1 ወር ደሞዝ ብቻ ግዙት ሀረብ ሐገር የለፋ ሁሉ ይገባዋል ኢትዮጵያ ገብታቹ የምን መጠራበስ ነው በቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 716

  • @Gurage4
    @Gurage4 9 месяцев назад +254

    እኛ እንኖራለን እጂ እንሞታለን አንልም😢😢😢 እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃቹ ጉሉ አሚን ጤናችን በቂነው ለቁሳቁሰ አትጨነቁ ደምሩኝ አያሰከፍልም😁

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 9 месяцев назад +5

      ትክክል ማማዬ ወላሂ እፍፍፍ አሚንንን 🤲🤲🤲

    • @Gurage4
      @Gurage4 9 месяцев назад

      @@semiramohaned ❤❤❤

    • @E.ወሎየዋ
      @E.ወሎየዋ 9 месяцев назад

      አሚን ያረብ

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 9 месяцев назад

      አሜንእህት

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 9 месяцев назад

      ሳህ

  • @Kuluweyo2
    @Kuluweyo2 9 месяцев назад +225

    ዛሬ ከፉተኛል ስደት ሁኝ የወድሜ ሞት ተነገረኝ 😭😭እና ስደት ሁናቹ ኩፉ ከመስማት ፈጣሪ ይጥብቃቹ አሜን 🙏

    • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
      @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 9 месяцев назад +1

      አሜን አይዞሸ ወዴ ተረጋጊ እኔም ሀዘን ደረሶብኛል የመወደውን 😢😢😢😢

    • @GhGhvvg-mh7xc
      @GhGhvvg-mh7xc 9 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @wollo1630
      @wollo1630 9 месяцев назад

      ይዞሺ እሕትሠብር አድረጊ

    • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
      @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 9 месяцев назад +1

      አይዞሽ💔💔💔💔😢😢😢😢

    • @jamilaja6678
      @jamilaja6678 9 месяцев назад

      አብሺሪይ አሏህ ይሶብርሺ ከባድ ነዉ

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 9 месяцев назад +189

    የአማራ ልጆች ምንም ነገር አንገዛም የአማራ ህዝብ ነጻ እስካልወጣ ድረስ እየሞትን መቸም ፈታ አንልም💔

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 9 месяцев назад +2

      ክክክክያችስየከፈነውአረአየገዛነውወገኔ

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 9 месяцев назад +10

      እውነትሽን ነው ውድ የአማራ ህዝብ እየተሰቃየ ነው😢😢😢

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 9 месяцев назад +5

      በትከከል

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 9 месяцев назад +26

      ዘረኛ አትሁኝ መላ ሀገሪቷ ሰላም የላትም

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 9 месяцев назад +2

      Kkkkkkk

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 9 месяцев назад +22

    በስደት ያላችሁ ያሰባችሁት ይስጣችሁ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 9 месяцев назад +4

    ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ ማለትሽኮ መልካምነትሽንና አመሥጋኝ መሆንሽን ያሳያል

  • @Selamtub
    @Selamtub 9 месяцев назад +57

    እቶቼ ብራቹን ያዙ እነሱ ስራቻውነው እንኒ ግዙ የንን ግዙ ሚሉት እንደኔ እረሰችን ስንገበ ብንገዛ በይነኝ እንደሁኔታሁ አይታን መለትን ገብታን እውነት እንኑር እንመለስ አነቅም ስላዝ ኮተት ሰብስበን ከማጨነቅ ብሩን መየዝ ይሻለል በይነኝ ከጣፈ ይቅርታ❤❤❤❤

    • @سونيا-ه2ط
      @سونيا-ه2ط 9 месяцев назад

      አዎማርየአይተሽእናተከራክረሽቢሆንጥሩነው❤❤❤❤

    • @መዲየከላላዋይቱብ
      @መዲየከላላዋይቱብ 9 месяцев назад +1

      እናእዝህሠረተሽነውአገረገብተሽ ከየትይመጣል

    • @azebfisseha7665
      @azebfisseha7665 9 месяцев назад

      Ehte biru kegize gize... Wagaw eyata silehone nibret meyazu aykefam

    • @hayatabate3532
      @hayatabate3532 9 месяцев назад +1

      ሳህ እያሳሳቁ ነውኮ

    • @ፍቅርከፃሃይ
      @ፍቅርከፃሃይ 9 месяцев назад

      ወደሽ እምትሰርው ስራ ደንበኛን ማማረር ምን ኣመጣው እንድህ ኣርጉ እንድህ ሁኑ ባይሞላ ነው እንጂ ብሞላ ማዳም ዛሬ ነገስትል ለምነን ነው ደሞዝ ምንቀበለው እንዴ

  • @ሉባባአዴም
    @ሉባባአዴም 9 месяцев назад

    አላህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራሽ የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 9 месяцев назад +1

    ምርጥ ጉበዝ ነሽ ወድድድድድድድ ነዉ የማደርግሽ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 9 месяцев назад +1

    ሁሉም ንግግርሽ ልክ ናቸው ፋጠሪ ያሰከልን መልከም ምክርሽና ምኞትሽ ደስ ይላል በርቺ🎉🎉

  • @kediwollotube
    @kediwollotube 9 месяцев назад +8

    ሁርያ. እምን ደረስቺ

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr 9 месяцев назад +4

    አሜን ማማየ

  • @yetmworkmelaku6549
    @yetmworkmelaku6549 9 месяцев назад +16

    ስልክ የተገዛላት እናት የለበሠችውን ጃኬት ትጣለው የሶዶም ባድራ አለበት😢😢

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 9 месяцев назад +2

    ሳህ ትክክል ነሽ

  • @zinabaaa6460
    @zinabaaa6460 9 месяцев назад

    የተንብ የኛ ጀግና ይገባሻል 🌹🌹🌹🌹🌹በርቺ

  • @madina3828
    @madina3828 9 месяцев назад +5

    ለሙየ የኔ ጀግና እኔ እራሱ ህልሜ ያረብ ያሳየሽንን ሁሉ ለማሞላት ያለኝ ጥረት

  • @lubaba355
    @lubaba355 9 месяцев назад +46

    እንደት ባአንድ ወር ደሞዝ ትያለሽ አንዱንም አይገዛ ይህን እየሰሙ ባሎች ቢተሠቦች እኛ ገንዘብ በኬሻ ያለን ይመስላቸዋል😢

    • @user-gr6sl3kq5k
      @user-gr6sl3kq5k 9 месяцев назад

      😂😂😂😂azoshe aylishem

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 9 месяцев назад

      ትክክል እታለም
      የኔስ አላኖሩኝም

    • @ProMobilemazen
      @ProMobilemazen 9 месяцев назад

      ንገሪልማ❤

    • @sofiyahussen8108
      @sofiyahussen8108 9 месяцев назад

      ትክክል በአንድ ወር ደመወዝ ትላለች እዴ ደፋር

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 9 месяцев назад

      ​@soጉድ እኮ ነው ሠሙኝ ብላ አበዛችውfiyahussen8108

  • @Meskelebiru-mt7tk
    @Meskelebiru-mt7tk 9 месяцев назад +1

    Wawuu baxem dass yilal yene konjo egzabher wada agerechin yebken ❤❤❤

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 5 месяцев назад

    በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ:ወደ ሀገር ስገባ ላገኝሽ ፈልጋለው:

  • @SafsDadd
    @SafsDadd 8 месяцев назад

    Eska yati new metdarsu lemlemyey marey edchi jigna mehon fetari yegzenya yene enate bangrshilay betam new yemwdeshi🙏❤😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 9 месяцев назад

    ትክክክክክል👍👍👍👍👍

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 9 месяцев назад

    OMG OMG OMG. You are an extremely talented 👏 smart 👏 example 👏 👍 strong 💪 👏 Ethiopian.

  • @seni7092
    @seni7092 9 месяцев назад

    ጀግና እኮ ነሽ የተንቢዬ😍😍😍😍

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 6 месяцев назад

    ማሸ አላ ጀግና ነሸ በተለይ የሰው አማና አይለወጥሸ

  • @ሊዲያሀበሻ
    @ሊዲያሀበሻ 9 месяцев назад

    Amen. Amen. Amen 🙏🏽

  • @ganit1132
    @ganit1132 9 месяцев назад

    Mashalla👍🏻woww🎉❤🎉🎉❤❤

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 7 месяцев назад

    አይዞሽ ሁለቱም ሀይማኖት ፈጣሪን ማመስገን ነው የቋንቋ ልዩነት ብቻ ነው የጠንካሮች ምሳሌ ነሽ

  • @መብሪጓልትግራይ
    @መብሪጓልትግራይ 9 месяцев назад +3

    ለምለም የኛ ጅግና

  • @shemima5580
    @shemima5580 9 месяцев назад +38

    ቅመሞችዬ ፈጣሪ የሚያሳርፍ እንጀራ ይስጣቹ😢😢❤

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 9 месяцев назад

      አሚን ያርብ እኔስ ደክሞኛል ወላሂ ግን ምኑም አልደማልኝ

    • @madina3828
      @madina3828 9 месяцев назад

      አሚንንንን ያረብ

    • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
      @እግዚአብሔርእርኛዬነው 9 месяцев назад

      አሜንአሜንአሜን🤲🙏🙏🤲😘😘👍🙏ላችም

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 9 месяцев назад +5

    የኔ ጀግና በጣም እወድሻለሁ

  • @kadija.wosantude1627
    @kadija.wosantude1627 8 месяцев назад

    ❤ዝ❤❤❤

  • @TsfantshTadesse
    @TsfantshTadesse 3 месяца назад

    Yigabeshali

  • @AminaTigray12
    @AminaTigray12 4 месяца назад

    ኣሚን እህቴ❤❤❤❤

  • @N33Natty
    @N33Natty 9 месяцев назад +4

    ጀግና ጀግና አይገልፅሺም ለሙዬ💪💪💪

  • @Faranju
    @Faranju 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን በጣም ነው የምወድሽ የትንቢት የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgetaneh8220
    @meseretgetaneh8220 9 месяцев назад +1

    Amen!!!!!! Yene Enate❤❤❤

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 9 месяцев назад

    Amen,Amen

  • @zinetyoutube5162
    @zinetyoutube5162 9 месяцев назад

    ችግሩ ጋዝ ዉዲ ነዉ ኢትዮጵያ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 9 месяцев назад

    ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ ሲስቱ

  • @AASemaShafi
    @AASemaShafi 9 месяцев назад

    ማሻ አለህ ለሙዬ የኔ ጀግና ከዚህ በለይ የስክልሽ 💐💐

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 9 месяцев назад

    ዎውውውውውው ሳምር 👍👍👍👍👍👍👍👍ላሙ ጃግና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ስዎድሽ የኔ ጃግና ኢትዮጵያ ስማታ ጋዛሎ ካንቺ ዕቃ 👍👍👍

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe 9 месяцев назад +1

    ምርጥ ኢትዮጲዊ የትቢ ማሻ አላህ እኳን ደስአለሽ ደስ ብሎኛል እህቴ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 9 месяцев назад +2

    ጀግናስት ትመቸኛለች ማርያምን አምላክ ሁሌም ደስታሽን ያብዛው በጣም ታማኝ ነሽ

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 9 месяцев назад +1

    ልክ ነሽ እማ መልካም ማሰብ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳን አንቺም በርቺ❤

  • @shumituchaka9090
    @shumituchaka9090 9 месяцев назад

    Wowowowo nice

  • @Mserakbeb
    @Mserakbeb 9 месяцев назад

    አሜን አሜን😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AmeleMekonnen
    @AmeleMekonnen 9 месяцев назад

    ጎበዝ በርቺ!

  • @mimieramyas405
    @mimieramyas405 9 месяцев назад

    Wow wow 💯💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MimiMimi-xh2lo
    @MimiMimi-xh2lo 9 месяцев назад +1

    Amen amen yehunelgne yetibiye❣🙏

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 9 месяцев назад

    አሚን🤲🤲

  • @ትግስትየዩቱብ
    @ትግስትየዩቱብ 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @وةاعاللناتتللل
    @وةاعاللناتتللل 7 месяцев назад +1

    መሸ አልሀ

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث 8 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ ለሙዬ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 9 месяцев назад

    ጋዙ ውድ ነው

  • @aberashhune
    @aberashhune 9 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የኔ ጀግና ❤❤❤ እውነት ነው በትክክል 😍

  • @MahiGrma
    @MahiGrma 9 месяцев назад +4

    እልልልልልል ሰወድሸኮ ለሙዬ ❤❤❤❤ እንኳን ደሰ አለሽ እማ

  • @halwahalwa1276
    @halwahalwa1276 9 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ የጋዙ ዋጋ ከተቻለ ጥሩ ነው

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 3 месяца назад

    ጎበዝ ሴት ❤❤❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 9 месяцев назад

    አሜን፫ በእውነት እህታችን ጸሎትሽ ይድረሰን

  • @AdanechBechere
    @AdanechBechere 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 9 месяцев назад +1

    እውነት በትክክል

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina 9 месяцев назад +1

    ጀግና ሉሙዬ በርች እንኮን ደሰ አለሸ🎉🎉

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 9 месяцев назад +1

    አሜን❤

  • @tgtg7068
    @tgtg7068 9 месяцев назад +1

    ጋዙ ምን ያደርጋል ነዳጁ በጣም ውድ ነው

  • @መብሪጓልትግራይ
    @መብሪጓልትግራይ 9 месяцев назад +2

    ይገባሻል በጣም ጎቦዝ ነሽ

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 9 месяцев назад

    Mashaallah 👍👍

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 9 месяцев назад

    ሰሊንደሩ በዘመኔ የምመኛውነው የሚቀንሰ የለም

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe4739 7 месяцев назад

    እኔ የምለው ገዝተነው መብራቱስ እንዴት ነው የምንጠቀመው አምፖሉን እራሱ አልተቻለም

  • @fikirwelloye6947
    @fikirwelloye6947 9 месяцев назад +4

    አሚን የተቢየ ዛሬስ በጣም ከበደኝ መኖር አቅቶኛል

  • @zehara5
    @zehara5 9 месяцев назад +2

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህት ጎበዝ ጀግና ነሽ በርች ❤❤❤

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
    @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ 9 месяцев назад

    ሰላም የለሚዬ ቤተሰቦች ዋውውውውውው ደስ ይላል በርቺልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LomiLomii-q1r
    @LomiLomii-q1r 9 месяцев назад

    Ameen Ameen Ameen lemuye jiginaw❤❤

  • @yeshumtube4747
    @yeshumtube4747 9 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ ዋውውው

  • @kenaamen8791
    @kenaamen8791 8 месяцев назад

    Wayine 😢😢😢 mother yalabasut shurabe ya ግብር ሰዶም ነው እባካችሁን ለቤተሰብ ልብስ ስትልኩ ጥንቃቄ አድርጎ Please

  • @mehbubatube449
    @mehbubatube449 9 месяцев назад

    መሸለህ

  • @GiasBd12-f5u
    @GiasBd12-f5u 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤wao

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 9 месяцев назад +9

    እንኳን ደስ አለሽ እሕቴ ይገባሻል የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @nehcofx1605
    @nehcofx1605 9 месяцев назад

    የእኔ ማር ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ ❤🎉

  • @TsfantshTadesse
    @TsfantshTadesse 3 месяца назад

    Yen jagina

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 9 месяцев назад

    እኳን አብሮ ደስስ አለን

  • @toybamusah6882
    @toybamusah6882 9 месяцев назад

    እካንደስእለሺ

  • @BhBu-c6j
    @BhBu-c6j 9 месяцев назад

    ሏመለ🎉❤❤❤❤❤🎉🎉ነው ነበር 🎉❤የተወሰደ የተወሰደ 🎉❤❤❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 9 месяцев назад

    ማሻአላ

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 9 месяцев назад +1

    አውነት ነው አኔ ሁልግዜ ልህመጣ ስል አትምጭ
    እባል ነበር
    ግን እግዚአብሔር ይመስገን
    የገባኝለንብረት መሆኑ ከቆየሁኝ ቦሃላ ነው
    ግ ን
    ደጋግሜ በመሄዴ የእናተማረፍ እንዳይቆጨኝ ሆኖልኛል
    እስከመጨረሻው ድረስ የምችለውን በቅንነት ማድረጌ ዛሬ የሃብት የለኝም ግን የህልና እረፍት አለኝ::

  • @amenamen2436
    @amenamen2436 9 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወድሽ ጀግና ሲት❤❤❤❤

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 9 месяцев назад

    ምን ሀገር አለን እና ነው የምገዛው ለሙየ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 9 месяцев назад

    Congratulation 🎉

  • @ኢትዮጽያሀገሬ-በ6ቘ
    @ኢትዮጽያሀገሬ-በ6ቘ 9 месяцев назад

    የኔ ጠካራ

  • @fekr-t1x
    @fekr-t1x 9 месяцев назад

    Yene wed betam des yelelh❤❤❤

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 9 месяцев назад

    ጎበዝ በርች እህቴ

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 9 месяцев назад

    እን ኳን ደስ ያለሺ❤❤❤ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @مريمعيسى-ش1ض
    @مريمعيسى-ش1ض 9 месяцев назад

    ለሙዬ🎉❤🎉🎉🎉ሁሌምደስይበልሺ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 9 месяцев назад

    በረቺየኒቅን አላህ አፊሺንየስጥሺ ከመላቤተሰብሺጋረ ኢሻአላህ እስኪ እኒም ብርላጠራቅምና እደውልልሻለሁ

  • @bezuye6849
    @bezuye6849 9 месяцев назад

    ጀግኒት የኔቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @TgCf-m7t
    @TgCf-m7t 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔጀግናበጠምእውድሻለሁ

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 9 месяцев назад

    ጎበዝ ለሙየ እኔም አስገብቻለሁ ሀገር ፍርን ግን የኔ በሲልደር ብቻ ነዉ እሚሠራዉ 5 አይኑም ኤሌክትሪክ የለዉም

  • @hiwaen
    @hiwaen 9 месяцев назад +1

    እዛ ሰብ ኢዚኣ ከይደነቕክዋይ ኣይሓልፊ ደግነት ኣለዋ እስኪ ሰላም ይምጸእልና ንሃገርና

  • @miftahnasir7536
    @miftahnasir7536 9 месяцев назад

    አድናቂሸ ነኝ ከዚህም በላኝ እመኝልሽ አለው

  • @hykelahmad1024
    @hykelahmad1024 9 месяцев назад +25

    እኛ እቃዉ ቀርቶብን ቤተሰቦቻችን እያለቁ መቼነዉግን ለአማራ ህዝብ እሚነጋዉ እኛበስዴት በሀሳብ አለቅን😢😢😢

    • @AsgSha-z2k
      @AsgSha-z2k 9 месяцев назад

      😢😢😢💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏💔💔💔

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 9 месяцев назад

      ትክክል

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 9 месяцев назад

      😢😢😢😢😭😭😭😭

    • @AmanBesher
      @AmanBesher 9 месяцев назад +1

      ታራቹ ደረሰ መቅመሰ ነው እንግዲ😢😊

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 9 месяцев назад

      @@AmanBesher አፈር ቅመሽ የለማኝ ልጅ

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 9 месяцев назад

    የተቢ😭😭😭ሰይድ ሞተ ወንድሜ