መኮንን ለዕከ ፓይለት የሆነበት እዉነተኛ አጋጣሚ - washew ende?@abbay-tv
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ሀይለእየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV RUclips channel on Monday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube
ማነው እንደኔ በጉጉትና በደስታ አንጋፋውን አርቲስት መኮነን ላእከን የሚጠብቅ
ዟ😅ዟዟ😅ዟፐኀፐኀ😅😊😅😊😅 59:38
@@MekdesKebede-v1t0
እኔ በጣም
Text
አባታችን አድሜ የስጥህ
ላንም ለቤተሰብህ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ
እውነተኛ አባት
ፍቅርን፣ ጓደኝነትን፣ አብሮ መኖርን፣ መተዋወቅን፣ ቤተሰብነትን ባጠቃላይ አብሮነትን ከማዝናናት ጋር የሚያሳይ ምርጥ ፕሮግራም እውነትትት!!!!!!!!!!!!!
ሰምንት ነፃነት ወርቅነን አቅሪቡልን ❤❤❤❤❤
ዋው መኩየ መኮነን ላእከ ምርጥ አርቲስት ኮሚዲ ጭምር ❤❤❤❤ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ሁላችሁንም አሌኮ ፍልፍሉ ጥሌ ደምሴ ማርክየ ሁላችሁንም ❤❤❤❤
ጋሽ ሞኬ አጋፋው ተዋናይ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤
ዋው ጋሽ ሞኬ ብዙ ግዜ አቅርቡት ስል ነበር ስለጋበዛቹት በጣም ደስ ብሎኛል እውነት በጣም የምወደው አባት ተዋንያን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🥰እንኩዋን አደረሳችሁ የዋሸው እንዴ ቤተሰቦች 🌻🌻🌻🌻
የዛሬው የተለየ ነው ከባድ ሚዛን መኮንን ላዕከ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም አዲስ አመት🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተመሰገን መላኩ እንኳን ደህና መጣህ መታደል ነው በጥሩ መመሰገን
በጣም ደስ የሚል እና ቀልብን የሚገዛ መስህብ ያለው ዝግጅት ነበር እናመሰግናለን 🙏
ኮመዲያኖቻችን ሙሉ ህይወታችሁ እደዚህ በደስታ የተሞላ ሆኖ ቢቀጥል በጣም ደስ ይለኛል!!
ጥላሁን እልፍነህ ላንተ ልዩ ክብርና ኣድናቆት ኣለኝ!!!!
መኮየ ስላየንህ ደስ ብሎናል በጉገት ነበር የጠበቅንህ እደሚያቀርቡህ❤😊
ማኬ የኔ አባት በጣም ነው የምወድህ አላህ ይጠብቅልን የኛ አንጋፋ
በሰማ ም ደሰ ሰትሎ እንኳን አደረሳቹ በጣም አዝናናዮቾይ ከመዳም ኳሸና አይለያቹ በሳቅ ኣዋላቹይ🙏
ማነዉ እንደኔ በማዴም ቤት ሆኖ በዓል በዚ ጨዋታ እያየ ሚያሳለፈዉ እንኳን አደረሳቹ ለማነኛዉ አይክፋቹ ወዶችዬ ነገም አዲስ ቀን ነዉ እሺ ፈታ በሉ ❤❤❤❤❤❤
መኩዬ መኩ እኳን ተሻለህ በላፈው ፊትህ አይቼ ያመመህ መስሎኝ ነበር አምሮብሀል ድምቅ ብለሁ እስይ እግዚያቤሔር ይመስገን መልካም አዲስ አመት ይሁልህ ይመጥ የምትሰራበት አመት ይሁንልህ❤❤ ተሙ እኳን ለአገርህ አበቃህ
በጣም የምወደው ሚድያ ነው በጣም በጉጉት እሁድ የማያው በዚህ ቀጥሉ good job 👏🏽👏🏽👏🏽
wow ጋሽ ሞኬ ስላቀረባችሁትት ደስ ብሎኛል ግን እንደዚህ የተከበረና ትልቅ ሰው ስታቀርቡ የሐገር ባህል ቢለብስ ለዛውም በበአል ምን አለ እናንተስ ጋቢ ደረብ ብታረጉለት (ስጦታ) ለናንተም ለፕሮግራሙም ለሱም ክብር ነበር። ሌላዉ አሌክስ ሁሌም እንደዚህ ነው መሆን ያለብህ።❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት በስቃይ ላሉ ወገኖቻችን አይዞን ይህ ጊዜ ያልፋል እኔ ብቻ ነኝ ባሕል ባሕል ሳይመሥለኝ ያለፈ ወገኖቼ በስቃይ ሑነው የምን ባሕል 😭😭
Ewnet new. Wegene eyalek chifera beza!! Wede Egziabher enalks yemisema kale😢
አርቲስታች የምኖድህ መኮንናችን አከብርአለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ጥላሁን አልፍነህ አቤት ታሪክ ንገረን😍😂በጣም ነዉ የምንወዳችሁ 🌻መልካም 🌻አድስ🌻 አመት🌻
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሞኬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ኑርልን የእኛ ምርጥ ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል. እኔ እንደሰማሁት ጳጉሜ ማለት ፒግሚ ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አጭር ሰው ማለት ነው. ከኬንያኖች ነው የሰማሁት.
ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም አዝናኝ ነው ሳምንቱን በጉጉት እና በናፍቆት ነው እምጠብቀው በርቱልን
ሺ አመት ይቆይልን ሁላችሁም መኮነን ላቀን በድጋሜ ጋብዙልን
እንካን አደሰ አመት ለኢት ዮጵዋን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏ሰላም እና ፍቅር ብቻ ለሀገርEthiopia nssss🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አቤት አሜሪካንን ሞቅ መቼ የሆን ከአንዱ ክፍለ ሀገር ሲመጣ ሞቅ አድርገን የምንቀበለው?
ዲያስቦራው ግን መልካም ስራህ ተመሰከረልህ።❤❤❤❤
መቸ ነው የምትለቁት መኮነን ላቀን በጣም እንወደዋለን እናተንም እንወዳችሁ አለን ጠንክሩ
ብዙ ላይክ ሲኖረው😂😂😂
ሞኬ ምርጥ ሰዉ ጨዋታህ አይጠገብም 😂በጣም አድናቂህ ነኝ ሞኬ❤ዋሸሁ እንዴ ክሩ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
ሞኬ የምወደው የማከብረው አርትስት ነው እድሜና ጤና እመኝልሀለሁኝ❤❤❤
አረ ተሙ ይውፍራሽ ሜዳው የማማ ጨቤው ንጉስ በጣም ነበር የናፈቀኝ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
አርቲስት መኮነን ላእከ በጣም ደስ እሚል የሚወስድ አንጋፋ ነው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤነት ጋር ያድልልን❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳቹ በጣም አዝናኝ ነው ቀጥሉበት ❤❤❤
እምር ድምቅ ብላችዋል እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻
ሞኬ በጣም አሪፍ ስው እንጋፋው አከብረሀለሁኝ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁኝ
በዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ አርቲስት መኮንን ለአከን ደግሞ በጣም አድናቂ ነኝ
ደምስ እስኪ አትቸኩል አስጨርሳቸዉ አሳባቸዉን አስጨርሳቸዉ ወተት ጥደ ነዉ እንዴ ምታጫዉታቸዉ ጥድፍ ጥድፍ አትበል በተረፈ አድናቂያቹ ነኝ
ቴሜእንኳን ለሀገርበሰላም ገባክ የሰፈሬልጅ
በጣም ደስ ትላላችሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ደስ የሚል ጊዜ ነበር እናመሰግናለን
🇪🇹🌻እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ 🇪🇹🌻
2⃣0⃣1⃣6⃣🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🌻🇦🇪🌻🇦🇪🌻🇦🇪🌻🇦🇪
ከየትም ያልተኮረጀ እና ያልተቀዳ ፈታ የሚያደርግ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መዝናኛ
😂ያዝናናል ነው እንጅ ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰራ ያለተኮረጀ የጨዋታ ፕሮግራም አይቼ አላውቅም ይህም would i lie to you ከሚል ፕሮግራም የተኮረጀ ነው
enqwane aderesachu please Netante werknhe ena derge haile Akerbulne please Goo job big respect our brothers❤❤❤❤❤❤🙏
wawwww Mokie zfetwo akter ❤❤❤❤❤❤❤❤ thanks hasot & haki ❤❤❤❤❤
እንኳን አደርሳቹ ካገረ ውጪ ላላቹትም አገረ ውስጥም ላላቹት 2016 ጀምራቹ በሳምንት ኡለቴ አቅረቡልን ለኛአ ማዳም ቤት ለምንሰራአ ብላቹ በጣም ነው የምወዳቹ መልካም በአል
እንኳን ሰላም መጣህ ተሙ እንኳን አደርሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሳችሁ አደረሰን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
እንኳን አደርሳቹህ መኩየ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አመቱ የአንድነት ይሁንልን አሜን😢 መኮንን ስወድህ አባቴ አድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ ❤❤❤
መኮነንን በጣም እንወድሀለን ወንድሜ ሺ አመት ቆይልን
Comedian Tilahun is my favorite one & love the show 😊
መኩዬ ድንቅ አርቲስት ትችልበታልህ ማንምእይነጥቅህም ።
ከአሜሪካን ነው የምከታተላችሁ መልካም አዲስ አመት!!
Enem kezw negn melkam addis amet
አሜሪካኖች ትቪ አላችሁ እዴ😝😝
በእውነት መኮነን ላከን በድጋሜ አቅርብሉን
እንኳን አደረሳችሁ
ሞኬን አቅርቡልን ብዬ ስንቴ ኮምቼ ነበር በአዲስ አመት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ሞኬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ እንወድካለን ኑርልን
My Hope For Ethiopa Is Peace First Peace For Ethiopia !
እንኳን አደረሣቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ስታምሩ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ-ፕሮግራምነው
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 2016 ዓ ም የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንል በጣም ደሥ ይላል ፕሮግራሙ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ዋው የኔ አንደኞች
አንኳን ለአዳሰ አመት አደረሣቹ ❤❤❤❤ ፉልፈሉ
መኩዬ እውነት ነው ፓይለት ነበር ያኔ ጥይት ጠጥቶ ካስመለሰው ቡሀላ ነው 😅😅😅 ፓይለት የነበረው 😂😂😂ሁላችሁም መልካም አዲስ አመት እነደምስ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን አደረሳቹ
ለ 17 ነፃነት ወርቅነህን አቅርቡልን
ፍልፍሉ የኢትዮጵያ ምርጥ
Gobez nesh edig beyilign mechereshaw lay yakerebshiw tiriguame gobez mehonishin yemiyasay new adgesh tilik dereja yadrisish amen atfri lelelaw gize gobez hitsan nesh
እንኳን። አደርሳችሁ
ፍትህ ነጻነት ለተ ነፈገዉ የአማራ ህዝብ🖤‼️🚫‼️⛔️‼️🚫🖤🚫‼️🚫🖤🖤🖤‼️‼️‼️🖤🖤‼️😓😓😓💔😓💔😓💔😓💔😓💔😓💔😓💔😓 ስንት እጽሃን በየ ቀኑ እየ ተረሸኑ አዲስ አመት ታከብራላችሁ አረመኔወች ናችሁ 😢😢😢😢
ምርጥ ናችሁሁ
ጋሽ መኮንን ላዕከ ❤❤❤ ከኃይለ ስላሰ ጋር ነው አየር ያበረሩት😢
ጥልዬ ስወድህ ❤❤
ዋው አቦ ደስ ሰትሉ የደስታ ምንጭ
❤❤❤❤❤እንኳን አደረሥን
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት
❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም አዲስ አመት❤
Waw amazing surprise temu we love you❤
ታድላችሁ ሁሌ እንዳማረባችሁ አመት በአል ታከብራላችሁ የመዳም ቅመሞች አመት ካመት እመዳም ቤት ድብርት መከፋት ዮችን አለም መታዘብ😢 ሰላም ሐህዝባችን💚💛❤አምሐራ ድልን ለፋኖ
አብሽሩ አንድ ቀን እንወጣለን ከሰው ሀገር ደግሞ ድሉ ለፍኖ ጀግናው ነው ምንም ጥርጥር የሌለው
ሁሌም እንደ መኮንን አይነት ሰው አቅርቡልን
ለዋሸው እንዴ ፕሮግራም አዘጋጆች እባካችሁ ከኮመዲያን ማርቆስ ጋር ድሮ በልጅነት 3ኛ ክፍል በ1982. ወይም 1983 ዓ .ም አንድ ክፍል ተምረናል እና እባካችህ ከኮመዲ ማርቆስና ከድምፃዊት ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ ጋር ብታገናኙኝ በናታችህ ብዙ የምለው ነገር አለኝ በጣም እወዳቸዋለሁ !!!!!!!
14:20 lijtua stamir😊
ጎበዝ
አንደኞች እንኳን አደረሳችሁ
ሀይሚ አልተመቸችኝም መሽኮርመም ይሁን መሞላፈጥ አልገባኝም ። ሞልቃቃ
አይ መኩየ ዱባይን እኔ ነኝ የሰየምኮት ብሎል ከዚህ በፊት😂😂😂😂😂😂
Mekonin laike Goodman
Happy New Year. You guy's improved yoir shooting and it's nice. Thank you. I love your show and It's my honor to be your follower.
መኮንን ላእከ ምነው አለባበሱ የወዛደሮች ቀን አስመሰለው 😂😂 ምርጦች ይመቻችሁ
Dsta.ylme
Moke sewedih eko adnaqih neng ❤❤❤❤
በጉጉት እየጠበቅን ነው
ሀይሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስወድሽ🎉🎉🎉❤❤
Wow qonjo zigijit andanya mircaye newu inkuan adarasachewu malkam Addis amat iwadachewalewu my 1st choice!
እንኳን አደረሣችሁ ❤❤❤ በአዲሱ አመታችሁ ደግሞ የጥላሁንና የማርቆስ "Over act" ወይም አሳመርን ብለው የፕሮግሩሙን ክብር የማይመጥን መድረክ ላይ እየወጡ የሚያደርጉት ለዛ የሌለው እንቅስቃሤ ቢተዉ።
good to see you haymi 💙💙and Happy New Year 💚💛❤
ተሜን ምርጥ ኮሜዲ ነው አቅርብልን
Ikunwan Abiro Adersni🌻🌹🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የምታስቁኝ ነገር እራሳችሁ ክፍ ስታድርጉ ብዙ ግዜ ታዋቂ ነው ተዋቂነኝ ስትሉ ይገርመኛል ድንቄም
ሀይሚ ምርጧ 🙏🙏❤❤