የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 6 ክፍል 4 (ልዩ የአረፋ በዓል ፕሮግራም)Yebeteseb Chewata Season 6 EP 4 Special Arefa Program

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @dhhfjuuf9199
    @dhhfjuuf9199 5 лет назад +146

    ሙሰሊም በመሆኔ ሁሌ በጣም ደሰሰሰሰሰሰሰሰ ኢለኛል አልህምዱርሊላህ ሰታምሩ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ

  • @aabbccdd3029
    @aabbccdd3029 6 лет назад +1735

    እኔ ግን ሙስሊሞች ደስ ይሉኛል ባህሪያቸዉ ስርአታቸዉ እንደዚህ ስርአት የሚያስተምራቸዉ ሀይማኖታቸዉ ስለሆነ ሃይማኖታቸዉም በጣም ደስ ይለኛል

    • @ኢትየጵያሀገሬ
      @ኢትየጵያሀገሬ 6 лет назад +65

      ሽኩረን አወ አልሀምዱሊላ ስና ስረአት አለን

    • @ሂዳያኑርሰንጋ
      @ሂዳያኑርሰንጋ 6 лет назад +20

      Wede Eslam lemn Atkelakelm tadya!

    • @ኣስመራ-ኣዲስኣበባ
      @ኣስመራ-ኣዲስኣበባ 6 лет назад +18

      Aabb Ccdd
      የሙስሊሞች ሃይማኖታቸው ክርስትያን ከገደልክ መንግስተሰማይ ነው የሚትገባ የሚሉት ነው

    • @s.kbintislam1845
      @s.kbintislam1845 6 лет назад +111

      @@ኣስመራ-ኣዲስኣበባ ውሸታም አልታዘዝንም እንደዚህ
      አይደለም መግደል የክርስቲያንን አምስት ሳንትም ያለሀቅ መንካትም ሆነ መበደል አይፈቀድልንም ሰው ሰው ነው መከበር አለበት የማታውቁትን አትቀደዱ

    • @aabbccdd3029
      @aabbccdd3029 6 лет назад +27

      @@ኣስመራ-ኣዲስኣበባ ባክሽ ክርስቲያን ወሬ ብተቻ ነው

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 лет назад +892

    ሙሥሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን አደረሣችሁ የአመት ሠው ይበላችሁ

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 6 лет назад +315

    እንካን እግዛሃቤር አስፈታህ በጣም ያሳዝናል የስር ቤቱ ለመላው የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ኢዲ ሙባረክ

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg9208 6 лет назад +506

    ያ ኡመተ ሙሀመድ እንኩዋን አደረሳችሁ

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 6 лет назад +248

    አይ ነፂየ ውስጤ እኮ ነህ አዝናናህኝ ሙባርክ እንኩአን ደስ አለህ ክርስቲያን ብሆንም ለሙስሊም ወገኖቸ ትልቅ አክብሮት አለኝ ኢድ ሙባርክ ብያለሁ ፈጣሪ ፍቅርን ያድለን ።

  • @alain8492
    @alain8492 6 лет назад +107

    ሙባረክየ መችም አልፋል እንሳቅ እጅያስለቅሳል አልሀምዱሊላ አለኩሉሀም ይሄንን ቀን ላመጣልን ጌታ ምስጋና ይገባው ሀልሀምዱሊላ

    • @alain8492
      @alain8492 6 лет назад +1

      ኩሉአሙቱም ቢል ኸይር አላህ ይጠብቅህ

    • @zaenabmuhammad8127
      @zaenabmuhammad8127 5 лет назад +1

      መሸልህ

  • @ውዴሁሌምአንተለኔልዩነህ

    ሙቤን የምወድ ለክ ግጩኝ

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 6 лет назад +192

    ወይ ጉድ አዝናናችሁኝ ለማንኛዉም እደዚህ አልፍ ታሪክ ሆኖ ለማዉጋት አባቃህ ወድሜ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢድ ሙባረክ

  • @jemeliaahmeda6716
    @jemeliaahmeda6716 6 лет назад +106

    የኡመተ ሙሃመድ እንኮን አደረሳችሁ

  • @metamenlerasnew7187
    @metamenlerasnew7187 6 лет назад +98

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን በሰላም አደርሳችሁ እኳን በሰላም አደርሰን አልሃምዱሊላህ

  • @kal2457
    @kal2457 6 лет назад +55

    ክክክክክ የዛሬው በጣም ፈታ ያደርጋል እንኳን አደረሳችሁ ለመላው እስልምና ተከታዮች

  • @ሙሌየማርያምልጅ
    @ሙሌየማርያምልጅ 6 лет назад +167

    ማሪያምን በጣም አሳቀኝም አሳዘንኝም የኔ ጌታ እንኳን ተፈታህ

    • @Sara-fq7ct
      @Sara-fq7ct 6 лет назад

      Amen..ሀብብቲ

    • @hirutbaby2182
      @hirutbaby2182 6 лет назад +1

      getash e/r new baksh 😎

    • @As-sz1bp
      @As-sz1bp 6 лет назад

      ጥርሳም ነህ ኡፍፍ ስታስጠሉ ኢጭ በኢስላም ስም እየኖራች በየሜዳያው አፍችሁን ክፍቱ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 6 лет назад

      ماشاء الله As
      Aneche ISIS dawn asebare ufffffff godachu bezu new akachualew

    • @samiranuradin4370
      @samiranuradin4370 6 лет назад +1

      Ya gelbi ya hubi amenn

  • @عبدالغنيالحكيم-ذ6غ
    @عبدالغنيالحكيم-ذ6غ 4 года назад +11

    ياسلام هذا البرنامج يعجبني جدا جدا جدا اتبع على طول انا مولد امركان جبي احب اتيوبيا جدا جدا شعب طيب 🇾🇪👍🇪🇹

    • @weynituyimerassen7422
      @weynituyimerassen7422 2 года назад +1

      شكرا لك

    • @weynituyimerassen7422
      @weynituyimerassen7422 2 года назад

      لكن كيف انت مولد أمريكي الموطن عربي والبرامج حبش،😂😂صوأل كيف تفهم ،😳

  • @fgjjh2816
    @fgjjh2816 6 лет назад +378

    ደስስስ ብሎኛል ላይክ ግጭኝ

  • @سبحاناللهالحمدالله-ض6غ

    ያላገባችሁ አግቡ አላህ ይወፍቃችሁ አልሀምዱሊላህ አልጂ እናት ልሆን ነው ዱአ አድርጉልኝ አላህ ሷልህ ልጆች ይወፍቀን

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg9208 6 лет назад +69

    አሁንማ ታሪክ ነው ሙባረክ ሱበሀን አላህ እስር ቤት ጀሀነብ ነው ለማንም አልመኘው አኡዙቢላ በጌታዬ እጠበቃለው ከወደድኩትም ከወደደኝም ከቤተሰብም እዛም ያላችሁ አላህ ነጃ ይበላችሁ ያረብ!!

  • @AA-md
    @AA-md 6 лет назад +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የኢስላም ልጆች
    ነፃነት ወርቁ ማሻ አላህ አለይክ
    ደስ ይላል ፕሮግራማችሁ ዘና ያደርጋል
    እንኳን ነዚህ ቀን አደረሰህ ሙባረክ አደም

  • @salelkaschi3218
    @salelkaschi3218 6 лет назад +171

    ኢድ ሙባረክ

  • @hasnahtube9945
    @hasnahtube9945 6 лет назад +21

    إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ ۗ وَمَا اخْتَلَفَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ إِلَّا مِن بَعْدِ مَا جَاءَهُمُ الْعِلْمُ بَغْيًا بَيْنَهُمْ ۗ وَمَن يَكْفُرْ بِآيَاتِ اللَّهِ فَإِنَّ اللَّهَ سَرِيعُ الْحِسَابِ
    (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 19)
    አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡ እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት ሰዎች በመካከላቸው ላለው ምቀኝነት ዕውቀቱ ከመጣላቸው በኋላ እንጅ አልተለያዩም፡፡ በአላህም አንቀጾች የሚክድ አላህ ምርመራው ፈጣን ነው፡፡

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት

    እንኳን ደና መጣቹ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ

    • @fatemhahmd5093
      @fatemhahmd5093 6 лет назад

      አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት

    • @seadaebrahim5653
      @seadaebrahim5653 6 лет назад

      አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት እናመሰግናለን ምርጥ ሰው

    • @zedbintkemal3584
      @zedbintkemal3584 6 лет назад

      እንኳን አብሮ አደረሰኝ

    • @sadefikre8951
      @sadefikre8951 6 лет назад

      ማሻ አላህ ኢድ ሙባረክ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      የኔ ማሮቹ ደምሩኝ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ከ7ከ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ከ7ከ 6 лет назад +10

    ለመላሙ የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን 1439ኛው የኢደል አደሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ጨዋታነው ነፃነት በጣም እናመሠግናለን

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ

    ሙስሊም በመሆኔ በጣም ደስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቸን በጣም ውድድድድድ

  • @SS-wf3vq
    @SS-wf3vq 5 лет назад +74

    ሙቤ መሸ አለህ ሙቤን የምቶዱ 👍👈 በዝች አሰውቁኝ

    • @daw3066
      @daw3066 4 года назад

      💚💛❤💋💋

    • @SeeyouYou-k1t
      @SeeyouYou-k1t 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤ሙቤ

  • @ሥወዳችሁኡሥታዞቸክብርለኦ

    ሙባረክየ አልሀምዱሊላህ አለፈ ብቻ ለኸይር ነዉ ወድሜዋ 😢😢😢😢😢

    • @አብዱበላቤቴንናፈቂ
      @አብዱበላቤቴንናፈቂ 6 лет назад +2

      እኛንም ይዘውን ከ1አመአት ትምህርታችን አቋርጦን ናበር አሁን ዶክተሬቴን የዝኩኝ ምንም ቢየጉለሉን አሎደቅንላቻውም እንሻአለህ ።

    • @emranwali1582
      @emranwali1582 6 лет назад

      ☺☺☺☺☺☺☺

    • @asdfhj5055
      @asdfhj5055 5 лет назад

      ❤❤❤❤

    • @MohammadMohammad-iz6ok
      @MohammadMohammad-iz6ok 5 лет назад

      እንኩን አደረሰቹ ውድ ሙስልም ልጅች

  • @رحيمهمختار
    @رحيمهمختار 6 лет назад +4

    ሙባረክ አደም አልሀምዱሊላ ወንድሜ ይህን ያደረሰህ ያሳየን ጌታ አልሀምዱሊላ ሱመአልሀምዱሊላ ጀግናናችሁ ሁሌም ተምሳሌቶቻችን ናችሁኑሩልን ውድ የኢስላም ጀግኖች

  • @zuzuzuzu6414
    @zuzuzuzu6414 6 лет назад +187

    ሙቤ ጀግና እኮ ነው👍👍👍

    • @ሀሲነትሙሀመድ
      @ሀሲነትሙሀመድ 6 лет назад

      ጀግና አይባልም ምክንያቱም ጀግና ለአሏህ ብቻ የሚሰጥ ስያሜ ነው አሏህ ያህፈዘው በሉ

    • @azeezayemam9392
      @azeezayemam9392 6 лет назад +1

      ኢደሙባረክ

    • @zenatmuhammed2056
      @zenatmuhammed2056 6 лет назад +2

      እውነት አያስቅም ያስለቅሳል የኔ ወንድም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወያኔንም አላህ የሳት ያድርጋቸው ያረብ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      የኔ ውዶቹ ደምሩኝ

  • @نجاتعلى-س2ظ
    @نجاتعلى-س2ظ 6 лет назад +26

    ማሻአላህ ሙቤ እንኳን መታሠር አይደለም ለሀይማኖቻው ሢሉ ህይወታቸው ን የሠው አሉ

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 6 лет назад +55

    ነፂዬ ዌል እንኳንአደረሰህ የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለኪዳነምህረት በአል በሰላም አደረሳችሁ ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን ለኢድ አልደሀ አረፍ በሰላም አደረሳችሁ።

  • @ፌሩነኝ
    @ፌሩነኝ 6 лет назад +16

    ሙቤ ጀግናችን ትክክል ነህ አልሀምድሊላህ እንኳን አብሮ አድርስን የኔ ምርጦች ውውድድ

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 6 лет назад +32

    በጣም ያሳዝናልል አላህ የስራቸው ይስጣቸው ሙቤ ወንድሜ እንካን ለዚህ አበቃህ ያ ጨለማ ጊዜ አለፈ አላህ መልሶ አያምጣብን

    • @አብዱበላቤቴንናፈቂ
      @አብዱበላቤቴንናፈቂ 6 лет назад

      በትክክል አልሃም ዱሊለሂ እኛ ራሱ ከኮሌጅ እያለን አፍናውን ያወያኔ ገርዶች የጠናበ ጫማና ከልስይ እያሻታቱን እፍፍፍ እስከሁን ጉንፈኑ አልታወኝም አላህ ብቻ የየዘ ምንም አይናከውም ብጋርፉን ብየጠናቡን

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 лет назад +20

    ወንድሜ ሙበረክ እንኳን ለዚህ አበቃህ ከችግር ቡሀላም ምቾት አልለ ይላል ቁርአን አልሀምዱሊላህ ከዛሁሉ መካራ ቡሀላ አሁን እንደዚህ በጣም ደስ ይላል

  • @haideeaborquez32
    @haideeaborquez32 6 лет назад +118

    የኢስላም ጀግኖች እኖዳቹ አለን እናከብራቹ አለን

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እንኳን አብሮ አደረሰን ebs አዘጋጆች ከልብ እናመሰግናለን

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 6 лет назад +239

    ወላሂ ዛሬ በሳቅ ቀኔን አፈካችሁት ወንድም ሙቤ ያሁሉ አልፎ እንካን ለዚህ ቀን አበቃህ

    • @leyladmxachn8094
      @leyladmxachn8094 6 лет назад

      በመጀመረያ
      ሙቤን ለዚያበቃልን ጌታ ምስጋና ጥራት ይገባው
      ሙቤ ጀግና ሌሎቹም አላህ ይፈርጃቸው
      ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃቹ

    • @EeEe-lf6id
      @EeEe-lf6id 4 года назад

      መሀመድን፥አኒከናማደሥ

    • @safiamohamed1394
      @safiamohamed1394 4 года назад

      ማአሻአላህ

    • @hailatman8924
      @hailatman8924 3 года назад

      ruclips.net/video/5qsxRcDcIC8/видео.html

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 3 года назад +2

    ኮመታተሮችን ሰይ የድሮይቷ ኢትዮጵያ ትዝ አለችኝ ወላህ ምያምርብን ፍቅር ብቻ ነው

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 лет назад +82

    ዊል ዊል ነፂየ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን ላገራችን በሰላም ያብቃን

  • @sarailovemamaandeolefmilek1055
    @sarailovemamaandeolefmilek1055 6 лет назад +17

    አንዳንድ ምርጥ የሀገሬ ክርስትያን ወንድም እህቶቼ በጣም እናመሰግናለን መልካም አንደበት ሁሌም መልካም ነው እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ

    ዋው አንድኛ፡.ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን አደረሳችሁ።

  • @Tወሎዬዋያብዲፍቅር
    @Tወሎዬዋያብዲፍቅር 6 лет назад +4

    ያ አላህ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል አልፎ ታሪክ ሲወራ እድህ ፈገግ ያሰኛል የስርቤቱ ስቃይ

  • @rahimaebrhim355
    @rahimaebrhim355 6 лет назад +23

    ውድናየተከበራችሁ የኢስላም ልጆች ኡመተል ሙሀመድ እንኳን ለኢደል አዷሀ ለአረፍ በአል በሰላም አደረሳችሁ ወኩል አም ወአንቱም ብኽይር ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @ዜድየሶልእናት
    @ዜድየሶልእናት 5 лет назад +7

    ማሻ አላህ ስለዘምዘም አላውቅም ነበር ስላሳወከኝ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜእንኳን ለዚችቀን አበቃህ

  • @umuaysha8429
    @umuaysha8429 6 лет назад +47

    ለመላው ያእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ

    • @lailalaila1877
      @lailalaila1877 6 лет назад +1

      Umu Aysha እንኳን አብሮ አደርሰን ማር

  • @الحمداللهعلىكلحالالحمدالله-ف9ذ

    ማሻ አላህ
    ይህንን ቀን ላመጣልን ጌታ ምስጋና ይገባው
    በሚድያ ላይ ኢስላም እንደ አሸባሪነት ከታየበት ዘመን ኢስላም ሰላም መሆኑን ሀገራችን ያመሰከረችበት ቀን እንኳን አደረሰን አልሀምዱሊላህ .
    ሱመ አልሀምዱሊላህ

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +317

    ነፂዬ ይመችክ ዘና አደረከኝ😂😂😂😂
    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ😍እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን❤

  • @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ

    እንዴ ሙባረክ አደም ጠንካራ ባል ስጠኝ ያረቢ ሙቤ አላህ ይጠብቅህ

  • @ልኑርተከብሬበኢስላምተውቤ

    ማሻአላህ የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቸሁ Ebs እናመሰግናለን ነፂዬ ፈታ አደረከን

  • @ቢንትስራጅ
    @ቢንትስራጅ 6 лет назад +1

    ነፂ ምቹ ሰው አላህ ይስጥልን እንወድሃለን!!!! ሂይወትህን ምቹ የሚሆንበት መንገድ አላህ ይምራህ የኢትዮጲያ ልጆች ሁላችሁም እወዳችኃለው ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ሊወደድና ሊከበር የሚገባው ውድ ፍጡር ነው :: እምነት የግል ቢሆንም አገርና የአደም ልጅ መሆን ግን ሁሌም የማያቋርጥ ክቡርና ድንቅ በጣም ውብ ትስሰር ነው ሁሌም እምነታችን ቢለያይም ሁላችንም የአንድ አላህ ፍጥረትና የአደም ልጆች ነን እምነቴን ስለምወደው የሌላው እምነት አከብራለው!!!!!

  • @aliamsameh2937
    @aliamsameh2937 6 лет назад +217

    እንግዳ ነኝ ላይክ እፈልጋለሁ

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 года назад +2

    ወይ ነፂ በድጋሜ እያየሁት ነው አተ ከተቀየርክ በኋላ የቤተሰብ ጫወታ አስጠላኝ ሙቤ የኔ ጀግና በድንህ ላህ አላህ ያፅናህ

  • @maryamandres342
    @maryamandres342 6 лет назад +42

    ሙቤ ያሁሉ ችግርአልፎ አሁን ለዝህያበቃህ ጌታ ይመሥገን አልሀምዱሊላህ

  • @ousman.chekole-oc
    @ousman.chekole-oc Год назад

    አየ ፈታ ነው ያደረገኝ ግን ትልቅ ትምህርት ነው አያልፍ የለም ከችግር ጋር ምቾት አለ ሁሉም ሶብር ይጠይቃል አሏህ ከሶብረኞቹ ያድርገን ደሰ ይላል እናመሰግናለን ሁላቹንም

  • @bhr8860
    @bhr8860 6 лет назад +29

    ሙቤ ማሻ አላህ የኛ ጀግኖች

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 6 лет назад +43

    _ወላሂ በጣምነው ደስ እምትሉት አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ_

    • @SsSs-bq5iq
      @SsSs-bq5iq 5 лет назад

      አላህ ጀነትን ይወፍቃችሁ

    • @seaada9441
      @seaada9441 4 года назад

      ruclips.net/video/OiQmxlOon2M/видео.html ቤተሠበሰ እንሁን

  • @israelmekonen826
    @israelmekonen826 6 лет назад +100

    ወይኔ ወንድሞቸ አሰቃይተው ነው የለቀቁህ እንኳን አደረሳችው ለማነኛውም

    • @uuu-xc8vd
      @uuu-xc8vd 6 лет назад

      እንከነ አደራሰቹ

  • @meje4180
    @meje4180 6 лет назад +1

    ያኡመተል ሙሀመድ ኢድ ሙባረክ ደስ ትላላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @Merkaba532
    @Merkaba532 6 лет назад +34

    ትላንት ጠብቄ ነበር ዌልካም ብለናል ኢድኩም ሙባረክ ለመላው ሙስሊም በሙሉ

  • @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውእድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ወንድማችን ሙቤ አብሽር አላህ ባለው ግዜ ተፈታህ

  • @haideeaborquez32
    @haideeaborquez32 6 лет назад +19

    ሙቤ ምርጥ ሰው አልሀምዱሊላ አላኩሊሀ

  • @ሀያትሀበሸዋአዎሀበሻነኝ

    ወይኔ በሳቅ አብሽሪ አላህን ይዞ ድል እንጂ ሽንፈት የለም
    አልሀምዱሊላህ

  • @UaeUae-nd2pt
    @UaeUae-nd2pt 6 лет назад +10

    ማሻ አላህ የኔ ማሮች
    አላህ ይጠብቃችሁ ሙባረክ አላሀምዱሊላህ እኳን ወጣህ

  • @sadasada9175
    @sadasada9175 6 лет назад +1

    ፈግግታ ወስጤነው እንኳን አዳረሰን ያኡመተል ሙሀመድ ያመትያመትሰውይበለን ባለንበት አሏህይጠብቀንስቃችሁ አሳቃችሁኝ

  • @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
    @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 6 лет назад +5

    ሙባረክየ እንድሁም የእስላም ወንድም እህቶቸ እንኮን አብሮ አደረሰን እላለሁ ከልብ እወድችሁ አለሁ

  • @ሀያትየጃማዋልጂ
    @ሀያትየጃማዋልጂ 3 года назад

    አሰላሙ አለይሁም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ያጀመአተል ኸይር ኡመተ ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂውሰለም ሶሉ አለ ሀቢበና ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ።

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 года назад +3

    አላህ አክበር በዚህ ፕሮግራም ያልሣቀ አለ እኔ ግን በሣቅ ሞኩ 😂😂😂💓💓

  • @ለናቴስልልኑር
    @ለናቴስልልኑር 6 лет назад +1

    ሙቤ የኛ ጀግና የኛ ተምሳሌት እንኮንም ለዚህ አበቃህ ታሪክ ለማውራት አሁንም በርታልን አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር

  • @hshsgsvshssgshhs7557
    @hshsgsvshssgshhs7557 6 лет назад +4

    ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን በሰላም አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ 😘😘😘

  • @halimobana3565
    @halimobana3565 6 лет назад

    ማአሻሀ አላህ ሁላቹም ታምራላቹ ወንዲም ሙባሪክ አልሀምዲሊላህ አለዲ የመሰከረልክ በማንነትክ ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና የተመሰከረለት

  • @kayryahathyobi9689
    @kayryahathyobi9689 6 лет назад +69

    ዉድ የእስላም ልእጆች እንኳዋን ኣደረሳቹ

  • @zeynebazeyneba6974
    @zeynebazeyneba6974 5 лет назад +1

    ሙበሪክ በጣም ጥሩ ትግስተኛ ሰው ነህ እንደታ ያለው የብዛልን ያረብ

  • @ሥወዳችሁኡሥታዞቸክብርለኦ

    ደሥ ሥትሉ ያረብ የኔ ዉቦች

  • @ሰአዲማርለእናትዋ
    @ሰአዲማርለእናትዋ 6 лет назад +1

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ ወላህ ማሻአላህ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እናንተም እንኳን አደረሳችሁ በጣም አዝናናችሁን

  • @fufufufu3004
    @fufufufu3004 6 лет назад +18

    ወለይ ሙበራክ አንጀቴን በለክኝ ሱባን አለህ ያ ውሉ አልፎ ዘሬ ለይ ኡሉም ያልፈል

  • @ساعدنييارحمنساعدنييارحمن

    አልሀምዱሊላ ኒህመተል ኢሥላም የኢሥላም ልጆች በሀያእ የተሞሉ ማሻ አላህ የኔ ልዩዎች

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 лет назад +6

    ለመላው ለእሥልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ

    • @aminanuri7799
      @aminanuri7799 6 лет назад

      Enkaen abaro adraseaen yana wed enmsgnalaeaen

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 лет назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ነፂየ በጣም እናመሰግናል ማሻ አላህ የኔ ምርጥ ምርጦች ሙቤየ እንኳንም ሳቅህን አሳየን ጌታ አጋጣሚን ተጠቅሞ እስልምናን ማሳወቅ ትልቅ መስዋትነትነው ሙቤ ታሪክን ሀድስን ስታወራ ሙስሊምያልሆኑ ወገኖች ብዙ የሚረዱት ይኖራል

  • @alain8492
    @alain8492 6 лет назад +13

    ኩሉአሙቱም ቢል ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @LinaLina-kh2zm
    @LinaLina-kh2zm 6 лет назад +4

    እኳን አብሮ አደረሰን ደስ የሚል ፕሮግራም ነፄ ቀጥልበት

  • @fatumamohammed524
    @fatumamohammed524 6 лет назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሙስሊም እህት ወድሞቸ ሙባረክ እንኳንም በሰላም ፍትህ አግኝተህ ለዚህ ቀን አደረሰህ

  • @zynebagetachew7691
    @zynebagetachew7691 3 года назад +2

    ሙሥሊም በመሆኔ ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላ

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 6 лет назад +92

    የእስልምነሰ እምነት ተከታይወች1439 ኢል አደሀ አበቃቻሁ

  • @yonimac301
    @yonimac301 4 года назад

    የምር ተዝናናሁ ። በተለይ ሙባረክ ጨዋታው ደስ ይላል ።

  • @እሙኢክራም-ቸ4ዀ
    @እሙኢክራም-ቸ4ዀ 6 лет назад +17

    ሙባ በሰአቱ ቢከብድም አሁን እንደታሪክ ይወራል በጣም ያዝናናል

  • @zinethabshawit8405
    @zinethabshawit8405 6 лет назад +1

    እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል አዝናችሁኝ ይመቻችሁ

    • @NatiTurner
      @NatiTurner 6 лет назад

      Zinet Habesha ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች,.. አዳዲስ አዝናኝ የሆኑ ቪድዬ በ ራሴ ቻናል ስለምለቅ የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ አግዙኝ.እወዳችሁአለው!
      አመሰግናለው!!

  • @ማሚየየኔልዩሁሌምትናፍቂኛ

    እንኳን አብሮ አደረሰን ያ ኡመተል ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሙብየ አልሀምዱሊላህ አለፈ ሚስትህ ታድላ

  • @ruakyiruakyi760
    @ruakyiruakyi760 6 лет назад

    እካን አብሮ አደረሰን እር ሙቤ ነፂ ፍንድት አረጋቹ አዝናናቹ ካለፈ በአላ ያሥቃል ሁሉ ነገር የዘንድሮ ኢድና አረፋ በጣም ደስ ይላል አልህምዱሊላ አለኩሊአህል እንደዘንድሮ ተደሥቼ አላቅም ኡስታዞቻችን አሚሮቻችን በየቦታው በነፃንት እንዲ ሲደሠቱ ማየት በጣም ያስደስታል አልህምዱሊላ ደስታው እስከመጨረሻ ያርግልን

  • @ቅመምነኝዝንጅብል
    @ቅመምነኝዝንጅብል 6 лет назад +10

    Eid Mubarak for all Muslim brothers and sisters

  • @انابمال
    @انابمال 6 лет назад +2

    መሻአላህ። በጣም ደስ ይላል መሻአላህ። እንኳን አብሮ አድረሰን

  • @kedijangus3744
    @kedijangus3744 5 лет назад +8

    ማሽ አላህ ማሽ አላህ ሂጃብ የሁልግዜ ምኜቴ ነው ውበት ሲለካ ሂጃብ ነው ለካ

  • @haileatanew8462
    @haileatanew8462 4 года назад +1

    ሚገርሙ ናቸው እውነት ታስሮ ከተፈታው ውጭ ሁሉም ለሙስሊም ብቻ እንኳን አደረሳችሁ አሉ ግን ምን ችግር አለው ለመላው የኢትዮጵያ እና ለአለም ህዝብ እንኳን አደረሳችሁ ቢሉ ያሳዝናል

  • @መድናያላህባሪያነኝመድናያ

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሙባረክ ዘና አድረከኝ ሁላችሁንም እወዳችኅለሁ

  • @አርሳናልምርጥ
    @አርሳናልምርጥ 6 лет назад

    በእውነት ሙባራክ በጣም ነው ያሳቀኝ ፈታ ዘና ያረከኝ ለማንኛውም እንኳን ዓደረሰ

    • @NatiTurner
      @NatiTurner 6 лет назад

      አርሳናል ምርጥ ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች,.. አዳዲስ አዝናኝ የሆኑ ቪድዬ በ ራሴ ቻናል ስለምለቅ የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ አግዙኝ.እወዳችሁአለው!
      አመሰግናለው!!

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 6 лет назад +3

    አልሀምዱሊላህ ሙቤ እንኳን ለዚ አበቃህ ኡፍፍፍፍ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢😭😭😭
    ነፂ ማኛ 😃😃😃

  • @MahdiAIssa
    @MahdiAIssa 6 лет назад

    Masha Allah, May Allah reward you the sacrifice you did for the Din. What a wonderful young Muslim stood for the right of his religion belief. Mubarak , you explained in very detailed ways, you’re an amazing very smart guy, keep up the Da’awa

  • @ጉዲራነኝከዎሎ
    @ጉዲራነኝከዎሎ 6 лет назад +8

    ነፂ እምታውቀውን ሁሉ አታውራ እንዳያስሩህ
    ደስ ስትሉ እንኳን አብሮ አደረሰን የቀጣይ አመት ሰው ይበለን

  • @r6168
    @r6168 2 года назад

    ነፃነት ወርቅነሕ ሺ አመት ያኑርሕ ያኛ መልካም ስው ተመቼሐኝ በዛሌይ እዳተ የማስቀን አላዬሑም

  • @makiyaahmdin5949
    @makiyaahmdin5949 6 лет назад +5

    ያኢትዩጵያ ሙስሊምች ውስጥ ነቹሁ አለህ ይጠብቀችሁ

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 4 года назад

    የአላህ ያርብ ሙስሊሞችን እህቶች ወንድሞች የአላህ ያርብ አላህ የጠብቅችሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሱብሀነክላኢላሀኢለላህ

    ወይ ሙቤ አልሀምዱሊላህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ያሁሉ አልፎ እንኳ ለዚህ አበቃህ

    • @NatiTurner
      @NatiTurner 6 лет назад

      ሱብሀነክ ላኢላሀኢለላህ ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች,.. አዳዲስ አዝናኝ የሆኑ ቪድዬ በ ራሴ ቻናል ስለምለቅ የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ አግዙኝ.እወዳችሁአለው!
      አመሰግናለው!!

    • @bezonshbezonsh58
      @bezonshbezonsh58 6 лет назад

      waw nesya betam does yelal enamesGenaln

  • @user-munet
    @user-munet 6 лет назад

    ስለ እውነት ልጁ ከእድሜው በላይ ነው እግዛብሄር እንኩዋን ነፃ አወጣክ ዘና አረጋቹን ሙባሪክ ጀግና ነክ የእውነት