wela tube የተኝቢ ሰብስክራይብ አድርጉን አዲስ ሰራ እዩልን 0931314242 ደውሉ ዬትም እንሰራለን እንወዳቹዋለን የመዳም ቅመሞች ክበሩልን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 91

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 8 месяцев назад +8

    እኔ የኢትዮጵያ ስገባ በሱ ነው ማሰራውስ promise ❤❤❤❤በርታ

    • @rahmatadss8225
      @rahmatadss8225 8 месяцев назад +1

      ኢቶ ስገባ ነው ያልሽው

    • @khadijamohammed9309
      @khadijamohammed9309 8 месяцев назад +1

      ሚስኪን የኑሮ ውድነትአልገባትም ማለትነው

  • @zaynabzaynab8134
    @zaynabzaynab8134 8 месяцев назад +1

    አላውቅህም ነበር ሰብ አረኩህ በርታ

  • @AishaTesfa
    @AishaTesfa 8 месяцев назад +1

    የኮርኒሱ ርዝመት ደሰ ይላል ኮርኒስ ዝቅ ከሚል ከፍ ሲል ነው ሚመቸኝ ቤቱን ያሰፋዋል

  • @zaynabzaynab8134
    @zaynabzaynab8134 8 месяцев назад +1

    አለን እናያለን ስራ ክቡር ነው በርታ ወድሜ

  • @سليمه-ب6ق
    @سليمه-ب6ق 8 месяцев назад +1

    Ere ine betam nw mayewu yene gobez

  • @zenebechzainab3191
    @zenebechzainab3191 8 месяцев назад +2

    አው ውዶች የስረ ሰው እነበረተተ ጎበዝ በርታ የስረ ሰው

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 8 месяцев назад +4

    ህዝቤ ለውሸት አጨብጫቢ ከሆነ ቆየ እኮ 😂😂😂

    • @rabia4266
      @rabia4266 8 месяцев назад

      በጣም ቀልድ እና ፕራንክ ነዉ እሚወዱት

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 8 месяцев назад

    ጎበዝ በርታ እውነት ነው ስራ እሚሰራሰው ብዙም ተመልካች አበረታች የለውም በጣም ይገርማል

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 8 месяцев назад +1

    ማሻላህ ያማራል በረታለን ወደሜ

  • @zainbmosa-xv2db
    @zainbmosa-xv2db 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ ዋሌ አሏህ ይጨምርልህ ያኔንም ትሰራልኛለህ

  • @kelemSehle
    @kelemSehle 3 месяца назад

    በጣም የአምራል በርቱ

  • @MehamedNesru-c5y
    @MehamedNesru-c5y 8 месяцев назад

    ማሽ አላህ እኔም በታ ነው መሰራው የፈጃ ይፍጅ በርታ

  • @zainbmosa-xv2db
    @zainbmosa-xv2db 8 месяцев назад

    አብሽር ዘሬማ ተከታታይ ነዉ ያየሁት

  • @rahmatadss8225
    @rahmatadss8225 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ በርታ ወድማችን እናም ደሴ ልስራ ነው ትስራልናለህ ወይስ በታክራ ብቻ ነው እደውላለ

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx 7 месяцев назад

    እውነቲን ነው ምልህ ወድሜ እስጎንደር ምትሂድ ቢሆን ንሩ በንተ ባሰራ ደስ ይለኝ ነበር ለምሳሊ ጂልሰም ኮርኒስ ቀለም የውጭም የውስጥም የውጩ ኮርትስ ማለት ነው ታዲያ ችግሩ እስከዛ አትሂዱ ምን አረጋለሁ

  • @AishaTesfa
    @AishaTesfa 8 месяцев назад

    ወላ ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 8 месяцев назад +1

    የት የት ቦታ ነው የምትሰሩት?

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 7 месяцев назад +1

    አራ እየዬን ነው የመዳም ቅመም ነኝ እንደኔ ስራ አድነቂ የሆነቹ ለይክ ግጩኝ ወዳፊት አንተ ነህ ምሰራልኝ ወዳፊት ኢንሻአለህ

  • @dddbwjrchrsbrtfn3038
    @dddbwjrchrsbrtfn3038 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ በርታ

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 5 месяцев назад

    ሰላምወልዩእኔም። ማሰራት። እፍልጋለሁ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 месяцев назад +1

    በርታታታ ወንድሜ

  • @سعادهالمطيري-غ6ق
    @سعادهالمطيري-غ6ق 4 месяца назад +2

    ይቅርታ ቆሼ መሄድ ትችለላህ ወይ

  • @rahmatadss8225
    @rahmatadss8225 8 месяцев назад

    ልክ ነህ የመዳም ቅመማች ያለቱ ተግባር ያለበት አይደለም😢😢

  • @dggyf6159
    @dggyf6159 8 месяцев назад

    እብሽር. በርታ

  • @ashurah7673
    @ashurah7673 8 месяцев назад

    ወድም መቶ ካሬ ስንት ቆርቆሮ ይሠራል

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 8 месяцев назад

    Wow betam yamerale bertu yamerale

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 8 месяцев назад +1

    አማራክልልቢሄድጥሩነበር እኛ ብራችንን እንሰጣል ዝርክርክ አደርገው ያስረክቡናል😢😢😢😢😢😢😢በኛሀገር ግበኞች አጅቴ ተቃጠለብራቸውጣራ ስራቸውውትፍትፍ😢😢😢😢😢በስአልሃምዱሊላህ

  • @LoveMre-ob2rs
    @LoveMre-ob2rs 8 месяцев назад

    ማሻላኣ

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 2 месяца назад

    እውነት ነው❤❤❤❤❤ ግን የውሃ ፍሳሸ. ኮርንዳይ. ሰንት😊

  • @abalMitiku
    @abalMitiku 8 месяцев назад

    ያምራል በርታ ወድሜ

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 8 месяцев назад

    ማሻአሏህ አንተልጅጎበዝነህ

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 8 месяцев назад

    እጃችሁ ይባረክ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 8 месяцев назад

    ጎቦዝ በርታ

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 8 месяцев назад

    ጎበዝ በርታ 😂አወኩህ በል ወዴኔቤትም ሂዲና ቤቴን ፎ አዲርግልኝ

  • @ኢክራምጅላሉአብዶ
    @ኢክራምጅላሉአብዶ 8 месяцев назад

    ጎበዝ

  • @mahi-l1g2f
    @mahi-l1g2f 8 месяцев назад

    የት ነው

  • @saberatemo
    @saberatemo 8 месяцев назад

    ወለዩን የለደንቅ የለመበረተተ የሚሪ እደቢሪሊ ወሊዩ መለት ተመኛ ገበዚ ጀገን የሁለትሸ አሰሪ ሰደሰት ፣ጀገንቸን ነዉ ወለሂ ወሪበሊ ከአቢ ☝️☝️☝️☝️

  • @AyatMensur
    @AyatMensur 8 месяцев назад

    ዋው ማሻላ በጣም ያምራል

  • @مريمعليك
    @مريمعليك 7 месяцев назад

    ያቡታጀራ ቤት ሁሉም ዲዘይን አንድ ነዉ ኢንዴ ፍሬች ዶሩ

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 8 месяцев назад

    ጎንደሮች ጠርቀም እንበልና እናዝዘው እስኪ ፏ አድርጎልን ይምጣ የምር ስራው ጥርት ያለ ነው

  • @KamilaSultan-r7r
    @KamilaSultan-r7r 8 месяцев назад

    mashalhi ስየምር

  • @SelimanShemsu
    @SelimanShemsu 8 месяцев назад

    አይዞ በርተ

  • @سعادهالمطيري-غ6ق
    @سعادهالمطيري-غ6ق 4 месяца назад

    ወአይኩም አሰለም

  • @meram123
    @meram123 8 месяцев назад +1

    ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን. እሸ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 8 месяцев назад

    እኔንምአበርቱኝ የመዳም ቅመሞች😢🙏

  • @ZabeebaZabeeba-z4j
    @ZabeebaZabeeba-z4j 8 месяцев назад

    ወሌ በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @RozTybe
    @RozTybe 8 месяцев назад

    ❤❤❤ ባርታ ዋዲሜ❤❤❤

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id 8 месяцев назад

    ዋጋስ ብትናገር ወንድሜ

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 8 месяцев назад

    ውይበሩ መቸነው ቀለሙ

  • @EmabtGert
    @EmabtGert 8 месяцев назад

    የፈጠር መፍቀድ ከሆነ የኔንም በቅርብ ቀንትሰራልኛለ

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 8 месяцев назад

    ወላሂ አዎ ገለብ ገለብ የምንለው ከማንምግሽልጥጋነው

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 8 месяцев назад

    ተዛዘብን የመዳም ታክሲዎች ሰማችሁ ጉዳችሁን የመዳም ቅመሞች ይሰማል kkkkkkkkk

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و 8 месяцев назад

      እውነት ልብ ያለው ሰውኮ ይታዘባል ምንም አልተሳሳተም ሀቅ ነው የተናገረው ስራ

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 8 месяцев назад +1

      @@مريماول-س5و ትክክል ነዉ እሚጠቅመን ቦታ አንዉልም

  • @shemsianuri
    @shemsianuri 8 месяцев назад +1

    አንደኛ ነኝ😂😂😂

  • @shetaydana8694
    @shetaydana8694 8 месяцев назад

    Eshe bertaa

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 8 месяцев назад

    85
    ቆርቆር ጂብሰም ሥት ይፈጃል

  • @kedijaahmed5354
    @kedijaahmed5354 8 месяцев назад

    ጎጃም ትሄዳለህ

  • @Zahara-o6s
    @Zahara-o6s 8 месяцев назад

    Beretu

  • @shittoteressa2303
    @shittoteressa2303 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤👍👍

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 месяцев назад

    እስኪ እንደ ባለሙያ ለህሊና ስትል እውነቱን ንገረኝ ለጭቃ ቤት የጅብሰም ኮርኒስ ይሻላል ወይስ የፕላስቲክ ??????

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 8 месяцев назад

      እዳቅምሽ ነው እህት የፕላስቲክ ኮኒስ ይሞቃል ብለዋል

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 месяцев назад

      @@zaynabaa4034 እኔ ስለ አቅም አያሳስበኝም ጥያቄየም የአቅም ጉዳይ አይደለም የጅብሰሙ ለጭቃ ቤት አይሆንም ፕላስቲኩ ነው የተሻለ ስለሚባል ነው እንጅ ዋጋው ተቀራራቢ ነው

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 8 месяцев назад

      ፕላስይወድቃል ብለዋል ሁለት በቅርቡ አሰርተዉ የወደቀባቸዉአሉ

    • @welatube3491
      @welatube3491  8 месяцев назад

      ሁለቱም ይሰራሉ

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 месяцев назад

      @@welatube3491 እሱንማ አውቃለሁ ጥያቄየ የትኛው የተሻለ ነው ????

  • @jejejejeheee4088
    @jejejejeheee4088 8 месяцев назад

    ✅✅✅✅✅

  • @Ganet-u1n
    @Ganet-u1n 2 месяца назад

    🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wenchiehedalgo4264
    @wenchiehedalgo4264 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 8 месяцев назад

    ❤❤🎉

  • @megaatphonetastic5269
    @megaatphonetastic5269 8 месяцев назад

    👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌

  • @TeshitekemalMohamed-ie6tr
    @TeshitekemalMohamed-ie6tr 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የኔየኔHB
    @የኔየኔHB 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @abalMitiku
    @abalMitiku 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @betigtcho6023
    @betigtcho6023 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MmuntahaNaser
    @MmuntahaNaser 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @rawdalhammadi8524
    @rawdalhammadi8524 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤