Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መግዛት እፈልግ ነበር ለደም ማነስ የጠጣሽውን ነገር የት አገኘዋለሁ እህቴ?
amzn.to/417EgII በየ መደብሩም ይሸጣል
Danke ❤
Yametenoriw germen kahone dm Drogerie gezi. Erekash new
vimto ይባላል ስሙ ቪምቶ
ቪምቶ ሃገር ቤት አለ ኢንግላንድ ነው ሚመረተው እንግሊዝ ያላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ 🤗
እናመሰግናለን እህታችን የሚጠቅም ነገር ሰላካፈልሽን።
Liver is good sources for iron. But if we have low copper we will have always low iron
Arif new gen meglechadh betam yibezal.
እንኳን ፡በደነ፡መጣሽ፡እህቴ!!!
ፈቲየ እደት ነሺ ውደ ልጆችሺስ ሰላም ናቸው ያጀመአ ቬቶ ደሞ በየ አረብሀገሩ በየቦታው ሞልቶ እዚህምአለ ኢትዪ ፈቴ ናፈቅሺኝ ወላሂ አይ ዋይፋይይይይ😢❤
ሁሉ ሰላም ነው ዛድዬ አንቺ እንዴት ነል ሃገር ቤት ሁሉ ሰላም ሰላም ሁኚ በለሽበት ውዴ የኔ ቁምነገረኛ 🤗
በጣም ጥሩ ነው ❤❤🎉
በጣም አሪፍ ዘዴ❤❤❤ በፍጥነት እሞክረዋለሁ
ሌላ አገር ለምኖር ስሙ ምን ይባላል
የጁሱን:ስሙን:ፃፊልን:ተባረኪ❤
ማንኛውን አይረን ሪች ጁስ ከፋርመሲ መግዛትና መጥፕቀም ትቺያለሽ
Thanks
If you can write down will be good special the juice you drink
Rotbächchen ይበላል
fetiye endet neshi tenafekeshal dehana nachu
Hager bet sthej tqur tef ( dabi ) mibal German yzesh hij
ሰላም እናት የውጫገሩን ሱፍ ካጋላገኘንስ ምን እንጠቀም
የሃገር ቤቱን ሱፍ ፍትፍት ማድረግም ይቻላል 🤗
You think we find in USA sister
@@fevenjackson3964 ምናልባት አልዲ ወይ ሊድል ሊኖር ይችላል የሚል ግምት አለኝ ወይንም online Rotbäckchen ብለሽ ሰርች አርጊ ሌላ አማራጭ ገበያ ላይ አታጪም።
Selam fetia germen teff ale ene ke germen new yemegezae
አዎ እኔም ካገርቤት ያመጣሀት ሲያልቅብኝ እዚሁ ነው ከበርሊነው ነው ምገዛለሁ 🤗😘😘
chia seed mndnew begna quwanquwa ETHIO Alawqewm neber est ngergn please !
የቻይና ተልባ ከተልባ ጥቅሙ ግን ከተልባ አይበልጥም
ፈቲ ❤❤❤ሁሉም ግብአት ታምሶ ነው ሚፈጨው ወይስ በጥሬው
መቁላት ግድ አይደለም ቆልቼም ሳልቆላም ሞክሬዋለሁ አሁን ላይ አለመቁላቱን መርጫለሁ።
Can you please tell us the exact name?And if I live in America where can find it?
You can find similar Juice in your Country, It doesn't be the samme oroduct. Just serch for Iron rich Juice 😉
እረእኔ መዳኒት የ3ወር ታዞልኝ እየወሰድኩ ነው
እረበናትሸ የጠርሙሱን ሰም ንገሪኝ ፌንቶነዉ እሚባለዉ ሁለት አመት ሊሁነዉ ነዉ ያዞረኛል
Rotbäckchen ይባላል ጀርመን ከሆን ሌላ ሃገር ከሆንሽ ተመሳሳይ የሚጠጣ ጁስ ፋርማሲ አታጪም ጠይቂ 🤗
❤❤❤
እዉነትም ድንቅነሽ ጥሩ መረጃ ነዉ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ግን ተቆልተዉ ነዉ ወይስ በጥሬዉ የምንፈጨዉ
ስሙ በጀርመንኛ ነውሌላ አገር ለሚኖር በእንግሊዝኛ ምን ይባላል እባክሽ አመሰግናለሁ
ሌላ ሃገር ለሚኖር ተመሳስልይ ጁሶች ገበያ ላይ አሉ አይተን ሪች የሚል ፅሁፍ ካለበትና ፋርማሲም የሚገኝ ይህን ሄነ መጠቀም ትቺያለሽ 🤗
ኤረ አኔ የደም ማነስ መከራ ሆኖብኛል መድሃንትም አላሽል ብሎኛል።
❤
ይልቅስ በነካ እጅሽ ጀርመን ለማይኖር ሰው ያልሽው ጁስ ከምን እንደተዘጋጀ (ከጀርመንኛ ተርጉመሽ) ንገሪን እና እቤት አዝጋጅተን እድንጠቀም !
When you ask someone a favor you must do it very politely, it's not what you ask it's how you ask that matters.
እሺ
Kolteshe new yefchshew weys satkoy
ሳልቆላ
ስልክሽ ወይም ኢሜልሽን ባገኝ
ዲስክሪፕሽል ላይ መጨረሻ ላይ ኢሜሌ አለ 😉
አለሽ እዴ ጠፍሽ ሠላምነሽ ሥለፀጉር ጎበዝ ነበር ቆየሁ ከአየሁሽ እንኳን ደህና መጣሽ አትጥፊ
Endet Yamral
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ጅሱን ስሙን ነገርኝ እባክሽ አሜሪካ ላለን ይተ ነው መግዛት ምንችለው?
Rotbäckschen Eisen Formel ይባላል ምናልባት አልዲ ሊኖር ይችላል 🤗
በመጀመሪያ ቀድተሽ የጠጣሽው ምንድነው ብለው ሲጠይቁሽ በየመደብሩ ይገኛል ብለሻል ስሙን ግን አልገለፅሽውም ስሙን መናገር ይገባ ነበር ሌላም ከሆነ መግለፅ ነበረብሽ እህት
ምስሉን አሳየሁኮ ፓዝ አርጎ ማየት ይቻላል Rotbäckchen ይባላል ማርኩ
እኔ ጀርመን ያለሁትህ ያየረ ንጥረት አለባት የኔ Lij ሁሌm መዳኒት tiwesdalech ለውጥ ግን የለም
ይሄንን ጁስ ጠዋትና ማታ ትጠጣ በዛ ላይ ብርትኳን ብትበላ ይበልጥ ሰውነቷ አይረኑን እንዲቀበል ይረዳታል 🤗
@ thank you
Ayzosh ystekakelale😊
ፈቲሻ ተልባ በየቀኑ በጁስ መልክ ብንጠጣ ችግር አለው?
አለርጂ ከሌለብሽ የሆድ ህመም ወይንም ተቅማጥ እስካላስከተለ ድረስ በየቀኑ መመገብ እንደውም ኮሌስትሮል ይቀንሳል 😉
@DenkneshEthiopia እሺ አመሰግናለሁ ውዴ❤
ግን ፈቲ በተለምዶ እናቶች ተልባ ማህፃን ያላላል የሚባለው እውነት ነው?
@semutimohamed8744 ያላላል ሳይሆን ያለሰልሳል ነው ሚባለው ለወላድ/አራስ ይሰጣል ሆድ ያላላል ድርቀት ይከላከላል ከበዛ ግን ያስቀምጣል ስለዚህ እስካላስቀመጠ ድረስ ምንም ችግር የለውም 🤗
@DenkneshEthiopia 👏🥰
ምንም በሳት ሳይታመሰ ሳታሰነኪ ነዉ የፈጨሽዉ???
የአገራችን ሱፍ አይሆንም ወይስ አይረን የለውም
ገለባ ስላለው ቀጥታ ለመብላት አይሆንም የፈረንጁ የተላጠ ስለሆነ ነው የዱባውም ፍሬ የተላጠ ነው መሆን ያለበት
❤❤❤❤❤
❤❤
መግዛት እፈልግ ነበር ለደም ማነስ የጠጣሽውን ነገር የት አገኘዋለሁ እህቴ?
amzn.to/417EgII በየ መደብሩም ይሸጣል
Danke ❤
Yametenoriw germen kahone dm Drogerie gezi. Erekash new
vimto ይባላል ስሙ ቪምቶ
ቪምቶ ሃገር ቤት አለ ኢንግላንድ ነው ሚመረተው እንግሊዝ ያላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ 🤗
እናመሰግናለን እህታችን የሚጠቅም ነገር ሰላካፈልሽን።
Liver is good sources for iron. But if we have low copper we will have always low iron
Arif new gen meglechadh betam yibezal.
እንኳን ፡በደነ፡መጣሽ፡እህቴ!!!
ፈቲየ እደት ነሺ ውደ ልጆችሺስ ሰላም ናቸው ያጀመአ ቬቶ ደሞ በየ አረብሀገሩ በየቦታው ሞልቶ እዚህምአለ ኢትዪ ፈቴ ናፈቅሺኝ ወላሂ አይ ዋይፋይይይይ😢❤
ሁሉ ሰላም ነው ዛድዬ አንቺ እንዴት ነል ሃገር ቤት ሁሉ ሰላም ሰላም ሁኚ በለሽበት ውዴ የኔ ቁምነገረኛ 🤗
በጣም ጥሩ ነው ❤❤🎉
በጣም አሪፍ ዘዴ❤❤❤ በፍጥነት እሞክረዋለሁ
ሌላ አገር ለምኖር ስሙ ምን ይባላል
የጁሱን:ስሙን:ፃፊልን:ተባረኪ❤
ማንኛውን አይረን ሪች ጁስ ከፋርመሲ መግዛትና መጥፕቀም ትቺያለሽ
Thanks
If you can write down will be good special the juice you drink
Rotbächchen ይበላል
fetiye endet neshi tenafekeshal dehana nachu
Hager bet sthej tqur tef ( dabi ) mibal German yzesh hij
ሰላም እናት የውጫገሩን ሱፍ ካጋላገኘንስ ምን እንጠቀም
የሃገር ቤቱን ሱፍ ፍትፍት ማድረግም ይቻላል 🤗
You think we find in USA sister
@@fevenjackson3964 ምናልባት አልዲ ወይ ሊድል ሊኖር ይችላል የሚል ግምት አለኝ ወይንም online Rotbäckchen ብለሽ ሰርች አርጊ ሌላ አማራጭ ገበያ ላይ አታጪም።
Selam fetia germen teff ale ene ke germen new yemegezae
አዎ እኔም ካገርቤት ያመጣሀት ሲያልቅብኝ እዚሁ ነው ከበርሊነው ነው ምገዛለሁ 🤗😘😘
chia seed mndnew begna quwanquwa ETHIO Alawqewm neber est ngergn please !
የቻይና ተልባ ከተልባ ጥቅሙ ግን ከተልባ አይበልጥም
ፈቲ ❤❤❤
ሁሉም ግብአት ታምሶ ነው ሚፈጨው ወይስ በጥሬው
መቁላት ግድ አይደለም ቆልቼም ሳልቆላም ሞክሬዋለሁ አሁን ላይ አለመቁላቱን መርጫለሁ።
Can you please tell us the exact name?
And if I live in America where can find it?
You can find similar Juice in your Country, It doesn't be the samme oroduct. Just serch for Iron rich Juice 😉
እረእኔ መዳኒት የ3ወር ታዞልኝ እየወሰድኩ ነው
እረበናትሸ የጠርሙሱን ሰም ንገሪኝ ፌንቶነዉ እሚባለዉ ሁለት አመት ሊሁነዉ ነዉ ያዞረኛል
Rotbäckchen ይባላል ጀርመን ከሆን ሌላ ሃገር ከሆንሽ ተመሳሳይ የሚጠጣ ጁስ ፋርማሲ አታጪም ጠይቂ 🤗
❤❤❤
እዉነትም ድንቅነሽ ጥሩ መረጃ ነዉ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ግን ተቆልተዉ ነዉ ወይስ በጥሬዉ የምንፈጨዉ
መቁላት ግድ አይደለም ቆልቼም ሳልቆላም ሞክሬዋለሁ አሁን ላይ አለመቁላቱን መርጫለሁ።
ስሙ በጀርመንኛ ነውሌላ አገር ለሚኖር በእንግሊዝኛ ምን ይባላል እባክሽ አመሰግናለሁ
ሌላ ሃገር ለሚኖር ተመሳስልይ ጁሶች ገበያ ላይ አሉ አይተን ሪች የሚል ፅሁፍ ካለበትና ፋርማሲም የሚገኝ ይህን ሄነ መጠቀም ትቺያለሽ 🤗
ኤረ አኔ የደም ማነስ መከራ ሆኖብኛል
መድሃንትም አላሽል ብሎኛል።