ትርፍ አንጭንም - Ethiopian Movie Trf Anchenem 2019 Full Length Ethiopian Film Trf Anchnem 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +681

    የእንግዳሰው (ቴዲ) እንደ እኔ አድናቂ ማነው

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 лет назад +251

    እኔስ ቤተክርስቲያን እና አገልጋዮቿ በሰላም የሚያገለገሉበት ቀን ነው የናፈቀኝ የኦርቶዶክስ አማኞች ባጠቃላይ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +3

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @Lolo-cx1mg
      @Lolo-cx1mg 5 лет назад +5

      ፈጣሪ አባቶቻችንን ይጠብቅልን

    • @አስቴረአበባው
      @አስቴረአበባው 5 лет назад +2

      ለክ ነሸ እህትይ

    • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ
      @እምየምንሊክየነፃነትአርማ 5 лет назад +3

      ትክክል ብለሻል እህቴ

    • @sisai8703
      @sisai8703 5 лет назад +1

      @@እምየምንሊክየነፃነትአርማ enem esu new yenafekegn

  • @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
    @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ 5 лет назад +25

    ትራፊኩን የሠራዉ ልጅ በሳቅ ገደለኝ ምርጥነዉ እናመሰግናለን

    • @tatitube3775
      @tatitube3775 5 лет назад

      ጎራ በይ ወደቻናሌ እኔም እላለው

  • @sadakedr7320
    @sadakedr7320 5 лет назад +441

    ለመላው ክርስቲያን ኢትዮጵዊያን እንኳን አደረሳቹ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ምሳሳላት ጓደኛ አለችኝ 12አመት ሆነን ጓደኛ ከሆንን እስኪ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ በሉን እኔ ስደት እሷ ዩኒቨርሲቲ ኒካህ ላስር ነው እስኪ መርቁኝ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +14

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
      @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ 5 лет назад +6

      😘😘😘😘በሃላል ስለሆነ ደስይላል ያረብ ሁሌ ደስተኛ ሁኝ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +1

      @@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ ዜድ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ

    • @yroemsfrow629
      @yroemsfrow629 5 лет назад +3

      ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እሞ

    • @sadakedr7320
      @sadakedr7320 5 лет назад +2

      @@yroemsfrow629 aminnnn

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 лет назад +34

    ዋው ኦርጅናሉ ነው ይሄ ሌላ ቦታ ላይ ጀምሬው ነበር ግን ጥራት የለውም።አሌክስ&ቴድ ስወዳችሁ ነገ አየዋለሁ አሁን ጥግረራ ላይ ነኝ መልካም ሌሉት ይሁንልን አሜን፫።

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +2

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @mitkeadimasu9482
      @mitkeadimasu9482 5 лет назад

      Ayzosh

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እንድምን ዋላችሁ አድስ አምት መጣልን የፍቅር 🌹የስላም 🌹የአንድነት 🌹ዘመን ይሁንልን 🌹በስው አግር ያልንው ጥርግ ብልን ኢትዮጵያ🇪🇹 የምንግባብት አምት ይሁንልን አሜን አዲስ ፈልም ተልቆል ኑ ኦ አብርን እንየው 🌹🌹🌹!*

  • @tube3067
    @tube3067 5 лет назад +13

    #Engdasew❤️ ስሙ እራሱ ደስ ሲል ለስራው ያለው ክብር እና ትኩረት ስወድለት👏🏻

  • @mekdesyekidanemehrtlij5564
    @mekdesyekidanemehrtlij5564 5 лет назад +167

    ኧረ ስለ ቤተክርስቲያናችን ፀልዩ ወገኖቼ ጨንቆኛል በጣም ንስሃ እንግባ እራስ በራሳችን ምቀኝነት ዘረኝነት ይብቃ 😭😭😭😭😭😭

    • @haalahaala7939
      @haalahaala7939 5 лет назад

      በጣም ከምር የእምነት ነገር ያማል ፈጣሪ እሱ ፈርድ ይሰጣል ዝም አይልም

    • @Abdihusn97
      @Abdihusn97 5 лет назад +1

      ወረኛ ነገር ኔሽ

    • @muradhassen2992
      @muradhassen2992 5 лет назад

      @@haalahaala7939 57

    • @hanagirma8568
      @hanagirma8568 5 лет назад

      @@Abdihusn97 አንተ.ቅማላም.ነህ.እሺ.አራም.ምን.ይመስላል.ቆሮቆዳ.አህዛብ.ትፊ.አሸባር.ደም.መጣጭ.ዘር.ይድፋህ.ጥባታም.የጃዋር.ቡችላ.አይሲስ.ክርፋታም.ትፊ👊👊👊👎👎👎🖕🖕🖕🐖🐖🐖🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴.ብስብስጋላ.ቦቲያም።

    • @ٱميانتيفيحيا
      @ٱميانتيفيحيا 5 лет назад

      Sara Khaled ሳሮ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @yeshibirehanu3078
    @yeshibirehanu3078 5 лет назад +9

    በጣም ዘና የሚያደርግ ፊልም ነው እናመሰግናለን!!🙏

  • @sadakedr7320
    @sadakedr7320 5 лет назад +40

    ተዋናዮቻችንን በርቱልን ምትሉ እስኪ ግን እኮ ሁሌም ነው ትርፍ ሚጭኑት ክክክክክ ደሞ ትራፊኮቹ ከሹፌር ሲሸቅሉ ኧረ ጉድ እኮ ነውለኮመንት መጀመርያ ነኝ ሹፉት ያምራል እስኪ ኢትዮጵያ ሰላሟን ይብዛ ምትሉ I love Ethiopia

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @emyahmed8804
      @emyahmed8804 5 лет назад

      አምንንን

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 лет назад +70

    ማነው እደኔ #ነፀብራቅ ዩቱብን የሚወድ ዋውውውው ሁሌ አዲስስስስ ኑ አሪፍ ፊልም ተለቋል!!

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +306

    አህት ወንድሞቼ አዲስ ፊልም ተለቋል ኑልኝ ማ አብረን እናየዋለን እትዮጵያን ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን ሰደተኞች ፈጣሪ ይጠብቅ በሰው ሀገር ለሚሰቃዩ እግዚአብሔር ይድረስ 💚💛❤

    • @MD-si4gn
      @MD-si4gn 5 лет назад +1

      Amennnn

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +6

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ
      @እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን ውዴ እህቴ😍😘😍😘😍😘

    • @blatienawrayakobo3269
      @blatienawrayakobo3269 5 лет назад +2

      amen amen amen

    • @kalkidanysmaw5526
      @kalkidanysmaw5526 5 лет назад +1

      አሜን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +8

    ሰላም የሁሉም መጀመሪያ ነዉና ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል 🙏ፍልሙን ስለ ለቀቃቹልን እናመሰግናለን 🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @NetsebraqTV
    @NetsebraqTV 5 лет назад +2

    Wow 😮 a nice 👍 🎥 🍿 thank you 🙏 so much !

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +72

    የቀጮና የቴድ እንግዳሰው አድናቂ ነኝ
    ላይክ ፕሊስ

  • @ዜድነኝየኢብሮ
    @ዜድነኝየኢብሮ 5 лет назад +8

    ቴድሻ ( እንግዳ ሰው ሀብቴ ምርጥ ሰው ነህ ) ተዘራለማ እና አንተ ልዩ ሰው ናችሁ 👍👍👍

  • @user-rh8qt3tt9i
    @user-rh8qt3tt9i 5 лет назад +22

    ዋውውው ቶሎ በተለቀቀ ሥልነበር ደሥ ብሎኛል በመለቀቁ እሥኪ እደኔ ደሥ ያላችሁ እንያችሁ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 года назад +2

    እንደምን ከረማችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ጤናችሁ ብዝት ይበልልኝ በጣም እምወደው እማልመው አማስበው እድሜ ልኬን እምወደው ስራ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ እርዱኝ አግዙኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆና አግዙኝ እርዱኝ የናተ እህት ነኝ የታመማችሁ ድናችሁ በሀሳብ ያላችሁ ሀሳባችሁ ተሳክቶ ላችሁ ማየትም መስማትም እፈልጋለሁ ሰላም ጤና ለኢትዮጵያ ህዝብ እመኛለሁ መልካም ቀን

  • @abebebeso518
    @abebebeso518 5 лет назад +12

    Enamesegenalen , thank you for the movie, I enjoy your movies 🎥

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      ወንድሜ ሰብስክራይብ አድርገኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ

  • @የመርሳዋየዜድእህት
    @የመርሳዋየዜድእህት 5 лет назад +32

    ሀሪፍ ነው በርቱ👍ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ላገራችን ይሁን💚💛❤🕊

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @sofity3120
      @sofity3120 5 лет назад

      @የመርሳዋ የዜድ እህት ነኝ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ❤

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      @@sofity3120 እኔ አድርጌሻለሁ ማማዬ አንችም ብቅ በይ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      @Nazli tube እሽ ባባዬ እኔም አድርጌሀለሁ

  • @satnaw2723
    @satnaw2723 5 лет назад +41

    ፊሉሙ አሪፍ ነበር ግን ሳውንድ ሲስተሙ ልክ አይደለም እረረረ ኡኡኡኡኡ የላይክና የሠብስክራይብ ልመና ሰለቸን😷😷

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 5 лет назад +40

    ጥሎብኝ ይህ እንግዳ ሰው ወይም ቴዴ የሚባል ልጅ ስወደው እሱ ያለበትን ፊልም ለማየት እንዴት እንደምጓጓ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ

  • @jejshei1599
    @jejshei1599 5 лет назад +9

    ዋውውውው ደስ ይለል በጣም እናመሰግናለን💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 лет назад +3

    Tilobign ted ena kechachawun lij siwadachu damo guragn set alawadime bakaa mude naw❤

  • @NetsebraqMedia
    @NetsebraqMedia  5 лет назад +243

    ውድ የቻናላችን ተከታታዮች መጨረሻ ላይ ያልውን የድምፅ ችግር አስተካክለን ደግመን እንጭናለን የተፈጠረው የድምፅ ችግር በኮፒራይት ሙዚቃ ስለሆነ ይቅርታ እንጠይቃለን

  • @lijj1537
    @lijj1537 2 года назад +17

    አይ ቴድ ውስጤ ነህ በጣም ትመቸኛለህ ይመችህ አቦ

  • @ahmedtube4253
    @ahmedtube4253 5 лет назад +92

    ፊልሙ አሪፍ ቢሆንም ነፀብራቅ ቻናል የድምፅ ችግር አለበት ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @tinsayebaba6247
    @tinsayebaba6247 2 года назад +1

    Wow gerami gilm nw le 4 mnamn gize yhonal ds yemil film nw

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    _ጀለሶቼ እስቲገባብለን እናዳምጥ
    _የዘንድሮ ፊልም
    _ከዘረኝነት የነጳ
    _ከሙስና የተቆጠበ
    _ከመፈንቅለ መንግስት የራቀ
    _ኢትዮፒያን አንድ ያርግልን
    _ፈጣሪ መዋደድንይስጠን።

  • @huluagerabyumaru672
    @huluagerabyumaru672 5 лет назад +32

    ሴቶቻችን ሁሌም አንድ አይነት ትወና አይሰለቻችሁም?
    ያገራችን ፊልም ይገርመኛል ተመልካች ነፍ አለው የሚሰራው ፊልም ግን እዚህ ግባ የሚባል አደለም!
    ብትችሉ ሴቶቻችን ተሰጦዓችሁን ተጠቀሙበት

  • @liueliue6206
    @liueliue6206 2 года назад +2

    ፊልምኮ በናንተ ግዜ ቀረ ይሄው ደና ፊልም አጥቼ እየገረብኩት ነው ለስንተኛ ጊዜ

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ

    ፈጣሬዬ ሆይ እኔን ለማግባት የሚጉዋጉዋ ለሠርጉ የሚቸኩል ባል ስጠነኝ ?

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 лет назад +4

    ኣሪፍ ስራ ነዉ በርቱ
    ኣሌክስየ
    ቴዲሻ ስወዳቹ ኮ

  • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና

    ወይኔ በፈጣሪ ቤተ ክርሰትያን ውሰጥ ሁነሸ ያ ሁሉ ውሸት
    እረ ምን ነው የቤተክርሰትያን ጠላት በዛ
    በተረፈ ፊልሙ ጥሩ ነው ግን ከቤተክርሰትያን እጃቹን ኣንሱ ምድረ ከሃዲ

    • @addisashenafi5420
      @addisashenafi5420 5 лет назад +2

      Lijtua tifat yelebatim tifategnochu ye hayimanot abatoch ena egna nen hayimanotachin maskeber yalebin le film tebilo church wist wishet sisera hayimanotachinin zik madireg ena kibir endelelen new yemiyasayew lezi lezi muslimoch betam yakoralu

    • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
      @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና 5 лет назад +2

      @@addisashenafi5420 በጣም እኔ በጣም ነው የተናደድኩት
      ምን ኣለ ትንሸ ለፈጣሪ ክብር ቢኖራቸው ግን

    • @GiasBd-lk5mh
      @GiasBd-lk5mh 2 года назад +1

      ምድረ ከፊርሁላ

    • @GiasBd-lk5mh
      @GiasBd-lk5mh 2 года назад

      ምድረ ከፊርሁላ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 года назад

      @@GiasBd-lk5mh ደርሶ ነገር ምናለ ስለራሳችሁ ሀይማኖት ብታወሩ ስለኛ ባታሽቃብጡ የናተ ጥላቻ ምንም አያመጣ ስለሀይማኖትሽ እወቂ መጀመሪያ ቂል

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 5 лет назад +2

    Wow nice movie thanks all

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የፃዲቁ አባታችን ረድኤት በረከት አይለየን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች😍😍 የቤተ ክርስቲያናችንን ስቃይ ማየት በቃችሁ ይበለን😢😢😢

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 лет назад +2

    ያምራል ምርጥ ፊልም ከድምፁ መቆራርጥ
    ውጭ

  • @etanutube
    @etanutube 5 лет назад +20

    ደስ ይል ነበር አስተላለቁ ግን ምንም ሳይገባኝ በዛለይ ግማሽ በግማሽ ድምፅ የለውም ቀጣይ ካለው አስተካክሉ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ

    • @tinamadam6647
      @tinamadam6647 5 лет назад

      ክክክክክክክክ

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid367 5 лет назад +2

    ይገርማል አንድም ሰው ስለ ፊልሙ አስተያየት የሰጠ የለም ፊልሙ በየመሀሉ ድምፅ የለውም አማረኛ ፊልሞች መቸ በጥራት እደሚሰሩ አላውቅም ይበልጥ የምታናድዱት ተመልካቾች ናቸው አንድም ሰው ፊልሙ ያወራ የለም ላይክ ልመና ብቻ ኤጭ ፊልሙ ያው ተንቀሳቃሽ ምስል ነው አብዘሀኛውን በተለይ መጨረሻው ድምፅ የሚባል ነገር የለውም

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 5 лет назад +8

    አይ የሀገራችን ፊልም ቲርኪ ሚርኪ ደህና ፀሀፊ የለም እንጂ በሀገራችን ፖለቲካ እንኳን ስንት ፊልም መፃፍ ይቻላል

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 лет назад +23

    አሌክሶ የኔ ቀጫጫ ምትወፍርበት ቀን ነው ሚናፍቀኝ 😃😃

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 лет назад +40

    ይሄ ቀጫጫ ልጂ እና ቴዲየ ውስጤ ናቸው😂😂😂😍😍😍

  • @ትግስትዘይኔየተዋህዶልጅት

    ውይ ቴዲዬ በጣም ውስጤ ነው እንደ ነፍስ ነገር ምንም አይነት ገፀ በሃር በሰጠው አሳምሮ ነው የምሰረው

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ

    • @ትግስትዘይኔየተዋህዶልጅት
      @ትግስትዘይኔየተዋህዶልጅት 5 лет назад

      @@TechTalkWithAwel እሽ እማ አንቺ ደስ ከላሽ ዳግሞ ለሰብስክራይብ እ

  • @zharajalaludin4798
    @zharajalaludin4798 5 лет назад +20

    አዲስ አመት❤ የሰላም❤ የደስታ❤የፍቅር ❤ይሁን ❤አሚን❤ሰደት ❤ይብቃ ❤ሞልቶ ❤ለይሞላ ኑሮ አሁንስ በቃ 😚

  • @redietgizachew8110
    @redietgizachew8110 4 года назад

    wow arif film.hany 1gna yene eht

  • @ወለተሰላሴየድንግልልጅ

    ካልጠፋ ቦታ ቤተክርስቲያን መነገጃ አርጋችሁት እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ

  • @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው

  • @Love-jt9es
    @Love-jt9es 4 года назад +8

    አምላክ ሆይ ቤተክርስቲያን ውሰጥ ያሁሉ ውሸት ሌላ ቦታ ሄዳችሁ ብትዋሽ ምናልባት እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠችሁ 😭😭😭😭😭

  • @yordanosmeaza9520
    @yordanosmeaza9520 5 лет назад +6

    ለመጀመርያ ጊዜ ፊልም ሲለቀቅ አንደኛ ሆንኩ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +2

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 5 лет назад +4

    ✞❤️✞❤️✞ እንኳን ለ2012 (፳፻፲፪) ዓ.ም የመስቀል-ደመራ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ! አደረሰን !! አሜን !!! ✞❤️✞❤️✞

  • @Semardensultan
    @Semardensultan 10 месяцев назад +2

    እምናቴ ከሌለ ወንደ ጊኑኝናት ዬለትም ኑፁ አፍቀሪነት ተመኝ ተሣሥተሀል አንተን በጠምነዉ የሚቶደ እምናቴ

  • @ቲናየጅማዋጅፋር
    @ቲናየጅማዋጅፋር 5 лет назад +23

    *እስኪ ማነው እደኔ ቤተሰቡን የናፈቀ?
    ሰላምን ፍቅርን ተመኙልኝ ውለታ ከፋይ ያደርገኛ

  • @gerehagos490
    @gerehagos490 2 года назад +2

    ያምራል

  • @williamalathar3763
    @williamalathar3763 5 лет назад +20

    እፍፍፍፍ እስኪ ትንሽ በዚህ ልተንፍስ ፡፡ታፍኘ ነበር ሰሞኑን በፊልም እጦት፡፡

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +1

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @berhanuteklu5447
    @berhanuteklu5447 4 года назад +2

    This movie has good content but has serious audio issue. I could not hear the hot activity specially the end part of movie.

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад +20

    አገሬ ኢትዮቢያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ዘላልም ኑሪልኝ

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 5 лет назад +2

    Wow betm tamchitognal😍😍😍😍😍

  • @kidistewonde5295
    @kidistewonde5295 5 лет назад +18

    እውነትነው የአድስአበባ ሴቶች ለገንዘብ ገደል ይገባሉ እኮ ወይኔ ጌታ ሆይ ምህረቱን አውርድልን. ገንዘብ ገነት አያስገባም እባካችሁ ሴቶች

    • @eliana4193
      @eliana4193 5 лет назад +1

      Nebsa filmu awasa new yeteseraw ye awasa setoche bemilew astekakyeln😄

    • @kidistewonde5295
      @kidistewonde5295 5 лет назад

      እሽ

  • @HanaHana-zj6mn
    @HanaHana-zj6mn 4 года назад +2

    ላይክ የምትሉ መጋኛ ያላካችሁ ኮሮና የሚጠፋበትና ላይክ ልመና የሚቀርበትን ቀን አምጣልን

  • @remlamestin1425
    @remlamestin1425 5 лет назад +4

    በጣም ነው የተመቸህኝ አሌክስ

  • @zeinadib3395
    @zeinadib3395 4 года назад

    ውድየሀገሬልጆች፣ሰላማቹብዝትይበልበያላቹበትሁሉ፣በተለይበስደቱዐለምያለንውዕግዝያብሄርትግስቱንይስጠን፣በተረፊልሙያረካል

  • @EndalkachewElroie
    @EndalkachewElroie 5 лет назад +23

    እያንዳንድሽ ቤተክርስቲያንን የውሸት ቪዲዮ መስሪያ አድርገሻት አትቀሪም ምናለበት ሌላ ቦታ ሄዳችሁ ብትዋሹ በቅርቡ እንገናኛለን።

    • @allinuna2000
      @allinuna2000 5 лет назад

      sub my channel pls ruclips.net/video/0gIMWkh60wo/видео.html

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 5 лет назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንግዳ ሰው ሀብቴ ምርጤ ሁላችሁም እወዳችዋለሁ የኔ አንደኛ ናቹ

  • @munerasedtagawaentanenafak8797
    @munerasedtagawaentanenafak8797 5 лет назад +5

    ተማኝና እምንት ማጫራሻው አማራ ደስ ብሎኛል ድምፅ ግን ይቆራራጣል

  • @simersenderejedereje392
    @simersenderejedereje392 5 лет назад +2

    በሠው ጊዜ መጫወት ማለት ይህ ነው ድምፅ የሌለው ፊልም!!

  • @huriyaberhan2231
    @huriyaberhan2231 5 лет назад +10

    The movie was great but not good voice pls fix sound

  • @zerayyohannes2716
    @zerayyohannes2716 5 лет назад +1

    በጣም ተመችቶኛል

  • @ሜሪሀበሻውብ
    @ሜሪሀበሻውብ 5 лет назад +8

    ዋው ምርጥ ፊልም አስተማሪ ነው እውነትም ምን ህግ አለ ቲሽ

    • @hugojumbo6658
      @hugojumbo6658 5 лет назад

      አስተዋይ ሰው በተለይ በትራፊኩ እና በሀብታሙ አሽከርካሪ መሃከል ያለው ንግግር ልብ ያለው ልብ ይበል Ethiopia ውስጥ ህግ የለም

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 5 лет назад

    wow best actor and actress bertu i enjoy it !

  • @እናቴእሩጫዬላንቺነዉ

    አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ጋይስ አዲስ አመት እየደረሰ ነዉ እስኪ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፋቅር መተሳሰብን አንድነትን ይስጥልን

  • @ዊንታኤርትራዊት
    @ዊንታኤርትራዊት 5 лет назад +1

    ዋው በጣዓሚ ደስ በሃሊ ፊልም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +14

    እሰይ ሙሉ ፊልሙ ተለቀቀ ትላንት ከለር የሌለህን የተሰረቀ ሳይሆን አይቀርም የለቀቁትን እያየሁ ሲደብረኝ ተውኩት

  • @nesrtube9218
    @nesrtube9218 5 лет назад +1

    የአመቱ ምርጥ አስቀያሚ ፊልም ነው ቱ

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    ምርጦቼ ቴዲና ቀጮ😁😁

  • @aytichaytouchi9607
    @aytichaytouchi9607 3 года назад +1

    Tadeye sewdek berta
    Aref felme new ❤❤❤❤

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 5 лет назад +3

    Aliexu Ena tedyyy love you guys!!!

  • @afriking
    @afriking 5 лет назад +1

    Wow I love these ads so much

  • @digitalworld1384
    @digitalworld1384 2 года назад +10

    You people don't even have a decent editor that can edit a simple thing as voice. the last seens where destroyed because of not having audio.

  • @የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ

    ዋው ደስይላል በጣም

  • @yoditashanafi8437
    @yoditashanafi8437 5 лет назад +3

    tedy gin hule yetaksi shufer lela sira felig enjii beterfe filmu arif naw

  • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር

    እንግዳሰው ያለበት ፊልም ውስጤ ነው

  • @ሜሪሀበሻውብ
    @ሜሪሀበሻውብ 5 лет назад +18

    ኤጭ ድምፅ የለውም እያላቹ ፊልሙን አታጣጥሉት በኤርፎን እዩት ድምፅ አለው አሪፍ ፊልም ነው አይ አበሻ የሰውን ስራ ማጥጣል ስትወዱ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @allinuna2000
      @allinuna2000 5 лет назад

      ruclips.net/video/0gIMWkh60wo/видео.html

    • @asefkahn4091
      @asefkahn4091 3 года назад

      ዋዉ

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 4 года назад

    አሌክሦ በሳቅ ገደልከኝ ሁሌም በሽተኛ ሁነህ ነበር የምትሰራው በተረፈ አሪፍነው ያዝናናል ያስተምራል።

  • @HayatHayat-oz6hu
    @HayatHayat-oz6hu 5 лет назад +6

    ቦርጭ የሌለው ተራፊቅ ገና ዛሬ አየሁ ግን ፊልሙን በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @ሶፊነኝእናቷንናፋቂ
    @ሶፊነኝእናቷንናፋቂ 4 года назад +2

    አሪፍነው

  • @amantsamuel1908
    @amantsamuel1908 5 лет назад +7

    አድስ ፊልም ተለቋል ኑ የሃገሬ ልጆች ቀናችሁን አሳምሩ 😍😍

  • @Semardensultan
    @Semardensultan 10 месяцев назад

    ጡሩ ተጠምረቹወል እና አንደቹን አልቸልኩም ሁለተቹ አንደ ለይ ሆናቹ የቲረፊክ ፊሠቱን አጨናንቁት አለለም ኤሄ ፓሥታ የመሠለ ሰዊዬ አነገገሩ ሁሉ የሢቀኛል የቀለት መገጠጠሙ የሌለነዉ

  • @የወድሞቸእህት-ነ8ለ
    @የወድሞቸእህት-ነ8ለ 5 лет назад +10

    ጥሎብኝ ትራፊክ ሆኖ እሚሰራዉ ልጅ ስወደዉ እሱ ያለበትን ፊልም በጉጉት ነዉ የማየዉ በሳቅ ጦሽ የሚያረገኝ ልጅ

  • @ermiastadios
    @ermiastadios Год назад +1

    Endzyente dermea ene beche new yenfqeya😢😢😢

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 лет назад +4

    ኡኡኡ አዋጅ አዋጅ ኑኑኑ አድስ ፌልም ተለቋል ያገሬ ልጆች ኑ አብረን እንይ ♥

  • @bettykonjo727
    @bettykonjo727 5 лет назад +2

    Netsebraq thank you soo much ❤❤😘😘

  • @ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36
    @ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36 5 лет назад +41

    የቴድ አድናቂነኝ እስኪ የቴድ አድናቂወች እንያችሁ እስኪ ሰብስክራይብ እድርጉኝ የመጀመሪያ ጊዜ ጥያቄየነው ይሳካልሽ በሉኝ ውዶችየ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @bilaaloromotube3264
      @bilaaloromotube3264 5 лет назад

      Niec

    • @ٱميانتيفيحيا
      @ٱميانتيفيحيا 5 лет назад

      እሙ ሙባረክ 44 እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ😘😘😘

  • @burikoumer7399
    @burikoumer7399 2 года назад +1

    Des yelal filimu

  • @danizpsycho7633
    @danizpsycho7633 5 лет назад +28

    ትገርማላችሁ ግን ማርያምን 🤔🤔 አዲስ ፊልም ብላችሁ ከምትፅፉ ለምን ድምፅ የሌለው ፊልም ብላችሁ አትፅፉም?🤔🤔

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +2

      ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም ይዣችሆለሁ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 лет назад +1

      😁😁😁

    • @AbiAbi-kn7go
      @AbiAbi-kn7go 5 лет назад

      ግን እኮ ድምፅ ሙሉ ነው

    • @استغفرالله-س3ه
      @استغفرالله-س3ه 5 лет назад

      @@TechTalkWithAwel እሽ ያሳካልሽ ማማየ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +1

      @@استغفرالله-س3ه አሜን አሜን አሜን

  • @samsonassefa8232
    @samsonassefa8232 5 лет назад

    በጣም የወረደ ፊልም

  • @fatimfatima5114
    @fatimfatima5114 5 лет назад +4

    ታማኝ የሚወፍርበት ኦርቶዶክስ የምታደድግበት ቀን ናፈቀኝ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ከዚ ኮመንት ሁሉም ክርስቲያኖች ናቸው አንድም ስለ ፊልሙ አስተያየት የሚሠጥ የለም ስለምናምነቸው ዛሬኮ ጣድቅ ነቸው ዛሬኮ እንትና ናቸው እያሉ ከመቀባጠር ውጭ😛😛😛😜😜😜

    • @kidistyemaryamlij4544
      @kidistyemaryamlij4544 5 лет назад +1

      Weregha

    • @ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል
      @ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል 5 лет назад +1

      ማማ ሀይማኖትሽን እንደምትወጅው ሁሉ ሌላውም ሀይማኖቱን ይወዳል አንችም ያመንሽውን እየተከተልሽ ነው ያኛውም ያመነበትን ይከተል

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 2 года назад

      ሂጅ ወደዜ ቀርቀቦ አንችኳ እምነት አለኝ እያልሽ ነው

  • @almazyesuneh6037
    @almazyesuneh6037 5 лет назад

    Arif new selamachihu yibzalign

  • @Hassan-o571uw
    @Hassan-o571uw 5 лет назад +3

    የእውነት ምርጥ ትወና ያየሁበት ምርጥ ፊልም ነው።