ቁመት ትዳር ለመመስረት መስፈርት ሊሆን አይችልም።አጭር መሆኑን አትዪ ከማንም በላይ ደስተኛ እያደረገኝ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ቁመት ትዳር ለመመስረት መስፈርት ሊሆን አይችልም።
    አጭር መሆኑን አትዪ ከማንም በላይ ደስተኛ እያደረገኝ ነው

Комментарии • 810

  • @sheger-l9k
    @sheger-l9k  Год назад +147

    ruclips.net/video/jIwulhUYQC8/видео.html የ ኤሊያስና የባለቤቱ ዩትዩብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 Год назад +1

      አላህ ይስጥልን ዜናጆከርርር

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Год назад

      አላህ፡ያማረትዳርያርግላችሁ፡

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 Год назад

      እናመሰግናለን ዜና ጆከር

    • @emuabdulhakim7322
      @emuabdulhakim7322 Год назад

      እወነት ነዉ ሠዉ ብዙ ያወራል የነሡ አይታያቸዉም ደሞ ከምኑም የለሉት ናቸዉ ሠዊ የሚያሽሙሩት መልከኞች ቀራሣቸወመ ሥለሐሚተማመኑ ምን የለላቸዉ ጉረኛ ጰናተቸዉ ያዉሩ ተዋቸዉ እየሠማህ እዳይነድህ ሠዉብዙ ያወራል የፈጠ ጣሪ ሥጦታ ነዉ ሥንት እግር የለላቸዉ አሉ አለልሀምዱዲሊላህ አለላ ኒአመት ሁሉ ደሞ ማሻአላህ ጠካራ ነህ በዲንህ በሥራ ታታሪ ነህ

  • @Tezatatube
    @Tezatatube Год назад +235

    ዋውውው በጣም ደስ ብሎኝል የሰው ደስታ የሚያስደታችሁ ላይክ 👍❤

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አሏህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 Год назад +132

    ماشاء الله
    እስልምና እራሱን የቻለ ዉብ ነው 💖🌹 ውቦች👌 አይለያችሁ💟

  • @asas1800
    @asas1800 Год назад +112

    ማሻአላህ አላህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃቹህ ሁሉም የአላህ ሰራ ነው ማንም መርጦ የተፈጠረ የለም

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Год назад +2

    በጣም የማከብረው የሠፈሬ ልጅ ኤልያስ🎉🎉🎉🎉ትዳራቹ ይባረክ ውለዱ ክበዱ

  • @yemariamlejehabte383
    @yemariamlejehabte383 Год назад +36

    በስራ ሁለት ቀን አግኝቼዋለሁ በጣም ተጫዋች ጎበዝ የምጣድ እና የኤሌክትሪክ ባለሙያ ነው፡፡ በራስ መተማመኑ እና ለሚሰራው ስራ ያለው ብቃት የሚገርም ነው፡፡ በግሌ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ሰው አክባሪ፣ ተጨዋች እና ለስራው ያለው ብቃት ከቁመቱ በላይ ገዝፈው ታይተውኛል፡፡

  • @Imra671
    @Imra671 Год назад +41

    አተ እኮ ሙሉ ነህ ወላሂ ምንም ነገር አልጎደለህም አብሽር አታስብላቸው እኛ ሃገር ችግር አለባቸው እናም መብሩክ ለንግስትህም አድናቆቴን አድርስልኝ ሙሉ ሰው አግኝተሻል እና እንኳን ደስ አላሽ ባልሽ የጀነት መግባ መገድሽ ነው ተከባከቢው አላህ ውዴታ እስከጀነት ያድርግላቹህ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Год назад +100

    ረጅም ወድ አጭር ሴት ያገባ ካለ አሳዩን😳😳😳ሴቶች እኮ ልባችን ለፍቅር❤❤

    • @Shaanqqo
      @Shaanqqo Год назад +1

      ብዙ አሉ google.

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад +4

      በጣም ብዙ አለ ሲጀመር አብዘሀኛው ወንድ ረጅም ሴት አጠር ያለች ናት ሲጋቡ

    • @emukhalidyutb
      @emukhalidyutb Год назад

      አረ አሉ

    • @አብደልአዚዝ
      @አብደልአዚዝ Год назад +3

      እኔ አለሁ

    • @emukhalidyutb
      @emukhalidyutb Год назад

      @@አብደልአዚዝ ጀግና

  • @godislove8937
    @godislove8937 Год назад +49

    ያ ለሰው አትጨነቁ እንኳን ሚታይ ነገር አይቶልህ
    ፍጹም ብትሆንም ሚፈርደው አያጣም የራሳቹ ሂወት ብቻ ኑሩ 👍🥰posetivity mind

  • @saadam223
    @saadam223 Год назад +28

    ዉበት በኒቃብ የኔዉብ ሴት እንደጨረቃ ነዉ የምታበሪዉ ማሻአላህ

    • @zikratube1892
      @zikratube1892 Год назад +1

      ሰአዲዬ ደምሪኝ የኔ ማር

    • @saadam223
      @saadam223 Год назад

      @@zikratube1892 አብሽሪ ዉዷ በርች

  • @zaharahussen806
    @zaharahussen806 Год назад +18

    እረበና ቁርአን ሀፌዝ ልጆች ይስጣችሁሁሁ ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
    @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ Год назад +21

    ታድለሸል ወለሂ ነጻነት የለዉ ሂወትነዉ ምትኖሩት መሸአለህ ታበረክ አለህ አለህ ወልዶ ለማሰም የብቀቹ

  • @birhanab315
    @birhanab315 Год назад +9

    ዛሬ ሚያስጨንቀዉ የአይምሮ ጎደሎ ተፈጥሮብን ባል ሚሱትን ሚገድልበት ወገን ወገኑን ሚያርዱበት ጊዜ ላይ ነን ያለነዉ የባለቤትሽ የፈጣሪ ስራ ነዉ መልካም ባል ሰጦሻል ላንተም ስጦታህ ናት እግዚአብሄር በደስታ ያኑራችሁ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +34

    እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ ብልህ ሴት ፍቅርን እንጂ መልክን ገንዘብን አትመኝም

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Год назад

      በትክክል ወላሒ

    • @nazrul4837
      @nazrul4837 Год назад

      በጣም ትክክል

    • @zenatawal4378
      @zenatawal4378 Год назад

      አሚንንንን

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Год назад +3

      ትክክል በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ነው ሁላችንም ከፍጣር ፊት እኩል ነው ስራችን ነው የሚለየን እንጂ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Год назад

      @@ormooapss442 ሣሕ

  • @emraatusolihatube5904
    @emraatusolihatube5904 Год назад +1

    ኢልያስ ምርጥ ልጅ ነዉ እኔ ከዛሬ 11አመት በፊት እናቱ ቤት በሰራተኝነት እሰራ ነበር ቃሊቲ ቶታል ነዉ ሰፈሩ በጣም ፈታ ያለ ልጅ ነዉ 13አመቴ ነበር እና እደህታቸዉ ነበር እሚያዩኝ ህፃንም ስለነበርኩ በተለይ ሞህሙደ እሚባል ጋዜጠኛ ወድም አለዉ በጣም ጡሩ ልጅ ነበር ቤተሰቦቹ ባጠቃላይ የፍቅር ሰዉ ናቸዉ ኢሌትሪክ ባለሞያ ነዉ እና ምጣድ ምናም እስቶብ ይሰራል ሲበላሽ ኢልያስ እያሉ ሲመጡ ይሸሸግ ነበር ስልክ አሽ ይለኝ ነበር አስቸ ኢልያስ የለም እላቸዉ ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አላህ ትዳራችሁን የአልይና የፍጡማ ያርግላችሁ ክክክክክክክክክክክ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +28

    ማሻአላህ ተባረከላህ ዉበት ሲለካ በኒቃብ ነው ለካ🥰🥰🥰

  • @mulu1621
    @mulu1621 Год назад +86

    እኛ ሴቶች እኮ ችግር የለብንም ዋናው ፀባይ ይኑረው ደስተኛ ያድርጋት ፀባይ ይኑርህ😁 ሰውን አትስሚ የሰው ወሬ በጣም ከባድ ነው ሞራል ይሰብራል ግን አትስሚ

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Год назад +10

    አጭሩም እረጅሙም የፈጣሪ ፍጥረቶች ነን ትልቁ ነገር ጤና ነው ትዳራቹን እግዚሐብሔር ይባርክላቹ።

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ

    ማሻ አላህ መብሩክ ዋናው ሎቭ ነው ለሻይ ቅጠል ህዝብ እዳትጨነቁ

  • @J...D-j1g
    @J...D-j1g Год назад +25

    ማሽ አላህ የኔ ዉድ እህት ጀግና ነሽ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ መብሩክ

  • @emraatusolihatube5904
    @emraatusolihatube5904 Год назад

    የመጀመርያ እናቱ ቤት የሄድኩት ስአት ሳየዉ ከዉጭ ሲመጣ የጮህኩት ጩኸት አጠይቁኝ በጣም አስቄኝ ልጅ ነዉ ኢልያስ እኳንም አገባህ

  • @imanseid
    @imanseid Год назад +27

    የማዳም ቅመምነሽ ላፍ ያረግሺው ፈረቼ ነው እጂ እኔም ከጂዬው ነበረ ጠካራነው በድኑ ጎበዝነው አላህ እሥከጂነት ይወፍቃችሁ❤

    • @asmatube1022
      @asmatube1022 Год назад +2

      አሚንን ያረብ አዎ ወለሂ ጠንከራ ልጅ ነው ለንቺም ሷሊህ የሆነውን አለህ ይወፍቅሽ

    • @zikratube1892
      @zikratube1892 Год назад +1

      ኢሙዬ ደምሪኝ የኔ ዉድ

    • @zaharamudesir4205
      @zaharamudesir4205 Год назад +3

      ከከከከከከከከከከ እኔም ከጂው ነበር ስቲይ ፈታ አለኩ እና ገና ዝሬ አያሁት አለቀምሁም ነበር ወላሂ ደስ ይለል

    • @nefisamohmod7420
      @nefisamohmod7420 Год назад +1

      አምልጦሻል ክክክ

    • @imanseid
      @imanseid Год назад

      @@nefisamohmod7420 አወ አመለጠኝ ሥሺኮረመም😂

  • @gdhstsysys302
    @gdhstsysys302 Год назад +22

    ማሻ አላህ ተባረከላህ መብሩክ ወንድማችን ኤልያስ እና እህታችን አላህ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Год назад +2

    ዋውው የኔ ምርጥ እህት በፍጹም ከራስሽ ውጪ ማንንም አትስሚ የፍቅር መስፈርቱ ፍቅር ነው አገኘ አጣ ረዘመ አጠረ ቆንጆ አስቀያሚ ህይወት አይሆንሽም ዝም ብለሽ ህይወትሽን ኑሪ ሰው የሚለውን አያጠም የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ አንደኛ ናችሁ ውድድድድድ

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 Год назад +7

    የኔ ዉዶች ኢንሻ አሏህ ሲሉ ደስ ሲሉ አልሃምዱሊላህ አለ ኒዕመተ እስላም

  • @lubabaebrahim7164
    @lubabaebrahim7164 Год назад +13

    ኒቃቢስቶች አላህይጠብቃችሁ እኔምእንደናተ እንድሆን ምኞቴነው

  • @aishanure2950
    @aishanure2950 Год назад +8

    አላህ ሕይር ስራሽን ይቀበልሽ አቦ ተመችተሽኛል የሳኡዲ ሴቶች ደካማነው ከማለት ውጭ እዲህም አይት አለ ማሻአላህ አለይኪ ኢቲ

    • @zikratube1892
      @zikratube1892 Год назад

      አዩሽዬ ደምሪኝ የኔ ዉድ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira Год назад +24

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ እስከመጨረሻው አላህ ያፅናችሁ
    ፍቅር ሀያል ነው ነፍስን እና ስነምግባር እንጂ አካል አይፈቀርም ❤🥰🥰ፍቅሩ ያስፋላችሁ

  • @rabiaseid7470
    @rabiaseid7470 Год назад +8

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህሰፊ ሪዝቅ ሰቶሃል ትዳራችሁን በፍቅር እና በእዝነት የተሞላ ቤት ያድርግላችሁ ልጁቱ ጥበበኛ ነች

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 Год назад +3

    ሰው ሚያወርው አያጣ ያውራ አተ ግን ዝም ብለህ ሰራህን ሰራ እውነት ነው😍😍😍😍😍

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 Год назад +4

    ባረከላሁ ለኩማ ወባሪክ አለይኩማ ፊከይር አላህ በጀነት አብሮ ያርጋችሁ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад

    እሰይ እስይ እንካን አገባክ አንተ ጎበዝ ጀግና ነህ ትችላለህ ዝም በላቸው የሰው ልጆ አቃቅር አያጡም ሰው የሚያወራው አያጣም

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Год назад

    በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ ሞራልህ የውስጥህ ደስታ ተስፋ ያለህ ነህ እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ😊

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +1

    የኔ ውብ ባለ ኒቃቢሲቷ ቆንጆ ማሻ አላህ አላህ ሷሊህ ሷሊህ የሆኑ ልጆችን ይወፍቃችሁ ያረብ ቁመት ለትዳር መስፈርት አይሆንም ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Год назад +13

    ማሻአላህ. ትዳራችሁ አላህ ያማረ ያድርግላችሁ ውዶቼ. ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ማሻአላህ. ወላሂ. እስልምና እኮ. ውብ የሆነ ደስስ የሚል ሃይማኖት ነው አልሃሙዱሊላህ

    • @zikratube1892
      @zikratube1892 Год назад +1

      ፎዚዬ ደምሪኝ የኔ ዉድ

    • @ፎዚያ.የሱፍ
      @ፎዚያ.የሱፍ Год назад +1

      @@zikratube1892 አይከፈልበትም ደምሬሻለሁ

  • @نجماعدمالحمدلله
    @نجماعدمالحمدلله Год назад +5

    ማሻአላህ ወላሂ ደስታየ ወደር አጣ ያችን አይነት ጀግና ልብ ያለዉ እህት ያብዛልን መጨረሻችሁንም ያሣምረዉ ያረብ ዱኒያ ወለ አሄራ አይለያችሁ በሀቅ ትኖሩና ትተዛዘኑ ዘድ አላህ ሡበሀነሁ ወተአላ ይርዳችሁ ሧልህ ልጆችንም ይወፍቃችሁ መልክና ቁመና ጠባሣንጅ ሌላ ስቅ አልተወልነም አላህ ያዘነለት ሢቀር በወድ ልጅ የተሠበረች ስቷ ነች ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ለሤቱም ለወዱም መልካም ልብን ይስጠን

  • @ግዜናገዘብ
    @ግዜናገዘብ Год назад +18

    😍😍😍😍😍መብሩክ ኤልያስ ደስስስ ብሎናል እህታችን ጀግና ነሽ ሁቢ💗💗💗💞💞💍

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh Год назад +2

    ማሽአሏህ ምርጥ እህት ነሽ ውደ አሏህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ትክክለኛ ሴት ነሽ አሏህ በኸለቀው ነገር መቀበል የኢሥላም መሥፈርት ነው

  • @abinettamiru4546
    @abinettamiru4546 Год назад +1

    ፈጣሪ ይመስገን ኤልያስ በጣም ደሰ ብሎኛል የስፈሬ ልጅ።

  • @Rዘረኝነትጥብናት
    @Rዘረኝነትጥብናት Год назад +3

    ማሻአሏህ እስልምና በተግባር ሲታይ ከደስታ በላይ ደስታ አለው

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Год назад +1

    ወንድም ኢሊያሰ አሰተሳሰብ ለራሱ ሙህርነው አላህ እሰከጀነት ያድርግላችሁ ትዳራችሁን ሷሊህሷሊህ ልጅ ይሰጣችሁ

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ

    ወው ማሸአላህ ውበት ሲላከ ባሂጀብ ነው ፊቅረቹሁ እስከ ጀነት ስታምሩ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Год назад +17

    እንኳን ደሰ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሆንላችሁ 😍😍😍

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Год назад +1

    ሞያ በልብ ነው ወንድማችን የሰው ወሬ አለመስማት አለባችሁ ኒቃቢስት በመሆንሽ ደስ ብሎኛል ማማዬ

  • @Kukin168
    @Kukin168 Год назад +3

    ማሻአሏህ ወላሂ ስትል ሲያምርብህ ወንድሜ አሏህ ዘለቃታ ያለው ትዳር ያድርግላቹ ያረብ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃቹ

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 Год назад +29

    ወዲልጂ ስራ ፍቅር ካለው አጭር እረጁም ለውጥ የለውም ዋናው ልብ ነው

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Год назад

    ማሻአላህ የኔ ምርጦች አላህ ሙሀባችሁን ይጨምርላችሁ ለኛም ለባለትዳሮች አላህ ሙሀባችንን እስከጀና ያዲርግልን አልሀምዱሊላህ መዘወጂ ትልቅ ነገር ነው ኢማንን ይሞላል እኛ ሙስሊሞች ዲናችን አሥተምሮናል መልክ ቁመና ዘር ሳይሆን ዲን ያለውን ያላትን ብሎ አሥተምሮናል

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Год назад +16

    ማሻአላህ አላህ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ ውዶች

  • @yutubrayan4019
    @yutubrayan4019 Год назад +3

    ማሻ አላህ ምርጥ ጥንዶች ቁመት ያላህ ስራ ነው
    ዋናው ቁምነገር ነው

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Год назад +4

    እውነትም ዝም አትልም ገባክ አይደለም በማለት ጨረሰችው ለማንኛውም በጣም ደስ ይላል ልጂ ደስ ይላል አችም ጎበዝ ነሺ አላህ ትዳራችሁን ያሰምርላችሁ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx Год назад

    ዋናውነገረ ኢስላም መሆኑ ሲስደስ ያገባሽውልጂ በጣም ጀግና የጀነትሰውያድረግሸ ማሻአላህ

  • @fafiibintseid9976
    @fafiibintseid9976 Год назад

    ማሸ አላህ ማሸ አላህ ኢልያስዬ አንተ ጀግና ነህ ጎበዝ ነህ ኒቃቢስቷን ልእልቷን ደቅ አደረክ ዋው

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Год назад +3

    ማሻአላህ. ተባረከላህ. ሀፊዝ. የሆነወን ልጆች. አላህ. ይስጣችሁ. ጀግኖች

  • @abunilemedia9235
    @abunilemedia9235 Год назад

    ሰው መገመት ያለበት በስራው እንጅ
    አላህ በሰጠህ ስጦታ ደስ ይበልህ ቁመት ሆነ መልክ የአላህ ስጦታ ነው

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +27

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ

    ማሻ አላህ ኒቃቢቷን ሳይ ማነዉ እደኔ ሩጦ የመጣ የኔ ንግስት

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላሂ ሶሊህ ልጂ ይወፈቃቸሁ ያረብ🤲☝️

  • @godislove4988
    @godislove4988 Год назад

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ ዋው የእ/ር ሴት ዘመናቹ ትዳራቹ ይባረክ 🙏🙏🙏💜🇪🇷🇪🇷🇪🇷🍇🍇🍇🍇🙏💜💜❤💝🍇💯💯💯🇬🇧🇬🇧🇬🇧💜❤🌹💜💖💓💖💜🌹❤💖

  • @ጉማየ
    @ጉማየ Год назад

    ደስታን ፍሰሃን ዝመልኦ ሓዳር ይግበረልኩም ... ማሾአላህ ተባረክ አላህ

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ

    ማሻአላህ መብሩክ አልፍ መብሩክ ኢሊያስ የኢና እና የፋጡማን ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ማሻሀላህ እረጀም አያት የልጅ ጋር በፍቅር ያኑራቹ ኤሊዬ ደግሞ በራስ መተማመንክ ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም የኔ ጀግና ወንድም የሰዉ ወሬ እንዳትሰሙ የኛ ሰዉ በደካማ ጎን ገብቶ ነዉ ሊደፋክ የሚሞክረዉ ❤❤❤

  • @fatoomali6463
    @fatoomali6463 Год назад

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ አልሀምዱሊላህ አለኒመተል ኢስላም

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 Год назад +5

    ማሻአላህ መቡሩክ ማሻአላህ በጠም ጠንከራ ልጅ ናክ በርታ አለህ ሶልህ ልጆችንም ይዎፍቃቹ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅራቹንም እስከ ጀነተል ፍርዶስ ያድርግላቹ ሳሊህ የሆኑ ልጆችም ይወፍቃቹ በርቱ

  • @antanamohammed2752
    @antanamohammed2752 Год назад

    ወላሂ በአላህ አምነሽ መግባትሽ ደስብሎኛል በዉስጥ መስመር ባገኝሽ ጥሩ ጎደኛየ አደርግሽ ነበር ደግሞ ሴትነኝ እንዳፈሪኝ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ተክቢር አሏሁ አክበር ዉበት ሲለካ በኒቃብ ነዉ ለካ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Год назад +4

    ማሻላ ትዳራቹ የአሊና የፋጢማ ያርግላቹ መብሩክ

  • @Umuhamid
    @Umuhamid Год назад +1

    ትክክል እህቴ አላህ እኛን ከፍ ያረገ አተር ያረገ አካለ ጉዳተኛ ያደረገ ጌታ ስልጣኑ የሱነው በሱ ስራደግሞ ደስተኛ ሁነን መቀበልነው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Год назад

    ማሽአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ልጁ አስተሳሰቡ ትልቅነው አንችም ጥሩሴትነሽ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ

  • @ታመነ
    @ታመነ Год назад +9

    ማሻአላህ አላህ ምንም የሚቸግረው ነገር የለም አላህ ያዝልቅላቹ መብሩክ ብያለው

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Год назад +4

    ምርጥ ልጄ ነው ጥሩ ከጥሩዎች ብሎአል እኔ መልኩ ቁመት ምን ይስራል ሰው ለትዳሩ ክብር የሚስጥ ወንድ ብቻ አግቡ

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 Год назад +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ ውንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ እስከ መጭረሻው ያማረ የስመረ ይሁን ወልዳችሁ ሳሙ በቤታችሁ ይኢማን ኑር ይብራ

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረካላህ አልፍ መብሩክ እንኳን ደስ አለክ ቤት ማል ወዕያል

  • @jemalbinmohammed
    @jemalbinmohammed Год назад

    ማሻ አላህ ሷሊህ ሷሊህ ልጅ ጀሊሉ ይወፍቃችሁ አቦ ጀግና ሴት ማለት እንደዚች ነች

  • @woine123
    @woine123 Год назад +3

    እግዚአብሔር በሰአቱ ሁሉንም አሳምሮ ሰራው!
    የተባረከ እና ሰላም የሞላበት ትዳር ይሁንላችሁ::

  • @Tube-bm7te
    @Tube-bm7te Год назад +4

    እልልልልልልልልልእልልልልልልልልል መብሩክ ወንድሜዬ እነ እህቴ አለህ በልጅ የጊጣቹ

  • @ሙሀመድረሱልአላህ

    መብሩክ ደግሞ ኤሊያስ ወንዳወንድ ና ኮፊደክስ ያለው ልጅ ነው በጣም ድስ ይላል ወለዱ ክበዱ

  • @heyatheyat9873
    @heyatheyat9873 Год назад

    የሠውልጅ. ትልቅ የሚያደርገው. መልኩ ወይም ቁመቱአይደለም። መልካም ሥነመግባሩና. አሥተሣሠቡነው. ትልቅ የሚያደርገው። አላህ መፍራት. ነው ትልቅ. የሚያደርገው። ማሽአላህ. አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን መልካም ልጆችን. ይወፍቃችሁ. ሠው. ቢታዘልም እግሬለምን. ተንጠለጠለ ብሎ የሚያዋራ ፍጡር ነን።ለማንም ቦታአትሥጡ።

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ Год назад

    አተ እኮ ሙሉ አካል ሰቶሀል አተ እኮ ምንም የጎደለህ የለም አተ እኮ ቆጆ አድርጎ ፈጥሮሀል ከሰወች በምንም ታአምር የምታስበት ነገር የለም እንደማንኛውም ሰው የፈለከውን ማድርግ የምችል ሰው ነህ የኛ ሰው እንዴሁ ብታጥር አጠርክ ብረዝም ረዘምክ ብወፍር ወፈርክ ብቀጥን ቀጠክ ነው በቃ ሰው በዱኒ ላይ ሁኖ አቃቂር አይታጠለትም አተ ብቻ መስሜህን ጥጥ አድርገህ ጉዞ ወዴ ፊት ጠካራ ጎበዝ ልጂ ነህ 😍 መልካም ሳሊህ ልጂ ይወፍቃችሁ አንዳችን ከአንዳችን አበልጥብ አላህን በመፍራት ቢሆን እንጂ

  • @899-r9n
    @899-r9n Год назад

    ማሻ አላህ አህታችን አላህ ያሥደሥትህ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኒቃባዋ ንግስት ውደታእድከጀነት ውዶቼ አላህበልጂይባርካችሁያረብ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Год назад +1

    ማሻአላህ መብሩክ አላህ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ መልካም ልጆችን የምታፈሩበት ያድርግላችሁ

  • @tayba1611
    @tayba1611 Год назад +2

    የኔ ምርጦች አደኛ ናችሁኮ አላህ ይወፍቃችሁ ሶሊህ ልጂ ይስጣችሁ አሚን

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 Год назад +1

    መሻአላህ መሻአላህ ኤልያስ ጠካራ ነህ አይዞህ ፍቅራችሁን አላህ እስክ ጀነት ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @nefisamohmod7420
    @nefisamohmod7420 Год назад +1

    ማሻላህ መብሩክ አላህ ትዳራቹን እስከ ጀነተል ፍርዶስ አላህ ያስልቅላቹ ማሻላህ በጣም ደስብሎናል አልህመድሊላ

  • @stube3914
    @stube3914 Год назад +3

    ማሻአላህ ወላሂ ሂባ ቲዮብ ላይ ስታወራ ሰምቼህ ሰጠብቅህ ነበር አልፍ መብሩክ ወድሜ እንኳን ደስአለህ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል👍👍👍🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐

  • @zuzu-h1q
    @zuzu-h1q Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ ስታምሩ አላህ እስከጀነት አይለያያችሁ ሷልህ ሷልህ ልጆችን ይስጣችሁ

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 Год назад

    ማሻአሎህ አሎህ ፍቅራቹሁን ይጨምርላቹህ ባረከሎሁለኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር

  • @muke614
    @muke614 Год назад

    የተባረከ ትዳር ይሁን ሸበላ አግብተን ተሸበሸብን ወሳኙ ባህሪው ነው።

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 Год назад

    እንዲህም አይነት መልካም እና ፈጣሪዋን የምትፈራ ሴት አለች እህቴ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ተመልከቱ ምን ያህል ደስተኛ እንደሆኑ እሄን አይተን እንኳን ወደራሳችን እንመለስ ...... አሉ እንጂ እነ ትሪ ሙልጭ እነ ሲሲሊ እንጋባ ስትሏቸው መስፈርታቸው መብዛቱ ምድረ ማማኩንቻ ሁላ

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ደስስስስስስ አለኝ ኢልያሥ እካን ደሥ አለህ አላቹ አልፍ መብሩክ ለሰው አትጨነቁ ያውሩ ሥራቸው ነው ኢንሻ አላህ አላህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቃቹ አብሽሩ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @نجماعدمالحمدلله
    @نجماعدمالحمدلله Год назад +6

    የኡነት አመለካከቱ አነጋገሩ በጣም አጅብ ነዉ

  • @ሰሚራሁሴን-ተ3የ
    @ሰሚራሁሴን-ተ3የ Год назад

    ምርጥ. የኢስላም. ልጂ. ኢሊያሽ. እስከሚስትህ. አላህይጠብቃችሁ

  • @abel8835
    @abel8835 Год назад

    በጣም አድናቂህ ነኝ አንደኛ ነህ
    You are amazing bro !

  • @neima2690
    @neima2690 Год назад

    ማሻአላህ ጎበዝልጂ በርታ ወዲማችን ሰው ብዙ ይላል የሰው ወሬ አትስማ አላህ በቄህነው

  • @HAJER-i5o
    @HAJER-i5o Год назад

    ማሻ አላህ ጀግኖች ናችሁ አላህ ሷሊህ ሊጆችን ይስጣችሁ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Год назад +5

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር ደስስ ሲሉ ቢስሚላ በፊት ሳይ የምር ጠካራ እደሆነ እድኑላይ ተረድችሽነበር እደዚህ ያለችዋን ሙተሀጅብ ሙተሰቲር እደሚያገባ በርቱ

    • @zikratube1892
      @zikratube1892 Год назад

      ሉባባዬ ደምሪኝ የኔ ዉድ

  • @hadedahsaeed709
    @hadedahsaeed709 Год назад +2

    ሴት ልጅ ለውንድ ልጅ ሁሌም መስዋእት ትከፊላለች ውዶች ግን ለሴቶች መስዋእት ሲከፊሉ አላየንም ብዙ ሴት አጭር እህቶች አሉ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 10 месяцев назад

      እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ❤❤🎉🎉👍👍👍👍👍👍

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 Год назад

    መሸአላህ አንችም እሱም ውብ ናችሁ አላህ ትልቅ ደረጃ ያዲርሳችሁ ወልዳችሁ ሳሙ