ሙሉ የቤቴ ዲዛይን ከወጭም ከውስጥም አሳየን ላላችሁ ይሀው ከዝርዝር መረጃ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Комментарии • 225

  • @5GUnboxing
    @5GUnboxing Год назад +18

    ማሻአላህ እስከመጨረሻ የምትኖርበት ያድርግህ ወንድም ጎበዝ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Год назад +9

    ማሻአላህ ወንድሜ የሰላም ቤት ያድርግላቹ

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 Год назад +3

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ
    መረጃ በጣም ሀሪፍ ሽኩረን

  • @leratub6791
    @leratub6791 Год назад +3

    ኡኡኡኡ የበሮቹ ብዘት በሰለም
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ እኔም እነዚህ ነዉ የምስራቅ ኢሻአላህ ግን በቡልኬት እኳን አቅም አይኖርም ግን በጨት ይቻላል

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረካላህ ስፋቱ ብዙ ልጆች ውለድናይቦርቁበት

  • @ሰፊናመርከብ
    @ሰፊናመርከብ Год назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል፣ጥያቄያችንን አክብረህ ስለመለስክልን እናመሰግናለን ።በጤና በደስታ የምትኖርበት አላህ ያድርግህ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Год назад +4

    ቆንጆ ነው ግን በር አበዛ የምትሉ በላይክ

  • @ااا-ت5ض
    @ااا-ت5ض Год назад +4

    ቤቱጥሩ ሆኖሳለ ግንየብዙሠወቺ ቤት አያለሁ ክላሱን በጣም ታጠብታላቺሁ እርዝመቱን ባጣም ታረዝሙታላቺሁ ከነብ ሲገባጭራሽ ጥብቅብቅ ይላል

  • @FafiTube123
    @FafiTube123 5 месяцев назад

    ማሻአላህ የጤናቤት ይሁንልክ በጣም ያምራል

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Год назад +1

    ማሻ።አላህ።ያረብ።ግቢ ይመሥላል

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 Год назад +4

    ማሻ አላህ ወንዲም መሰሎችህ ይብዙ አሉ እንጂ እነ አንግል😀 እና የኔ ጥያቄ የ ጭቃ ቤት ውጩ አንድ ግርፍ ከተገረፈ በኅላ የውሥጡ ሊሾ ነው መሰራት ያለበት ወይስ ኮርኒስ ወላ ሌላ መቅደም ያለበት ነገር አለ እና ለ110 ቆርቆሮ ለግርፍ ቢያንስ እስከ ስንት ይፈጃል እስኪ በዚሁ መልስልኝ?

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Год назад +3

    ማሸ አላህ እሄን ቤት ላሰራ ብል በአሁኑ ኑሮ ዉድነት 12። አመትም አይበቃኛ የራሱ ጉዳይ ምንም ብታምር ዲኒያ ናት ብቻ የራሴ ቤት ይሆን እንጂ በጪቃም ቤት እኖራለሁ

    • @lubsbalubaba2644
      @lubsbalubaba2644 Год назад +2

      ላለው ጥሩነበር ዛሬ ጭቃውም እዳ ነው ያው ይበቃናል ዛሬ ቤትመስሪያአይድርለም ልጂየያልወለዳችሁ የኔቢጤ ሁሉም እሚያምረው ልጂጋነው ሀገራችሁግቡ

    • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
      @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا Год назад +1

      @@lubsbalubaba2644 በጣም እህቴ ዱኒያ ያዉ ናት አትሞላም ገጠር ሳር ቤት ነዉ ተወልደን ያደግነዉ የጪቃ ቤት ቢሆንም በግርፍ በሊሾ በቀለም ጨሸብርቆ ነዉ የሚሰራዉ አላህ ረጂም እድሜ ይስጠንጂ ይበቃናል አልሃምዱሊላህ ይህም የሌለዉ ስንት አለ

    • @yousafyousaf9723
      @yousafyousaf9723 Год назад

      እዉነት ነዉ ብቻ እኪራይ እዳንኖር ብቻ ለዱኒያቤት አልጨነቅም

  • @hiyabgidey4217
    @hiyabgidey4217 Год назад +1

    ደሰ ይላል እንደዚ አይነት ቤት ለምሰራት ሰንት ብር ያሰፈልጋል

  • @honeytube914
    @honeytube914 Год назад +2

    በጣም ያምራል የጤና ቤት ያድርግልክ ወንድምዬ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አሚን 🙏

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 Год назад +1

    ማሻአላህ በጣም ቆጆነው

  • @ኢትዮቢያዊት
    @ኢትዮቢያዊት 4 месяца назад

    ማሻአሏህ ደስይላን ግን ስንትፈጀ ክክክክ እንሰራዋለን ኢንሻአሏህ.

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 Год назад +1

    ማሻአለህ ብደህናው ግዜ ሰርተሀል ግን የጭቃ በዚህ ዲዛይን ሆኖ ክፍሎችን ከውጭ ጨምሮ ማከራየት ይቻላል

  • @mohamedseid9969
    @mohamedseid9969 Год назад +3

    አስኪ የሳምሰንግ ስልኮች ዋጋ አሳየን a32 a13 a33 አሁን ወቅታዊ የሆነውን ዋጋ

  • @alamworke4574
    @alamworke4574 Год назад +1

    ማሻአላህ የደስታቤት ያርግልህ ወድም በፎቶልቀቅልኝ የቤቱን ድዛይን

  • @الحمدلله-خ4د2س
    @الحمدلله-خ4د2س Год назад +1

    ማሻ አሏህ የጭቃ ቤት ነዉ ወይስ ቡልኬት?

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ Год назад

    ማሻ አላህ ቆንጆ ቤት ነዉ

  • @mohammedaman8472
    @mohammedaman8472 Год назад +1

    መሸዓላህ በጣም ደስ ይላል ግን በአላህ ሰንት ብር ፈጃ

  • @sszzss6606
    @sszzss6606 9 месяцев назад

    ማሻአላህ የማያምርቤትነው🥰

  • @hirut-kl6dw
    @hirut-kl6dw Год назад

    ወድምዬ መረጃህ ድቅ ነው ተባረህ ልከምር ፈልጋለው ሁለት መቶ ካሬ አለን ስንት ይጨርሳል ግን

  • @زينببتسوطان
    @زينببتسوطان Год назад +1

    ማሻ አላህ ያፊያ ቤት ይሁንልህ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አሚን 😍🙏🙏🙏

  • @asdDsa-v3x
    @asdDsa-v3x 10 месяцев назад

    ማሻአላ. ተባረካላህ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    ማሻአላህ ጀግና ነህ የምር ወንድ እንደዚህ ነው

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አመሠግናለሁ 🙏

  • @haiataisai5150
    @haiataisai5150 Год назад +3

    በርታ ጡሩ መረጃ ነዉ ምታመጣልን

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አመሠግናለሁ 🙏

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 Год назад +2

    ጎበዝነህየምር ወንድልጅ እንድህነው አሁንላይ ሴትሁኖልቤትሠሪ ምሥሎችህይብዙ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አሚን 😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @aminaoumer5076
    @aminaoumer5076 Год назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
    አላህ በጤና የምትኖርበት ያድርግህ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አሚን 🙏🙏

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 11 месяцев назад

    በጣም ያምራል ቤቶ ባሁኑ ሳት ስት ይጪርሳል ወንድሜ

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 Год назад +2

    ሽኩርን ወንድሜ
    325ካሬ ሜትር ቦታ ዙሪያውን ለማጠር ስንት ብሎኬት ይበቃኛል
    ቁመቱስ በስንት ሜትር ይሁን
    ስንት ብር ይፈጅብኛል እባክህ አብራርተህ ንገርኝ

  • @tube9526
    @tube9526 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ ተበረክ አላህ ሲያምር ❤❤❤

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE Год назад +7

    ወንድም ይህን ጥያቄ የጠየኩ አኔ ነኘ በተደጋጋሚ ድዛይን እና አንድ ሙሉ ቤት ማሳየት ይለያያል የተለያዩ የቤት ድዛይኖች ከውጭ ፍቶ አንስተህ ብትልክልን ምናለ ተዘብኩህ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад +3

      የውጩን ዲዛይን አሰባስቤ አሳያችኋለሁ

    • @erehanatube1667
      @erehanatube1667 Год назад

      @@5gtube እኔም እፈልጋለሁ የውጭ ድዛይነር ሰባስበክ አሳየን 👍👍👍👍👍👍

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE Год назад +1

      @@5gtube ደሞ የጂ ፕላስ 1ወይቱ 2 አደለም እንዳቅም የሸቃላ ቤት 50 መቆርቆር 60 70 80 90 ሰርቢሶች እንደዛ ነው ያልኩህ

    • @hanichonegn
      @hanichonegn Год назад

      ዲዛይን ከጎግል አታይም እዴ ምን አስፈለገሽ እሱን ሞልቶልሻል

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE Год назад

      አላገኘሁም እህት በጣም የቆዩ ቤቶቸ ናቸው የመጡልኘ

  • @bvvgg3834
    @bvvgg3834 Год назад

    ዋአለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ samsung galaxy a03 የሚባለው ስልክ ኢትዮ ስንት ነው ጥራቱስ ሀሪፍ ነው ካየህ መልስልኝ ቪድዮዎችህን ለማየት ሞክሬ ነበር የሱን ግን አላገኘሁም መረጃው ካለህ ባንተ መረጃ ብዙ ስልኮች ሀሪፍ ሁነው አግኝቻቸዋለሁ የዚህንም ከነዋጋው ንገረኝ

  • @አልሀምዱሊላህ_9
    @አልሀምዱሊላህ_9 5 месяцев назад

    250 ካሬ ሜትር አይመስልምሳ በጣም ሰፊ ነው የኔ ቤት ባንተ አይነት 250 ካሬ የተባለው 50 ነው የሚመስለው ወላሂ ይህ በጣም ሰፊ ነው ድዛይኑን ደግሞ በጣም ወድጀዋለሁ ታዳ ምን ይደረጋል ሰርቻለሁ😢

  • @የኛየኛ
    @የኛየኛ Год назад +2

    thanks for shading

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      Welcome 😊

  • @مريمعلي-ل8ق2ل
    @مريمعلي-ل8ق2ل Год назад +1

    ማሻ አላህ ግን አከፋፈሉ ቡዙም አይደል ሁለት ባምስ ምን ዩሉታል አከፋፈል 0

  • @Ffgggg555fff
    @Ffgggg555fff Год назад +2

    መሻአሏህ

  • @zainabhatta9042
    @zainabhatta9042 Год назад

    አሠ ወረ ወበ መቶ አርባ ካሬ ሥንት ክላሥ ይወጠዋል አሁን ባለበት ዋጋ ብርሥ ምን ያህል ይፈጃል ሁለት ሽንትቤትና ክችን እንዲኖረው እፈልጋለሁ

  • @applered4091
    @applered4091 Год назад

    በር በዛ ቦታ ያባከንክ ይመስለኛል

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 Год назад +1

    መሸአላህ ብያለሁ 🌹

  • @shopeshope3058
    @shopeshope3058 Год назад

    ማሻ አላህ

  • @adenategene101
    @adenategene101 Год назад

    Wowo dess ylin wendma Egzyabheir edmani tena yisthi

  • @بنتإدريس-ه1ه
    @بنتإدريس-ه1ه Год назад

    ማሻአላህ የተባረክ የሠላምየፍቅር ልጆችየሚያድጉበት ያድርገው

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube Год назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      ሹክረን

  • @ሰፊናመርከብ
    @ሰፊናመርከብ Год назад +2

    Pls በአሁን የገበያ ሁኔታ እንዲህ አይነት ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል?ከቻልክ መልስልኝ አመሰግናለሁ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад +1

      1.5 ሚሌን በደንብ ይበቃል እስከ ፊንሺንግ

    • @zuzue
      @zuzue Год назад

      @@5gtube ቡሌኬት ነዉ??

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Год назад

      @@5gtube 😂😂😂እድህ ብለህ ተስፍ ስጠን ወላሂ1.500ሺ ወይኔ

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Год назад

      @@5gtube አይበቃምኤር ወንድምእኔመሬቱብቻ6መቶሺወሥዶብኛል

    • @erehanatube1667
      @erehanatube1667 Год назад

      @@lubabahusen4517 የት አካባቢ ነው ቦታ ብቻ ይሄን ያህል

  • @samerhhh774
    @samerhhh774 Год назад +5

    እስኪ ባሁኑ ስአት የቡልኬት ቤት90ቆርቆሮ ስት ይጨርሣን ? ስት ይዞ ይጀመራን? እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ ወድም

    • @lubsbalubaba2644
      @lubsbalubaba2644 Год назад +1

      3ሚሊየን በላይ ካለሽ

    • @abrarsolaiman8031
      @abrarsolaiman8031 Год назад +1

      ​@@lubsbalubaba2644 እዲህ እያላቹ አታሰፈራሩ አድ ሚሌይን ይዛ መጀመር ትችላለች ቦታ ካላት

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu Год назад

      @@abrarsolaiman8031 ኧረ ከባድ ነው ስሚንቶ ጣራ ነክቶ ማን ይችለዋል እኔ እያሰራሁ ነበር ይከብዳል አሁን ግን ልስንና ጅምሰም ደርሸ ደስ ብሎኛል

    • @abrarsolaiman8031
      @abrarsolaiman8031 Год назад

      @@HabtamuTEwnetu እኔም ልሰን ደርሻለሁ አላሀምድሊላ ፈጣሮ ይርዳቹ

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Год назад +2

    በጣም ጠባብ ነው ክላሶቹ ሁሉም ማለት ይቻላል እንኳን አረብያ መጅሊስ ፍራሽ ሲገባበት ይጨነቃል

  • @Hነኚየወሎዋየመዳምአቡላስ

    ስላማልኩም ወንዲሜ ጥያቃ አለኝ ግን በአላህ መልስልኝ የኔ ቤት የጪቃ ቤት ነው ጂብስም ላስራ ነበር ወስጡ ተመረጓል ተለስኖል ግን በልሰኑ ላይ ጂብስም ማስራት እቺላለሁ ወይስ ልስኑን ማሳት አለብኝ ግራ ገብቶኝል ግማሹ ሰው ልስኑን ማሳት አለብሺ ይሉኝል ካልሆነ አይዚም ይሉኝል መልስልኝ

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu Год назад

      ጅምሰም ኮርኔሱን አርገሽ ግድግዳውን በቻክ አሰርተሽ ቀለም ቅቢው ይይዛል

  • @najat5814
    @najat5814 Год назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ማሻ አላህ

  • @أحلامأحلام-ي2ي
    @أحلامأحلام-ي2ي Год назад +2

    ማሻአላህ

  • @fayzaabdlkirem4954
    @fayzaabdlkirem4954 4 месяца назад

    አሎደድኩትም ድዛይኑ ለናተ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንላችሁ

  • @seada5485
    @seada5485 Год назад +1

    መሻአላህ ወዲሜ በሰላም በፍቅር በጤናንርበት እደትእደማምር

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አሚን🙏

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 Год назад +1

    ስንት ይፈጃል ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ

  • @mesimesi2982
    @mesimesi2982 Год назад +4

    ሲያምር ወድሜ የጤና የፍቅር የሰላም ቤት ያርግልህ እኔም 100ቆርቆሬ ልሰራነበር ግን አሁን ላይ ወጭውን ፈራሁ ሰው አገረ መቆየት አልፈለኩም እፍፍፍ ግራገባኝ

    • @makiya1142
      @makiya1142 Год назад

      ልክ እንደኔ😢

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Год назад

      ጀምሩት ሣፈሩ

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Год назад

      እኔምገናጀመርኩ ወርሆነኝ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አሚን 😍🙏🙏 አይዞሽ በርታ በይ ይሳካል

  • @fozebinthabeshatube
    @fozebinthabeshatube Год назад

    ቤቱ ማሻአላህ ግን ሳይዙ ይጠብና ቁመቱ ይረዝማል

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 4 месяца назад

    እንመሠግንልነ❤❤❤❤

  • @allhenwuwkela7632
    @allhenwuwkela7632 Год назад

    ማሻአላህ ጊበዝ
    ወድ ቤት ይሰራል ፅድት አርጎ መያዝ የሴት ነው
    ውስጡ ፅዳት ይቀረዋል

    • @gedam.youtube8866
      @gedam.youtube8866 Год назад

      አትሩጭ ወደሴት ገና እየተሰማመረነው🙄😀ሆይ

  • @rabehahmad2213
    @rabehahmad2213 Год назад

    አሰላሙ አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ወድም በአላህሰም መልሰልኝ
    90ቆር ቆሮ በዚመልኩ የጨትቤት 6ክላሰ እሰከበረዳ ሰርቸነበር ሰትይጨርሰልኛል ?

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 Год назад

    ከልቡ ወንዲነህ ማሻአላህ❤❤❤😊

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 Год назад +1

    ماشاءالله تبارك الله

  • @EmamEmam-do7zp
    @EmamEmam-do7zp Год назад

    ማሻ አላህ የሚያምር ቤት ነው

    • @jamila-hm2qb
      @jamila-hm2qb 5 месяцев назад

      ❤ማሽለ❤❤❤

    • @jamila-hm2qb
      @jamila-hm2qb 5 месяцев назад

      ስንትጨርሱብሀል

  • @zemzemmohammed8156
    @zemzemmohammed8156 Год назад

    Inee masarati yamifaligaw yabilookeet naw aligabee inaa salooni shinatibeeti kushina inshaa Allah

  • @ኡምዩስራቱዩብ
    @ኡምዩስራቱዩብ Год назад

    Mashallah yatena bate yehuneleh wadem gobeze

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha2766 Год назад +1

    Egezabiher yebariklih wendem

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 7 месяцев назад

    መሻላህ ደስ ይላን ግን ዲዛይኑ የዉስጡ ብዙ አልተመቸኝም ግን ወድሜ ይሄን ሆሉ ክላስ በኮሊደር ከፋፍለህ ጂፕላስ ብታሠራዉ የበለጥ ያምራን ወላሂ ይሄን ከሠራህ ፎቁን መጨረስ አያቅትህም ነበር የታቺኛዉን ጨርሠህ የላይኛዉን ብኘቱን አቁመህ ቀስ ብለህ ትሠራዉ ነበር አደርገዋለህ ብለህ ከወሠክ ታደርገዋለህ እኔም አሠርቻለሁ የታቺኛወን ጨርሸ የፎቁ ቡልኬቱን አቁመናን በአላህ ፍቃድ እጨርሠዋለን ሺአላህ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад

    ወንድሜ ሙሉ የቤት ሴራሚክ ባሰራ ስንት ይፈልጋል

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Год назад +1

    በአሁኑ ወር ቤት ለመስራት አስቤ ነበር 80 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል መልስልኝ

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih Год назад

      80 ቆርቆሮ ስት ክፍል ይሆናል

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 Год назад

    ማሻአሏህ ወለዲበት ዳርበት የደሥታ ቤት ይሆንልህ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አሚን ሹክረን 🙏

    • @saadaalsereidi9675
      @saadaalsereidi9675 Год назад +1

      @@5gtube ወዲሜ ኮቻ እሥኪ 1,3 ቦዶ ቦታ ፈልግልኝ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      @@saadaalsereidi9675 ከተገኛ አብሽሪ ቴ ሌግራም ጉሩፕ ተቀላይ

    • @saadaalsereidi9675
      @saadaalsereidi9675 Год назад

      @@5gtube ኢሞ ካለህ እገባልሀለሁ ቴሌ የለኝም

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      @@saadaalsereidi9675 አለኝ

  • @seniti375
    @seniti375 Год назад

    አጥርላስጥር ፈልጌ ነው ስንትፈጅብህ

  • @alemtube9768
    @alemtube9768 Год назад

    አሁን ላይ ሲሚንቶ ቡልኬት ለአንድ ቤት ምንምን ያክል እንደሚበቃ በዝርዝር ንገረን እስኪ ዘመዶቻችን እውነቱን አይናገሩም የምር

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Год назад +1

    ወንድም አጥሩን ለማሳጠር ስንት ፈጀብህ ማሳጠር ፈልጌ ውድ ነው ይሉኛን ለግዜው በዚንጎ ነው እኔ ማሳጠር የፈለኩት እንደዝህ ነበር መልስልኝ

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu Год назад +1

      ከቤቱ አጥሩ ቆንጆ ነው ከምር ቤቱ አይነፋም ብር በዱር ሁኖበታል ዲዛይን ያወጣው ነው ያበላሸበት

  • @fatmaali6382
    @fatmaali6382 Год назад

    በዚህ ዲዛይን የእንጨት ቤት መስራት ይቻላል ወይ

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 Год назад +1

    እዴት ይሆን የኔን የምታሰራልኝ ወንድም ለማንኛውም በኢሞ አሳልኝ እዳናግርህ

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 Год назад

    ሻወር ቤቱን እና መኝታ ቤቱን በምን ነው የከፈከው ወንድሜ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      በብሎኬት ነው የተከፈለው ግድግዳው

    • @ruhama2434
      @ruhama2434 Год назад

      @@5gtube እሽ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @zemzemmohammed8156
    @zemzemmohammed8156 Год назад

    Mashaa Allah tabarakali

  • @destamilove8048
    @destamilove8048 Год назад +1

    ሰንትብር ፈጀብህ ወንድም

  • @tibah7091
    @tibah7091 Год назад

    ወድም በአሁኑ ገበያ አምስት ክፍል የቦሎኬት ቤት ለምሰራት ስንት ብር ይጨርሳል

    • @abrarsolaiman8031
      @abrarsolaiman8031 Год назад

      አንድ ሚሊይን እሰከ ሁለት መቶሺ ይይዛል ጥሩ ሰው ቆሞ የማሰራ ሰው ከለሽ እኔ አራት ክፍል ካንድ ሳሎን እደዛ ነው የጨረሰኩት

  • @سُبْحاناللهسُبْحانالله-ع3ظ

    በአሁኑ ሰአት 100ቆርቆሮው ስንት ይፈጃት ቡሎኬቱ

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Год назад

    አደገኛ አጥር አሰራለት ለሀራሚ ጥሩ ነው

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад +1

      😍🙏🙏🙏🙏

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Год назад

    👍👍👍👍🌱🌷ደገምኩሕ መቼም አጠግቡ ላይክ ክክክክ 🌷🌷🌷 ማሣላሕ ጫትማይበላበት ቅራት ሙሓደራ የሚካሔድበት ያርግልሕ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አሚን🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @aminaoumer5076
    @aminaoumer5076 Год назад

    ወንድም 140 ካሬ 4 ክፍል L ሸፕ ቤት ያሰራል?? ስንትስ ቆርቆሮ ቤት ያሰራል ?? ወንድም ላስቸግርህ መልስልኝ

    • @tube-yi4nk
      @tube-yi4nk Год назад

      ያሰራል ቀየ አይኖርሽም እንጅ

  • @Hh-lf2ov
    @Hh-lf2ov Год назад

    ዝብርቅርቅ ያለነው ክላሱ

  • @fasa7843
    @fasa7843 Год назад

    እና ይሄን ሁሉ ከምታበዛው ማልት ሁሉም ጠባብ ነው ከምር አይነፋም ሰፋ ያለ መሆን አለበት

  • @hanichonegn
    @hanichonegn Год назад

    በጣም ያምራል አጥሩ እስከስት ወድሜ ሹክ በለኝ እስኪ🙏🙏🙏plic

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Год назад +1

    በአላህ መልስልኝ አጠቃላይ የመሬት ካሬህ 250 ነው ስፋቱን ለማወቅ ነው የኔ 26 17 ነው ብለውኛል ስንት ካሬ እንዴሁ አላውቅም እና ለቦታውን ሁኔታ ለማወቅ ነው በአላህ እዳታልፈኝ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አወን 250 ይሆናል ሙሉ ቪድዮን ስሚ ለሁሉም ጥያቄ መልስ ሰጥቻለው 26በ17 442 ካሬ ይሆናል ያንች

    • @mekiyamohammed2785
      @mekiyamohammed2785 Год назад

      @@5gtube ሙሉውን ሰምቻለሁ ግን ቤቱ ብቻ ያረፈበት መስሎኝ ነው ጀዛከላህ ኸይር በርታ የሉል ግዜ ተከታታይህ ነኝ

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu Год назад +1

      @@mekiyamohammed2785 ሀሀሀሀሀሀ የዋህ ነሽ ግቢው በሙሉ ነው 250 እህታችን
      ላንችው በደንብ ከተሰራበት በጣም ሰፊ ነው እሱ ዲዛይን አውጭው አበላሽቶበታል ብሩን የጨረሰው በበር መግዛት ነው

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu Год назад +1

      ላንችው እንደ L አርገሽ ሰርቪስ ሰርተሽ መሀሉ ላይ ትልቅ ቢላ ቤት ያሰራል

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወንድም ማሻአላህ በጣም ያምራል በደስታ በፍቅር ና በጤና የምትኖርበት ያድርግልህ ❤❤ጀግና ነህ በጣም 👌ግን ሚስት አለህ 😜😜😜😜😜😜

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Год назад

    ታደለህ

  • @selam9690
    @selam9690 Год назад

    Please 40 qoreqoro yacheqa bete nw yagedegeda jibesan ena korenese jibesan sinte yefajale badanebe yatalaxafa nw

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg 9 месяцев назад

    ክፍሉ በዛ አሰጥላ ውበቱን የበሮ ብዛት አበላሸው

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Год назад +1

    ወይኔ ሢያምረወ

  • @abekebe5811
    @abekebe5811 Год назад

    Wow yamral

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Год назад +3

    ፎርም የሌለው ቤት ነው ምንም ፕላን ያልተደረገ ቤት ነው 🤔🤔🤔🤔

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Год назад

    ሰላም ወድምየ ደስ ይላል እኔም ሰብስክራይብ አድሪገህ አሎሁ እና እስክ ጥያቄ አለኝ ልጠይቅህ አንደኛ ጥያቄ 400 ካሬ መሬት አለኝ እና አልታጠረም እና ማጠር ፈልጌ ለ 400 ካሬ ዙርያዉን ለማጠር ስንት ቆርቆሮ ይፈጅብኛል ወይ ስንት ቦለኬት ስምንቶ ይፈጅብኛል ዙርያዉን ለማጠር ነዉ እምፈልገዉ እና እኔ በስደት ነዉ ያለሁት አሳጥሩሉኝ ስትላቸዉ ወጭ በጣም ከባድ ነዉ ሁልየም ብር ላክ ነዉ እምሉኝ እና እባክህ በደምብ አስረዳኝ ወድምየ ስንት ይፈጂብኛል 🙏

  • @msroza3980
    @msroza3980 Год назад +23

    አከፋፈሉ ብዙምአይነፋም የምር

    • @ኤስላምነውሂወቴ7375
      @ኤስላምነውሂወቴ7375 Год назад +2

      የደጃፎ ብዛት በዛለይ

    • @ሉሉ-ኰ1ጠ
      @ሉሉ-ኰ1ጠ Год назад +2

      ዝም ብየ አየሁትንጂ አልገባ ኝም

    • @kabetube
      @kabetube Год назад

      @@ሉሉ-ኰ1ጠ ሉሉእኔምደምሪኝ😂

    • @kabetube
      @kabetube Год назад

      አወ ቤቱበጥሩሁኔታተሰርቷል ግንእዳለሰሺውአሰራሩአልተመቸኝምአከፋፈሉ😂😍ሰብአድርጊኝ

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Год назад

      የኔምድዛይንይሄንየመሥላልግንብዙምአልተመቸኝ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Год назад

    ሀበሻ።ቤት አይመሥልም ያረብ ቤት።ነወ እሚመሥለው ማሻ።አላህ

  • @kabetube
    @kabetube Год назад

    ይመስለኛልለማከራየትነው

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu Год назад

      ኧረ ለማከራየትም አይመችም በበሩ በኩል ድምፅ እየተሰማ ይደብራል