በጣም የሚያምር ቤት አገኘሁ‼️እንዴት ነው ዋጋው ❓| EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 июл 2023
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ቤት #ገናጥበብ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 195

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm Год назад +29

    Hi Sis , I will recommend Oxford .
    the reason bhaind is investing in property in rich county is always win win.
    our poor country, the war investment, and housing are never like it. because they sell you dollars value the Land is Africa, but the marke is USA or Europe money. also, our country government corruption is ridiculous. I feel bad for the citizens living in Ethiopa . governments never make easy their systems easy to be homeowners always make our peoples life harder and harder. I never understand why they make citizens life hard.
    matter worse, they make poor citizens misplaced. 😢
    anyway, luck for you.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +5

      Thank you for being honest and sharing us the sad truth of our country .
      📌Factors to Consider When Buying an Investment Property
      1)Location,
      2)Down Payment Differences
      3)The Rule
      4)Fixes and Variable Expenses
      5)Property Management
      6)The Risks
      7)The local market
      We need to take a particular attention of this factors ውዶችዬ 🙏♥️🙏

    • @foodandfashiontv
      @foodandfashiontv Год назад +2

      elsy keep shining you are hard worker and honest i love your approch ይመችሸ❤

    • @brighttube4me
      @brighttube4me Год назад +7

      "በሬዬ ሆይ: ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ::" አለ ያገሬ ሰው : : ጠ/ሚ አብይ እንደመጣ ዲያስፖራ ሁሉ ኢትዮጵያ ቤት ያልገዛ አለ? አሁን ግን ኢትዮጵያ ቤት የገዙ በአብዛኛው ቤት በመግዛታቸው የሚቆጩ ነው የሚመስለው:: ምክንያቱም ጠ/ሚ አብይ ማር አሳይቶ ዲያስፖራውን በብዛት ቤት ካስገዛ በኋላ አሁን መራራውን ነገር እየለቀቀው ነው:: አንዴ የጣራ እና የግድግዳ ክፍያ እያለ: አንዴ የኦሮምያ ክልል ነው እያለ አሁን ደግሞ ታክስ እንጆምራለን ብሏልና ተግባባን?

    • @meronreda4733
      @meronreda4733 Год назад

      Hi please recommend area

    • @memeaweke5363
      @memeaweke5363 Год назад

      አዲሳባ ውጥ ምንም ጥርጥር የለውም ግን ሰፈር ይወስነዋል በጣም አሪፍ ነው ranting with furnished. እራሴ ስለምሰራው::

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Год назад +20

    እኔ እናቴ ግቢ ቦታ ሰታኝ ሶስት ፎቅ ለ አፓርትመንት የሚሆን እየሰራሁ ነው ባለቀ ግዜ ይለቅ። ግን በጣም ከባድ ነው። ከ ኢንጅነሩ እስከ ቤተሰቦቼ ድረስ ምንም አይገባቸው እነሱ ሁሉን ነገር ከ ሀገር ቤት አንፃር ብቻ ነው ሚመለከቱት በቃ ለነሱ ቤት ማለት ብሎኬት ደርድሮ ማከራየት ብቻ ነው ስለውበቱ፣ ስለ ውጩ ውበት ጥራቱ ምናምን ለነሱ ቅንጡነት ነው እና በስልክ እዲህ አርጉ አታርጉ ማለት ጨጎራ ማንደድ ነው። ለኔ ምርጫ ሀገራችን ያለችበትን ነገር ሁሉም ይገባኛል ግን ምንም የአውሮፓ ሀገር ሰላማዊ ቢሆን ኢንቨስት ማረገው ግን ሀገሬ ላይ ብቻ ነው። 1. የስራ ዕድል ለብሎኬት፣ መስታወት፣ አናፂ፣ ወዛደር፣ ምናምን የስራ እድል ፈጥራለው 2ኛ እዚህ አንድ ነገር ቢፈጠር ሮጬ ምደበቅባት ሀገሬ ኢትዮጲያ ናት 3. እደ ነጭ ኢንቨስተር ኢትዮጲያ ስትቸገር ገሸሽ ሰላሟ ሲመለስ ደሞ ሀገሬ ማለት ፌር አይመስለኝም ለኔ። 4. ውጭ ሀገር ታክስ ከምከፍል ሀገሬ ላይ የፈለገውን ታክስ ብከፍል እመርጣለው ምንአልባት ገንዘቡን ባልስልጣናቶች ይሆናሉ የሚበሉት እኔ ግን የድርሻዬን ተወጥቼአለው ብዬ ሰላም ይሰማኛል "ኢትዮጲያ ምን አረገችልኝ ሳይሆን እኔ ለ ሀገሬ ምን አረኩ " የሚለውን ለ አባባል ብቻ መጠቀም አልፈልግም
    5ኛ አሁን ብቻዬን ነኝ እዚህ ቤት ብሰራ ማሀል ላይ ብሞት ቀለጥኩ ማለት ነው። ልጅ የለኝ ገና ባል የለኝ
    6ኛ ሀገር ቤት አንድ ቤት ካለኝ ቡኃላ ምን አልባት እዚህ ሌላ ቤት እገዛለው ። በዚም አለ በዚ ለኔ ለኔ ሀገር ቤት መስራት ይቻላል እዚህ ማርጀት አልፈልግም ማርጀትም ቤተሰብም መመስረት ምፈልገው እዛው ሀገሬ ነው ከ ነጮች ምፈልገው ፓስፖርታቸውን እና የለፋሁበትን ገንዘብ እንጂ ሌላ ነገራቸውን ምንም አልፈልግም። ልጆች አምላክ ከሰጠኝ 11 አመታቸው ላይ ወደዚህ አምጥቼ ትምህርት እዲቀጥሉ ማረግ ነው ህልሜ። ለዛ ደሞ ሀገሬ ላይ ቆንጆ ቤት ያስፈልገኛል። ልጆቼ እምነታቸውን፣ ሞራላቸውን። ሀገራቸውን፣ ስርዓታቸውን፣ ቋንቋቸውን ጥንቅቅ አርገው ከተማሩ እና ካወቁ ቡኃላ ወደ ኢሮፕ አምጥቼ ከዛ ስራቹ ያውጣቹ እላለሁ ።😊❤ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ፍቃድ በሱ ይሁን

  • @tezi7282
    @tezi7282 Год назад +11

    ኤልስዬ አአ እማ ድሮ ቀረ ማንም አይታመን አይታመን ሁሌ የባስ ነው የሚመጣው ስርአት የአዲስ አበባ ቤት ዋጋ ዩሮፕ ወይም አሜሪካ ሁለት ቤት ትገዥበታለሽ ንን ልታዘዝ አመስግናለሁ እየተባልሽ በአገራችን ግን ቤት ለመግዛት ደላላው ጉቦው ነጠቃው ማመናጨቁ እድሜን ማሳጠር እኮ ነው ደስታ የለ እዚሁ ስው አገር ገዝቶ ጥሩ ግዜ መጠበቅ ይሻላል ቆንጅዬ ምን አጨናነቀሽ ለዚህች አጭር አለም።❤😊😊

  • @user-jg8ir7us6n
    @user-jg8ir7us6n Год назад +9

    አንግሊዝ ግዢ ,ንበረትሽ አጠገብሽ መሆን አለበት:በርቺ ጎበዝ🙏💕

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Год назад +12

    አይ ኤልሲ ሀሳብሽ ጥሩ ነበር አሁን በአለው የዘር ፓለቲካ ግን ምን ተማምኜ ነው ሀገሬ ላይ ኢንቨስት የማደርገው ለማንኛውም ያችን ሀገር እግዚአብሔር ከችግር በቃሽ ይበላት

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Год назад +4

      ኤልሱ ቤቱ በጣም ያምራል ዋጋውም ከሰራሸ ትመልሽዋለሽ በጊዜ ብዛት ትልቁ ስጋቴ ማን ሥራውን ይከታተለዋል አንቺ በቅርበት ካልተከታተልሽው ችግር አለው አንቺ ደሞ በቦታው ለመገኘት ትዳር የልጆች ትምህርት የባለቤትሽ ሥራ የአንቺስ ሥራሽ እንደ ቤት ከሆነ የእንግሊዙን እመርጣለሁ ይቅናሽ እህቴ "ደፌርና ጭስ መውጫ አያጣም " 🙏 ❤ 🤞😂

  • @zellekaworkzawge2219
    @zellekaworkzawge2219 Год назад +5

    I will recommend Baher Dar in Ethiopia. So beautiful and peaceful. It will flourish soon. It is a Blessed city too. Not recommend Addis Ababa.

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +8

    ኤልሲሻ ይምችሽ አቦ ለሁሉም ስው አላህ ያስመቸው ❤❤❤❤ በስደት ላለነው አገርቤት ላሉ ሁሉም ይመቸው ይድላው🙏

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 Год назад +7

    ኤልሲዬ ተባረኪ እስቲ የጣሊያን ሀገር ቤቶችን አሳዬን ከራስሽ የመኖሪያሰፈር ጀምረሽ ሽያጭና ክራይ አሳይን

  • @helenkibrom9142
    @helenkibrom9142 Год назад +5

    ጥሩ ሃሣብ ነው ኤሊሲ
    ሁለቱም ጋ አዲስ አበባም ሆነ Oxford,has advantage and disadvantage.
    ቶሎ ገንዘብን የሚመልሰልሽ አገር ቤት ይመስለኛል
    የአገር አለመረጋት የኢኮኖሚው አለመጵናት inflation አሁን ያለው ህግ ገንዘቡን ወደውጭ ለማንቀሳቀስ አለመቻሊ ምናምን ያው ጉዳት ከሚባለው ነው
    እንግዝ አገር steady የሆነ ግን slow ትርፋ ማለቴ ቶሎ ባንዴ የሚመልስ ወይ የሚታደግበት አይደለም ምክንያቱም ህጉ tax እደገቢሽ መጠን እስከ 5% ትከፍያለሽ አንቺ ምናልባትውጭ ነዋሪ ስለሆንሽ ይቀንሣል apartment/flat have service charge, for the service given for comnunial area, ከዚያ ደሞ የራሱ የቤቱ maintenance, insurance የሠው ጉልበት እና ሙያተኛ እንደሚታውቂው ውድ ነው ከዚያ ደሞ ለውርስ የሚከፈለው tax ሲሸጥ የሚከፍለው tax ገንዘብ ብዙ ነው
    ግን ሁሉን አጣርተሽ በጣም ቶሎ ገንዘብሽን ባይመልስም still it generate income. እግዚአብሔር ጥረቶቻችንንፊሬያማ ያርጋቸው

  • @dst1684
    @dst1684 11 месяцев назад +3

    Elsi my favorite! እኔ Ethiopia በአሁኑ ሰአት አይታሰብም ሄጀ ነበር በቅርብ ያንች አይነት ሀሳብ ነበረኝ እዛ ወይስ እዚ ባለሁበት .. finally Ethiopia በብዙ ምክንያቶች ምንም አይነት ነገር ማድረግ እንደሌለብኝ ወሰንኩ don’t think to try to invest Ethiopia it’s really hard.

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Год назад +4

    ሐገሬን ስለምድ እድህ ድህ ድብልቅልቅ ያለበት ኢትጵያያ ተስፋ ቢሚስቆርጥ ግን እኔ ተስፋአልቆርጥም ያውም ወደገጠሩ በርቺ ወደአገርቤት

  • @temesgenselamawit2586
    @temesgenselamawit2586 Год назад +7

    Donkey tube በረከት ለማግኘት በመጨረሻው ቀን በክብር ሁላችንም ተጋብዘናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙋🙋🙋🙋🙋🙋👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Год назад +7

    የመግዛት አቅሙ ያለው ሰው ቤት ውጭ ብትገዙ ታተርፋላቹ። ሁለተኛ ቤት ያው ስትገዙ አውቶማቲካሊ እንደ ኢንቨስትመንት ስለሆነ ግብሩ ከፍተኛ ነው። ቢሆንም ወዲያውኑ ታከራዩታላቹ ካለምንም ውጣ ውረድ። ሃሳብ ያላቹ መጀመሪያ የታክስ ህጋቸውን እዩ። በተለይ 2ኛ ቤት ለምትገዙ እና ማከራየት ለምትፈልጉ

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 Год назад +13

    ሀሳብሽ እይከፍም ነገር ግን እትዮጵያ፡ እንች ውጭ ሆነሽ ኢትዮጵያ ቤት ስረተሽ እከራዪልኝ፡ አሰሩልኝ፡ እይንሽ እያየ፡ መበላት ነው፡ መቃጠል ነው መካካድ፡ ንው እረስንቱ ብር ሲያዩ ሰበባቸው መብዛቱ፡ ህመማቸው መብዛቱ፡ በግዜ ንው ዲቪ የሚደርስሽ የኔ እመቤትእንዳትገመች፡ እንዳትጠይ፡ ዝምድና እንዳታጭ፡ ገንዘብሽን እንድ ዶሮ እንቁላል ታቅፈሽ፡ እዛው ባለሽበት፡ አገር ገዝተሽ እከራይተሽ፡ ጠቅልለሽ እገርሽ፡ ልትገቢ ስትይ አጠገብሽ ስላለ፡ በቀላሉ፡ ሸጠሽ፡ ገዘብሽን ይዘሽ እግርሽ ትገዥአለሽ።ሰው ሲያረጅ፡ ሀብት መሰብሰብ፡ ቀላል እይደለም።እንደኔ፡ ቢሆን ሁሉ ነገር አጠገብሽ፡ ቢሆን እመርጣለሁ ።ልጅነት ሲያስሮጠን፡ እርጅና፡ እንደ ኤሊ ቀርፍፍ ያረገነል ስታስቢ፡ ሁለቱንም፡ እድሜ፡ ባላንስ፡ የሚያረግ ሂሳብ ስሬ።ቤትከመግዛት በፍት ህጉን፡ በደንብ፡ ጠንቅቀን፡ ማወቅ አለብን።ሞራልሽ፡ ጥሩ ነው በጣም በጣምነው የማመሰግንሽ

  • @rahelberhane1776
    @rahelberhane1776 Год назад +4

    i can't watch the video properly because of the music,it's really disturbing.

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Год назад +11

    አውሮፖውሥጥ ግዥ ለልጆችሽ ቢሆንአሥተማማኝ ቤት ኢንቫሥት አድርግ!!!ኡትይጵያውሥጥ በአሁንሠአት አልመክርሽም!!!!

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 Год назад

    ጎበዝ ኤልስየ በርች 👍

  • @asteryehdego1577
    @asteryehdego1577 Год назад +5

    I watch your vidio all the time and i love it you are great but this time the music that is playing in this vidio it not suit you

  • @finifine
    @finifine Год назад +2

    I am so proud of your achievements Elsy. Stay on this track:)

  • @french-amharic-5302
    @french-amharic-5302 Год назад +3

    እንኳን ደና መጣሽ ኤልሲ.
    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ. እናም የኔ ሀሳብ ምንድን ነዉ ቤት ገዝተሽ ብታከራዪ ቋሚ ገንዘብ ይገባል በየወሩ. airbnb ግን ግን ቋሚ የሆነ ነገር አደለም ላይከራይ ሁሉ ይችላል. ሰዉ ቫኬሽን በብዛት ሚሄደዉ በ አዲስ አመት እና ፀሀይ መዉጣት ሲጀምር ነዉ. ያኔ ነዉ airbnb ሰዉ ሚፈልገዉ. ስለዚ ሲከራይ ክሬዲት ይመልሳል በየወሩ. ቋሚ ስለሆነ ።
    እና ኢንቨስት ብታረጊ ሚያዋጣዉ ደሞ ኢሮፕም ኢትዯጲያም ነዉ ከተቻለ. ኢትዯጲያም ወደፊት ብዙ ሚሰራባት ሀገር ነች ጠቅላላ አፍሪካ ብዙ ሚሰራበት ነዉ. ነጮች ኢንቨስት እያረጉ ያሉት አሁን አፍሪካ ዉስጥ ነዉ. ምክንያቱም ብዙ ያልተሰራ ነገር ስላለ. መልካም እድል

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Год назад

    የተከበርሽው እህቴ ምታደርጊው ነገር ሁሉ እጅግ ደስ ይላል።

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Год назад +1

    You are really great❤
    Great info🙏

  • @abebaadgeh8766
    @abebaadgeh8766 Год назад +5

    I really appreciate you because you are so much motivated to change yourself and others too. And will suggest you to buy in the UK because I don’t have trust ion Ethiopian government . Good luck !

  • @Tiru_Zena
    @Tiru_Zena Год назад +6

    Hi Elsy, Real State is the best investment period. But I would like to advise you to consider these things in mind. If you buy property for rentals like Airbnb & Bed and Breakfast, choose the TOP tourist destinations or countries like France, Spain, Italy, Turkey, and Germany. England is not the top destination country. For the time being, buying property in Addis Ababa is not reliable.

  • @Rite490
    @Rite490 Год назад +5

    Your background music is disturbing….your subscribers included me over 40 I’m like really

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Год назад

    ኡፍፍፍ እንዴን የሚያምር ባታ ነው ልብ እርፍ ያደርጋ ልኤልስዬ በርች ውብ ነው የሚገርመው ግን ኮሜንት ለማንበብ መቸኮሌ ነው 😊

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад +6

    ኤልሲ ፍቅር ❤
    ያሳብሽውን አላህ ያስከልሽ

  • @astertube5406
    @astertube5406 Год назад +2

    ሰላም ኤልሴየ ቤት መሰርት ነው ኢትዮም ሆነ ውጭ ተገዛ ሁሉም ጠቃሜ ነው በርች ውዶ❤

  • @EthioEuropefoods
    @EthioEuropefoods Год назад +4

    ዩሮፕ ግዢ ኢትዮጵያ ስትሄጄ የምታርፊበት ትንሽ ነገር ይኑራቹ ግን ኑሮዋችን ውጭ የሆንን በተለይ ዌስተርን እዛው ይሻላል ምክኝያቱም ብርሽን መንዝረሽ መቼም አትመልሽውም እዛው ባክኖ ነው የሚቀረው እኔ ልጅ ሳሎልድ ለፍቼ አ.አ ቆንጂዬ ቪላ አለችኝ ግን ብሩን መቼም አልመልሰውም ሆኖም በመግዛቴ ደርተኛ ነኝ ተከራይቶዋል እዚህ ለማጠራቀም እየሞከርኩ ነው እኔ ባልገዛም ልጆቼ ጨማምረው ወደፊት እዚሁ ዩሮፕ ይገዙበታል ❤

  • @anisaabdurehman5115
    @anisaabdurehman5115 Год назад +4

    ሰላም ኤልሲ በደንብ የሚያውቅ ሰው አማክሪ ጥሩውን እድል እመኝልሻለሁ እወድሻለሁ

  • @heluwena6144
    @heluwena6144 Год назад +3

    በዚ አርሰት ላይ በርቺ ከተማውን ቢዚነት ግን በጣም አጥኝው
    oxford በጣም ቢዚ አይደለም ከዮኒቨርሰው ቀር

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Год назад +3

    አገራችን እናሳድግ የሰው ወርቅ አያደምቅ ከለሽ ግን ከሁሉም ቦታ ግዥ

    • @adu319
      @adu319 11 месяцев назад

      Yesew get aydelm hegawi honeh kegezah man yentekhal. Agers bhon heh syakebru aydel?

  • @athiopiandressdesignstylet4820
    @athiopiandressdesignstylet4820 Год назад +13

    አሁን ኢሮፕ ተበላበት ተጠጣበት አለፈበት ዳይ ወደ ማይቀርባት ውድ ሀገር ኢትዮጵያውያዬ የሰው ሀገር የሰው ነው

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s Год назад +1

      Thank you

    • @mesidesign1136
      @mesidesign1136 Год назад +2

      ኢትዩጲያ ገዝታ ቢነጥቋትስ? ዘንድሮ ከኖሩበት እያባረሩ አይደል

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Год назад

      @@mesidesign1136 ወሬ አለብሸ" በትግሬ ዘመንም ቢህን ያው ነው መግዛት እየፈለግን ትግሬ ካለሆንሽ ኮንደሚኒየም እንኳን አይሰጥሽም ወሬያም

  • @kime3780
    @kime3780 Год назад +9

    DUBAI
    Dubai is cheaper than Addis

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Год назад +1

      ከይቅርታ ጋር ስለዱባይ ብዙ እውቀት የለኝም ሕጋቸው በጣም አስቸጋሪ እንደሖነ ነው የሰማሑት ከኢትዮጵያ የሚረክስ ከሖነ ሑሉንም ንገሪኝ ንገረኝ
      እመሰግናለሑ

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 Год назад +3

    Good luck elsie letemariwoch makerayet gn betu bedemb ayzutm gize slelelachew.

  • @ederaa5476
    @ederaa5476 Год назад +4

    The apartment is nice, but you need to check what is the rule they have first and how much is the management fee. From experience, you don't make so much money from the rental you make money from property value going up.
    You are amazing keep up the good work.

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Год назад +7

    Else it's a hard decision I have a big house in Addis but unfortunately I decided to sale & buy home usa 🇺🇸 let me know I may buy 1 home

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +1

      Ohhh really with the same amount??? Thank you for sharing us your personal experience ማሬ 🙏♥️🙏

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Год назад +3

    አዲስ አበባ እንደሀገር የትም የለም ግን ጥሩ ግዜ አይደለም ዋጋው አዳንዴ ከውጭውም አለም የተጋነነ ነው በጣም ኮራብትድ ናቸው ምንም ጋራንቲ የለውም እንደኔ እንደኔ እየገዛሽ ትንሽ ሪሞዴል እያደረግሽ መሸጥ ወደ ሪልእስቴት ቢዝነስ ውስጥ ያስገባሻል ቁጭ ብሎ ክራይ መጠበቅ እስሎ ቢዝነስአይሆን ባአመት ያለረፍት ቢከራይ ምን ያህል ያወጣል ትያለሽ it depends.
    You need ትክክለኛ ኮንስልታንት መልካም እድል ንግድ ድፍረትን ይጠይቃል ናደፋር ትመስያለሽ መልካም እድል

  • @Truth-12
    @Truth-12 Год назад +2

    Thanks.. tiru info new

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 11 месяцев назад

    Thank you for sharing as usual.

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 Год назад +1

    በርችልኝ የሴት ጀግና ነሽ

  • @heluwena6144
    @heluwena6144 Год назад +2

    100% Oxford.
    በደላላ የተመራ ያበደ ኢኮኖሚን ያላማከለ ዋጋ ነው የሀገራችን

  • @BelayneshGeleta-nf3ww
    @BelayneshGeleta-nf3ww Год назад +2

    what a song is that on the background😊

  • @helech84
    @helech84 Год назад +1

    Elsi first of all I like to admire you! What ever you do I watch because it is very interesting and you are so elegant! I say buy in Oxford just because at the moment in Ethiopia 1/2 a million pound doesn’t get you a descent house. It is really expensive. Good luck

  • @tesfaneshyayeh
    @tesfaneshyayeh 10 месяцев назад

    Alsi i love your way of talking ❤ telyalesh

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Год назад +7

    ደሞ ብርትሽ የጨለማ አገር ነው አንድ አመት ኑሪያለሁ ለትምህርት የአየር ጠባዩ በጣን ሰልችቶኝ ነበር ኢንቨስት ከፈለግሽ አገርሽ ይሻላል የኔ እህት ይህ ነው ምክሬ💚💛❤💕💓🌹🌺

  • @meski3756
    @meski3756 Год назад +6

    It's not worth it to buy any property in Ethiopia as minutes Specially for investment you have to pay a lots of taxes etc that will drive you crazy,you better of buy in the UK,I'm property developer both countries,my advice for you with my experience UK better than Ethiopia for investment,you need to do more research as well, also try to get house 🏠 not apartment in uk service charge will be a lots,good luck my sister.

  • @ninanina868
    @ninanina868 Год назад +1

    Elsiye Ethiopia geziche akalehu sishet betam yaterfal gin euro ke Ethiopia lemawtat minizare chigir ale, hig tolo yikeyayeral gin if you have family who can manage why not. I also bought in Europe, kiray betam arif new gin you have to be well informed tax, higoch minamin. Gobez Elsiye investment is a must yene konjo. Love you 😘

  • @bethelabraham5236
    @bethelabraham5236 Год назад +3

    I would invest in both places. One thing to advise you in the Uk not to buy a flat/apartment the service charges are very high and ever increasing. My first property was an apartment I went to court 3 times with the management company. If you buy property in uk buy a freehold house.

  • @shineAllTime
    @shineAllTime Год назад +6

    Ethiopia is not a stable country to invest …. So many political turmoil, corruption, ethnic tensions….. so my advise to u is to invest in the UK…. Good luck anyway🙏🏽

  • @BirhanGaromsa-gl6jw
    @BirhanGaromsa-gl6jw Год назад +2

    ኤልሲ ምርጧ በርቺ ሃገርሽ ቢሆን ጥሩ ነው ግን አሁን ባለበት ሁኔታ ይከብዳል

  • @selamlealem6147
    @selamlealem6147 Год назад +2

    Annoying back ground song. I wish your video was up to the point.

  • @merinaaraia4614
    @merinaaraia4614 Год назад

    Elsye Oxford yeshal gen how much u can rented?

  • @rahwa138
    @rahwa138 Год назад

    I agree with you. My housemates wanted to move to Oxford since last year. He recently got a job but can not find a room to rent, so he declined his Job.

  • @user-bx2hu5zv7k
    @user-bx2hu5zv7k Год назад

    Elsie berchi siwedish Eko tankar set nesh❤❤❤❤

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад

    Congera elseye❤ enwedeshalen.

  • @user-hq9rh9ig7s
    @user-hq9rh9ig7s Год назад +7

    ኢሮፕ አሁን እንደድሮ አይደለም ኢትዮጵያ ግን ገና እያደገች ያለች አገር ናት ስለዚ አትራፊ የሚሆን ይመስለኛል

    • @marni3149
      @marni3149 Год назад

      የኢትዮጵያን የቤት ዋጋ ሰምተሻል

  • @mennabeyene2434
    @mennabeyene2434 Год назад +3

    አዲስ አበባ ግብሩ አናትሽ ላይ ይወጣል ከኢትዮጵያ ውጪ ግዢ

  • @venatlove71
    @venatlove71 Год назад +1

    Yene konjo yesewe ager yesewe new meneme behone agershe ethiopia gizeye teru sefer gagenesh betame yawatashale lemakerayet kefelshe weye degemo agershe setegebeya marfeya yehoneshale

  • @asterreuter1243
    @asterreuter1243 Год назад +2

    Err men botashi Addis Abeba, eziew Oxford gezi

  • @shitayeessa1481
    @shitayeessa1481 11 месяцев назад +1

    Hello Sis, I think. You need to investigate more in both places. For your first investment, you should buy in a place you are familiar with and comfortable with to make some return on your investment. Secondly, if you can buy in both areas, it will give you the answer you are looking for. If I were you, I would start with the place I know the most. I understand we all need to contribute to our motherland's economy, but in the long run, converting the pound will give you the upper hand as an investor.
    Good luck. May God bless your work and grant all your wishes. I love your program.

  • @rahelberhane1776
    @rahelberhane1776 Год назад +3

    what's with the music. not classy. Doesn't go with you elsi konjo

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o Год назад +6

    ቱርክ ውስጥ ግዥ ቤት 😂 እንደ Ethiopia ለጣራና ለግድግዳ ክፈይ የሚሊሽ የለም

  • @sol7166
    @sol7166 Год назад +4

    Invest your money where security and stability is key to your business and your family 🙏

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 Год назад

      Uk is the best for peace of mind and strong currency pounds special for family .uk government protection for childrens very safe country

    • @sleepingwithsnowy
      @sleepingwithsnowy 11 месяцев назад

      0% property tax
      7-10 ROI
      The best place is dubai !!

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 Год назад

    Ahunma ethiopia eko tebs honal tahnk.u ❤

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 Год назад +1

    Come to USA (Seattle) WA

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 11 месяцев назад +1

    ዱባይ ረምዚ ሪልስቴት አማክሪያቸው ባለፈው ሲያስተዋውቅ ነበር ዩቱብ ላይ ገዝተሽ ብታከራይው እንኩዋን ያዋጣል ሀገራችን የሚጠሩት ዋጋ እና ቤቱ ዲዛይኑ እቃ አገጣጠሙ ክፍል አቆራረጡ ምንም አይገናኝም

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    i think you can get better appartment even town house in usa with in half a million dollar

  • @retasa7652
    @retasa7652 Год назад

    Konjo new 5 Hwassa gizi Elsyee

  • @pomifek3611
    @pomifek3611 Год назад +30

    እንደኔ እንደኔ ስለ እንግሊዝ ሀገር ቤት ግዥ በደንብ የጠናሽ አልመሰለኝም እኔ የምኖረው ለንደን ነው ሶ እንግሊዝ ሀገር ቤት ለልጆችሽ ስታወርሺ 40% መክፈል አለባቸው ስለዚ የነ ቶሎ ቶሎ ቤት እንዳይሆን በሁለት እግርሽ ቆመሽ ማጥናት ይፈለጋል ህጋቸው ምንድነው እና የተለያዪ ነገሮች ቤት መግዛት ቪድዮ እንደመቅረጽ ቀላል አይደለም ለዛውም uk

    • @mekdimkebede
      @mekdimkebede Год назад +1

      Hay yegna hzb bet megzat video endemekres kelal adelem, esua mech kelal new alech? Mkr kaleh respectful behone menged menager eko

    • @rutht9104
      @rutht9104 Год назад +3

      የኔ ውድ የፃፍሽው ምክር ነው መከራ? መልካም ሀሳብ አምጥተሽ ሀሳብሽን የገለፅሽበት መንገድ ግን ጥበብ የጎደለው ነወ። የፃፍሸውን ደግመሽ አንብቢው ❤ ቅንነት ለራስ ነወ።

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 Год назад +1

      anchi wyi mknga nshe wye gurnga nshe

    • @habeshapage755
      @habeshapage755 Год назад +1

      Have you ever heard of something called "trust" which doesn't require you to pay huge amount of money

  • @abpower7942
    @abpower7942 Год назад

    Elsiye berchi 🎉🎉🎉

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Год назад

    yene konjo Elsy❤❤❤

  • @mekitekle
    @mekitekle Год назад +4

    ሠላም ኤልሲ እንደኔ ለንደን ኦክስፎርድ ብትገዢ ይሻላል።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Год назад

      LONDON Oxford? KKKKKK.. አንድ ክፍል ቤት ነዋ

  • @solyanaruka3092
    @solyanaruka3092 Год назад +4

    እግዚኣብሄር ልቦና ይስጥሽ

  • @Truth-12
    @Truth-12 Год назад +1

    Wagaw kelal new.. Europe eko life is betam kelal

  • @adu319
    @adu319 11 месяцев назад

    Ke Etiopia Erop betam yeshalal.

  • @astergebre1527
    @astergebre1527 Год назад +2

    Unfortunately, I don’t advise anyone to invest or purchase in Ethiopia …it is obvious why? When it comes the Western country even though it’s not our country or other….as long as you doing legally you will get the return 30% in a year and if you took loan the rent will pay the mortgage. Way to go lady ❤

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr Год назад +1

    የኔ ቆንጆ ዝም ብለሽ ቤቲሽን ግዥ / ሌ ላውን መናገር ከጥቅሙ ኪሳራው ...../

  • @tekuret
    @tekuret Год назад +2

    Ene gen beahun seat mekera tayeto bemisera ber ethiopia alemekerem kalew y polticana y economi qewes dero bihon eshi ene Addis Ababa bet alegh biru bexam sayewered sheche yalewebet hager megezat new yemasebew akerayetesh erasu betun yabelashutal

  • @yonast.tedesso117
    @yonast.tedesso117 Год назад +3

    Buy a house 🏠 in Washington state. I can help you.

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Addissmerekato
    @Addissmerekato Год назад +2

    ቪዲዮ መስሪያ ነዉ የሚያስመስለዉ
    Uk ዉስጥ ቤት ለመግዛት በፊት UK residents and citizens ……..
    😂😂😂

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Год назад

    Elsu its not cz of oxford its vacation time every were you go between june to september you paid between 100 to 160 for one night.

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Год назад +2

    Europe yeshaleshal Elsiye,Oxford

  • @samrysamry4554
    @samrysamry4554 Год назад

    አሆን ያሳየሽን ቤት ስንት ይከራያል?

  • @Ethiozala
    @Ethiozala Год назад

    Fast return ያለው ኢትዮጵያ ነው 10 to 15 years you will get back your money, the problems when you try to get your £ or € or $ in addition is possible to have in cash half million £ in hand? Otherwise to take a loan in ethiopia the interest is about 18% ..that is a lot. This all need I think proper analyzing.

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Год назад +1

    Elsi my advice to you is diversify your investment like don't put all your eggs in one basket. I have two investment properties in the US where I live and one in Addis Ababa. Both have great return on investment

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @meseretkebede6777
    @meseretkebede6777 Год назад

    እረ ግዥው ኤልሲ ያንቺ አድናቂ ከሐረር

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f Год назад

    አንዳንድ ኮመንት እያይሁ ነው

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane1334 Год назад +1

    Weyine biru goreyen besaw 😂😂. Ere betinishu selamaw afirika hager hedeshi bet adelem sefer tigezaleshi wey Elsiye befetereshi wedagni yalihonu ager birishin atawuchi the future is in Africa u blive or not

  • @fatumaemam7347
    @fatumaemam7347 Год назад +5

    I prefer Europe better Ethiopia so many problems

  • @kidisttesema9271
    @kidisttesema9271 Год назад +2

    እኔ ግን ኤልሢ የለሁበት አገር የኢትዮጵያን ብር ወደ ዶላር መቀየር ኪሳራ እና መከራ ነው

    • @aynalemwodere6559
      @aynalemwodere6559 Год назад +1

      ኪሳራ እና መከራ ጥሩ አገላለጽ ነው 😂

  • @dxbdxa2244
    @dxbdxa2244 Год назад

    Eaea mengest kalodq adlm bat Ethiopia maade astltonal

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Год назад +9

    "በሬዬ ሆይ: ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ::" አለ ያገሬ ሰው : : ጠ/ሚ አብይ እንደመጣ ዲያስፖራ ሁሉ ኢትዮጵያ ቤት ያልገዛ አለ? አሁን ግን ኢትዮጵያ ቤት የገዙ በአብዛኛው ቤት በመግዛታቸው የሚቆጩ ነው የሚመስለው:: ምክንያቱም ጠ/ሚ አብይ ማር አሳይቶ ዲያስፖራውን በብዛት ቤት ካስገዛ በኋላ አሁን መራራውን ነገር እየለቀቀው ነው:: አንዴ የጣራ እና የግድግዳ ክፍያ እያለ: አንዴ የኦሮምያ ክልል ነው እያለ አሁን ደግሞ ታክስ እንጆምራለን ብሏልና ተግባባን?

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Год назад +1

    ኢትዬጲያ አሁን ላይ ብር አታፈሽባትም ።እንወዳታለን ጥርጥር የለውም ።ግን ኤልስዬ አንቺም ታውቂያለሽ አሁን ላይ የኔ ምርጫ እንግሊዝ ነው ።በገንዘብሽ ግዢ ተበድረሽ ግዤ በፈለግሽበት ሰአት መሸጥ ትችያለሽ እኔ ያለሁበት ሐገር፡ ዩኬም እንደዛ ከሆነ አይንሽን አትሺ ፡እንግዲህ ግብሩን መደሐኒያለም ነው የሚያውቀው ያም ሆነ ይህ ትናንሽ የሚመስሉ የግል ስራዎችን እየጀማመርሽ ያለ ግብር ገቢ እምታስገቢበትን ጥናት አገላብጪ ፃፊ 😅😅😅 ኤልስዬ ተወዳጅ እህታችን ❤❤❤❤❤

  • @mekybekele771
    @mekybekele771 Год назад +1

    In UK rbnb is the best

  • @amanda8contucci385
    @amanda8contucci385 Год назад +3

    before you buy the property find out the tax or any fee you will make ever year even if you rent it how much you will pay as a tax for the government find every details

  • @ejesera
    @ejesera Год назад +2

    የኔ ደርባቢት ስወድሽ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Год назад +25

    በአሁን ሰአት አዲስ አበባ ውስጥ ቤት መግዛት ማለት ለአብይ አህመድና ለአዳነች አበቤ ስጦታ መስጠት ማለት ነው ኤልስዬ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ነፍሴ ድንገት መጥተው ነው እሙአ ቀሊጥ የሚሉሽ becareful

    • @tekuret
      @tekuret Год назад +3

      😂😂😂

    • @mesidesign1136
      @mesidesign1136 Год назад +2

      ትክክል ። ያሁኖቹ ሰውን በቁሙ ለመሸጥ ዝግጅት ላይ ናቸው

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Год назад +1

      @@mesidesign1136 ሸጡን እንጂ ምን ቀራቸው

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Год назад +2

      ወሬ አለብሸ" በትግሬ ዘመንም ቢህን ያው ነው መግዛት እየፈለግን ትግሬ ካለሆንሽ ኮንደሚኒየም እንኳን አይሰጥሽም ወሬያም

    • @mesidesign1136
      @mesidesign1136 Год назад +1

      @@ethioland4938ምን አንቺ ደሞ እየደገፍሻቸው ነው? ትንሽ አጎረሱሽ?