tebareki ye anchi milash ejigun kesuwa ergata gar yitekakelal, endihum anchin ezyaw medrek zurya lay ayshalew. meron be bizuna geta eyesusn be mawek bereket tebarekiiiii
ናይ ምሕረት መዝሙር ሱቅ ኢለ ከምድላየይ ዝሰምዖ አይኮኑን .it’s like an expensive diamond that I keep it for the best time I have . I should be in à situation where I can communicate my beloved Jesus while hearing her songs. Her songs are the once who made me fell in love with my savior. May God bless her abundantly

It’s good to see U dear sister you are a blessing to this generation! ሁሌም ይሰበር ያልባስጥሮስ ሽቶ ጠርሙስ ክብራችንን ለሱ ጥለን የሚገባውን ክብር እንስጠው ክብራችን እሱ ነውና ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
You are blessed! What a song! we grew up listening and singing this gospel song. Now, after years, we also doing the same. Praise Lord. This is a prophetic worship song that exalts God's glory and strengthens souls filling with hope and faith.
I'm speechless about how elegant you are a gospel singer since my early days. I used to get comfort in your songs and still today. Because I can't express how I feel, tears weep down my cheek as I listen to her SONGS of GOD. I pray to God to put his blessings on you abundantly.
my Daddy used to listen to this song of you, I'm not pretty sure about the calendar. it was back in 19 nineteens, I don't even understand the language but I was so much obsessed. Glory To God🥰🥰😚
My beloved sister Mihert, your songs are a great blessing to me, especially this one. It gives hope and solace to those who have words from God. My Lord, give me hope to become..........I will return to this comment section and share my testimony very soon.
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ምንታረጉታላችሁ ጌታ ከፍ የሚልበት መዝሙር ደስ እጅግ ደስ ይለኛል ...ፀጋው ይብዛልሽ🙏
Amen zemare Lepente ayedlem Le Egziabher new yetzemerew Enquan wededeshew tebareki
tebareki ye anchi milash ejigun kesuwa ergata gar yitekakelal, endihum anchin ezyaw medrek zurya lay ayshalew. meron be bizuna geta eyesusn be mawek bereket tebarekiiiii
John 1 (አማ) - ዮሐንስ
12: ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
John 3 (አማ) - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
John 14 (አማ) - ዮሐንስ
6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች ካንቺ ብዙ የሚማሩት ነገር አለ ተባረኪ...እጅግ የተረጋጋ ዉብ ዝማሬ ጥልቅ መልዕክት
አምልኮ ለጌታ ነው ማን ፎርሙላ አወጣለትየዘመናችን ሚልኮዎች
Amen
ሌሊት ደና ሥር
❤❤❤
ሁሉም የተበራኩ ነቻው ሊሊ አዜብ አስቴር አበበ ሃና ተክሌ መስኬ አራ ሁሉ አንደበተቻው ጠፈጭ ነቻው ይበራኩልን
ይሄ ዝማሬ የብዙዎች ትልቅ ትዝታ ነው! ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን
leke new yenem yelejenetie deneki tezeta,,,,,,,!!!
ሕልም አለኝ እኔ ምጠብቀዉ በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ
ተስፋ አለኝ እኔምጠብቀዉ በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ
የማምነዉ እሱ ጌታዬ ተስፋ ማደርገዉ ጌታዬ አይታማም በምንም አርሱን ጠርቶ ያፈረ የለም
አዎን ማንም አርሱን ጠርቶ ያፈረ የለም ተባረኪ ዘመንሽ ሁሌ ያመረ ይሁን
እእእእልልልልልልል ይብዛልህ የኔ ኢየሱስ
ተባረኪልኝ ሜሪሲዬ 🙏🙏💎🎼🥁🎻🎬🎤🎸🎹🎼🎷🙌🙌
bro kantem enedeh ayenet mezemure enetebekalen....beretalen.zemenaten alefew mesemu rega yalu teru melekete yalewe mezemur selehon nw still bdeseta menamelekebte...stay blessed
ruclips.net/video/3Lf62Iw94ro/видео.html
🙏🙏🙏🙏
ይህ መዝሙር ህልም እና ራዕይ ያላቸውን ሰዎች እግዚአብሔርን እንዲጠብቁ የሚያደርግ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ።ዘማሪት ምህረት ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም .
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
ዘመን የማይለውጥሽ ምርጥ ዘማሪት እርጋታሽ ደስታን ይሰጣል አሜን ጌታ እግዚአብሔር ደጋግሞ ይባርክሽ🙌❤️ምሕረት😍
❤❤❤
ምህረት በ1994 ዓ.ም ለመጀመሪ ጊዜ ከቤተሰብ ተለይቼ ከምፓስ የገበሁበት ጊ ዜ ይሄን መዝሙሮችሽን የዳመጥኩበት ትዝታ ነበረኝ በዚህም ብዙ ተባርኬያለሁ፡፡ እንደስምሽ ጌታ ምረቱን ያበዛለት እህት ነሽ አኁንም ተባረኪ
ሌሎች ዘማሪያን ከአንቺ የመድረክ ስራአት ቢማሩ መልካም ነው። እግዚአብሄር ትልቅ ነው በስረአት እንደዚህ ይመለካል።
ምህረት እኔ ይህን መዝሙር የማውቀው ገና ጌታ እየሱስን ሳላውቅ በምቅም በምጠጣ ሰአት ነው በዛን ጨለማ ግዜ በጣም የምወደው መዝሙር ነበር አዳምጬው አልጠግበውም ነበር ተባረኪ
የዋህነትና ገርነትሽ ፊትሽ ላይ እርጋታ እና ጨዋነትሽ ድምፅሽ ላይ በግልጥ ይታያል ተባረኪ የኔ እናት። የትውልድ በረከት ነሽ💚
Lena medan menged Meri honeshal .tebareki.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:01 ❤❤❤❤❤
I am Orthodox. But this song reminds me so much of my childhood🧡
❤❤❤
Me too
ፈጣንና ለዝላይ የሚመች ዝማሬ ቢሆንም እንዲህ ተረጋግቶ መዘመርም ይቻላል። ዝላይ ቅስቀሳና ንግግር በማብዛት ህዝቡን ጭራሽ ከመንፈስ ለሚያወጡ ትምህርት እንደሚሆን አምናለሁ!!
ሕልም አለኝ እኔ ምጠብቀው በቅርብ ይሆናል አየዋለው
ኣብ ሂወት ክርስትና ናይ ኤርትራ ሓንቲ ካብተን ብዙሓት ንሂወት ዝኮነትና መዝሙር ❤️❤️❤️ God bless you mihretey 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ናይ ምሕረት መዝሙር ሱቅ ኢለ ከምድላየይ ዝሰምዖ አይኮኑን .it’s like an expensive diamond that I keep it for the best time I have . I should be in à situation where I can communicate my beloved Jesus while hearing her songs. Her songs are the once who made me fell in love with my savior. May God bless her abundantly
Amen very same with me, it's like a treasure to me
Bhaki bzuh tebarikna b mezmura❤
Yes
ስወድሽ እኮ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም በጣም ነው ደስ የምትይኝ መዝሙርሽን ሰምቼ አልጠግበዉም በናተ ግዜ ቀረ መዝሙር በስማም ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ እርጋታሽን አይቀይረዉ
Eyesus yiwedeshal
@@almazhaliu4748 I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me.John 14:6
ከፕሮቴስታንት እልፍ አእላፍ 'መዝሙር' ከሚባሉ ውስጥ እውነተኛ መዝሙሮች በጣም ጥቂት ናቸው፦ ከነርሱ ውስጥ ይህኛው አንደኛው ነው! ዘማሪቷም እውነተኛ ዘማሪ ናት። ሌሎቹን ፈጣሪ ይሰውራቸው።
ክብር እና ምስጋና የታረደሁ በግ ለእየሱስ ብቻ ይሁንለት ተባረክ የጌታ ሴት ከዚ የሚበልጥ ፀጋ አብስቶ ይጨምርሽ
ከልጅነቴ ጀምሮ ምባረክበት መዝሙር, ጌታ ይባርክሽ❤️
ምህረት ውብ ድምፅሽ ውብ ዝማሬዎችሽ ትልቅ ተፅዕኖ ፈጥረዋል ለብዙዎች ጌታን የማግኛ መንገድ ሆነሻል ❤❤❤❤❤
I'm Muslim but, zis muzrmur and mihret always remembered my childhood friends and someone 🙏🙏.
I wonder who is someone😁
@@kifilubiniyam7830 me too😄
Also there is a big joy with in a lord jesus so my dear i invite you to this kingdom🙏🙏
❤3x
❤❤❤
አንተ ስትከብር ስትገግስ ማየት
ሰውም በማዳንህ በሥራህ ሲደሰት
ከዚህም የሚበልጥ ምን አለኝ ደስታ
እስቲ የቱ ምን አለኝ ደስታ
ክብሬ ማዕረጌም ስትከብር የእኔ ጌታ
ምሥጋናም ይብዛ ይብዛ
አምልኮም ይብዛ ይብዛ
ክብርም ይብዛ ይብዛ
ውዳሴም ይብዛ ይብዛ
ይሂድ ወደ ላይ ወደ ላይ
አንተ ወዳለህበት ላይ
የክብር ጌታ አምላክ ሆይ
ከፍ በል በምድር በሠማይ (፪x)
ሕልም አለኝ እኔ የምጠብቀው
በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ (፪x)
ተስፋ አለኝ እኔ የምጠብቀው
በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ (፪x)
የማምነው እርሱ ጌታዬ
ተስፋ የማደርገው ጌታዬ
አይታማም በምንም
እርሱን ጠርቶት ያፈረ የለም
እርሱን ጠርቶት ያፈረ የለም (፪x)
ይሄንን መዝሙር ሁሌም በደስታ እንባ ነው የሚሰማው ዛሬም እንደዚሁ ተባረኩበት እህታችን ዘማሪ ምህረትዬ አሁንም በብዙ ፀጋው ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ውድድድድ ❤❤❤✋✋✋🙏🙏🙏
Thank you 🙏🙏
አንቺም ተባረኪ ርብቃ
Thank you! I finally found the lyrics and now understand what she is saying 🙏🏽blessings
❤❤❤❤
በጌታ እርፍ ያልሽ፣ የተረጋጋሽ ውድ እህታችን ተባረክልኝ።
ሁሌም ደጋግሜ የሚሰሙበት መዝሙር😊ተባረክ ጸጋ የበዛልሽ❤❤❤
የጌታ ፀጋና ባርኮት ዝናብ የሞለበት ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው አሁንም ዝናቡ ለተጠመው ምድር ይዝነብ አሜን።
ፊትህ ይሰበር ይፍሰስ ያልባስጥሮስ ሽቶ ጠርሙስ፣ ክብሬን ልጣለው እንጂ ስምህን ላክብረው ላወድስ። ተባረኪ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው፣ ጌታን ሳላውቅ ወደ ጌታ የተሳብኩበት።
አንተ ስትከብር ስትነገሰወ ማየት
ሰው በማዳንህ በስራህ ሲደሰት
ከዚህስ የሚበልጥ ምናለኝ ደስታ
😭😭😭😭😭😭አባ ምን አለን
እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል
የዳንኩት ባንቺ ዝማሬ ነው
የሰፈራችን ጫት ቃሚዎች እየሰሙሽ በልጅ ልቤ ተቀረቀረ እየው እስካሁን ስሙ ሲነሳ የጌታዬ እንደ ልጅነቴ ፍቅሩ ውስጤ ይነዳል
ተባረኪልኝ ውድ እህቴ🥰🥰
አንቺን ለቤቱ መታሰብያ ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ። ምህረትዬ እንወድሻለን።
በእምባ ሆኜ የሰማሁት ዝማሬ ነው....ምህረት ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልሽ!!!
ገታ እድመሽ ስጨምረ ሀይልሽን ይጨምር ያገለገልሽው እግዘ/ር በጭንቅ ቀን ይገለጥልሽ በእንባ ነው የሰማሁት ምሬ
ህልም አለኝ የምጠብቀው…..ግን ዘገየብኝ….መንፈስ ቅዱስ ለግሌ ልኮሽ የዘመርሽ አድርጌ ነው በአንድ ሌሊት 5 ጊዜ ደጋግሜ ያዳመጥኩሽ፡፡ለካስ ይስሐቅ መዘግየቱ ለደስታና ሳቅ ነው! አምላኬ ፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብልሽ፡፡
የአሁን ዘማሪ ነን በይ ሁሉ ተመልከት ምህረት እና አስፋው ሁሌም ከልቤ አትወጡም
እድሜ ዘመኔን እጅግ በጣም በፍቅር ስወድሽ ስባረክብሽ ነው የኖርኩት ቃላት የለኝም የኔ ማር የኔ ልዩ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሻለሁ በጣም ልዩ ነሽ 💞💞💞💞💞💞💞
እህቴ ምህረት እግዚብሄር ይባርክሽ ፡እንዲህ ዓይነት፡ አምልኮ በናንተ ጊዜ፡ ቀረ
አረ ፡ብቅ ብቅ በሎልን ፡፡
ተስፋ ፡ አለኝ ፡ እኔ ፡ የምጠብቀው
በቅርብ ፡ ይሆናል ፡ አየዋለሁ (፪x)
😍😍😇
ክብር ክብር ክብር ለወደደን ለኢየሱስ ይሁን
በእዉነት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
አጥንትንና ደምስርን አልፎ የሚገባ የሚገርም ዝማሬ ❤❤❤❤❤ስላንቺ እግዚአብሔር ይክበር🙏🙏🙏🙏ህልም አለኝ እኔ የምጠብቀው
The greatest singer of all times, super talented and gifted yet very very humble.
እህቴ ዝማሬሽ እንዃንስ እኔን መላእክትንም ያዘልላል እርግጠኛ ነኝ እግዝአብሔርም ደስ ተሰኝቶበታል የእግዚአብሔር መላእክ ግጥምና ዜማው ላይ በወርቅ ብዕር ታታታታታታታታ ተባረኪ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ መዝሙር በጣም ደሰ ይልኝል
@@rodasasmare2869 Amen zemare Lepente sayhon Le Egziabher new yezmerchew Enkon wededkew tebarek
ዝማሬዎችሽ የሚባርኩና የሚያንጹ ናቸው። ጌታ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ!
እንወድሻለን
ሙዚቃ ተጫዋች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
🥁🎻🎬🎤🎸🎹🎼🎷
ruclips.net/video/3Lf62Iw94ro/видео.html
ናይ ምሕረት መዝሙር ሱቅ ኢለ ከምድላየይ ዝሰምዖ አይኮኑን .it’s like an expensive diamond that I keep it for the best time I have . I should be in à situation where I can communicate my beloved Jesus while hearing her songs. Her songs are the once who made me fell in love with my savior. May God bless her abundantly
ሜርሲዬ አንቺ ብርክ ያልሽ እርጋታሽ ደስ ሲል ሙዚቃ የሚጫወቱት ቁጭ አደረጉት እኮ
ጨዋ እና የተረጋጋሽ መሆንሽ እንዴት ያለ ነው! 😍👍
ምርጥ ዘማሪት መዝሙሯቹ ይጥማሉ በጣም ተወዳጅ ዘማሪት
ሙዚቃ ተጫዋቹ ጌታአብዝቶ ይባርካችሁ በሕልውና ሆናችሁ ስለተጫወታችሁ!!
Especially the bassist wow he is awesome ..... Legeta kibr endibeka argotal
አሜን አሜን ማረአን እየሱስ በክህ ባራካታቺነ ገታአ እየሱስ ይባረክ እውድህሏ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዝሀብሄር ይባረክሽ፣ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ። አንቺን ለዕኛ በረከት አደርጎ የሰጠ እሱ ጌታችን ስሙ ይመሰገን!!!!
መዝሙርሽን እየሰማን ስንቱን አለፍነው። እግዚአብሔር ስለ አንቺ የተባረከ ይሁን ።
ዝማሬሽን ወድጃለሁ ፤እስከ ፍጻሜ ድረስ ምስጢር የሚገልጽ የእግዚአብሔር መንፈስ አይለይሽ ።
ይህ ቤተሳብ በእግዚአብሔር ዘንድ የተባረኩ ናቸው
ምንም ደካማ ብንሆን ብርቱ ያረገን አምላክ እግዚአብሔር ስናመልከው በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ሲሆን ነፍሳችን በስጋችን ውስጥ ትረሰርሳለች
ለወጠጤ አምላኪ ነን ብለው ለሚጨማለቁ ስርአትሽን ጌታ ይባርከው ለእነርሱም ይጋባባቸው ይማሩበት!!!
It’s good to see U dear sister you are a blessing to this generation! ሁሌም ይሰበር ያልባስጥሮስ ሽቶ ጠርሙስ ክብራችንን ለሱ ጥለን የሚገባውን ክብር እንስጠው ክብራችን እሱ ነውና ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
ተባረክልኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን ጌታ ይክበር🙏🙏🙏🙏
Sending love from Eritrean 🇪🇷 . You are a blessing to us God bless you 🙏
አንቺን የ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን! አሁንም ምስጋና ለ እርሱ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🎶🎶🎤🎤🎹🎸
ዘመንሸ ይባርክ ባለፋት አያሌ አመታት በብዙ ተባርከናል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ደስ ይለኛል ብሩክ ነሽ😊😊😊
ምሕረት ኢታፋ ሰላም ነሽ (ጴንጤ ከሆናችሁ ጽንጥጥ በሉ ያለውን ሰው ትዝ ይልሻል በሥደቱ ዘመን በ80 ዓመተ ሞሕረት እግዚአብሔር ይባርክሽ
God of TB Joshua has did it! Rejoice my best family this is your prayer result!
uuuuuufffff...mn ayinet libna menfesin yemiyareseris amloko nw!!! Geta ahunm asfito lebereket yadirgish Mercy....all musicians stay blessed!
ፀጋ ይብዛልሽ 😍😍ከእረጅም እድሜ አገልግሎት ጋር
በጣም የምወደው መዝሙር ምሕረት እወድሻለሁ ውድ እህቴ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ
Still Your Voice is Amazing, Your humblness is Amazing. Virtuos Woman of God.
የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ምህረት ተባረኪ።
this is what we call a grace . . . yene enat I don't even believe you are real. God bless
ምህረትዬ ኡፍ ባንቺ መዝሙር ድሮም ጌታን ሳላውቅ ተባርኬበታለው ዛሬም በጌታ ቤት ሆኜ እየተባረኩበት ነው። ጌታ ሁሌም ይጠቀምብሻል ለኔ የዚህ መዝሙር ትንቢት የሚፈፀምበት ዘመን ነው። መዝምሩ በውስጤ መመላለስ ከጀመረ ወራት ተቆጠረ ጌታም የሆነ ነገር እንደሚያደርግ ገባኝ ዛሬ ደግሞ አንቺ ስትዘምሪው ፀናልኝ ህልሜን ላየው ነው፣ ተስፋዬን ላየው ነው😭😭😭😭😭😭😭 ጌታዬ እንደዬርዳኖስ ታምር ሊሰራብኝ ሊከብርብኝ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ክብር ሁሉ የተስፋውን ቃል ለሰጠን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕
You are blessed! What a song! we grew up listening and singing this gospel song. Now, after years, we also doing the same. Praise Lord. This is a prophetic worship song that exalts God's glory and strengthens souls filling with hope and faith.
I'm speechless about how elegant you are a gospel singer since my early days. I used to get comfort in your songs and still today. Because I can't express how I feel, tears weep down my cheek as I listen to her SONGS of GOD. I pray to God to put his blessings on you abundantly.
የሁልጊዜ ጥያቄዬ መልስ ያጣሁለት እንዴት ቢወድሽ ነው እንዲ በህልውናው እንድትረስርሺ እንድታረሰርሺን አድርጎ የባረከሽ !!! በረከታችን እርሱን የምንናፍቅበትና የምንወድበትን ቅኔ የተስጠሽ ።
ፍቅሩ ነክቶኛል ልመስክር እንዴ
ስው ሁሉ ይወቅ ማያውቅ አለ እንዴ
ሀሌሉያ እኔ አንተን መውደዴ ፣፣፣
እግዛቤር ዘመንሽን ይባርክ ምሩ ኮ 🙏🙏🙏
የዱካሜ ማንቂ ስወድቅ መዳኛዬ ነው ይሄ መዝሙር ዘመንሽ ይባረክ
I commented on because when someone like this it remembers me to watch 💒😉
አሜን አሜን ምስጋና ይብዛ ይብዛ ለኢየሱስ ተባረክ ድንቅና የምያራሳራስ መዝሙረ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ቡሩክ ሁኝ
my Daddy used to listen to this song of you, I'm not pretty sure about the calendar. it was back in 19 nineteens, I don't even understand the language but I was so much obsessed. Glory To God🥰🥰😚
በየትኛውም አገላለጽ እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር !
አሜን ሀሌሉያ ይገባዋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል
በእውነት ምን ልበልሽ መርስዬ በፍቱ የቆምሽው እግዘር በክፉ ቀን ይቁምልሽ ፣ የአባቶች አጥንት ስፈውስ እንደነበረው በየዘመናቱ እንደኮከብ እየበራሽ አለምን እግዘር ባንች ይፈውስ አንች ዛረ ለነ ደርሰሻል እነ ደግሞ ለብዙዎች እደረሳለሁ በየ አምናለሁ
ሰይ ሰይ ዕልልልል ብጣዕሚ ኢና ንፈትወኪ ❤🇪🇷
በጣም ነው የምንወድሽ ❤🇪🇹
የትውልድ በረከት ነሽ
Homeles,..access computers,laptops,..true GOD make hidyoty,miracles..Amen
ተበራክ
ከውስጥ የምገባ እውነተኛ እምልኮን የምያመጣ ከእመት እመታት ሁሌ ብዘምርው የማይስልቸኝ ምህርት እንደስምሽ መልካም የሆንሽ ተባርክ
ተባረኪ🙏🙏🙏🙏
Be bllesed.
እግዝአብሄር ይጠቀምብሽ !!!!!!!
ፀጋውን ያብዛልሽ !!!
ምስጋና ለጌታ ይብዛ ሀሌሉያ ፡፡
እልልልልልልልልልልልልልልል ይህ መዝሙር በኔ ቤት ምስጋናን ወልዷ
Begeta tebarekilign yahunochu zemarian kenante bimaru zemenish yibarek❤❤❤❤
Amen
Amene lellllliiepostive
Elelie
Grece
ምህረትዬ ጌታ ዘማንሺን ይበረክሺ
በተም እወድሸለወ
እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን በርቺ አትጥፊ የዚ ምድር ኑሮ ከሆነ አይሞላም::ጌታን ማገልገል ትልቅ በረከት ነው::
Amennn yebzalet mehruyy legna yetseshi anceh jegna yeabte leji tebareklgn negr yeklelsehi tedareshin kerwn yagelgeloteshin zemin geta yebarekew men enlalen beceha yezhi Sera balebt geta new 🙏🙏🙏🙏😍😍
የኔ ውብ ብሩክ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ ተባረኪልኝ
Hlm Alegn Ene Mxebqew Be Qrb Yihonal Ayewalew mkniyatum Egziabihern Xebqo Yafere Yelem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Mriyeeee Tebarekilgn
የኛ አንበሳ
የኛ ውድ እህታችን
ፀጋና ሞገስ
ብዝት ይበልልልልልልልልልሽ
እልልልልልልልልልልልልልል
Ebakachehun lelochunm Be eletu yeneberutn amlko Videowoch bltlekuln des yilenal... Ejg began yemtwedeji zemariyachn nesh, Enameseginalen.
የተወደድሽ ውዷ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚልኝ
90th ❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ🙏 እኔና ቤተሰቦቼ ሁሉ በአንቺ መዝሙሮች ተፅናንተናል, ልባችን በርቷል, ተባርከናል. ዛሬም እንደገና, ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎች. Be Blessed 🙏🙏🙏
Waaqayyo bara kee hundaa haa eebbisu! Ayyaanni sirra jiru dhugumaan Ayyaana waaqayyooti
የምትወደጂ እህታችን ጌታ ፀጋውን ይጨምርልሽ
My beloved sister Mihert, your songs are a great blessing to me, especially this one. It gives hope and solace to those who have words from God. My Lord, give me hope to become..........I will return to this comment section and share my testimony very soon.
Mercyዬ ተባረኪልኝ:: I’m blessed by your heavenly song. ❤