ተናዶ የ120 ሺ ብር ስልክ ወርዉሮ ሰበረ😱ከባድ prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • Sup GuyS our 90th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
    Much love ❤️
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    IG account @Ruthi_rbman
    @J0nas_y
    TikTok @Ruth and Jonas ​
    #new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple

Комментарии • 144

  • @ITSJRCOUPLE
    @ITSJRCOUPLE  Год назад +12

    Make sure to subscribe our video we love you all 🙌❤

  • @drphone9773
    @drphone9773 Год назад +7

    ምርጥ ግን አታናዳት ብዙ የምር ሁለታችሁንም ስወዳችሁ የሆነ ዘመዶቸ ትመስሉኝ አላችሁ ከስደት ስመለስ ባገኛችሁ ደስ ይለኛን 😢😢😢

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Год назад +7

    ቪድዮዋቹን በጣም ነው ምወደው እናንተንም እንደዛው💋💋 ግን ድምፅ ድምፅ አስተካክሉ አይሰማም

  • @MeazaTofik
    @MeazaTofik Год назад +2

    ስወዳቹ ምን ትመኛለሸ ቢሉኝ እናተን ማግኘት ስወዳቹቹ አቦ አብራቹ ጃጁ

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 Год назад +3

    Wow😮ትግእስቱዋን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @lidyagetachew6022
    @lidyagetachew6022 Год назад +4

    My favs ere eyetefachu nw😭 and make the video a little bit longer please and we love you❤️❤️

  • @fathiasa6075
    @fathiasa6075 Год назад +9

    እኔማ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ አደኛ ታምራላችሁ

  • @kechohabeshawit3729
    @kechohabeshawit3729 Год назад +9

    ሁሌ ብትናዴድ ጥሩ ነበር የበለጠ አማረችኝ ስታኮርፍ ታምራለች አይ የኛ ኘገር እኔም ስናዴድ አባ የምለዉንትቼ በስሙ ነወ የምጠራዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад +2

    ሩትዬ የኔ ቆንጆ ዮኔ እባክህ አታናዳት እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Год назад +3

    120 ሺ ብር ነው እንዴ ይህ ስልክ ኢትዮጵያ እ😮😮😮

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  Год назад +1

      iPhone 13 Pro Max 256 gb yes dear ❤

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад +3

    ውድ ዬሀገሬ ልጆች ሁለቱም በየአልባቹ ፈጠረ ዩጣብቀቹ😢❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    አታናዳት አታበሳጫት አታስቆጣት ሩታዬ ውድድድድድ

  • @joybel349
    @joybel349 2 месяца назад

    ብዙ ቪዲዮ ላይ ድምፃችሁ ምንም አይሰማም ቆንጆዎቹ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад +3

    ዮኔ ግን በጣም ነው የምታናድደው❤❤❤❤❤

  • @saaaraasaaeedd8150
    @saaaraasaaeedd8150 Год назад +5

    አረ አታናዳት ስወዳቹ❤❤❤

  • @Hana-pd2kk
    @Hana-pd2kk Год назад +3

    ስንት መኝታ ክፍል ነው ያላችሁ?

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    በነገራችን ላይ መቶ ሃያ ሺ ብር ሲባል የሚገርማቹ ሰዎች ኢትዮ ውስጥ እኮ የብሩ ዋጋ በራሱ ዋጋ ካጣ ቆየ ምንም ነች ይቺ ብር

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад +1

      እረቢቀረሰ ሰልክ ይህንያህል አልገዛም ሆሆሆ

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  Год назад

      Yes 🙌

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Год назад +1

    ዮናስ ጉድህ ፈላ አረ ሩታ ታረቂው የኔ ቆንጆ

  • @bezabebelamo336
    @bezabebelamo336 Месяц назад

    እሩት መልካም ሴት ♥️♥️♥️♥️

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Год назад

    በይቱበረ ልመና የተገዛ ነው የደከምህበት አይደለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 7 месяцев назад

    ምንም አይመችህም ለምድነው ስልክ የምሰብረውአንድ መቶ 120ሺ ብር ቃልድ ነው እዴ ሰው እሱን ለማግኛት ይሰደዳል ሰው አስር ብር አቶ መገላይ ቁጭ ብሎ ይለምናል አሰው ፊት እየ ገረፈው በማጣት ምክንያት ብር ከተርፋችሁ
    የተቸገረ ብዙ ነው በየ አኪም ቤትቱ በየ መንገዱ የዬ ቤቱ የዛሬው ሲራክ እና ስራ ያሉክ ሰዎች አልተመቸኝም እውነት እዳይለመድክ

  • @bilenpodcast
    @bilenpodcast Год назад +2

    betam rega bileshal ruti ene bihon chinkilatun neber milew

  • @saadayimam6762
    @saadayimam6762 Год назад +2

    አታናዳት❤❤ ሀራም አለይክ 😢😢😢😊😊😊

  • @abentmarkos4088
    @abentmarkos4088 Год назад +2

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Год назад +2

    እቺን የመሰለች ውብ ልጅ ምን አርጊ ነው ምትላት

  • @kk-kn8qe
    @kk-kn8qe Год назад

    Sent megnita bet nw yalachu koy??

  • @dizayiner3871
    @dizayiner3871 Год назад +1

    እግሊዘኛ አታብዙ ለማየት እየደበረኝ ነዉ እወዳችሁ ነበር ግን ኤ😢

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Год назад +1

    😂😂😂😂aye Ruth setazazen 😢😢😢Jo waye serake

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 Год назад

    እሰከዛሬ ደሜ ይፈላል ያ ግም ዋደኛክ ከአልጋለይ ወርዱ ብሎ መኪና ሰጠራ

  • @Selina6648
    @Selina6648 Год назад

    ዮናሰ ውጣልኝ ልተኛበት😂😂እኔ ብሆን ወገብክን ነበር የምሰብረው 😜

  • @ወሎየዋነኝቢንትባባ

    ታምራላችሁ ግን የድምፅ ችግር አለዉ አሥተካክሉ

  • @Nohi2
    @Nohi2 Год назад +2

    ልክ እኮ ናት አሁን አንተ በትሸ ጥ120 ሸ ታወጣለህ እንዴ ያው ይገባችኋል ጋይሰ🤣🤣🤣

  • @Sejah-st1uz
    @Sejah-st1uz Год назад

    Yene konjo wey gen dess telalech ymr serat alat❤❤❤

  • @YegaTube
    @YegaTube Год назад +1

    አይ ቤቢ የኔ ቤቢ የተ ነክ ኣረ ባክህ እንገናኝ😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Год назад +1

    ስወዳቹ❤❤❤❤

  • @lidueshetu9764
    @lidueshetu9764 Год назад

    Tinsh demsachun chemrut pliz❤

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Год назад +1

    አታበሳጫት❤❤

  • @azutube6342
    @azutube6342 Год назад +2

    Love you ምርጦችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamteshela-bu9ls
    @Selamteshela-bu9ls Год назад

    Lemn tsbrewal prankun edsbk btnegrgn yenen satchek eko mesbr tichl nebr iPhone nun satekgn

  • @saronsaron6474
    @saronsaron6474 Год назад

    😅😅😅😅😅 yemer yewha nat❤❤❤❤😢😢

  • @mihirettesfaye-h4f
    @mihirettesfaye-h4f Год назад +1

    love you both

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o Год назад

    አይ ሰማም ድምፁ ትንሽ

  • @betelhsammohammed
    @betelhsammohammed 4 месяца назад

    ትጣቀስ የለ እንዴ

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 Год назад

    silk gezalat ena surprise aderegat

  • @girmates7260
    @girmates7260 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @almi4575
    @almi4575 Год назад

    Bet qeyrach ende

  • @senaithabtemichael1339
    @senaithabtemichael1339 Год назад

    Yene konjo❤️🥰❤️😁

  • @kidistmenaassefa1960
    @kidistmenaassefa1960 Год назад +1

    Enanten eyayehu ene mahi kid sileku eruchayen ❤❤❤ ewedachihualew

  • @hayatm3772
    @hayatm3772 Год назад

    Yemwedachu❤

  • @jamilajemi9350
    @jamilajemi9350 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂11🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💏💏💏የኔ ማሬ ያምራል👌👌👌👌👌👌

  • @yeroosani
    @yeroosani Год назад

    Len tas kefatlek gen 😢qoy yate gez tebq😂😂😂😂

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад

    ዮናስ😅😅😅😅😅

  • @comceil9317
    @comceil9317 Год назад

    Sitameru😂😂❤

  • @እስማኡልዪቱቡ
    @እስማኡልዪቱቡ 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @miftahitube12
    @miftahitube12 Год назад

    Siwodachu❤❤❤❤❤

  • @yemisrachbirhanu7042
    @yemisrachbirhanu7042 Год назад

    Betam mw mewedachu gn dmsth astekaklu

  • @eleletayemaryam2590
    @eleletayemaryam2590 Год назад

    Ruta gen cake nat❤

  • @መቅዲ-ኀ6ደ
    @መቅዲ-ኀ6ደ Год назад

    ስራችሁ ጥሉ ሳለ የድምፅ ችግር አለ ምንም አይሰማማማማማማማማማማማ

  • @Fre54205
    @Fre54205 Год назад

    I love you wudoche

  • @hanagadisa6885
    @hanagadisa6885 Год назад

    Stamru ❤❤❤

  • @TurkeyAjman-w3w
    @TurkeyAjman-w3w 6 месяцев назад

    ❤❤🎉

  • @hawwahawwa4094
    @hawwahawwa4094 Год назад

    ❤❤❤

  • @tgtegest6413
    @tgtegest6413 Год назад

    መግቢያችሁን አሳምሩ እናንተ ደግሞ በዛሬ ቪዲዮ ምን ማለት ነው እሄ አሁንን በፈጠራችሁ ቀይር

  • @nuredinmehamed-fo9gs
    @nuredinmehamed-fo9gs 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tensayseyum8204
    @tensayseyum8204 Год назад

    Ena behon ya wechala torenat naber yamasenasaw

  • @RnagVsgbs-wo3dd
    @RnagVsgbs-wo3dd Год назад

    Gzana kasat tadya anchi damo endatfachiw azgazw

  • @user-bbbbbbbbbbb
    @user-bbbbbbbbbbb Год назад

    😅😅😅❤❤❤

  • @Yordanos-e4p
    @Yordanos-e4p Год назад

    ከምር ታናድዳለህ

  • @SemiraShifa-d4z
    @SemiraShifa-d4z 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsoebwoqHwhwiv
    @AsoebwoqHwhwiv Год назад

    ሠላም

  • @tamiratengida7805
    @tamiratengida7805 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @menalyassin8486
    @menalyassin8486 Год назад

    😊

  • @akhrammuhamed6231
    @akhrammuhamed6231 Год назад

    ለምን ታሳጥራላች

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraShifa-d4z
    @SemiraShifa-d4z 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @selamberihu4085
    @selamberihu4085 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @meshomorshda4849
    @meshomorshda4849 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @helenheluhelenhelu
    @helenheluhelenhelu Год назад

    ❤❤

  • @hehueeuuueue7975
    @hehueeuuueue7975 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sele9316
    @sele9316 Год назад

    😂😂😂😂❤❤❤❤