"በሀገር ስም የተሰየመ የአዲስ አበባ ሰፈር?" አብነት😄😂//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 46

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 43

  • @samuelyhiyeis
    @samuelyhiyeis 9 часов назад +3

    ዋው መልካም እድል ለቀጣይ ለሞዬዎች🎉🎉🎉🎉

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 часа назад +2

    ነጺ አንተንም ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤

  • @warkamedia
    @warkamedia 13 часов назад +2

    ደስ ይላል ሁለቱም ከሰማንያ ነጥብ በላይ ወደ ቶርናመቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 часов назад

      ውድድሩ = [ቶርናመንቱ]

  • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
    @SuperTubeሱፐርቲዩብ 18 часов назад +2

    ነጺዬ ነብሴ ፏፏፏ በልልኝ አቦ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 19 часов назад +2

    ነፃየ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤

  • @mitu2969
    @mitu2969 15 часов назад +2

    መልካም እድል ሞዬዎች

  • @marthamari7459
    @marthamari7459 Час назад

    የኛ ልጆች ጎበዞች ናቹ❤❤❤❤❤

  • @Shemima-j5r
    @Shemima-j5r 16 часов назад +3

    ኢትዮጴያ ላዘላልም ትኑር ኩፉ አይከት❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 часов назад

      ኢትዮጵያ ለዘላለም … ፤ ክፉ አይንካት ፦ ✅

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 7 часов назад

    ነፃነት ለሳራ ቤተሰብ አድልኦ አድርገሀል፣ የሞዬዎችን ጥያቄውን እንዲዘነጉ እያንዳንዳቸውን የባጥ የቆጡን ትጠይቃቸው ነበር፣ የሳራ ቤተሰብን ግን እያንዳንዳቸውን ቀጥታ ነበር ወደ ጥያቄውን የምትጠይቃቸው። እኔ እዳውም ፈርቼ ነበር ልጆቹ ጎበዝ ስለሆኑ ነው በ2 ነጥብ ብቻ የተሸነፉት። Good Job ሞዬዎች wara mooye ko

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x 2 часа назад

    በቤተሠብ ጨዋታ ታሪክ እንደዚህ አይነት ውጤት ለመጀመርያ ግዜ የሆ አጋጣሚ ነው ነፂ ምነው በዚህ ዙርያ አሥተያየት አልሠጠክም እንወድሐሐን

  • @HeymanotMunisa
    @HeymanotMunisa 18 часов назад +3

    ❤❤❤

  • @KiruNegn-h7s
    @KiruNegn-h7s 7 часов назад

    ሞዬዎች አንደኛ💪💪💪

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 19 часов назад +2

    እንድየት እንዴት ነው የምትሠሩን

  • @warkamedia
    @warkamedia 13 часов назад

    እኩል ነው ፈረንሳይ ያልነው😂😂

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 15 часов назад

    ሰፍታ ስለማታውቅ አለላን ማሳየት አቃታት😅

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 39 минут назад

    Sew yetefenakele eyemote sile enesesa taweralhe Netsi😂

  • @Meseretmis
    @Meseretmis 7 часов назад

    addis mezgeba meche new?

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 7 часов назад

    የመጀመሪያዋ የምልክት ተርጓሚ ግን ባገኛት በጥፊ ነበር የምላት፣ ደንቆሮ

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 8 часов назад +1

    ላይክ አድርጉልኝ ፈልጌ ነው 😂😂😂

  • @Stinp-g4q
    @Stinp-g4q 16 часов назад

    ነፂአችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdomuktar5271
    @abdomuktar5271 10 часов назад

    ረድኤት በጣም እማርት ልጅ መልካም እድል

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 часов назад

      ብልህ = [ስማርት]

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 9 часов назад

    የትናየት ማንበብ እንዴት ነው?

  • @Tsehay2
    @Tsehay2 18 часов назад +2

    ሰብሥክራይብ. ላይክ አዲርጉኝ. ማሮቸ በአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @munamsmuna
    @munamsmuna 12 часов назад

    ሜክሲኮ

  • @tube6846
    @tube6846 18 часов назад +2

    ሰላም

  • @kbraTekeste-m3g
    @kbraTekeste-m3g 18 часов назад +1

    በናፂ ስም ደምሩኝ❤

  • @mitu2969
    @mitu2969 15 часов назад

    ጮሌ ወረዳውን ተቆጣጥሮ የምንለውጥ ነው

  • @lidulidu3293
    @lidulidu3293 17 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 18 часов назад +13

    ⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @munamsmuna
    @munamsmuna 12 часов назад

    ወሎ ሰፈር

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 часов назад

      ክፍለ ሀገር ነው ፦

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 13 часов назад

    ነፂመልካምሰዉእንኳንደሕናመጣሕወድሜአሜንአተምክፉአይካሕ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 часов назад

      ቃላቱ ተነጣጥለው ይጻፉ፦
      👈🏾 👉🏾

  • @mitu2969
    @mitu2969 16 часов назад

    ነፂ ይቺ ዳንስክ መስጣኛለች ብታለማምደኝ አንተ ብቻ እሺ በል የትም ይመቸኛል