ኬዝ2-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 178

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 Месяц назад +27

    I like the way you tell the story. You are gifted with communication skills. Be blessed.

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 Месяц назад +15

    ከታሪኩ በበለጠ ምክርሽ በጣም ይገርማል በጣም ረካሁ አምስግናለሁ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 Месяц назад +28

    ውስጧን የምታውቀው እራሷ ሙሽሪት ናታ ምን እንደሚያደርጋት በጣም ዘግናኝ ነው ወገን አቦ ሰው ሁሉ እነኝህን ከውጭ ሀገር የሚመጡ የባለጌ ቁንጮዎች ላግባ ብላ የምትንቀለቀል ሴት ናት ችግረኛዋ ሲያበሽቅ😮😮😮😮😮😮😮

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Месяц назад +19

    መልካም እና ደገመሰለወ ወሰጣቼወ መረዝ የሆኑሰወቺን ያረቅልን

  • @suzisuzi8558
    @suzisuzi8558 Месяц назад +4

    በስምኣም በጣም የሚያስደነግጥ የሚያሳዝን ነው
    ስለ ሂወት ኣስተማሪ ታሪክ ስለምታቀቡልን በጣም እናመሰግናለን

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j Месяц назад +12

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢

  • @yonas316
    @yonas316 Месяц назад +3

    በጣም እሚያስደስት አቀራረብ ነው በጣምም አድናቂሽ ነኝ በርቺልኝ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    እግዞዮ ማህርነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Месяц назад +20

    እባካቹ እናቶች 18 ወይንም ከ16 አመት እድሜ በታች ያሉ ልጆች (ልጅ ) ካላቹ ሌላ ባል አታግቡ ወይንም እቤታቹ አታስገቡ በተለይ በተለይ ልጅ የሌለውን !!! ጊዜው በተለይ ለህፃናት በጣም በጣም ከፍቷል ። ሁሉም ወንድ እንደዛ አይደለም : ችግሩ መጥፎው ሰዉ ከጥሩው ሰዉ በምን ይለይ ??? ስለዚህ ጐመን በጤና! ከልጅ የሚበልጥ የለምና .

    • @ethiopiaethiopia8568
      @ethiopiaethiopia8568 Месяц назад +2

      እውነት ነእ እኔም ሁሌም የምለው ይህን ነው እኔ በልጆቼ እንካን ሌላ ወን አባታቸን እንካን ለማመእየተቸገርኩ ነው አሁን በምንሰማው ዘግናኝ ነገር እባካቹ ሴቶ መጀመሪያ ሳይፋልጉ ወደዚ ምድር ለመጡት ልጆቻችን ቅድምያ እንስጥ ችግር ቢኖ ተቸግሮብማሳለፍ ይሻላል እንጂ የልጆቻችን ህይወት አናበላሽ ኢትዮጵያእንደሆነ ህግ የለም ልጆቻችን እንጠብቅ

  • @FuadSuleman-c6i
    @FuadSuleman-c6i Месяц назад +6

    በጣም አናመሰግናለን

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Месяц назад +24

    ያረቢ አደራክን በልጆችስ ምንም አይምጣ ኸይር እንጂ 😢

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 Месяц назад +7

    እግዞኦ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 Месяц назад

    ብስራት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን።ጥሩ አስተማሪ መረጃ ነው ።

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 10 дней назад

    ምክርሽ በጣም ይገርማል በጣም ረካሁ አምስግናለሁ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 Месяц назад +11

    እውነት ነው ብስሩ መጀመሪያ እኔ አላምንሽም ካለ ሰው መታመን አናገኝም እጅግ በጣም ያሳዝናል የኛ ሐገር እሳቤ መጥፎ ነው የወደቀ ግንድ መጥረቢያ ይበዛበታል ይባል የለ ታሳዝናለች በልጇ ተቀጣች ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ayishamuze568
    @ayishamuze568 Месяц назад +1

    አልሃምዱሊላህ ልጄን ብቻዬን እየዳከርኩ ማሳድገው ደልቶኝ ሳይሆን በክፉ እንኳን እንዳይታይብኝ ብዬ ነው ተመስገን ጌታዬ

  • @elsabetmicheal6726
    @elsabetmicheal6726 Месяц назад +3

    THANK YOU BISRU

  • @EyErusalmTlhun
    @EyErusalmTlhun Месяц назад +9

    አምላኬሆይ ልጆቻችንን የት እናሳድግ አሁንስ እዉነት

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Месяц назад

    Tebarekee! Yigermal!yihim ale? Egziabher Amlak libona yisten! Ewinet new!

  • @net7967
    @net7967 Месяц назад

    Yenye konjo betam new yemwedsh ,, ke metfo relationship endweta adrgeshgnal ,,chila biye tefche neber ❤❤❤ betam new yanekashn temesgen

  • @Zeyet
    @Zeyet Месяц назад +2

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢

  • @Hope-nl2oh
    @Hope-nl2oh Месяц назад +3

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    እግዚዎ መሀረነ

  • @SefinaSema
    @SefinaSema 13 дней назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂውን ያርቢ ልጆቼ እራሴ ላሳድጋቸው

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 28 дней назад

    አቤት እግዚኦ አምላክ ሆይ ልጆቻችንን ጠብቅልን።

  • @brukeyismu3994
    @brukeyismu3994 Месяц назад

    አቀራረብ እና አዘገጃጀትሽ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን የድርጊት/የወንጀል ፈፃሚሆችን ወክለው የሚጫወቱትን ባለሙያሆች በማክስ እና ኮፍያ ከመሸፈን ይልቅ የተለያዪ የቀረፃ ቴክኒኮችን ብትጠቀሚ እና ተተዋናዮቹ ላይ የሚፈጥረውን ማህበራው ተፅህኖ ለመቀነስ ብትሞክሪ ጥሩ ነው። በርች አናመሰግናለን ብስራት።

  • @wesendemiw3649
    @wesendemiw3649 Месяц назад

    እግዚአብሄር ይጠብቀን

  • @NetsanetTeklay-g9i
    @NetsanetTeklay-g9i Месяц назад +1

    በጣም ያስዝናል 😭😭💔

  • @HanaBeshah
    @HanaBeshah 6 дней назад

    ኢየሱስ ይባርክሽ ውዴ

  • @BetelhemeFantahu
    @BetelhemeFantahu Месяц назад

    ምክርሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ያብዛልሽ

  • @BizuDeaville-h5o
    @BizuDeaville-h5o Месяц назад

    Thank you.

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 10 дней назад

    ብስራት እኔጃ እወድሻለሁ ግን መጀመሪያ የወደድኩት ድምፅሽን ነበር አሁን ግን እኔ እንጃ ግን በርቺልኝ ይህንንም አልጣ አትጥፊብን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @PheenielSTSinke
    @PheenielSTSinke 9 дней назад

    😢😢tariku betam yasazinal

  • @SelamSam
    @SelamSam Месяц назад

    በትክክል ብለሻል እህቴ ልብ ያለው ልብ ይበል... ከውሸት ይሰውረን..አንቺ ምርጥ ሰው

  • @dibootube816
    @dibootube816 Месяц назад +3

    ስላም😍😍😍

  • @AdisMengestu-x2q
    @AdisMengestu-x2q Месяц назад +1

    እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ከክፉ ስዎች ጠብቀን

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Месяц назад

    It's so heart breaking..💔

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤የምወደው ፕሮግራም ፊልም ነው ወይስ እውነት ብዪ ተገርሜ የምከተላለው ፊልም😮😮😮😮

  • @hiwte7303
    @hiwte7303 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ

  • @Tigiyegeta
    @Tigiyegeta Месяц назад

    ተባረኪ ብስሪ ይጨምርልሽ❤

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 28 дней назад

    ጌታ ሆይ ልጆቻችንን ከጆቦች ጠብቅልን።

  • @MenaGirma-ek1td
    @MenaGirma-ek1td Месяц назад +1

    ምን ይባላል ዝም 😢 I am sorry for little one 😢

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 Месяц назад +2

    እናትየዋ ያሳዝናሉ ምስኪን የሰው ልጅ መቼም ቢሆን እንደወላጅ አባትም ሆነ እናት አይሆንም ቀን ቀንን ሲተካ ነው ነገሩ የሚገለጠው በሁላችንም ደርሶብናል ልጄ በጣም ያስጠላል። አያድርስ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyuGetachew-sm2rj
    @EyuGetachew-sm2rj Месяц назад +4

    እረ ሤቶ እባካችሁ ከወለዳችሁው አታግቡ በተለይ ከውጪ አገር ለሚመጡው ባለጌዎች

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Месяц назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @SaraAshagrie
    @SaraAshagrie Месяц назад +2

    ምን ጉድ ጊዜ ደረስን

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 Месяц назад +1

    My dear sis
    🙏🏾

  • @taddesseeleni2840
    @taddesseeleni2840 Месяц назад

    😢😢😢😢😢 በስማአም እረ ምን ጉድ ነው

  • @Ruthinayedr
    @Ruthinayedr Месяц назад

    I wish it was easy just like you said it

  • @ZadMubark
    @ZadMubark 16 дней назад

    ወንድ ወንድን እዴት ነው ሚደፍረው ቆይ ያአላህ ጠብቅልኝ

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu Месяц назад +2

    ያልሰማነው ጉድ የለም ዘንድሮ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደርስን

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 Месяц назад

    እዝግኦ😢

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    አቤት ዝመን😢😢😢😢😢እድው ምን ጉድ ነው

  • @martatesisaalemu8894
    @martatesisaalemu8894 Месяц назад

    God eko new Fetari tebken❤

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 27 дней назад

    Gobez nesh, berchi! Igziabiher idimme yisxish! Iddegi!!

  • @abenezerasire3847
    @abenezerasire3847 Месяц назад

    ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Месяц назад

    ሰላም የኔ ፍቅር ሁሌም እንደምል የሰቄ ምክንያት ነሽ በጣም እወድሻለሁ

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael Месяц назад

    ለሰከንድ አይኔን አልነቀልኩም ብስርዬ ጎበዝ ተባረኪ❤❤🙏🙏

  • @Gabriel-pv6sq
    @Gabriel-pv6sq Месяц назад

    O god he is child 😢😢😢😢😢

  • @MeseretAbizha
    @MeseretAbizha Месяц назад +1

    በጣም ያሳዝናል እግዲህ ሴቶችየ አስተውሉ ፍቅርኛም ያላቹ በትዳር ውስጥ ይህን አግባብ የለለው ግንኙነት ሲያጋጥማቹ በአጭሩ ቋጩ አሊያ እንደዚች እህታችን በምንወዳችው ሰዎች እንቀጣአለን

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ Месяц назад +2

    አንዳንድ ሰው ግን ትእግስቱ ታድሎ
    እመቤቴን እኔ ልጄ ተደፍሮ ለአንድ ሰከንድ አልታገስም እንዳይድን እንዳይሞት አድርጌ ነው ምገለው እመቤቴን አልታገስም በልጄ ቀልድ የለም ምንም ማንም ይቀራል።

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael Месяц назад +2

    ሰው መሳይ አውሬ እግዚኦ😭😭😭😭

  • @TigstWeldu
    @TigstWeldu Месяц назад

    15 ምን አላት😢ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ሰዎች ይሰውረን

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew7945 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi Месяц назад

    ❤❤❤🎉👍👍

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Месяц назад +1

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን አምላኬ😢😢😢😢😢

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe Месяц назад +2

    ወይ ተአምር , እሽ ድሮ ሴት ልጅ በክፉ እንጀራ አባት ይደፈርብኛል ነበር ስጋቱ አሁን ደሞ ይሄ መጣ , እንዴት ነው ሚኖረው ሰው ተቀምሶ አይታይ🤔

    • @KedstBILIGN
      @KedstBILIGN Месяц назад

      በእውነት ወንዶች ልጆች ነው ያሉኝ እና እኔ አረብ አገር መኑር አይ ባል ቤት በደወልኩ ቁጥር አደራ ጠብቋቸው ከቤት ሲወጡ ስል ሴት ልጅ የወለደ ይጨነቅ ይሉኛል ግዜው ያስፍራል በእውነት😢

  • @bimenttekab
    @bimenttekab 19 дней назад

    😮😮😮😮😢

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ Месяц назад +6

    ደሞ ምን እንሰማ ይሆን😢

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 Месяц назад

    አቤት በሰው ልጅ ላይ የሚደርስው ፈተና? ያሳዝናል የኔ እመቤት አንቺ ደግሞ ምክርሽ አንጀት አርስ ነው።ግን ይች ሰው እንዴት ትፅናናለ? እንዳልሽው እዚህ ጋር የገጠማትን የራሷን ነገር ትታ ልጇን በደንብ መከባከብ አለባት። አምላክ ሁሉን ይችላል ።ሰውየው ግን ፍርዱ አንሷል። እስር ቤት መቼም ለብቻው ነው መታሰር ያለበት ይሔ ከሀዲ

  • @elsaabraham1819
    @elsaabraham1819 25 дней назад

    Betam yasazenal ahunes gera geban sewu kemso aytawek😢

  • @AykalJmal
    @AykalJmal Месяц назад

    አላህ ከዲዚህ አይነት ሰው አተ ጠብቀኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er Месяц назад

    ውጭ ሀገር እኖራለሁ ብሎ እንደ ፈለገ ልሆን ነበር ይሄ ውሻ ። የኢትዮጵያ ህግ አስከባሪዎች በሙሉ በአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k Месяц назад

    enmsgenalen besrate😢😢😢😢

  • @aselefch
    @aselefch Месяц назад

    Ewnit now eko ehteii🎉🎉🎉🎉

  • @SenyaSenya-t6o
    @SenyaSenya-t6o Месяц назад +2

    እኔ ግን ማመን አቅቶኛል ሰዎችን 😔

  • @promobile83
    @promobile83 Месяц назад +1

    ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BlenGetachew-ql2vm
    @BlenGetachew-ql2vm Месяц назад

    Kbr le bet seratenawa ❤

  • @mizanberhen2883
    @mizanberhen2883 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @mimi4866
    @mimi4866 Месяц назад

    እግዚአብሔር እባካችሁ ማንንም አትመኑ ስውየው ከአስር አመት ባኃላ ወደዚህ ማምጣት አይችልም በትውልድ ዜጋ ስለአልሆነ ህፃናትን በዚህ መልኩ የሚያበላሹትን እስር ቤት በእስረኞች መገደል አለባቸው

  • @Caseohspetmonkey
    @Caseohspetmonkey Месяц назад +1

    ለምንድን ነው ወንድሞችዋ ይህንን ሰው ስራውን እያወቁት ስታገባው ዝም አሉ?

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 28 дней назад

    እህቶቸ ዉጭ አገር መሄድ መንግስተ ሰማያት አይደለም።ከዚህ ተቆጠቡ።በድህነት ባገር መኖር ይሻላል።

  • @semharyemane582
    @semharyemane582 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @MsJena-sh2uj
    @MsJena-sh2uj Месяц назад

    😢😢😢😢

  • @MestawetMamo-g7d
    @MestawetMamo-g7d Месяц назад

    ብስሪ የምታቀርቢያቸው አውነተኛ ተሪኮች እና እንድንማርበት የምታብራሪበት መንገድ አሪፍ ነው አብራሽ የምታቀርበውም እረጉዟም አሁን አሁን ለምዳለች አሪፍ ነው ይቅርታ ይደረግልኝ እና የደረሰች እርጉዝ ተነስታ የማትራመድበትን ጫማ ረጅም ተረገዝ ያለው ለምን ማድረግ አስፈለገ በትክክለኛ ሁኔታዋ ብትቀርብ ሳንጨናነቅ ፕሮግራሙን ማዳመጥ ስለምንቾል አይደል!!!!!!

  • @tigist8365
    @tigist8365 Месяц назад

    😢😢

  • @jordanatekestemerash3593
    @jordanatekestemerash3593 Месяц назад

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤❤

  • @AlemTadese-bk8zm
    @AlemTadese-bk8zm Месяц назад +1

    የሚያሳዝነው ህፃኑ ሲያድግ ለዚቢያን ነው የሚሆነው ምክንያቱም አንዴ በመንፈስ ተለክፏል ይሄ በሽታ ነው ጤነኛ ስው ከተመሳሳይ ፃታ ጋር አይተኛም😢😢😢!!!!!

  • @weto3354
    @weto3354 Месяц назад

    😢😢😢

  • @IdjIsi
    @IdjIsi Месяц назад

    Yasazinal

  • @serkalembelihu3545
    @serkalembelihu3545 Месяц назад

    እባካችሁ ሴቶች ከወለዳችሁ በኋላ ልጆች ይዛችሁ ወንድ ቤት አትግቡ አጠገባቸውም አታስጠጒቸው እንደው በፈጠራችሁ😢

  • @አዝመራ-ሸ2የ
    @አዝመራ-ሸ2የ Месяц назад

    15አመት ብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LovelyBarbecue-dy5fu
    @LovelyBarbecue-dy5fu Месяц назад

    😭😭😭🙏🙏🙏

  • @SSna-m9i
    @SSna-m9i Месяц назад

    እነዚህ ድያስፖራወች ቆሻሻናቸዉ እዛ ሰለሚለምዱ አገራችን ላይ መጥተዉ መድገም ይፈልጋሉ😢😢

  • @betufikerbetu3536
    @betufikerbetu3536 Месяц назад +2

    Tilik Timheret new Medhanialem Kekifu yeseweren Yetebeken

  • @SenyaSenya-t6o
    @SenyaSenya-t6o Месяц назад

    👌🥰🥰

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Месяц назад +2

    በዚህ ዓይነት እንሰሳ ላይ ሞት ፍርድ ይፈረድበት።
    አጨብጫቢ ህዝብ የራሳቸውን ህይወት መኖር አለባቸው።

  • @hayat4177
    @hayat4177 Месяц назад +1

    በዚህ ሁኔታ ትዳር እንዴት ይናፍቃል

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Месяц назад

    አቤቱ ይቅር በለን እግዚአብሔር😂😂😂😂😂

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 Месяц назад

    በስመአብ
    አላገባም😮😢