እንጀራ በልቶ የማያዉቀዉ ባሌን ከ24 አመት በኀላ በግድ አበላሁት 😊🇪🇹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Sup GuyS our 97th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
    Much love ❤️
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    IG account @Ruthi_rbman
    @J0nas_y
    TikTok @Ruth and Jonas ​
    #new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple

Комментарии • 623

  • @halimetadem
    @halimetadem Год назад +192

    በቀጣይ normal እንጀራ በ ሽሮ ይብላ ይምትሉ👍

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM Год назад +231

    እጀራ ይብላልን የምትሉ እጅ ምልክት

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +46

    መልካም ሴት ለባላ ዘውድ ናት አየህ ቀየረችህ እስከ ዛሬ ተበድያለሁ ትላለህ ብላ ስትሰሪ ሁሌ ፀበል ጠብ አርጊበት ሩታ ቀስ እያለ ይለምደዋል❤❤❤

    • @misterkasu738
      @misterkasu738 Год назад +2

      Megeb lay tsebel ayechemerem kemegeb befit new yemitetaw

    • @salams4912
      @salams4912 Год назад +1

      ምግብ ላይ ፀበል አይዴረግም ቅሥፈትነዉ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    እረ ብላ 😂አደለም እኛ ኢትዮጲያውያንና የውጪ ዜጎች እክት አድርገው ነው የሚበሉት 😊😊ጎበዝ እደዚህ ነው የሚበላው ሩታዬ ምርጥ ሚስት ነሽ እግዚአብሔር አይለያችሁ በልጅ በበረከት እመቤቴ ትባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب Год назад +19

    ምንም ይሁን ምን ሳትቀምሱት ገና አይታችሁ አንወድም አይባልም 😅
    ቀጣይ ደግሞ እንጀራ በቀይ ወጥ ወይም በሽሮ👍👍👍👍👍

  • @ትንሿነኝየሀርቡዋ
    @ትንሿነኝየሀርቡዋ Год назад +38

    ሚስት እኮ እናት ናት ጀግና ነሽ ሩታዬ❤

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ Год назад +21

    ሴት ልጂ እኮ ማር ናት እናትም አባትም ጎደኝም ሁሉ ነገር ነቸ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Год назад +32

    እልልልልልልልልልልልል ጎበዝ እንኳን አበላሺው በቃ ከሁን በኅላ እጄራ በላ እኔ ያለእጄራ አይሆንልኝም❤❤❤

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 Год назад +65

    ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ❤ አላህ አገራችንና ህዝባችን የእምነት ቤቶቻችንን ሠላም ያድርግልን::

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 Год назад +9

    ማርያምን ጀግና ነሺ ሴት ልጅ ብላሀቷ እኮ አይደረስባትም በጣም ገበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenadam2831
    @edenadam2831 Год назад +6

    እዉነት እንጀራ እዴት እደማትወድ ይገርማል ለማንኛዉም ደስ ይላል ዛሬ በላክ ሁሌ ዳቦ
    አይሰለችክም እኔ የመዳም እሩዝ እዴት እዳቅለሸለሸኝ

  • @nejulove
    @nejulove Год назад +12

    ግንኮ ይመሥለኛል በህፀንነቱ እንጄራ ሲቨላ ሰው አይቶት ይሆናል ማለቴ ቡዳ በሉህዴ ወንድሜ🤔

    • @yabatwa
      @yabatwa Год назад +1

      ሊሆን ይችላል😢

    • @adisadisadisadis6758
      @adisadisadisadis6758 Год назад

      awo edza seyu nw yamtlute neza eko nw lijuchen stablu zawer argu yameybalawe

  • @tadeluyilma2186
    @tadeluyilma2186 Год назад +8

    በእዉነት በጣም ደስ አለኝ ሴት ልጅ ብላተኛ ለቺ በብላት አበላሽዉ ጎበዝ እኔም ወተት ቅቤ ወዘተ አልዎድም ሽታዉ በጣም ያስተላኛል እስት አንድ ቀን የምሞክር ይመስለኛል እንድህ ለፍታ ስለ በላህለት በጣም ደስ ብሎኛ

  • @mahiyakiya1050
    @mahiyakiya1050 Год назад +4

    አንድ ጓደኛችን ነበር ነፊሱን ይማረው እና እንጀራ አይበላም ነበር አንዳንዴ በተፈጥሮም እና በበሽታ በጨጓራ ምክንያት የማይበሉ አሉ ወይም ደሞ የሰው አይን አይቶት ከሆነ ላይበላ ይችላል ኮመንታተሮች እና ሩታ ሌላግዜ እንጀራ በሽሮ ሰርተሽ እያበላሽ አሳይን❤❤❤

  • @henokkebede7255
    @henokkebede7255 Год назад +15

    I really appreciate waht ruta did but the poor husband 😭😭😭 24 years without Ingera. Betam yasazenal.

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +3

    እውይ እሰይ ማሪያምን እንጀራ እስከዛሬ ባለመብላቱ አሳዝኖኝ እንባዬ ግጥም አለ ወረደ በሉት 😮ሁሌም አለመብላቱ ይገርመኝ ነበር ተመስገን ሩትዬ አሳዘንሽኝ እንዲበላ ያለሽ ጉጉት እውነትም ሚስት እናት አህት ጎበዝ ዮኒ በሚቀጥለው እንጀራ በሽሮ እንጠብቃለን❤❤❤

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Год назад +13

    ዮኒዬ እመቤቴ እሄን እንጀራ ሚያስጠላህን መንፈስ ታርቅልህ ❤❤❤ሩታዬ ስራዬ ብለሽ በትንሽ በትንሽ አጉርሺው ይለምዳል ❤❤እኛ ጎረቤት ስጋ ማይበላ ልጅ ነበር እናቱ እና እህቱ ስጋ በትንንሹ ከትፈው ድንች ወይ ምስር ብቻ ከሆነ ነገር ጋር እየቀላቀሉ ይሰጡታል እንደዛ እያደርጉ አሁን ቅዳሜ ቅዳሜ ስጋ ቤት ቋሚ ተሰላፊ ነው😂😂 እግዚአብሔር ይመስገን ይበላል እና ባንዴ ሳይሆን በሳምንት አንድ ቀን እየሰራሽ አለማምጂው እኛ ሴቶች ለባሎቻችን ብለን ስንት ነገር ለምደናል 😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ🎉

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Год назад

      😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ይኒምህትአወደምሰጋባሳርታገባሁእኒአሰለመደኳት

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад

      የኔም ወድም የፍየል ስጋ አይበላም ነበር ከዶሮ ውጭ ስጋ አይበላም ለኛ ለሆነ ባአል ፍየል ሲታረድ ለሱ ዶሮ ነው እሚታረደው ከዛ እናቴ ከዶሮው መርቅ የፍየል መርቅ ቀልቀል ታረጋለች መርቁ እዳያልቅበት ለማራዘም ይሁን እድለመድ ይሁን አላውቅም አሁን መብላት ለሕዶ ነፍሱ ይወጣል🙄😜 ዶሮ እንድ ሲበላ እጭ ምን ትሰራለች ፍየል ነውጂ ነው እሚለው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      @@Susu-p8v5w ይኒምእህትክዱሮወጨአበላምገንእሙክራታለሁሰሂደ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Год назад +9

    ሩታዬ ምርጥ ሚስት ነሽ እውነት አሁን ሁሌ ስሪ እንደሚልሽ አልጠራጠርም አይለያችው

  • @Akielsa
    @Akielsa Год назад +3

    next መሶብ ሙሉ ይበላልሻል ❤ እሺ ስላልካት ጎበዝ የኔ ቆንጆ I proud of you ruti😍😘

  • @fastmartial4472
    @fastmartial4472 Год назад +6

    ወይኔ ከኋላ የሚሰማው ድምፅ ሞትኩ😁😁😁አይ ጆዚ ሞሮኒኖ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ተመስገን መልካም እና ልባም ሚስት ነሺ በእዉነት ትለያለሺ ቃላት ያጥረኛል አችን ለመግለፅ❤❤❤

  • @ሱሱዩቱብቻናል
    @ሱሱዩቱብቻናል Год назад +12

    ወላሂ እጀራ እዴት እደናፈቀኝ እዚህ እሩዝ ብቻ ነው ያለው😢😢😢 ብላ እሩቲን እዳታሥቀይማት😍😍😍😍😍❤❤😍

    • @slienasolyana8913
      @slienasolyana8913 Год назад +1

      የት ነሽ እንጀራ የሌለበትና ሀበሻ ያልተዘራበት ቦታ አለዴ🤔?😅😅

    • @ሱሱዩቱብቻናል
      @ሱሱዩቱብቻናል Год назад

      @@slienasolyana8913 ሳኡዲ ገጠር ነኝ አለ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@slienasolyana8913 ደምሪኛ🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@ሱሱዩቱብቻናል ደምሪኛ

    • @rihanaseid3450
      @rihanaseid3450 Год назад

      የትነሽ ማር

  • @semira74
    @semira74 Год назад +13

    ሚስት እኮ እናት ነቺ😢❤❤❤❤ወላሂ የሚወራው ሰው ተመቸኝ😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Год назад +3

    ዋው ስታምሩ ሚስት እኩ እናት እና እህትም ናት❤❤❤❤

  • @yordanoswbshet7543
    @yordanoswbshet7543 Год назад +2

    ልደታን ጀግና ነሽ ምራቄን ግን ቀላል አልዋጥኩም
    ፍርፍር is my ትልቁ ድክመትi love ፍርፍር❤❤

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Год назад

    በልቶ እጀራ አሞት ነው ወይስ ምክንያቱ ምንድነው የማይበላበት

  • @مريمالحضرمي-ك6ي
    @مريمالحضرمي-ك6ي Год назад +14

    እሩታ ምርጥ ሚስት ተማረኪ❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +4

    ❤❤❤❤❤ሩታዬ ጀግና ነሽ ሴት ልጅ እኮ ብልሀተኛ ናት አበላሽው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +10

    ምረጥ ሴት❤❤ ብልሀተኛነሽ ማርያም

  • @WudieTinsayie
    @WudieTinsayie Год назад +2

    እረ የኔ ወንድምም አይበላም እንግዲህ እንዳንተ ሚስቱ ጎበዝ ከሆነች ታብላውጂ በተረፈ ደስ ብሎኛል

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +4

    አቤት ሴት እኮ ብልሃተኛ ናት የኔ ባለሙያ ጎበዝ😂❤❤❤

  • @ተቅዋፋሚሊቲዩብ_TKIWAFAMILY

    ዋዉ በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሚስት እኮ እናት ነች❤

  • @21MarYam
    @21MarYam Год назад +4

    ጎበዝ ነሽ አሁን ደሞ በወጥ ስትበላ ማየት እንፈልጋለን

  • @Vip-bp6if
    @Vip-bp6if Год назад +2

    Masha Allah ብልሀተኛ ሴት ነሽ የምር ጤና ይሁንክ

  • @zeinbafantaw7661
    @zeinbafantaw7661 Год назад +2

    በነገራችላይ እደሚያመን ስለምናብንበት ነው እኔ ቂቤ ያለበት ምግብ አልበላም ነበር እደሱ በግድ ደፍሬበልቸ አሁን አደኛ ሁኛለሁ

  • @ሱሱዩቱብቻናል
    @ሱሱዩቱብቻናል Год назад +9

    እኔ የገረመኝ የሚለፈልፈው ሰውዬ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ikramtsegaye9082
      @ikramtsegaye9082 Год назад +1

      😅😅😅 እኔ ገርሞኛል 🙆🙆🙆😂😂😂❤❤❤

    • @mitu4533
      @mitu4533 Год назад

      Eko😅😅😅😅

  • @hshsw6556
    @hshsw6556 Год назад +2

    ሚስትየዋ ማሻአሏህ ደስ ስትል በአላህ ይልመድብክ ድጋሜ ማየት እፈልጋል ኖርማኑኑ ሲበላ

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 2 месяца назад +2

    በሚቀጥለው እንጀራ በሽሮ እንጠብቃለን❤❤❤

  • @alemdereba9365
    @alemdereba9365 Год назад +2

    9:38 9:39 ወየው እሩቲ መጀመሪያ ይህ ብጣሻም ብየ ተናድጀ ነበር ከዛ ግን እርሚክሱ የመሱር የኳሱ በጣም ነው ያዝናናኝ ከለሊቱ 6:23 ነው ያየዋችሁ ❤❤❤ ተዝናንቻለው

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +2

    ማሻአላህ እኳንም በላህ አልወድም ከማለት ሞክሮ መተዉ ነዉ ይባላል❤

  • @Adiz-f2d
    @Adiz-f2d Год назад +15

    በጣም ደስ ይላል እሩታ ጎበዝ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 Год назад +1

    My beautiful couple 🥰🥰 ሩታዬ የዮኒን ፒጃማ የት ማግኘት ችላለው ይሄን ሳይሆን ዥጉርጉሩን

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    ጎበዝ ጎበዝ በርታ ፀበል እየጠጣ ሞክረዉ ቀጣይ ደግሞ በሽሮ ወጥ እናይካለን 🙏

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 Год назад

    ጎበዝ ጀግና ሴት ❤❤ ቀስ እያልክ ትለምዳለክ አይዞክ እኔ አልሰድብክም ምክንያቱም በጣም ብዙ የማቃቸዉ ልጆች ነበሩ ስለዚ በደንብ አቃለዉ እንጀራ የማይበሉ ልጆች አሉ ሚስትክ ምትደነቅ ናት

  • @JameilaKader
    @JameilaKader Год назад +2

    ኤኔ የሚል ያሳቀኝ መስመር አትለፉ እየለ ነው የሚያሽቀበጥው ነው የኳስ ደኛው😂😂 አቦ ያጣፍጥላቹሁ ታምራላቹሁ

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    አተ ሀበሻ አዴለህም እንጄራ የማበላው እንኳን አተ የኛን እንጄራ የውጭ ዜጋ እንዴት እንዴሚወዱት

  • @saada5858
    @saada5858 Год назад +3

    መሻአላ ተባረክ አላህ ቀጥልበት እሮታ ጉበዚ ❤❤❤❤

  • @merhawitmebrhatom8391
    @merhawitmebrhatom8391 Год назад

    የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ አስካሁን ሙዝ በልቼ አላቅም እንዲ ስል ማንም አያምነኝም የእውነት ምርጥ ሚስት ነሽ

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Год назад +3

    ምን በልቶ ነው ያደገው😅😅 እንጀራ አልበላም የሚለው ሆሆ😅

  • @ቀመሩ1234
    @ቀመሩ1234 Год назад +2

    የምር ከዚህ በፊት በልቶ አያውቅም የኔ ልጅ 9አመቱ ነው እንጀራ በልቶ አያውቅም እናመሰግናለን ጥሩ ዘዴ ነው ያጋራሺን ከልብ እናመሰግናለን

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Год назад +1

    ጎበዝ በል ክዚ ቡሃላ እስካሁን ያልበላህው ይቆጭሀል😃😃

  • @daniman-lm2ii
    @daniman-lm2ii 7 месяцев назад +1

    Wow editing መሰለ መንግስቱ

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад +3

    Ruth ገበዚ ❤አበቴ ዪኔ ምግብ አይወድም ነበረ እነቴ በጣም ሞክረ ነበረ ግን አለቸሌችም 😅❤

  • @MG-li2zl
    @MG-li2zl Год назад +9

    Perfect Ruth 👌👏

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 12 дней назад

    ሩትዬ የኔ ቅመም እንኳን አስጀመርሹ ውለዱ ክበዱ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Год назад +2

    ጀግና ሩትዬ፣የኔ፣ብለተኛ፣ገበዝ ወዶች❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @lovetoloveu8189
    @lovetoloveu8189 Год назад +4

    The back sound though 😂😂😂😂 …you guys are funny and cute

  • @fozitube
    @fozitube Год назад +5

    ቀጥያ እጀራ በወጥ እሸ ዉድ እሩታየ❤😂

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 6 месяцев назад

    የሠዉየዉ መለፍለፍ😂😂😂 ሩታየ❤❤

  • @fatema6593
    @fatema6593 Год назад

    ወላሂ እኔም የአረቦቹን ምግብ አልበላም እያልኩ በእይታ ብቻ አልበላም እያልኩ ስሸወድ የኖርኩት በጣም ይነደኛል ግን አሁን እየቀመስኩነው ብዙ ምግብ ደፍሬ ስበላው የተመቸኝ አለ ብዙ ምንም ነገር ድፈሩ

  • @neimak2207
    @neimak2207 7 месяцев назад

    የኔ ውድ ዴጋግመሽ አስሞክሪው ይበላል❤❤❤እኔ ወንድሞቸ ምስርና ካውሎ አይበሉም ነበር በኔ ጥረት ዛሬ ከሱ ውጪ ባይበሉ ዴስ ይላቸዋል❤ሳትሰለች አስለምጂው❤❤❤❤

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 Год назад +1

    ሴትኮ ብልሐተኛ ናት ደሞ ቀጣይ እጀራ በወጥ እጠብቃለን❤❤❤❤

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Год назад +15

    ዋዉ ደስ ትላላችሁ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  Год назад

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Год назад +1

      ​@@ITSJRCOUPLEሰላም ለእናንተ ይሁን የምር ግን እንጀራ በተፈጥሮው አይበላም ወይስ prank ነው ማይበላ ስላለ እንጀራ ማወቅ ፈልጌ ነው ❤❤❤

    • @genzedyimer9894
      @genzedyimer9894 Год назад

      ​@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ እኔአላምንም፡እጀራን እሚጠላስውአለ፡ብየ፡መቸው፡አላስብም

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ደምሪኛ🎉

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Год назад

      ​@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ እውነት ሊሆን ይችላል የእኔም ወንድም እንጄራ ስጋ ወተት በፍጹም አይበላም ነበር ግን በህመም ምክንያት ነው አሁን በጸበል ብዛት እንጀራ ይበላል ወተትና ስጋ ግን ሲበላበት ባየው ሳህን እንኳ ምግብ አይበላም ምናልባት የሰው አይን ሊሆን ይችላል።

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 4 месяца назад

    Tension እንጂ ምንም አያረግህም ብላ እንጀራ bro if you sick I’m responsible I live in USA 🇺🇸 I got you man

  • @Selina6648
    @Selina6648 Год назад

    ጀግና ነሺ የምር እሰከዛሬ በጣም ተበድለካል እኮ ድጋሚ ሰበላም አሳይን እንጀራ በውጥ

  • @azutube6342
    @azutube6342 Год назад +6

    ብራቮ ሩትዬ❤❤❤ እንቁላል ቀስ በቀስ በግሩ ይሄዳል በሚቀጥለው ደሞ በወጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 7 месяцев назад +1

    If he doesn’t like it, Don’t push it.

  • @ሁሉምበርሱሆነ-ፀ5ቸ
    @ሁሉምበርሱሆነ-ፀ5ቸ Год назад +6

    ሴትልጂ መለኛናት እሚባለዉ ለዚህነዉ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад +5

    ምናዊ ነው ኢትዮጵያዊ አይደለም የውጭ ሀገር እንኮአን እንጀራችንን እንዴት እንከሚበሉት ለምንድን ነው የማይበላው?

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame Год назад +1

      ተፈጥሮ ይሆናል እኔ አውቃለሁ እንጀራ በልታ የማታውቅ ልጅ አለች ስለዝህ ለምን እንደዝህ ሆነ አይባልም ሰው የራሱ ምርጫ አለው

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  Год назад

      Tefetro neber ahun gn yelemdal ❤

    • @mita7976
      @mita7976 Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@galemaryamegalemaryame ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@mita7976 ደምሪኛ

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Год назад +4

    የቤተሰቦችን መልስ እንጠብቃለን በቀጣይ

  • @signals8462
    @signals8462 Год назад +1

    የኔ ውድ ሴት ልጅ መለኛ ናት የምባለው ለዚህ ነው 😘😘😘

  • @jipeesan382
    @jipeesan382 Год назад +1

    እኔም ወተት ከነ ዘሩ አልወደውም ልሞክረው እንዴ ፆም ሲፈታ😊

    • @FikrteHailemariam-rv2zt
      @FikrteHailemariam-rv2zt 7 месяцев назад

      ሞክሮ መተው ግን ስትሞክር ፀዴ ነገር ሞክር 👌👌👌

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Год назад

    እዉነት ለመናገር ደስ አይልም ለሩታ ስትል ልመደዉ እዴ አባወራ ማድን ባርኮ አብሮ ካልበላ ደስም አይል

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Год назад

    @ እንጅራው ግን የት ነው ያቀረብሽው ዳቦ መሰለኝ በዛላይ ያጎረሽውም ዳቦ ይመስላል 🤔

    • @BhxHhx
      @BhxHhx 7 месяцев назад

      ፈርፍራው

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 Год назад +4

    እኔ ምንም ሌላ ነገር ቢበላ እንጀራ ቆርሸ ከአልበላው ምግብ የበላው አይመስለኝም ጎበዚ አንተም ሞክር አንምሮህን አሳምንም እያመመህ ቢሆንም ዛሬ ነገ ከነገ ወዲያ በቃ ስትለምድ ፍቅር ነው የሚሆነው እንቺ ግን በጣም ጎበዚ ነሽ😍😍😍😍 አይለያቸውም ነፍ አመት ኑሩ አንድ ላይ🙏🙏🙏

  • @እናትቲዩብ-ሐ5ቈ
    @እናትቲዩብ-ሐ5ቈ Год назад +1

    ሰዉ አማት ይጠጣል አንት ለእንጀራ አንደዚህ
    መህን እግዚኦ የትነዉ ያደከው

  • @yordanosteklesenbet998
    @yordanosteklesenbet998 Год назад

    Enkan Des Aleh Yenie Enat Siet Lij Lebalwa Ende Enatu Nat Sibal Semtesh Takiyalish Endachi Yaregshiwu Negr Strgewu New And Ken Demo Erasu Enjera Gagro Yablsh Stamru Bemengedachu Seytan Aylef Byalow Ymechachu 👏
    Hagerachu Selam YARGLACHU EGZABHIER ENANTE GA YHUN 🙏

  • @almaze214
    @almaze214 6 месяцев назад

    ስለምትፈሬ ነውጅ አያምህም ትንሽ ትንሽ እያልህ ብትሞክር ትለምደዋለህ ❤

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Год назад +1

    ማርያምን ፍቅር ነሽ ሩታዬ❤❤❤

  • @almaalma441
    @almaalma441 Год назад +1

    እመብርሀንን ወደድኩሽ የኔ የዎህ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት

  • @vgcc8232
    @vgcc8232 Год назад

    ወይኔ እጀረየ የሚጠላሽም ሰዉ አለእዴ ወይኔ እኔ እጀራ ታደኝሁ ምን አልፈልግም ሌላ ነገር

  • @hiyath
    @hiyath Год назад +6

    💕💕💕የምር ሀያራት አመት ሙሉ እጀራ ሳትበላ የምር ተጎርተሀል እኔ በስደት እየኖርኩ ያለ እጀራ መኖር አልቻልኩም

  • @taybamohamed445
    @taybamohamed445 Год назад

    Ende wondme mnew badeluk enjera yene yakl ngr sayabeluh😢ene basder yenach duket enjera hun athun eyalku endemtagel atakm rutye gobez ❤❤

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 Год назад

    በጣም ብልሕ ጎበዝ ሽልማት ያስፈልግሻል ነኔ ሁለት ልጆቼ አይበሉም አሰተምሪልኝ ጥሩ ጎበዝ ሚስት ብልሀተኛ

  • @edaede8497
    @edaede8497 Год назад +1

    እኔኮ ያሳቀኝ የሚናገረው የኳስ ፕሮ ግራም ነው መክለፍት ምናምን ብታለምጅው ይበላል እሽ

  • @alamaznegese
    @alamaznegese 6 месяцев назад

    Fexari yimesgen ye innate xef engera Inna wetet ,qibe beliche new yadekut ❤❤❤ Ethiopia 🇪🇹 hagere ❤❤🎉

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад

    ዮኔ አርፈህ ብላ ሩቴን አታሰቃያት አብሮ ሴበሉ ነው ደስ የሜለውን በርታ ወደፊት ታየዋልህ ፍቅሩን እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @Qwe-sx3xw
    @Qwe-sx3xw Год назад +18

    ሀበሻ ሁኖ እንጀራ እማይበላ አለ😳

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Год назад

    ቆይ ኢትዮጲያዊ ሆኖ እንጀራ ሳይበሉ መኖር ይቻላል እንዴ? እኔ ያለ እንጀራ አንድ ቀን ማደር ይከብደኛል

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Год назад +2

    ምንእየበላ ነውእሚኖረው እኔአላምንም፡ሆ😮😮

    • @YdjjBdnkkd
      @YdjjBdnkkd Год назад +1

      እኔም አንድ ሰው አውቃለሁ ሲጋገር ትኩስ እንጀራ ሲሸተው እራሱ ያመዋል እንኳን ሊበላ እና አንዳንድ ሰው እንጀራ አይበሉም

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@YdjjBdnkkd ደምሪኛ

  • @SaSa-wh6oy
    @SaSa-wh6oy 7 месяцев назад

    ጀግና ሴት ብቻ አለባብስ አስተካክይ ይቅርታ ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @MimiMaklit
    @MimiMaklit 7 месяцев назад +1

    አቦይመችሽ የሱ ቆንጆ በቀጣይ ሽሮ አብይው

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 Год назад

    ውይ አስለምጂው እኔ እራሱ የእህቴ ልጅ በልቶ አያውቅም እና እኔ እራሱ እያለማመድኩት ፉዳዬን እያየው ነው ከባድ ነው😢😢

  • @H............
    @H............ Год назад +1

    እንቢ ብሎ ቢቀር እኔ እራሱ እናደድ ነበር😂😂እንኳን በላህ

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 7 месяцев назад +1

    ሩታዬ ምሪጥ ምስት ነሽ ታበራክ ዬኔ ውድ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Год назад +2

    እጀራ በወጥም ሰርተሽ እየበላ ማየት አሳይን ❤❤❤

  • @bezatube438
    @bezatube438 Год назад

    😂😂😂😂😂ቢያመኝስ አላለም ህመሙ እኛ ነን እጀራ አያምም ሰቄን አለቻልኩም እጀራ አሎድም ኢትዮጵያዊ ሆኖ በመጀመርያው ፍርፍር የማይወድ መስሎኝ ነበረለካስ ነገሩ ሌላ ነው

  • @TsegayKidanu-zu4jx
    @TsegayKidanu-zu4jx 7 месяцев назад

    አረይሄ ግፈኛ ነው ፈረንጂ እንኳን እንደዚ ኣልጠሉትም እንደውም ወደውታል ግርርርም ነው ያለኝ እንጀራ ኣልቀምስም😁

  • @AtekaTefera-dm3ym
    @AtekaTefera-dm3ym Год назад

    ማርያምን ናፍቃችሁኛል ።12 ክፍል ነኝ በናተ ነው የምዝናናዉ

  • @shallom8897
    @shallom8897 Год назад

    እስከዛሬ እንጀራ አልበላም?እና አሁን እንጀራ ሲወደድ ነው እንዴ ምታስለምጅው