ፊታችንን ጠዋት እና ማታ እንዴት እንከባከብ‼️የቱን እንጠቀም ❓| EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 25 апр 2023
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #እንዴት #ፊታችንን #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO, - Развлечения
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ሁሉንም ባንዴ መግዛት ሊከብድ ይችላል ግን ቀስ እያላችሁ በተራተራ ግዙት ውዶችዬ በጠየቃችሁኝ መሰረት 👉ማታ እና ጠዋት መታጠቢያ የምጠቀመው www.farmasave.it/cerave-cream-to-foam-cleanser-detergente-crema-schiuma-idratante-236ml.html? በሳምንት ሁለቴ ስክረብ👉 en.drsturm.com/enzyme-cleanser/?👉አይናችን ስር የምንቀባው www.sephora.it/p/c-tango-multivitamin-eye-cream-453778.html?👉ቪታሚን ሲ👉 www.cultbeauty.com/medik8-c-tetra-serum-30ml/11795619.html? 👉የቀን ቅባት👉 www.lookfantastic.it/medik8-daily-radiance-vitamin-c-50ml/12309453.html? 👉 ሰን ስክሪን👉 www.lookfantastic.it/medik8-advanced-day-ultimate-protect-spf50-50ml/13180862.html? 👉ሬትኖል 👉 www.lookfantastic.it/medik8-crystal-retinal-1-serum-30ml/12097971.html? 👉የማታ ቅባት www.cultbeauty.com/medik8-night-ritual-vitamin-a/11899391.html? ተባረኩልኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Show less
Elseiye ehete semotlesh Double chin bemnim altefa alegne fete tebelashe ehte endew metawekew neger kale mela beyegne ehte please 🙏
በርቺ❤
@@munaabebe8217
🧶Double Chin beteleyaye mekneyat yewatal! Bezu be meblat wufret, megbu nutritional kalhone lemesale, bezu tafach Sugar, Salt, Oily, Processed Food bemeblat new. Lellaw, Doctor hedesh, ye Thyroid Blood checkup/ Dem mermera adergi. Hypothyroidism, Feten yenefal, yasweferal Double Chin be mestet. Thyroid problem kalebesh, yaw medhanit yesetushal, be Fit lay yemiwetaw wufretum yekensal! Mesale new yemenegeresh. Thyroid alebesh malet ayedelem! Lellaw, ye Setem ena ye Wendem Faces/Fitoch, *ande 3o Amet kemola, beye Ametu Fit eyetekeyere, Mature eyehone, *eyesefa new yemimetaw! Once you reach at Age of 50 Years, Fit betam eyesefa yemetal, Double Chin yehonal naturally! Be 20 Ametesh yalushin Photos/Videos ena, edmesh eyechemere semeta, yaluten leyunet eyachew, leyunetun tayiwalesh. Ye Fit Shape ena Koda, ke edme gar yelewetal, tefetero new. It is part of ageing! Neger gen Excercise/Diet bemadreg, at any Age, Double Chin mekenes yechalal. Anchi gen mekenes slemetefelgi, Dietitian/Nutritionist hedesh Diet yetsafulesh! Wuch Ager kalesh malet new! Ager Bet kehonsh, Doctorshin wede Dietitian referral endyadergesh teyekew. *Gym hedesh Total Body Work Out aderegi, le Fitem mekenes yeredal Excercise. Mokeriw! 👍😁
What’s up Else ኮንፕሌን ላደግ ነው የኔ ቆንጆ ስታምሪ ምነው ድርያ ለበሽየራሳችንን ኤቭሪዴይ ልብስ የለሽም
@@elizabethhailesellasie1946 Bemegemereya lamesegnesh efelegalew kelbe E/r yestlegne le mekresh hulum thyroid level low behon Thyroxine setewegn almost 6month lehonegne nw,braces seladereku gn yesu lewete eymeslegnim neber exercise ena megebochen bedneb enday selemekereshegne gizeshen setesh selemelseshlegne amesegnalew yene ehte.
I take it ፊታችሁን እናንተ እንደወደዳችሁት አድርጉት ያልሽውን ነገር የእውነት ወድጄዋለሁ። ልክ ነሽ ለምሳሌ እኔ ራሴን፣ ልብስም የምለብሰው እኔ የምወደውን ነው ለሰው ብዬ አላስብም የሚገርመው ግን እኔ የወደድኩት ያምርብኛል። እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ለውበታችሁ የሆነ ነገር ስትጠቀሙ ተፈጥሮውን አታጥፉት፣ ልብሰም ቢሆን ምንም አይነት ልብስ ቢሆን እናንተ ከወደዳችሁት ያምርባችዋል። ብቻ ከሥርዓት የወጣ አለባበስ አይሁን። የእውነት ነው ምላችሁ ብቻ እናንት ውደዱት እንጂ ያምርባችዋል ሌላ ለሚለው ብዙም ባትጨነቁ..
"ሰው ራሱ የወደደው ነገር ያምርበታል...እኔ የወደድኩት ሁሉ ያምርብኛል😍😁
Ewnet beleshal ehta
ትክክል ነሽ የሰው ልጅ ማቴርያል ላይ ትኩረትማድረግ የለበትም ፈጣሪ በሰጠው ባለው ነገር ለብሶ መደሰት ጤናው ላይ ብቻ ማተኮር ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን መመገብ ውሃ በደንብ መጠጣት ኤክሰርሳይስ 40 ደቂቃ መሮጥ በፍጥነት መራመድ ሰውነትን ማንቀሳቀስ ይሄ ነው የሚጠቅመን።
Self confidence ❤
የሴት ጀግና ❤❤እኔ ግን ኤልሲ ባገኝሸ ዋጢ ነው የማራግሸ ማርያምን ቾኮለቲ ነገር ነሸ እኳ❤❤❤❤❤
የድንግል ልጅ እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን አሜን🙏❤️
ኤልሲዬ ፊትሽ ፅድት ያለ ነው ሜካብ አያስፈልገውም
ኤልሲዬ አውሮፖ እኮ ልብሳችን ያምራል አሜሪካ በቀላል ገንዘብ ብዙም የሚያምር ልብስ አይገኝም ለዛ ይመስለኛል ።
ሜካፕ ተቀብተሽ ከጨረስሽ በኋላ setting spray ተጠቀሚ ሙሉ ቀን ቆንጆ ሆኖ ይውላል ሜካፕሽ።
የመግዛት አቅም ኖሮን ምን ማድረግ እንዳለብን ግራ ለገባን ባለውለታችን ነሽ ክበሪልን ፈጣሪ ቤተሰብሽን ብርክ ያድርግልን❤❤❤❤❤
Thank you Alsachn yalshw neger tekikil nesh tebareki ♥️🙏
ፍጥነት ቅልጥፍና ጥራት ❤🙌
For the people who has never visited Milano that’s Il Duomo di Milano the center of Milano very Majestic Church thank you Elsi
You’re welcome ማሬ 🙏♥️🙏
I agree, ye American besheta new. Even yagerlebes, they do not want to reuse it. Thank you for being honest
ያለው ማማሩ 🤩እኛ ተጠንቅቀንም አልቻልነው 🤩♥️🙏
Thank you for sharing Elsiye❤
ኤልስዬ ቆንጆ እኔም እንደእንች ሜካፕ ይምቀባ ሰው አይደለሁም የማክ ትንሹን (ኮሬክተሩን)ብትፅፊልኝ .እኔ የምጠቀመው ብዙም አይሸፍንልኝም
እንዳንቺ ለአድማጮችሽ አሳቢና አስተዋይ አላየሁም። Thank you.
Thank you Elsiye
I love your energy ❤
Thank you 🙏
Thank you Elsiye❤❤
Thank u😊
ተባረኪ ቆንጆ🙏🙏🙏
በጣም አመሠግናለሁ ኤልሢዬ የምፈልገው ነበር በተለይ ማዳቴን ለመሸፈን❤❤❤❤
Elsiye yene konjoo endet endemwedish eko..I respect hulu miyamrbish yene derbaba Emebet kuru ethiopiyawit nurilig bebezu tebareki emwaaa ❤
የኔ እህት ሁሉም ያምርብሻል ተባረኪ
Thank you🙏🥰
Beautiful as always 😍
የሴት ልክ እኮ ነሽ ኤልስዬ
Thanks ❤
You’re beautiful and thank you for sharing ❤
Thank you! for sharing What is the Name of the day cream?
Elsi can you give me the link for mac corrector please?
ኤልሱካ 💝 ፀጉርሽ ዋው!!! ከለሩ 👌 ኤልሱካ 💝 ልብስ ትክክል ተደግሞ ቢለበስ ጣጣ የለዉም እኔም. ከአለቃዬ ተምሬበታለወ ✔ የኤድሽበት ቦታ ከቀሚስሽ ከለር ጋር መብራቶቹ ይበልጥ ፏ አደረገሸ በምትኤጂበት ሁሉ መንገድሽ የበራ ይሁን 🙏🙏🙏😘😘🌹🌹🌹
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤️
Beautiful elegant as always elsye konjo 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Elsye; you are 100% right. We who leave in Europe Buget and we don't show off. We work hard ; save if we can ? Plan And have visions to life. Yhank you for your honesty. God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏
Melikaminet Kewubet ga Amualito Yeseteshi 👌👌👌❤️❤️❤️
What is the shade of the Mac powder? Thanks
ኤልሲ እንዴት እንደሳኪኝ ብታዪ ስለጥርስ ለመሳቅና ለማኘክ ብቻ አደለም ጥቅሙ 😂😂😂በተረፈ እንዴት እንዴት እንደምወድሽ የኔ ልዩ የሴት ቅመም ይመችሽ❤
🤩🤩 የኔ ነገር 🙏♥️🙏
Beautiful n classy
Thank you, as usual, excellent content. Can you please share on how to keep our pre teen and teen agers boys hygiene, hair care, cleanness...etc. thank you.
Yenee konjo Elsiyye ❤️ I Love you soo much yene Sis❤️ Thank you ‼️
Plse what kind of sunscreen and the vitamin c please
አምበሲት መቸስ ወታደር እኮ ነሽ ! ወታደር ብየሻለሁ !!
ኑሮ ወታደር አረገን ማሬ 🙏♥️🙏
U Z best!
Thank you for another great video . Please , don't raise you eyebrows while talking to avoid unwanted wrinkles on forhead. I don't know much, but I had the same problem when i talked with people .
Ciao !Sei bravissima complementi !
You so sweet listen thank you so much
Ene betam new yemewedsh cream u ena C pls asayen tebareki
ኤልሲ አምሮብሻል የኔ ቆንጆ
Lovely 👍🏽
Absolutely right bella mia
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ግን ሳይሽ ሀሳብ የለብሽም የሚገርምሽ ሰው ስለ እራሱ እንዲ መጨነቅ ይገባዋል ብዬ አላስብም ለጤናችን የሚጠቅመንን ካደረግን በቂ ነው ለምን መሰለሽ እንደአንቺ ለውበቴ አስብ ነበር ነገር ግን የዛሬ ወር የሆነች እህት ሞታ ስትታጥብ ሬሳዋን እያየሁ የምጨነቅለት ነገር ሁሉ እዛው አየሁ በአፍ በአፍንጫ ቡልቅ እያለ ሲወጣ ታጥቤ ታጥኜ የምትያት ገለ እዚጋ ያዝልኝ እያሉ ሰዎች ሲያገላብጡ ሁሉ ከንቱ ነው ይልቅ እንዲህ እንዳማረብሽ የዘላለምሽን መያዝ ይጠቅማል❤
ኤልሲዬ ምርጥ ነዉ ሁሉም አሁንም በተደጋጋሚ የምትጠየቂዉን ጥያቄ ልጠይቅሽ ነዉ ፀጉሩን ከየት ዌብሳይት ነዉ የገዛሽዉ እኔ የምገዛው አያምርም pleas ንገሪኝ ሳልከስር
Elisi swedshi buzu neger astemreshiyal egzabher edmena tena yistshi ehte 🙏💕💕
ያምራል ሁሉም
Elsiyae we know you dyed your extensions but where did you buy it?
የኔ ውብ የኔ ቅን ምንሽ ነው የሚያስፈራው እንደውም አንቺ ስትታዪ የሰው ሂወት ይታደሳል ተባረኪ
ewnet u are so sweet.
Beautiful place, thank you Elsiye
Amazing በጣም 🙏♥️🙏
Can you make video for dark spots?
Beautiful❤❤❤
YOU ARE BEAUTIFUL BE HAPPY WITH FAMILY.
Beautiful ❤️
ምን ፡ ላድርግሽ ፡ ጥበበኛ ፡ ሴት ፡ አሜሪካ ፡ አጉል ፡ ጉራ ፡ ነው ፡ እወድሻለሁ ፡ ጎረቤቴ ፡ የቅርቤ ፡ ሰው ፡ ብትሆኚ ፡ ብዙ ፡ እማር ፡ ነበር ፡ ተባረኪ ፡ ሁልጊዜ ፡ እከታተልሻለሁ
Tanx yene wd
ስለ weight loss ስሪ በጣም ቀንሰሻል አሪፍ ነሽ ኤልሲ
ኤላሲየ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏
ክብር ይስጥልኝ ዌዴ 🙏♥️🙏
እናምስግናለን እህት አለም ተባረኪ 🙏🙏🙏
Amen ውዴ 🙏♥️🙏
What is the eye cream name plse i cant read it please
እናመሰግናለን ❤
Tanks
የኔ ውብ❤
Can you show us how you make the extension please
አንደኛ ነሽ ኤልሲ
በጣም ቆንጆ አለባበስ ነው ያሳየሽን😘🙏😘
ክብር ይስጥልኝ ማር 🙏♥️🙏
❤❤❤❤ኤልሲ ልዩ❤❤❤❤
ኤልስዬ የአራዳ ልጅ እባክሺን የፀጉርሺን ቀለም ስምና ቁጥር አስቀምጭልኝ 🙏🏽🙏🏽 በጣም ነው የወድኩት።❤❤
Please you must to see Garibaldi and city life yene konjo you will love it.
So. Sweet
በጣም ጥሩ ምክር ነው የምትስጭው አላህ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
Elsye hulum meger yamrbshal. Moges alesh. Siwedsh
እንዴት ነሽልኝ ኤልስዬ ውዴ ❤ አቤት እንዴት እንደማከብርሽ የኔ ጐበዝ
You are so beautiful Elsi ❤ everything fits you well 💃🏻😍👌
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
የኔ ቆጆ ምክርሺ ጥሩ ነው ነገር ግን ይኸን የተቀባሺውን ሁሉ መቀባት አችልም ምክነያቱም ዛሬ ውጭ ስለምኖር ብሩ ምንም ላይመሥለኚ ይችላል ነገር ግን ኢትዩ ስገባ ብሩን አችለውም አመዳችን ይወጣል ለዛ ስለምፈራ እኔ እራሴን የምከባከበው በተፈጥሮ ነው ፋቴ ወላሂ ፅድት ያለ ነው ምግብ ሠራተኛ ነኚ ነገር ግን በፋቴ ላይ አድ ነጥብ የለም ፌቴ ወዛማና ጥርት ያለ ቆጆ ቆዳ ነው አብዛኞቹ ጓደኞቸ የተለዬ ነገር የምጠቀም እየመሠላቸው ይጠይቁኛል የኔ የውበት ሚስጥር ተፈጥሮ ብቻ ነው ሁሌዬ ሠላጣ መገባለሁ ብዙ ውሃ ጠጣለሁ በሳምት አደዬ ሠውነቴን በዘይትና በማር በቡና በስኳር ባበባ ውሃ ለሰላሳ ደቂቃ ያክ ሠውነቴን ማሳጅ አረጋለሁ ፋቴንም አዳደዬ አትክልት እየፈጨሁ እቀባለሁ አዳደዬ ብናና ዘይት ማር እቀባለሁ ከሳምት እስከ ሳምት ፋቴ ሠውነቴ ፏ ይላል የምን ሜካፕ አልሀምዱልላ
ልክ ነሺ ዋጋው አይነካም በዮሮ ይሄን ያህል ከተወደደ ተይኝ ግን ለምክርሺ አመሰግናለሁ ኤልሰ
አች እኮ ፍገግታሽ እራሱ በቂ ነው
ሽቶ ስትቀቢ መስታወት ስታይ በስቅ ወኩኝ ሽቶውን መቀመጫሽን ሁሉ እኮ ነው የቀባሽው ።በጣም የሴቶች ነገር ብቻ አንድ እኮ ነን ።ይመችሽ ነፍሴ!!
You forgot her hair too
🤩🤩🤩 ለምዶብኝ 🤩♥️🙏
Elsy Estee Lauder Foundation mokirew ke Mac esu temechitognal bizu thick aydelem ❤
ኤልስዬ የኔ ፍቅር ስወድሽሽሽሽሽሽ❤❤❤
I’ Like er so Mach sister❤❤❤
የኔ ፍቅር❤
❤ gobez
ደሞ የሚያስፈሩስ እነሱ የኔ ቆንጆ
አይ ኤልሲ እንዳውም ኢትዮጵያ ያለ ነው ይበልጥ እስትረስ ያለበትበቸርነቱ ነው ያለነው
በጣም ትክክል!!👍
ቆንጆ ሴት!
betam new medish
Jegnti ❤❤❤❤
❤
Sei una bella signora🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
ነፍስ እኮ ነሽ ኤልሲ❤❤
U don’t have any idea how much I love you