29

    Thanks professor for your honest and professional advice.

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 2 месяца назад +28

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @getamesaygirma3744
    @getamesaygirma3744 2 месяца назад +24

    Thank you pro. You did what u have. የሚሰማ ሲመጣ እንደ ሪፈረንስ ይጠቀመዉ ምክርህን። አሁን መንግስት ያደረገዉ ነገር ጥቅም ካለዉ ለምን ይህን ሁሉ አመት መደራደር አስፈለገ

  • @utopianvortex
    @utopianvortex 2 месяца назад +2

    He is my uncle and he was so right about Ethiopian Economy for to many Years! Since I was I child!!!

    • @natanimricucci9351
      @natanimricucci9351 2 месяца назад

      Alex yelyal we proud of him!!!

    • @alemayehugedaonethiopianan2134
      @alemayehugedaonethiopianan2134 2 месяца назад

      አብዬ አደግሽ አይደል፣ አስተያየት ሁሉ ትሰጪያለሽ፣ በቃስ በምትችይው ስዕል ግለጪው😅. Very happy to see this.

  • @TadeleA
    @TadeleA 2 месяца назад +41

    አሌክስ የህዝብ ልጅ አይዞን ግዴታህን ተወተሀል ለህዝብ ቢያንስ ጥሩ እንቅልፍ ይወስድሀል ።

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 месяца назад

      እኔ ግርም የምለኝ የአማራ ጣቢያ/ሚድያ ለምን የኦሮሞን ሙሁር መንግስትን እንድተች ለምን መርጦት ቃለ መጠየቅ እንደምያቀርብለት አይገባውም እንዴ፡፡ ይሄው ሚድያ ለምንድነው ስለአማራ ታጣቂዎች ውብድነት/ባለጌነት የአማራን ሙሁር ቃለመጠየቅ አያቀርብለትም፤ እባካችሁ የኦሮሞ ሙሁራኖች ‹‹አደጌን ሰፉ እንቤቱ አደረዳበታን ማሌ›› ብሏል፡፡

    • @AzebAzeb-er3lp
      @AzebAzeb-er3lp 2 месяца назад +2

      ​@@Arrivo-tr6esሰው በላዎች በ አማራ አፋችሁን ካልከፈታችሁ ሰው የሆናችሁ አይመስላችሁም አይደል safuu kan him beekne isiini malee kan nama qaltani nyaattan osoo akka keessaniti namni tokko lafarratti hin hafu

    • @kassahunbirru
      @kassahunbirru 2 месяца назад +1

      @@AzebAzeb-er3lp አዜብ በጥቅል ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ አትስደቢው። ፖለቲከኛው ሌላ ህዝቡ ሌላ።

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 месяца назад

      @@AzebAzeb-er3lp ‹‹ለማያውቁሽ ታጠኝ…›› አለች ወ/ሮ አዳነች

  • @henoknigatu7121
    @henoknigatu7121 2 месяца назад +7

    Wow we have real professor 👏...God bless you professor Alemayhu Geda

  • @natanimricucci9351
    @natanimricucci9351 2 месяца назад +1

    Prof Alex tebareklen yetem beted lante kebad adelem yechalkewen mokrehal yeblagn legna

  • @EliasBalcha
    @EliasBalcha 2 месяца назад +4

    Thank you, brother, you fought a good fight and we are well informed . Sadly things go wrong.May God help Ethiopia

  • @bisrattekle4322
    @bisrattekle4322 2 месяца назад +1

    Professor Alex wise & well experienced scientist

  • @abukeman7274
    @abukeman7274 2 месяца назад +1

    Thanks prof Alex for your's real and tangible explanation

  • @EdrisHassen-x7y
    @EdrisHassen-x7y 2 месяца назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @biniamkefyalew8317
    @biniamkefyalew8317 2 месяца назад +4

    Prof.Alex is most distinguished professional.Thanks

  • @teamegenreyesus2735
    @teamegenreyesus2735 2 месяца назад +11

    እንኳን ደስ ኣላቹ የኢትዮጱያ ጀዝቦች

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 месяца назад +21

    የአገራችን ሌላው መከራ ጀመረ አቤቱ አንተ ጠብቀን

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 месяца назад

      ሞረተኝች ይሄ ህዘብ ሀምሳ መቶ ሞርቱ ነው ሀገሪቱ ላይ የሚያሞርተው ቃል ነው ሀገሪቱላይ የሚሰራው

    • @roomiki95
      @roomiki95 2 месяца назад

      እስካሁንስ😂

  • @habibmobilepro
    @habibmobilepro 2 месяца назад +13

    ኔ ተሳስቼ ሰው እና ሐገራችን ደህና በሆነ እናመሰግናለን ፕሮፌሰር

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 2 месяца назад +155

    ከ አለም ባንክ እና imf ብድር ለማግኘት ሲባል ብቻ አገራችን መከራ ውስጥ እየገባች ነው አዝናለሁ

    • @BegoNetworks
      @BegoNetworks 2 месяца назад +20

      to buy weapons

    • @biniyammengistu-kk2dk
      @biniyammengistu-kk2dk 2 месяца назад

      eskizare eka setegeza le mesale selke betegeza metegezawe wagawe be tikure gebeya tetemeno nw adel metegezawe selzi menem addis neger yelem addisu neger $ le lelobochu yahagerachen habetam ena tikure gebiya zerafiwoch ena yedem negadewoch neber ahune demo yehezebu yehonal lemesale ante $ binorhe $ be yetegnawem bank maskemt mawetate techelaleh ke amazon online yefekew eka megezate techelah yehedemo ke hagerachen hodam negadewoch yaterfehal yehen selh gin menm gudat yelewm malte adelm yenorewal gin still it's better for my motherland tha's it

    • @banibani1076
      @banibani1076 2 месяца назад +2

      ቤተ መንግስቱስ 😢

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 месяца назад +2

      እኔ ግርም የምለኝ የአማራ ጣቢያ/ሚድያ ለምን የኦሮሞን ሙሁር መንግስትን እንድተች ለምን መርጦት ቃለ መጠየቅ እንደምያቀርብለት አይገባውም እንዴ፡፡ ይሄው ሚድያ ለምንድነው ስለአማራ ታጣቂዎች ውብድነት/ባለጌነት የአማራን ሙሁር ቃለመጠየቅ አያቀርብለትም፤ እባካችሁ የኦሮሞ ሙሁራኖች ‹‹አደጌን ሰፉ እንቤቱ አደረዳበታን ማሌ›› ብሏል፡፡

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu 2 месяца назад +1

      ​@@Arrivo-tr6esአለማየሁ እኮ ኦሮምኛ አይሰማም ''ዲፉ'' ።ምሁርም ነው። ሳይንስም ነው የሚያወራው።

  • @alemtadesse942
    @alemtadesse942 2 месяца назад +1

    Thank you

  • @yohannesgirma928
    @yohannesgirma928 2 месяца назад +2

    Thank you dear Professor for sharing your expertise regarding the regime's financial reform that exacerbate the economic crisis in the country.

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 2 месяца назад +1

    ለሁሉም ነገር መንገድ አለው ይልቅ ከማውራት መስራት ይበልጣል የስራው ባለቤት እግዚአብሔር ነው ተስፋን የሰጠን እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምራል አንፍራ❤

    • @AdimasuWondafrashbeza
      @AdimasuWondafrashbeza 2 месяца назад

      What a none sense and ignorant comment is this -Man-made things can't relate with God's work .

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 2 месяца назад +74

    ዶ/ር ሀሳባቸውን ስላካፈሉን ሊመሠገኑ ይገባል። ሌሎች የዘርፉ ምሁራን ውጡና ተናገሩ። ጉዳትና ጥቅሙን አስረዱን። የተማራችሁትን የምታውቁትን ንገሩን። ከፓለቲካ የፀዳ ምሁራዊ ትንተና አቅርቡልን።ለዚህ ለዚህ ካልሆናችሁን ለመን ለትሆኑን ነው?

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 месяца назад +1

      እኔ ግርም የምለኝ የአማራ ጣቢያ/ሚድያ ለምን የኦሮሞን ሙሁር መንግስትን እንድተች ለምን መርጦት ቃለ መጠየቅ እንደምያቀርብለት አይገባውም እንዴ፡፡ ይሄው ሚድያ ለምንድነው ስለአማራ ታጣቂዎች ውብድነት/ባለጌነት የአማራን ሙሁር ቃለመጠየቅ አያቀርብለትም፤ እባካችሁ የኦሮሞ ሙሁራኖች ‹‹አደጌን ሰፉ እንቤቱ አደረዳበታን ማሌ›› ብሏል፡፡

    • @kassahunbirru
      @kassahunbirru 2 месяца назад +1

      @@Arrivo-tr6es ጥጥ እራስ!

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 месяца назад

      @@Arrivo-tr6eshonestly I wish I born been Oromo or Tigray because my Amhara fella don’t like Ethiopia to be peaceful country I think they get paid 💵talking negative when every leader comes even if they get to in 4killo they will fight each other for seat 💺 some of them they been out of the country for 40 years they’re still barking about Ethiopia, the guy I meet him few years ago he said he never been Ethiopia more than 40 years but he is talking about Ethiopia politics every single day he don’t even know we have running water 🚿 or we eat food 🥘 I hope Melasahewen cancer yekuretew GOD pay them back what they are doing to Ethiopia

    • @sportfootballtribunbybiniy2973
      @sportfootballtribunbybiniy2973 2 месяца назад

      ​@@Arrivo-tr6es professor Alemayew has the only professor In Addis Ababa university in economics department , please respect his Academic advice , i know your have not know anything about economic and how does this conditions work.😂😂

    • @sportfootballtribunbybiniy2973
      @sportfootballtribunbybiniy2973 2 месяца назад

      ​@@Arrivo-tr6es did you know about how is the owner of this media man

  • @MesfinGirma-py4sn
    @MesfinGirma-py4sn Месяц назад

    I wish there were more thoughtful and far-sighted intellectual citizens as this

  • @endalksahle630
    @endalksahle630 2 месяца назад +5

    thank you, you have done your best Prof.

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 2 месяца назад +22

    ሁሉን አውቃለሁ ባይ ባለሙያ ምክር አይስማም። የኢትዮጵያን ህዝብ በዓይናችን እያየን ገደል ይዞን እየገባ ነው ። የኢትዮጵያ ህዝቦች እባካችሁን የመንደር ጥላ ትታችሁ ያጋራ ችግራችሁን በጋራ ፍቱ፤ አለበለዚያ የምተርፍ ስው የለም።

    • @MesataKefe
      @MesataKefe 2 месяца назад

      gobs

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 месяца назад

      abiy meslk ende yewsenw atjajal esu economics min awko nw miwesnw

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 2 месяца назад

      Genocidal War isn't an ordinary neighborhood fight

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 месяца назад

      አታሞረቱ የሚያኖረን ፈጣሪ ነው

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 2 месяца назад +1

      ​@@Mercy-mw9ntyemigelshm. What a lame statement

  • @MrBilisan
    @MrBilisan 2 месяца назад +1

    Well professional analysis! Thank you Professor!

  • @ZidniNur-z4e
    @ZidniNur-z4e 2 месяца назад +14

    ሸገሮች እናመሠግናለን

  • @tahir2733
    @tahir2733 2 месяца назад +1

    Thanks brother

  • @adamemadiva1041
    @adamemadiva1041 2 месяца назад +8

    እናመሰግናለን ፕሮፌሰር !!

  • @Hecki_A
    @Hecki_A 2 месяца назад +31

    ተበልተናል 😢😢😢

    • @teddy6326
      @teddy6326 2 месяца назад

      የረባ ወደ ውጭ የሚላክ ምርት የሌላትና ብዙ ነገር ከውጭ የምታስገባ አገር መሪወች፣ ምንዛሬ በገብያ ይወሰን ብለው አገር ሲሸጡ፣ ካድሬ "እንኳን ደስ አለን" እያለ ነው። ተከትሎ የሚመጣዉን የዋጋ ንረት፣ የኢኮኖሚ እና ፖለቲካ አለመረጋጋት ሊረዳ አይችልም። እንኳንም ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ እንዲሉ። መራራ ቀልድ ቢመስልም፣ OPP/ኦነግ ከዚህ በኋላ የእገታ ገንዘብ በዶላር ብቻ ነው የምንቀበለው ሊል ይችላል😉
      አይ ማሞ ቂሎ! ስምን መላዕክት ያወጣዋል።

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 2 месяца назад +1

    Thank you for your professional advice.

  • @TheEconomists81
    @TheEconomists81 2 месяца назад +8

    be ewnet you are my herኦ "ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም"

  • @danielb58152
    @danielb58152 2 месяца назад +5

    አንተ መልካም ሰው የምትችለውን አድርገሀል ።ፈጣሪ ይሁነን

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 месяца назад +1

    ትክክል ፕሮፌሰር እግዚአብሔር ይርዳን ሌላ ምን ይባላል🙏

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይርዳን!!

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 2 месяца назад +35

    ህዝቡ መቼና ምን ሲሆን ነው በነቂስ ወጥቶ ተቃውሞውን ካልገለፀ ተስማምቶት ሊሆን ይችላልና ይበለው ተውት። ግፍና መከራን ተለማምዶታል

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 месяца назад +5

    መጨረሻ ላይ አንዳልከው እግዚአብሔር ካልረዳን ምን እንደሚሆን አይታወቅም።ሰዎቹ ምነ አስበው እንደዚህ አይነት ጭካኔ ያለበት ውሳኔ ውስጥ እንደገቡ አልገባኝም!!

  • @minyahelmamotsegaye5500
    @minyahelmamotsegaye5500 2 месяца назад +8

    ሸገር ላይ እስከዛሬ ይቅርቡ የነበሩ ባለሙያዎች በአብዛኛው ግን ይናገሩ የነበረው የኢትዮዽያ ኢኮኖሚ ችግር መፍትሄ ዶላር በገበያ ዋጋ ቢወሰን ብዙ ነገር ይስተካከላል የሚሉ ነበሩ:: እንደውም አንዱ ምሁር በአለም ላይ እኛ ብቻ ለምንድነው ዶላርን እንደዚህ እአድርገን የምንጠቀመው ‘it’s just one form of money’ ሲሉ አስቲታውሳለሁ:: እነዚ ምሁሮችም ቀርበው ፍላጎታቸው እውን መሆኑ እንዴት እንደሚጠቅመን ቢያስረዱ በጎ ነው

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 2 месяца назад +2

    እናመሠግናለን

  • @danielbekele7458
    @danielbekele7458 2 месяца назад +4

    What better option can you recommend. There is no currency in the national bank and black market is the one handling foreign currency when national bank has no foreign currency

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 месяца назад +1

      You are talking about only one single element but the whole policy is dangerous

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 2 месяца назад

    Thank you Sheger

  • @baheilu
    @baheilu 2 месяца назад +3

    As most Ethiopian intellectuals you didn’t sit and be quiet when our country going to hell, for this we thank you

  • @lahaddalahadda4935
    @lahaddalahadda4935 2 месяца назад +1

    Thank you very much for your reply to the issue prof

  • @getachewhaftu6445
    @getachewhaftu6445 2 месяца назад +31

    ብልፅግና እስካለ የኢትዮዽያ መከራ ይቀጥላል

  • @alg7524
    @alg7524 2 месяца назад +3

    Prof. Alemayehu is the best intellectual Ethiopia have had!!!

    • @sportfootballtribunbybiniy2973
      @sportfootballtribunbybiniy2973 2 месяца назад

      He gave me B- on by senior essay , how did you say this man 😂😂

    • @alg7524
      @alg7524 2 месяца назад

      @@sportfootballtribunbybiniy2973
      "B" is a good grade.

  • @SGD.-cw8xc
    @SGD.-cw8xc 2 месяца назад +45

    የኢትዮጵያ ህዝብ ብልጽግና የሚባለው ሃይል አንቆ ከመግደል የተሻለ አማራጭ የለውም!

    • @me_212
      @me_212 2 месяца назад +1

      መግደል አማራጭ ሊሆን አይችልም

    • @Ku_Mek
      @Ku_Mek 2 месяца назад +1

      @@abrahamhannibalthetraveller 🤣🤣🤣

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 2 месяца назад +2

      ፋኖ በእዚህ መጣሽ

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 2 месяца назад +1

      ፈንኖ እየተነነ ያለው ፋኖሽ ተኖ ሳያልቅ ፈጠን ብለሽ ሞክሪያታ😂😂😂

    • @seifufasil5
      @seifufasil5 2 месяца назад +1

      ደቆሮ
      የትኛው የአፍሪካ መንግስት ነው በምርጫ ስልጣን ሲለቅ ያየኸው???
      ሆዳም ካድሬ​@@abrahamhannibalthetraveller

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 2 месяца назад +26

    ሙዝ በዳቦም የለም ደቼ ብሉ እየተባልን ነው።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 месяца назад

      በአየሱስ ስም ሞረታችሁ ይፍረስ

  • @sintayoayel7278
    @sintayoayel7278 2 месяца назад +11

    እንደእናተ አይነቱን ሙሁሮች የማይሰማ የሚንቅ መሪ ያለባት ሐገር ነች።

    • @danielshewangizaw7344
      @danielshewangizaw7344 2 месяца назад

      ምሁር ቢኖረንማ ኖሮ መቼ...እረ ተይኝ ገለቴ።

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 месяца назад

      abiy hulun ngr ayseram le economy guday yemiseru sewoch alu...be economics hulum risk alw risk yelelw yelm

    • @lightworkers19
      @lightworkers19 2 месяца назад

      @@dagi6055 mashabetuni tinsh argagwuna professor eytengere yalewuni sima esti eee baba, hulu mashakbeti ayidebrim.

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 месяца назад

      @@lightworkers19 antemko le professoru eyashkabetk nw😅..esti enesu endemilut hagritu kirkar mitgebam kehone enayalen tnsh gize nw yilyltal

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n 2 месяца назад

    So,what is your option?? Who is this guy?? What is your recommendation???

  • @davemen944
    @davemen944 2 месяца назад +4

    110% ትክክለኛ ምልከታ ነው ከዚህ ቡኋላ የብር የመግዛት አቅም እየቀነሰ እንጂ እየተስተካከለ አይሄድም
    👉የዝህች ሃገር ነገር ከድጡ ወደ ማጡ ነው

  • @KalebBekele-t3l
    @KalebBekele-t3l 2 месяца назад +24

    መፀለይ ነው!!! 😢

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ጉልበት ሰጥቶሃል ፋኖ ተቀላቀል።

  • @fitsum7227
    @fitsum7227 2 месяца назад +1

    Professor, I think if the government gets the said 13.5B, then decision to float the currency will considered good decision. Let us wait and see

  • @SelamYimta
    @SelamYimta 2 месяца назад +13

    በጣም ያሳዝናል አይ ኤም ኤፍ ብድር እንዲሰጠን ብለን የአገራችን ኢኮኖሞ የማይሸከመውን የኢኮኖሚ ስርዓት መቀየር፣ አይ ኤም ኤፍ የሚሰጠን ብር ያልቃል እኟ ስቃይንን እናያል። አቤቱ ፈጧሪ ሀይ ምህረቱን አጣልን።

    • @abubillalabdella878
      @abubillalabdella878 2 месяца назад +1

      ታዲያ ማን ያበድረን ነበር? አጣብቂኝ ውስጥ ገብተን እኮ ነው የስኳር የደም ግፊት የአእምሮ ሪድሀኒቶች ካለፈው ሚያዚያ ጀምሮ ገበያ ላይ የለም የዶላር ችግር

    • @SelamYimta
      @SelamYimta 2 месяца назад

      @@abubillalabdella878 እኛ አይደለም አሜሪካ ትበደራለች። ነገር ግን ለመበደር የከፈልነው ዋጋ ዘላቂ ችግር አገራችን ላይ የሚያመጣ ነው። ከመበደር ወጪን መቀነስ ላይ ማተኮር ያስፈልግ ነበር፣ እሴትን ከሚጨምሩ ፕሮጀክቶች ውጪ ሌሎችን ማቆየት ይቻላል። ለምሳሌ የኮሪደር ልማት ለአገራችን ቤሳ ቤስቲን ጠብ ያማያደርግ ተግባር ነው። ባጠቃለይ የቤትን ሶፋ፣ ጠረቤዛ፣ ወዘተ እንደመቀየር የሚቆጠር ነው። ያለምንም ጥርጥር እነዚህ እንደ ደትሰን ጭፈራ ቤት የደመቁ መንገዶች ምንም ገቢ የማያስገኙ ከመሆናቸው በተጨማሪ እንደ ቀድመው ሰራተኟ ሰፈር በቆሻሻ እና ቤት አልባ ዜገጎች እንደሚሞሉ አይቀሬ። ወንድሜ አላውቅም ግን ይህ ሲሆን እንደምታስታውሰኝ ተስፋ አለኝ።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 месяца назад

      ​@@abubillalabdella878ሲጀመር እራስህ ተበዳሪ ለማኝ አደረከው በዚህ ሁሉ የተፈጥሮ ሀበደት ላይ ተኝተህ

  • @menelikt9139
    @menelikt9139 2 месяца назад +5

    I have heard the new trees being planted can grow dollars and the expensive street lights will make ur stomach full,so all of our problems will be solved.......soon! Go on PM Abiy.

  • @ermiaswassihun7352
    @ermiaswassihun7352 2 месяца назад +2

    God bless you Prof.

  • @Yakob2016
    @Yakob2016 2 месяца назад +2

    Why he was unable to provide the advantages of the FX reform in detail rather he preached about his contribution and the pessimistic perspective of the reforms. I hope Chief @Meaza will bring experts on this regard on Saturday to provide the community all rounded information. Furthermore we need to work hard on community awareness creation to bring change on perception about $.

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 2 месяца назад +8

    ስልጣን ላይ ለመቆየት የጦር መሳሪያ መግዣ ነው

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 месяца назад +5

    ካሁን አሁን ኑሯችን ተስተካክሎ እራሳችንን እንችላለን ስንል የባሰ ነገር መጣ

  • @samebeyene1197
    @samebeyene1197 2 месяца назад +1

    ገዢዋቻቺን ምን ያድርጉ ጥፋቱ የኛ ማለት የህዝቡ ነው .......!!!! እንዴት ቢያንስ ኸጎረቤት ኼንያ መማር አቃተን .....? ኼንያ የሆነው ነው እኛ ላይ የሆነው በቃን ማለት እንዴት ተሳነን .....? በእውነት ያሳዝናል ሰው በገዛ አገሩ እንዴት እንዲህ እየተረገጠ ሲኖር በዝምታ እስኸመቼ ይበለን .....!!!! ሰዋች ኸሆንን አሁን ነው ዐስአቱ አሽቀንጥረን በመጣል ለነፃነት መነሳት ....!!!!

  • @B34456
    @B34456 2 месяца назад

    መፀለይ ነው🙏🙏🙏

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm 2 месяца назад +3

    Thanks

  • @mulukenkefiyalew2564
    @mulukenkefiyalew2564 2 месяца назад +3

    እኔ Comment መስጠት አልፈልግም ግን አንድ በጣም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ይሄንሁሉ አስተያየት የሚንቅ ጭንቅላት ከምን እንደተሠራ ነው ግራ ግብት የሚለኝ። አሁን የሠጠኸው አስተያየት ፕሮፌሽናል ነው በቃ። አስተያየትን ተቀብሎ በተሻለ መንገድ ሀገርን መምራት ሽንፈት የሚመስልባት ሀገር !!!
    እውነትም ፈጣሪ ይርዳን።

  • @TesfayeTebeje
    @TesfayeTebeje 2 месяца назад

    አላዋቂዎች ሃገር ሲመሩ ምሁር ሰሚ ያጣል
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ሌላ ምንም አይባልም

  • @sentayehuteressa3116
    @sentayehuteressa3116 2 месяца назад

    Pro. Your comment is on specific issue of currency market of the reform ,I advise you to pointing out if what analysis of other Economic reform packages or on going corrective economic policy or Propose new economic policy , This more technical analysis General and vague comment

  • @ZionAddis
    @ZionAddis 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ ነዉ ። ሰላማዊ ሰልፍ (አመፅ) ወጥቶ ድምፁን አያሰማም ።
    የሚጫነንበትን ሸክም ሁሉ አሜን ብሎ የሚሸከም መከረኛ ህዝብ ከኢትዮጵያ ህዝብ ዉጪ በአለም የት አለ?

  • @addislove9456
    @addislove9456 2 месяца назад

    ከዚበላይ እንዴት ይነገረን

  • @user-zy1rf9cw6i
    @user-zy1rf9cw6i 2 месяца назад +5

    እ/ር ይርዳን

  • @nigusederese1170
    @nigusederese1170 2 месяца назад

    We have no words , only to say Sorry for our country and for us

  • @minyahelmamotsegaye5500
    @minyahelmamotsegaye5500 2 месяца назад +5

    ከዚህ በኅላ ሄጄ ብሰራ ይሻለኛል ያሏት ግብፅ ከ አራት ዓመት በፊት ተመሳሳይ ውሳኔ ወስና ነበር :: የግብፅ inflation ከ 30 ወደ 6 % ነው የወረደው:: ልክ እንደ ግብፅ ውሳኔው ለሃገራችን ያመጣል እያልኩ ሳይሆን እንደምሳሌ የተጠቀሟት ሃገር ከአቋሞት ጋር ይጋጫል

    • @alemayehugedaonethiopianan2134
      @alemayehugedaonethiopianan2134 2 месяца назад

      የሚገርምህ right now Cairo ነኝ Afreximbank fellowship ሰጥቶኝ፣ እያጠናሁትም ነው፣ ልክም ነበርኩ፣ ከ7 ወር በሁላ እጽፈዋለሁ😅Ibtw, nflation right now is 30% እሱም thanks to $27bln from UAE+10bln from IMF diring the float.

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 2 месяца назад +5

    Bad timing but
    እና እስከ መቼ ይህን ጉዳይ እናንከባልላለን?
    At some point, a generation has to pay the price for better tomorrow?
    ካልደፈረሰ አይጠራም። hopefully the Abiy Administration will pay the price, maybe some political unrest might come that bring power sharing.

    • @Amuke23
      @Amuke23 2 месяца назад

      ባቦ ሰጠኝ በእዉር ድንብር ሳታሰላ ከገባህበት ያዉ መሞት ነዉ ሌላ ምን ይመጣል 😊 ትዉልድ ዋጋ ይክፈል ማለት በጅምላ ይለቅ ማለት አይደለም gietawu

    • @jemalseid5728
      @jemalseid5728 2 месяца назад

      yasaznal

  • @tesfayebekele8281
    @tesfayebekele8281 2 месяца назад

    Thank you professor. You are right but I don't think who called NBE Governor wants to listen. We are not lucky to have genuine professional at NBE.

  • @solomonjenber5750
    @solomonjenber5750 2 месяца назад +2

    እንደኬኒዬዉን አደባባይ ወጥተን ካልተቃወምን ሀገራችን በታሪኳ አይታ የማታዉቀዉ የኢኮኖሚ ዉድቀት ይገጥማታል

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 2 месяца назад +7

    እንደዚ አይነት ዲስከሽን አሪፍ ነው ፣ ከንግድ ባንክም ሰዋችን ጋብዛችው ፣ ዲቤት ቢደረግ አሪፍ ነው

  • @dehiethioinspimotivtube2676
    @dehiethioinspimotivtube2676 2 месяца назад +4

    As we all know the majority of Kenyans did not have any knowledge when Roto declared the new law last month but their elite and activists are informing the people about the consequences of the law if it is implemented and then the people have been informed and after all, we all know what kenya has right now. What I want to say is that we should hear the professionals in the area and better to demonstrate on it. who knows we may bring some amendment

    • @tam6329
      @tam6329 2 месяца назад

      Don't worry, we will see the devastating results in just few weeks and everybody knows.

  • @mebratudemma9857
    @mebratudemma9857 2 месяца назад

    Great explanation

  • @tezeragetahuntiruneh1615
    @tezeragetahuntiruneh1615 2 месяца назад +2

    ፕሮፌሰር አለማየሁ፣ አመሠግናለሁ! ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም፣ በተቻለ መጠን መንግሥትን መሞገትና መምከር ይሻላል እላለሁ!!

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 месяца назад

      Mengist tebyew kasebew tenkolu bemkir mech yimelesal

  • @tadlowubie7297
    @tadlowubie7297 2 месяца назад +2

    አይይይ እማማ ኢትዮጵያ 😮😮😮

  • @semirabdu4408
    @semirabdu4408 2 месяца назад

    😢 Betam Yasaznal.

  • @GizachewDirsha
    @GizachewDirsha 2 месяца назад +8

    እንደ ባለሙያ በሁለቱም ጎን ያለውን ጉዳት ጥቅም ቢተነተን እናም የሌሎች ሀገራትንም ተሞክሮ ቢታከልበት ጥሩ ነበር። ዞሮ ዞሮ እንደ ህዝብ ሳየው ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርምና ጊዜ ሚፈታው ጉዳይ ይሆናል።

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 месяца назад

      እኔ ግርም የምለኝ የአማራ ጣቢያ/ሚድያ ለምን የኦሮሞን ሙሁር መንግስትን እንድተች ለምን መርጦት ቃለ መጠየቅ እንደምያቀርብለት አይገባውም እንዴ፡፡ ይሄው ሚድያ ለምንድነው ስለአማራ ታጣቂዎች ውብድነት/ባለጌነት የአማራን ሙሁር ቃለመጠየቅ አያቀርብለትም፤ እባካችሁ የኦሮሞ ሙሁራኖች ‹‹አደጌን ሰፉ እንቤቱ አደረዳበታን ማሌ›› ብሏል፡፡

  • @naodbekele3952
    @naodbekele3952 2 месяца назад

    እኔ ልሳሳት ኢትዮጵያዊ 😊

  • @melkamukessmie7152
    @melkamukessmie7152 2 месяца назад +3

    ፕሮፌሰር እንደእርሶ ያሉትን ቀና ምሁራንን አለመስማት ዋጋ ያሰከፍላል

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 месяца назад +10

    መፍትሔው ብልፅግናን ማስወገድ ነው።

    • @MesataKefe
      @MesataKefe 2 месяца назад

      gobs!!
      አባሃወስ

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 месяца назад

      kezas?..esti mejmrya chgrun noren enyew

  • @abelgirma4220
    @abelgirma4220 2 месяца назад +9

    ያሳዝናል በጣም

  • @emanda1366
    @emanda1366 2 месяца назад +1

    ሕዝቤ ሆይ እንግዲህ በርትተን እንፀልይ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tedrosgirmay2074
    @tedrosgirmay2074 2 месяца назад +3

    thanks you you do you best

  • @GetayawkalTenaye
    @GetayawkalTenaye 2 месяца назад

    Volume quality is poor,please improve it

  • @mamitgebrehiwot6083
    @mamitgebrehiwot6083 2 месяца назад +6

    አይዞሽ ገለቴ ጦርነት ስትደግፉ ምንለማግኘት ነበረ ?

    • @desalegnsherkabu8261
      @desalegnsherkabu8261 2 месяца назад

      ሲጀመር ጦረኛው ማን ነው? ሲቀጥል ጦርነትን ማስቆም የማን ሃላፊነት ነው? ጦርነትን ማስቆም የተሳነው መንግስት በሰለጠነ መንገድ ስልጣኑን ለህዝብ ያስረክባል ወይስ በእኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ድንቁርና ሀገሩን ያደቅቃል? ለነገሩ ለፕ/ሩ ልትመልስ የተነሳህበት ድፍረትህ በራሱ የድንቁርናህን ጥግ ያሳያልና አይፈረድብህም፡፡

  • @የሸገርልጅ-መ1ቨ
    @የሸገርልጅ-መ1ቨ 2 месяца назад +3

    ይሄ ሰውዬ በጦርነት አላልቅ ስንለው በረሀብ ሊገድለን ነው!!

  • @tedlashoabejeh2362
    @tedlashoabejeh2362 2 месяца назад

    ፕሮፌሰሩ እስቲ ፋታ ስጥ ቅጠል አትበጥስ አብረህ ለመስራት ሞክር። የአንድ አስተያየት ለብቻው ብሎ ነበር ለማትረፍ?

  • @Kevinsolomon2050
    @Kevinsolomon2050 2 месяца назад +3

    አከተመልን

  • @mekonenezegeye132
    @mekonenezegeye132 2 месяца назад

    ሸገር እናመሠግናለን

  • @abitigetanehgebremeskel9359
    @abitigetanehgebremeskel9359 2 месяца назад

    ግሩም አባባል

  • @tadesseworku6475
    @tadesseworku6475 2 месяца назад +4

    Stand Ethiopian people to fight pp .

    • @teddy6326
      @teddy6326 2 месяца назад

      የረባ ወደ ውጭ የሚላክ ምርት የሌላትና ብዙ ነገር ከውጭ የምታስገባ አገር መሪወች፣ ምንዛሬ በገብያ ይወሰን ብለው አገር ሲሸጡ፣ ካድሬ "እንኳን ደስ አለን" እያለ ነው። ተከትሎ የሚመጣዉን የዋጋ ንረት፣ የኢኮኖሚ እና ፖለቲካ አለመረጋጋት ሊረዳ አይችልም። እንኳንም ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ እንዲሉ። መራራ ቀልድ ቢመስልም፣ OPP/ኦነግ ከዚህ በኋላ የእገታ ገንዘብ በዶላር ብቻ ነው የምንቀበለው ሊል ይችላል😉
      አይ ማሞ ቂሎ! ስምን መላዕክት ያወጣዋል።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 месяца назад +2

    ለሰውየው የመሳሪያ መግዣ ሀገር ገደል ሲከት ያሳዝናል።

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 месяца назад

    People who don’t rise for their rights will face this reality 😢

  • @Habesha_Media_network
    @Habesha_Media_network 2 месяца назад +1

    It's important to recognize the potential of a floating market as a catalyst for economic development within a country, even though his comment has validity.

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 2 месяца назад +2

    ያሳዝናል እንደ መፍትሄ እንኳን አንድ ያስቀመጡት ነገር የለም!!! የእናንተ ምርምር ማድረግ ምኑ ላይ ነው? መቼም ምርምር ሲያደርጉ ሌሎች ሐገሮች በምግብ እራሳቸውን እንዴት ቻሉ ብለው ሳይጠይቁ አይቀሩም። አንዳንዶቹ ከሕባቸው ቁጥር ጋር ሲነፃፀር ከኢትዮጵያ ያነሰ የሚታረስ መሬት ይዘው በመጠቀም ራሳቸውን ችለዋል። የኢትዮጵያ ዕድገትን አስመልክቶ ሁሉንም ከውጪ ጋር ጥገኛ አስመስለው ለምን ይናገራሉ። እስኪ ውጪ ብቻ ያለ ነገርና ኢትዮጵያ በዛ ምክንያት የማታድግበትን ምክንያት በዝርዝር አቅርቡልን።

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y 2 месяца назад +1

      አብይ አህመድን ጠይቀው፡፡

  • @MareguMohamed
    @MareguMohamed 2 месяца назад +1

    መፍራትዎ እንዳለ ሆኖ ፍርሀትና ብቻውን መቀመጥ መፍትሄ አይሆንም፣ምርታማነት ላይ ጠንክሮ መስራት የኤክስፖርት አቅምን ማሳደግ በተለይም ተወዳዳሪነታችንን በሚያጠናክሩ ፖሊሲዎች ላይ ማሻሻያዎች ላይ ተግቶ መስራት በተለይም ሰላምና መረጋጋትን በተመሰሳይ ጥረት ለማምጣት ዋጋ በመክፈልም ቢሆን መጣር

    • @hibabehr8999
      @hibabehr8999 2 месяца назад

      You mean? ፕሮፌሰሩ ሰላምና መረጋጋት ያምጡልህ? ምርታማነት ያሳድጉልህ? ⚒ በዚ ነበር...

    • @MareguMohamed
      @MareguMohamed 2 месяца назад +1

      @@hibabehr8999 አይ ይቅደዱልኝ፣ሰው የሰራውን ይተቹልኝ እሳቸውና መሰሎቻቸው

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 2 месяца назад

      Esu bemuyaw yetechalewn aberktewal Muhur enji balesltan aidelem mn adrg new mtlew?

  • @samuelgiyorgis2762
    @samuelgiyorgis2762 2 месяца назад

    ሸገሮች ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 месяца назад

    I hope you don’t get banned from air for airing this program sheger.