የማይሆኑ ነገሮች ዉስጥ ገብቼ ነበር-ዶክተሯ አንተ ባትኖር ለልጅህ ማን አላት ስትለኝ ሰዉነቴን ወረረኝ|ሐብታሙ አሰፋ|Habtamu asefa tik toker

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በቁም ነገር እንዲሁም በልዩ ልዩ ጨዋታዎች የደመቀ አዝናኝ ዝግጅት !
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy
    #AbbayTv #sekelatalkshow #ashenafi #ጀግናውአባት #sekela #talkshow #tigestgirma
    📥ያለዎትን ሐሳብ አስተያየት በ 9355 አጭር ጽሁፍ መልዕክት ያጋሩን!
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    #abbaytv #ዓባይ ቲቪ #talkshow #ethiopian #habesha
    'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Комментарии • 277

  • @netrewerkwubshet
    @netrewerkwubshet День назад +35

    የኔ ጀግና የአለም ቤዛ አዛኝቷ አቅም ጉልበት ሀይል እረዴት ትሁንህ ከልጇ ታማልድህ ፈጣሪ 38 አመት የታመመውን አልጋሀን ተሸክመህ ሂድ አንዳለው ተነስተሽ ሂጅ ይበልልህ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 3 часа назад +2

    😢😢😢😢የዚህ አባት ጥንካሬ 😢😢😢😢እባክህ አላህዬ ይህን አባት አሰደሰተው ይችን ልጅ አዲነህ እህህህህህህህህ መውለዲ

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 19 часов назад +13

    ወላሂ ጀግና አባት እዳተ አይነት አባቶቺን ያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MimoMoukanzah
    @MimoMoukanzah 23 часа назад +12

    አተን ሳይ እውነት እበረታለ 😢😢ምን ብዬ እደምፂፍ አላቅም አተ ጀግና አባት ነክ ባተ ብዙ ነው የተማርኩት ❤❤❤❤

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb 19 часов назад +11

    አሹዬ ጀግና እናትም አባትም ሁለቱንም ሁነክ ያሳየህ ጀግና ወጣት ልዑል እግዚአብሔር ታሙሩን ይግለፅል ያች የምታምር ሸጋልጂ ትዳንል መልካሙ ነገርሁሉ በቤትህ ይግባ❤❤❤❤

  • @AyoK-jy6jd
    @AyoK-jy6jd 5 часов назад +3

    የኔ ጀግና ቃል የለኝም ማርያምን ❤

  • @Muiuሙሉ
    @Muiuሙሉ 8 часов назад +6

    መልካም አባት መባል ያንሰዋል የለኝም ለዛውም ወጣት ማንም አባት የማይቀበለው ኃላፊነት ተቀብሎ የሚኖረው እናት በከፋችበት ጊዜ እንደዚህ አይነት ወንድ ሲገኝ ከሚባለው በላይ ነው💝🙏🙏🙏

  • @danieldegefa-pj8tq
    @danieldegefa-pj8tq 5 часов назад +2

    እንደዚህ አይነት አባትም አለለለለለለለለ??? በእውነት በጣም ነው የገረመኝ እማምላ የለመንካትን ሁሉ መልካሙን ነገር ታድርግልህ

  • @menberemekuria1786
    @menberemekuria1786 10 часов назад +6

    የጀግኖች ጀግና አባት እመቤቴ ማርያም ድብስብስ አርጋ ትማርልህ

  • @yordierste
    @yordierste 9 часов назад +2

    ምን አይነት ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ይጠብቅልህ ብልንን በጤና ይጎብኝልህ🙏❤❤❤

  • @GetuGetu-o6m
    @GetuGetu-o6m 4 часа назад +1

    የኔ ማር ለክብር ለበረከት ነው እኮ ፈተናው ነገ የተሻለ ነገር አለ ለሁሉም የ አባቶች ተምሳሌት ነህ ሚወደውን አምላክ ይፈትናል አመስግነው ብዙ ደስ ሚል በረከት አለ ታያለህ

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 10 часов назад +5

    እንዴት እንደምወድህ እንዴት እንደምታሳዝነኝ ከምር ትለያለህ ጀግና አባት ነህ❤❤❤

  • @MahaAl-b7w
    @MahaAl-b7w 3 часа назад +1

    የኔምርጥአባትነክ🎉🎉🎉🎉ተባረክ መፃጉ እንኮን 🎉🎉🎉ይልጋቁራኛ🎉🎉🎉የነበረው🎉🎉🎉🎉ተፈውሶል 🎉🎉🎉ምንይሳነዋል መዳኒአለም ምንይሳነዋል🎉🎉🎉ትድንልካለችጠንካራአባት 🎉🎉🎉እድሜይስጥክ🎉🎉🎉

  • @Eyutina19
    @Eyutina19 12 часов назад +2

    ለካ ሰውን የሚገለፅበት ቃልም ይታጣል በቃ ላንተ ቃል አጣሁልህ አርሴማን ኡፍፍፍ አባትነት😢

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 11 часов назад +2

    ጠንካ አባትነህ የልጅህን ጤና አሏህ ይመልስልህ

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 7 часов назад +2

    ጀግና አባት ነህ ልጅህን አሏህ ያሸርልህ

  • @ንግሰቲግርማይ
    @ንግሰቲግርማይ 23 часа назад +6

    የዘመኑ ምርጥ አባት 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 9 часов назад +2

    እግዚአብሄር አሁንም ሀይሉን ብርታቱን ጥንካሬዉን ያድልህ ወንድሜ ብዙ ያልተዘመረላቸዉ ብዙ እንቁ አባቶቺ አሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayimanotHayimi-kl2oj
    @HayimanotHayimi-kl2oj 8 часов назад +1

    አላህ ያግዝህ ወንድሜ ጠንካራ አባት ነህ !!

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 8 минут назад

    ወላሂ ጀግና ነህ. በአሁኑ ስአት እንደ አይነት አባት አለ ይገርማል. ብቻ አላህ ይገዝህ ልጅህንም አላህ ይፈውስልህ ምን ይሽግረዋል

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 15 часов назад +3

    ምን አይነት ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ይጠብቅልህ ብልንን በጤና ይጎብኝልህ🙏❤❤❤

  • @ዜድከራያ-ቐ3ፐ
    @ዜድከራያ-ቐ3ፐ 5 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይዳብስልህ የኔ ጠካራ❤

  • @ZeharaZehara-o2q
    @ZeharaZehara-o2q День назад +7

    የዘመናችን ጀግና አባት ፈጣሪ የልጂህን ጤና ይመልስልህ❤❤

  • @TigistEshetu-jm6tw
    @TigistEshetu-jm6tw День назад +4

    ምን አይነት ጠንካራ አባት ነህ እ/ር ልጆችህን ይጠብቅልህ ብሌንን በጤና ይጎብኝልህ

  • @GetuGetu-o6m
    @GetuGetu-o6m 4 часа назад +2

    ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ ስላሴ ይባርኩህ አኮራኸኝ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 День назад +35

    ልጂህን እግዚአብሔር ይማርልህ ሁሉ በጊዜው ነው የሚሆነው! ቤርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ድንገት ሔጄ ለሃያ ስምንት ቀን ቆይቻለሁ! ብዙ ህሙማን ሲፈወሱ በአይኔ አይቻለሁ! ለኔ ጊዜው ገና ሆኖ ጥያቄየ ሳይመለስ ነው የተመለስኩት! ተመልሼ እሄዳለሁ ብየ ተስፋ አድርጋለሁ! በመኪና አደጋ ምክኒያት ቀኝ እጀን አጥቸ ያለ ስራ ቁጭ ካልኩ ሁለት አመት ከአራት ወር ሆነኝ !!

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 15 часов назад +2

      እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 11 часов назад +1

      እንካንም ተረፍሽ እግዚያብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው

    • @Tsehay-qm2qy
      @Tsehay-qm2qy 9 часов назад +1

      አይዞህ እግዚአብሔር አለ እንኳን ተረፍክ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 часов назад

      እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ጎበዝ ፀበል እምነት ተቀቢ እግዚአብሔር ቀን አለው

    • @SeblewongelDamtew
      @SeblewongelDamtew 4 часа назад

      😊

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z 7 часов назад +1

    እፍፍፍፍፍ ቃል የለኝም እውነት ጀግና አባት ነው❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 23 часа назад +7

    ምን ያልታደለች ሴት ናት አንተን ጥላ የሔደች ንጉስ አደርጋ መኖር ሲገባት ለማንኛውም አንተ ጀግና ነህ

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 20 часов назад +5

    የኔ ሚስኪን አላህዋ የአንተንም የልጅህንም ፈገግታና ደስታ ይመልስልህ አብሽር ተስፍ እዳቆርጥ የአባቶች ጀግና

    • @ttul123ttil12
      @ttul123ttil12 9 часов назад

      ምንም ማለት አቅም ያንሠኝል ጥንከራ ጀግና ብርቱ ብቻ ወላህ አላህ ያግዝህ
      አላህአፍህን ይመልስላት

  • @SergutGebru
    @SergutGebru 21 час назад +2

    ጀግና ነህ የጀግና ጀግናናናናናናናናና እግዚአብሔር ያስብከውን ሁሉ ያሳካልህ 🙏🙏🙏

  • @NajaQatar
    @NajaQatar 8 часов назад +1

    ወላህ ጀግና አባት ልጀህን አላህ ያድነት❤❤

  • @Yididiya1Dejene1
    @Yididiya1Dejene1 21 час назад +12

    እመብርሃን ትርዳህ😊

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 часов назад +1

    ምርጥ ጀግና አባት ነህ 🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይማርልህ አይዞህ እግዚአብሔር ትግስት እና ጽናት ይስጥህ ትድናለች የኔ የእህቴ ልጅ ድኗል የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል የዘብሩ ዳኛ

  • @ayalewtessema5015
    @ayalewtessema5015 8 часов назад +1

    ፈጣሪ ለልጆችህ ሲል በተለይ ለብሌን ሲል ይጠብቅህ

  • @eexx4513
    @eexx4513 21 час назад +3

    የጄግና ጄግና አባት ፈጣሪ የልጂህ አፊያ ይመልስልህ😍🤲

  • @KalKidan-kf3yx
    @KalKidan-kf3yx 2 часа назад

    የአባትነት ጥግ ነህ

  • @GetuGetu-o6m
    @GetuGetu-o6m 4 часа назад +1

    ወንድሜ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ስውሯ ማርያም ውሰዳት የአጋንት ስራ ነው እመቤታችን ስራዋ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያስብህ ሁሉም ሰው ላይ ፈተና አለ ግዴለህም ጠንክር አመስግን ይወድሀል እግዚአብሔር

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w 3 часа назад

    አሹዬ የዘመኑ ጀግና አባት ሺ አመት ኑርልን ልጂህንም እግዚአብሔር አምለክ ቁማ የምትሂድ ያድርግልህ ቆማ ለመሄድ ያብቃት 🤲🤲🤲

  • @MessiMessi-n3z
    @MessiMessi-n3z 23 часа назад +3

    እመቤቴ ትረዳሃለች እግዚኣብሄር ይቅደምልክ ፡፡ አንተ ትለያለህ ብርቱ አባት ነህ።

  • @AmeeraAbdhulla
    @AmeeraAbdhulla 19 часов назад +3

    አይዞክ።ኪዳንምህረት።ታስብህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 12 часов назад +2

    ያልተዘመረልክ ጀግና ወንድማችን

  • @ElsabethGtsadik-uj9uy
    @ElsabethGtsadik-uj9uy 4 часа назад

    እውነት ጀግና አባት ነክ እመቤቴ ማርያም በምህረት ትጎብኝልህ የእግዚአብሄር ተአምራቱ ይገለጥባት ብሌንዬን ድና ለማየት ያብቃን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ጀግና አባት ነህ ቸሩ አባታችን በምህረት እጆቹ ይዳብስልህ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 6 часов назад

    ጀግና አባት ነህ እናትህን እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ ልጅህን እግዚአብሔር ይማራት ከእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
    የብዙወች አረአያ ነህ የእውነት

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج 21 час назад +3

    ጀግና አባት

  • @አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ

    ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤❤❤

  • @BiniamAbera-h8b
    @BiniamAbera-h8b 57 минут назад

    አሸዬ❤❤❤❤❤ ጌታ አለ አይዞን

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 23 часа назад +2

    አተ ጀግና አባት ነህ የልጅህን ጤና ይመልስልህ.

  • @semirat-g7f
    @semirat-g7f 5 часов назад

    አላህ እሚወደውን ነው እሚፈትነው ጀግና ነህ ❤

  • @tsega5507
    @tsega5507 8 часов назад +2

    አሹዬ ላንተ ቃላት የለኝም በቃ እመብርሀን ልጅህን ጨርሳ ትማርልህ ፈጣሪ በልጅ አይፈትነን 😢 የአለም ጀግና አባት ነህ😢

  • @TezuYalew
    @TezuYalew 14 минут назад

    እመቤቴ ትዳብስልህ እና ለመመስክር ያብቃህ የጀግና ጀግና

  • @masarat2998
    @masarat2998 11 часов назад +2

    የኔባይፍሰስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MaretaEphiremAlemayiuMaretaEph
    @MaretaEphiremAlemayiuMaretaEph 21 час назад +3

    አግዚአብሔር ይማርልህ
    ጀግና አባት ❤️❤️❤️❤️

  • @ያልተኖረ
    @ያልተኖረ 19 часов назад +1

    ጀግና አባት የጀግናቹ ጀግና አባት ነህ አሹዬ ጀግናችን ነህ

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 18 часов назад +2

    ❤አተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይማርልህ ድና ቆማ ለማመስገን ያብቃን❤❤❤

  • @EyerusalemTaye-vw2zy
    @EyerusalemTaye-vw2zy 6 часов назад

    ጌታ ፅናቱን የስጥህ! ግን እናት በህይወት ካለች ልጆችዋን ትይ:: 🙏

  • @yalfalAdemasu
    @yalfalAdemasu 4 часа назад

    ውይ ዋው ነው ግን ቲጂ ዛሬ ምን መሥለሻአል ተይ ወደነበርሽበት ተመለሺ በጣም ነው የምወድሽ

  • @ThigiThi
    @ThigiThi День назад +2

    አይዞህ ወድሜ አንተ ስለምትችል ነው የማንችለውን አይሰጠንም

  • @AsedeGezahen
    @AsedeGezahen 23 минуты назад

    ጀግና አባት እኩነወ ተባርክ

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 4 часа назад

    ጤና ይስጥልኝ ወንድም አሹ የፀበሉን መጨረሻ አልጠቀስክም ጀግና ከመላው ቤተሰብ አማኝ ፀሉተኛ ተመስገን ሰላም አገሪ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Час назад

    እግዚቤሔር ይማርልህ እግዚቤሔር በሰሪው አይሳሳትም ሁሉ ለበጎ ነው እመብርሃን ትዳብሰልህ

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr 3 часа назад

    ትለያለህ የምር ቃላት የለኚም❤❤❤❤❤ ልጅህን እግዜ አብሔር ይማርልህ😢❤❤❤

  • @SadaKhan-ui3ck
    @SadaKhan-ui3ck 20 часов назад +2

    የኔ ምረጥየ አባት ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይቀይረልህ ልጁህንም አፊያዋን ይመልሰልህ

  • @TeteTete-ur8yd
    @TeteTete-ur8yd 23 часа назад +2

    እመቤቴ ትዳብሥልህ ድና እግዚአብሄርን ለማመሥገን ያብቃን ጀግና አባት ነህ ነገ መልካም ይሆናል

  • @umusiham62
    @umusiham62 17 часов назад +1

    አሹዬ ጀግና አባት አይገልፅህም ብቻ አላህዬ ልጅህ ድና የምትደሰት ያድርግህ የሁሌም ተከታታይህ ነኝ

  • @melstar4475
    @melstar4475 День назад +1

    የኔ ጀግና በርታ አንድ ቀን እግዚአብሄር ቀን አለው

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 6 часов назад

    ልጅህን እግዚአብሄር ይማርል አንተ በጣም ጠንካራ አባት ነህ ግን አምናለሁ አንድ ቀን ድና እንደምንያት እናት ለዘላለም ትኑር ♥♥♥♥♥

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf 51 минуту назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭ወዲሜዋ ልጆችሕን ፍጣሪ ይጠብቅልሕ የልጂሕን ሳቅእና ዴስታ ያሳይሕ አተንም ፍጣሪ ለልጆችሕ ኑርላቸው ሌላምንምኣልል😭😭😭😭😭

  • @Zuzu-i8q
    @Zuzu-i8q 14 часов назад +1

    የዘመኔ ምርጥ ጀግና አስተዋይ አባት ሽ አመት ኑርላቸዉ 😢😢

  • @EtateMakedi
    @EtateMakedi 3 часа назад

    ጀግና ነክ በቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 22 часа назад +3

    የኔ አባት 😢😢 እግዚአብሔር ይማርልህ ታሪክህ ይቀይርልህ አይዞህ

  • @AhlanAhlan-os4xd
    @AhlanAhlan-os4xd 8 часов назад

    አላህ አፊያዋን ይስጣት አንተ ጄግና አባት❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊየኝወለየዋ
    @ፋፊየኝወለየዋ 2 часа назад

    የኔ ጀግና አባት 😻😻😻😊😢😢😢😊

  • @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ
    @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ 2 часа назад

    የዘበናችን ጀግና ነህ እመብርሀን ልጅህንም ታሽራት ❤❤

  • @dawoodosman9945
    @dawoodosman9945 7 часов назад

    እግዚአብሔር ይደግፍክ ቃላት ያጥራል ቲጂዬ እኔየምለው ነገር መንግስት ለደዚ አይነት ልጅች ትምርት እገዛ በጠቅላላ ወተው የሚቀሳቀሱ በትየሚደጌፍበት ነገር ያስብት

  • @TiegestTiegest
    @TiegestTiegest 9 часов назад

    የዘመናችን ድንቅ አባት እግዚአብርእድሜ እና ጤና ይስጥህ እናትክን ሺ አመት ያኑርልህ የልጅህን ጤና ይመልስልህ በውነት አንተን የሚገልጽ ቃል የለም የድንግል ማርያም ልጅ ካንተጋ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeriEthi
    @MeriEthi День назад +2

    የዘመናችን ጀግና አባት እውነትም የአባቶች ንጉስ ቲጅየ❤ልጅህንም እግዚአብሔር ይማርልህ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 20 часов назад +1

    ልጅህን አላህ ያሽርልህ የኔ ጀግና ወንድም አላህ ያስደስትህ😢😢 ❤❤❤❤🎉🎉

  • @letshgebru7604
    @letshgebru7604 7 часов назад

    ጅግና የጀግኖቹ ጅውግና እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @SeblaMekonen-r7d
    @SeblaMekonen-r7d 21 час назад +1

    አሁንም ቢሆን ለኔ ጀግና አባት ነህ ምክንያቱም ስቱ ወድ ነው አረገዝኩ ሲባሉ አላውቅም እያሉ የሴትን ህይወት የማበላሹ ምክንያት ስላለኝ ነው አሁንም ቢሆን ፈጣሪ ልጅህን ያስብልህ ደሞ አይዞህ ታሪክ ይቀየራል ስውሯ ይዘሀት ሂድ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @LiyuAsefa-z8u
    @LiyuAsefa-z8u 21 час назад +1

    ውይ እዴት ጀግና አባት ነህ እመቤቴ ትርዳህ ጌታ ይማርልህ🙏ወድሜ😭😭😭

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    😢😢😢😢😢 አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው ይምራታል ጀግና አባት ነክ አይዞህ ወድሜ እመቤቴ የጭቅ አማላጃዋ ትዳብስልክ ❤❤❤❤

  • @ybeser
    @ybeser 16 часов назад

    እግዚአብሔር ለልጂህ ምህረትን ይስጣት አተ ጠካራ ነህ በርታ❤❤❤

  • @MakdesMakdeskfie
    @MakdesMakdeskfie 19 часов назад

    ጀግናናናናናና አባት እግዛብሄር ለምስክርነት ያብቃህ

  • @GenetWende
    @GenetWende Час назад

    እግዚአብሔር ይማርልህ ጀግና አባት ነህ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 22 часа назад

    የኔ አባተ ያመንከው ያመለከው አምላክ ታሪክ ቀይሮ የልብህን ያሰካልህ 😍😍😍😍😍

  • @yeshiworkberihun168
    @yeshiworkberihun168 Час назад

    አሹዬ የኔ ጀግና አባት የጥንካሬ ተምሳሌት ከምላክ ድካምህን ይቁጠርልህ

  • @zewdetusisay
    @zewdetusisay 9 часов назад

    ጀግና አባት እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤

  • @hayatZewdu
    @hayatZewdu 19 часов назад

    አላህ የልጅህን ጤንነት ይመልስልህ እኔም እናት ነኝና አውቀዋለሁ ስሜትህን ኢንሻአላህ እላህ ለበጎ ነው ሁሉም ነገር😢😢😢

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 5 часов назад

    ወልድተ አምላክ ትርዳክ 🙏

  • @ShewitGmariam-i3s
    @ShewitGmariam-i3s 10 часов назад +2

    የኔ ኣባት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣታልቅስ እመብራሃኒ እናቴ ኣደራሸኝ ✝️🙏❤️🤲

  • @emebet591
    @emebet591 11 часов назад

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ልጅህ ቆመ ለመሄድ ያብቀልክ የእውነት መልካም አባት ነህ

  • @destaguta
    @destaguta 9 часов назад

    የምር ጀግና አባት ነህ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 часа назад

    ሆደባሻ አትሁን አይዞህ❤❤❤

  • @mahilio
    @mahilio Час назад

    እግዚአብሔር ታምሩን ይስራ አይዞህ ወንድሜ

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 6 часов назад

    አሹየ ጀግና አባት❤❤❤

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 8 часов назад

    አተጠካራ አባትነክ በርታ ኪዳንምህረት ትዳብስልክ የኔ አቦት😢

  • @tgtube1878
    @tgtube1878 Час назад

    ጀግና ነህ❤❤❤❤❤

  • @AzebWondmagene
    @AzebWondmagene Час назад

    እግዚአብሔር ይማርልህ ወድምዬ አይዞህ በርታ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 часа назад

    እግዚአብሄር ይርዳህ