Anchor Media ፋኖን ወደ አንድ ለመሰብሰብ የሚደረገው ንግግር እየተጠናቀቀ ነው። ከእንግዲህ ወደ ኋላ አይመለስም - አርበኛ ዮሐንስ ንጉሱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 265

  • @HalendH
    @HalendH 5 часов назад +27

    ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 Час назад +9

    ❤❤❤ መሳይ መኮንን ማለት የእውቀት ምንጭ መሆንህን እመሰክራለው ፣ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ አሜን ❤❤❤

  • @mohanmedmahmud2512
    @mohanmedmahmud2512 6 часов назад +30

    መሣይ በርታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ታጋይ ጀግና የ120 ሚሊዮን ተወካይ በርታ የኛ ጀግና

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 8 часов назад +39

    ፋኖ ብቻ ሳይሆን መላዉ አማራ አንድ መሆን አለበት ምክኒያቱ የሚፈፀሙ ግፋ አማራ በመሆኑ ስለሆነ ❤❤❤❤❤❤

  • @getachewamare-e3y
    @getachewamare-e3y 9 часов назад +27

    መሳይ በርታ ትልቅ ክብር አለን ለአንተ። የክፉ ቀን አድነት አፈላላጊ ነህ

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew 2 часа назад +5

    ጨርሰናል ካሉን አንድ አመት አልፏቸዋል ይህን የህዝብ ትግል በእነሱ personal igo ወደ ኋላ እየጎተቱን ሁሉም የፋኖ አመራር ላይ ሰራዊቱ አንድ ካልሆኑ የራሱን መዋቅር መዘርጋት አለባቸው የእነሱ መቀለጃ አንሆንም

  • @Orange06909
    @Orange06909 3 часа назад +4

    ፋኖዎች ጀግንንታችሁ ብቻ ሳይሆን ያነጋገር ቃላታችሁ አንደበታችሁ አንጀትን ያርሳል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የማንነት ፋኖ ታጋዪች ::

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 6 часов назад +11

    እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ለናተም ሐይል ይሑናችሑ❤❤❤

  • @TigestTigest-nl7hy
    @TigestTigest-nl7hy 10 часов назад +36

    ድላችሁን እንጃ ክፋችሁን አያሰማን 🎉ድል ለአማራው ፋኖ💪💕💕💕

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 8 часов назад +2

      Amen 🙏🏻

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 6 часов назад +1

      አሜን እግዚአብሔር ሐይል ይሁናቸው ፈልገው ሳይሆን ለህልውናቸው ነው ወደ ትግል የገቡት

  • @BERDOMidya990
    @BERDOMidya990 9 часов назад +21

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ አሁን አንድ ሆኖ በአንድ እዝ መሆኑ አለብት ተአንድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ❤

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 11 часов назад +22

    የአማራ አንገት አንድ ነው።ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @TewodrosTadesseAlemayhu
    @TewodrosTadesseAlemayhu 11 часов назад +14

    ትግሉ እውነተኛ መንገድ መሆኑን እና የአንተን ድምፅ ንጋት ላይ ስሰማ በእውነት ፋኖ ኃይልነት እና የአንተን ለእውነተኛ ብዕር የጨበጠ እውነተኛ የነፃነት ታጋይነትህን እረዳለው በርታ መሳይ ። ኃያሉ አምላክ ይጠብቅህ

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh Час назад +1

    ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያለን ተሰፋ ፋኖ ነዉ እባካቹህ አንድ ሁኑና ይሄንን አጋንት ጥቁር ናዚ ከምድረ ገፅ ይጥፋልን.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 8 часов назад +11

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 часов назад +5

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 11 часов назад +15

    አማራዬ አንድነት ሀይል ነው 💪💚💛❤️

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 9 часов назад +8

    መሣይ ጀግና የጥላት እራሥ ምታትነክ🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 11 часов назад +22

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ ወደፊት ብቻ💪💪💪💪

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 3 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳቸው አንድነት ሐይል ነው

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 7 часов назад +3

    መሳይ እምታድርገዉ ጥረት ገብቶ ከመዋጋት በላይነዉ የኩፋ ቀን ጀግናችነህ በርታ የለፋህበት ፍሬ አፍርቶ እድታይ ያርግህ

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 6 часов назад +2

    መሳይ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ አንተ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ጋዜጠኛ ነሕ❤❤❤

  • @JmilaSeid
    @JmilaSeid 6 часов назад +4

    ድል ለ አማራ ድል በየቦታዉ ደሙ እንደዉሀ ለሚፈሰዉ ህዝብ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 5 часов назад +1

    እሰይ በርቱልን አለሞቻችን ደሞቻችን ትንታጎቻችን ወጥሩ አይዞን የጀግና ዘሮች የአማራይቱ ልጆች

  • @mesianbesa1887
    @mesianbesa1887 10 часов назад +11

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @Jo14Jo14Jo
    @Jo14Jo14Jo 2 часа назад +1

    አንድ አንገት
    አንድ አደረጃጀት
    አንድ ሕዝብ
    አንድ ማኒፈስቶ
    = አማራ ፋኖ💚💛❤️

  • @JoHaile-n7y
    @JoHaile-n7y 7 часов назад +4

    Anchor Media :-
    I have huge respect, Thank you !

  • @TegstAzezew
    @TegstAzezew 8 часов назад +4

    ድል ለአማራ ህዝ ብ ድል ለፋኖ ድል ነፃ ለምትወጣ ኢትዮጲያ

  • @habtamudesale
    @habtamudesale 11 часов назад +9

    መሳይ በጣም ጡሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @desalegnendale2946
    @desalegnendale2946 5 часов назад +1

    መሳይ መኮነን የሺ ሰው ግምት!! የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኛ!! ለአገርህ ለኢትዮጵያ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እየሰራህለት ትገኛለህ!! በርታ ጀግናዬዬዬዬ!!

  • @BELA18113
    @BELA18113 3 часа назад +2

    ፋኖ የኢትዮጲያ ኩራት አለን እኛም እንቀላቀላለን ፋኖን ከጓደኞቼ በሠፈር ጀምረናል ውስጥ ውስጡን

  • @look3625
    @look3625 10 часов назад +10

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✝️☪️💚💛❤️🦁🦁🦁

  • @Fano775
    @Fano775 10 часов назад +9

    ድል ለአማራ ሕዝብ ሞት ለብልግና ወንበር ጠባቂ

  • @UawUae-m8x
    @UawUae-m8x 3 часа назад +2

    ጎንደር ጥላትሺ ይዉደም ጥላትሺ ይዉደም

  • @MohammedSeid-x8c
    @MohammedSeid-x8c 10 часов назад +11

    የጋዜጠኞች ጀግና መሳይ መኮንን ♥️❤️♥️❤️♥️❤️💋💋

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 часа назад

    አወይ ባለመስቀሉ አወይ የኔ ጀግኖች አሰላለፋችሁ ብቻ ያኮራኛል ድል ለትገፋው ነዓ አውጫችን ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @JemalAhmed-g8l
    @JemalAhmed-g8l 10 часов назад +8

    ድል ለኣማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה 8 часов назад +5

    ፋኖ እርቅ ካሰበ እንጅግ ከባድ ፈተና ውስጥ
    መግባት እንደሆነ ማውቅ ያስፈልጋል
    ድል ለፋኖ

  • @AlemayehuTadese-i1j
    @AlemayehuTadese-i1j 8 часов назад +5

    መሳይ የኔን አድሜ ለንተ ቸር አሰሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 7 часов назад +6

    አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፋኖዬ 💪💪❤😘

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 11 часов назад +10

    ዲል ለፋኖ ፋኖ ያቸንፋል ይችላል አይዞን ወገኔ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🐅🐅🐅🐅🐅የአሸባሪዉ ስረአት የተበላ ቁብ ሆኖል 🐅🐅🐅🐅🐅

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 2 часа назад +2

    Mesayን አለማድነቅ አይቻልም 24 ሰአት እየዘገበ ነው እናመሰግናለን ፋኖ ያሸንፋል

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c 10 часов назад +8

    ጥሩ አገላለፅ ነው ብልፅግና ከራሱ ጋር ነው የታረቀው ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 7 часов назад +2

    አቤቱ. ሁሉንም. የሚቻልሕ. ዓምላክ. ሕዝብሕን. አድን. !

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 2 часа назад +4

    ፋኖዎች ወደ አንድ ሲመጡ የጋላ ፅንፈኛ በንፁህን ደም የተጨማለቅሸ ሁሉ ሂሳብ ታወራርጃለሸ ፋኖ ያሸንፋል ምንም ጥርጥር የለውም እንተባበር ጋዜጠኛ ፋኖ መሳይ ከእውነት ጋር ሰለቆምክ እናመሰግናለን በርታ

    • @Nbyu-yp1uc
      @Nbyu-yp1uc Час назад +1

      አንተ አማራ አደለህም ... በአማራ ስም እምትነግድ የሌላ ብሄር ነህ .. የአማራ ሰዉ በሰድብ አስተያየት አይሰጥም .. አስመሳይ 😓😢😓

  • @NigusAssamnewu
    @NigusAssamnewu 3 часа назад +1

    መሳይ እድሜህን ያርዝመዉ አቀራረብህ ጥያቄዎችህ ይለያሉ

  • @AdmasuDesta-x4m
    @AdmasuDesta-x4m 32 минуты назад

    He is so descriptive & cool! God bless him, Yohans.

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 10 часов назад +4

    ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!!!

  • @Mesirat
    @Mesirat 10 часов назад +7

    😢ተባብረዉ አርደዉ ታረቁ አይ ኢትዮጵያ😢ድል ለፋኖ

  • @BeleteBantihun-z1x
    @BeleteBantihun-z1x Час назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v 11 часов назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሳይ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @Dagim-l7z
    @Dagim-l7z 11 часов назад +5

    ሴራን ምቀኝነትን አስወግዱ።አማራ አንድ መሆኑ ግዴታ ነው።አለዛ ትሸነፋለሁ።ባትሸነፍም አታሸንፍም።ሴራን አስወግዱ አንድ ሁኑ።

  • @aberawendemu4409
    @aberawendemu4409 11 часов назад +5

    መሠይ እና ደሬ በርቱ አደራ ድሉ እየቀረበ ነው

  • @ElaMan-k8m
    @ElaMan-k8m 7 часов назад +2

    አይደለም አማራ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እናንተን ነው ሚጠብቀው ስለዚህ አንድነቱ ይፍጠን

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 11 часов назад +5

    ጭቅላቱን የተመታዉ ፀረ ሀገረ ፁረህዝብ ፀረሀይማኖቱ ስረአት ማንም አይለቀዉ አስረግጠህ ንገረልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SamuelYemane-n9h
    @SamuelYemane-n9h 3 часа назад

    አይዞቹ ፋኖዎች በርቱ❤❤❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 38 минут назад

    Prayers for my Hero's Fano 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @AyniyeAbayu
    @AyniyeAbayu 8 часов назад +2

    ጽሀይ በወጣች ቁጥር አንድ ሆኑ የሚል ከአንተ ለመስማት ሁሌም .....በእውነት የፈጣሪ ሃይል ቢጨመር ....እውነት አማራ ሁነህ አንድ አልሆንም ምን ማለት ነው በእውነት ሌላ ጥያቄ ያስነሳል ።

  • @ቅዱስሚኪያኤልእረዳቴ
    @ቅዱስሚኪያኤልእረዳቴ 7 часов назад +3

    መሳይ ታላቅ ስራ እየሰራህ ነው ተባረክ።ድሮም እነ ስም አይጠሬ አሳስተውህ ወይም ይቺ አበሻነት መቼም ሁላችንምጋ ያለችው እልህ! ነው አሳስቶህ የነበረው•••አሁን ግን የብልፅግናን ሰፈር ካስጨነቁት ሚዲያዎች ተርታ ተመድበሃል ክበርልን !!መልካም ስራ የክብር አክሊል ነው።

  • @MsaedaSm
    @MsaedaSm 8 часов назад +4

    Yiarb 🤲 yiarb 🤲 yiarb 🤲 yiarb 🤲 Dil Dil lfano lfano Dil liaimihar aimahra 🇨🇬💪💪🇨🇬

  • @EtsubSiyum
    @EtsubSiyum 6 часов назад

    ፋኖ የኔ ውዶች ከድግል ማርያም ጋር ድል ለናንተ ይሁንላችሁ አንድነታችሁም ወሳኝ ነው በአንድነት ወደፊት ነጻነት ለኢትዮጵያ አብ ስር የናንተን ድል በጣም ነው የምናፍቀው ሁኑልኝ ሰላም።

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 8 часов назад +3

    FANO for Ethiopian freedom 📗📒📕

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 7 часов назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ፋኖ ለአገዛዙ የእሳት ረመጥ ሆኖበታል❤❤❤😂

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 2 часа назад

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 3 часа назад

    Fano tebabe ye amara zerafi leba newu

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 9 часов назад +3

    Very good explanation 👏 brother yowhans nugusu. Abiy AHMED government is a blind thinker government . Must give up and find a solution to all ETHIOPIAN. Fanno amhara Malaysia freedom fighter. KEEP UP THE GOOD JOB 👍. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 👏 👍

  • @HaymanotWorkineh
    @HaymanotWorkineh 9 часов назад +1

    ❤❤❤unity mesay unity unfication for all amhara people🎉🎉🎉

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 6 часов назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ከቁጥር አትጉደሉብን ክብር ይገባችኋል ይቅናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss 11 часов назад +3

    መሳይ ጀግና ነው እወነተኛ ጋዜጠኛ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @onelove6356
    @onelove6356 9 часов назад +4

    ይህ መንግስት አጭበርባሪ ነው። ሀሰተኛ ፋኖወችን በአፈሳም ሆነ በሌላ ተመሳሳይ መንገድ ያሰባሰበውን የአማራ ወጣት ወይም አማራወች አስገድዶ ፋኖ ነን በሉን ኑ ተደራደሩ ብሎ ህዝብን ለማታለልና ይህን ድራማ ከጨረሰ በሗላ ሊጨፈጭፋቸው አቅዶ ነው የየተሸነፈው የአብይ መንግስት የሚንቀሳቀሰው። ንቃ አማራ ቶሎ ፋኖን ተቀላቀል💪💪💪💪

  • @Mesirat
    @Mesirat 10 часов назад +2

    ❤❤በርቱ

  • @Gizachew-u7w
    @Gizachew-u7w 2 часа назад

    በርታልን

  • @hilove3494
    @hilove3494 4 часа назад

    ፋኖ ያሸንፋል አማራ ያሸንፋል ኢትዬጵያ ከግፈኞች ነፃ ትወጣለች በልጆቻቸው በአማራ ጀግኖች !!!❤

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye 4 часа назад

    ድል ለአማራ

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 8 часов назад +1

    ❤❤መሳይ ❤❤❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 11 часов назад +2

    Mesay blessed fanooo pawer ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    አማራዬ😢😢

  • @NeimaSiraj-k3y
    @NeimaSiraj-k3y 6 часов назад

    ፍጣሪብቻአራችንን ሰላምያድርግልን

  • @samiras2322
    @samiras2322 11 часов назад +7

    ቶሎ ቶሎ ብላቹሁ በአንድ ሆናቹ መምጣት አለባቹሁ ህዝብ ሳይሰላች ትግሉም ስይደከም ይህን ህዝብ ከአለበት መከራ አመጡት

    • @veracity8968
      @veracity8968 10 часов назад

      ይህ ነው ትልቁ ወሳኝ ሥራ ማን ይንገርልን

  • @Mickoman239
    @Mickoman239 5 часов назад

    John አማራዉ መብረቅ

  • @YaserFahadAlkenmbeshi
    @YaserFahadAlkenmbeshi 5 часов назад

    ጥሩ ነው በርታ

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha 8 часов назад +1

    ድልለፋኖ፣ፋኖ፣ጊዜው፣አሁነው፣የውጭ፣ፖሊሲው፣እየወደቀ፣ስሐሆነ፣ከሚታገሉ፣ሐይሎች፣ታርቃለሁ፣ለማለትነው

  • @meditadesse3360
    @meditadesse3360 2 часа назад

    Keep it up ! Good job!

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 7 часов назад

    መሣይ።መረጃ በሚዲያ።መነገር የሌለበትን።ንዳይናገሩ እሥጠንቅቃቸው ❤እባክህ

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z 10 часов назад +3

    ወገኖቸ ትዉልደ አምሀራ ሆናችሁ የፋኖን ትግል የማትደግፉና የምታስቡ ምን አይነት ህሌና ነው ግን ያላችሁ ፋኖ ራሱ ሞቶ ወገኔን አድናለሁ ብሎ እየተዋደቀ ለተላት ቦታ መስጠት ህሌናን ይወቅሳል ለመሆኑ እናንተ ሰዉ ናችሁ እኔ በጣም እየገረመኝ ነዉ ከአሁኑ አስቡ መቸምቢሆን ፋኖን አለመደገፍ ቤተሰብ ላይ የሞት ፍርድ መፍረድ ነዉ አንድ ነገር ልንገራችሁ ለዶላር ብሎ ነዉ ብላችሁ ምታ 8:06 8:06 8:06 8:06 ስቡ አንድም ብር አያገኙም የኔ አባት ፋኖ ነዉ ሚዋጋዉ ለነፃነት ነዉ ለካርድ እንኳ ከኛ ነዉ ሚወስድ ግን

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 9 часов назад +2

    Fano❤❤❤❤❤Fano❤❤❤❤❤Fano❤❤❤❤❤Fano❤❤❤❤❤❤

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 2 часа назад

    🎉🎉

  • @HaiTess-b7s
    @HaiTess-b7s 7 часов назад

    በርታ መሳይ ይህን ፋሽሽት ወሮበላ አገዛዝ አጋልጡት።

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 9 часов назад +3

    ተሰብሰብ አንድ ሁን አማራ !!

  • @ኢትዮጵያጠላትሽይውደም
    @ኢትዮጵያጠላትሽይውደም 7 часов назад +1

    አንድ የፈረንጅ ምሑር አማርኛ የአለም ቋንቋ መሆን አለበት ብለዉ ነበር። አንጀት አርስ ፣ ሃሳብን በጥልቀት ገላጭ ፣ ፊደል ያለዉ ፣ ለፍትሕ ለአስተዳደር የሚመች ፣ ቅኔ ያለዉ ፣ መኩሪያ የኢትዮዸያ መኩሪያ ስለሆነ ።

  • @GetnetShiferaw-g5i
    @GetnetShiferaw-g5i 8 часов назад

    Like!!!!!❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 5 часов назад

    ሰላም ወገኖች

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 11 часов назад +2

    My fano💚💛❤

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 2 часа назад

    🎉🎉🎉

  • @WoretawAsfaw-z9z
    @WoretawAsfaw-z9z Час назад

    ❤❤❤are wogen eskemeche new andnetachin tebiken begugut motin yejula serawit balebt egna wotatochi motin gibulin eyetetebabekin new ❤❤❤

  • @deguassefa1254
    @deguassefa1254 11 часов назад +6

    የፋኖ መሪዎች መጀመሪያ ራሳቸውን ለመዋቅር ውህደት ዝግጁ መሆን አለባቸው እንደ እስክንድር እኔ ካልሆንሁ የሚል ሂደት አይሰራም መጀመሪያ ለምታወጡት መመሪያና መርህ ተገዢ መሆን ይጠበቅባቸዋል

    • @Yibeltaltadie
      @Yibeltaltadie 10 часов назад +1

      ውጣ

    • @yonnasabebe6094
      @yonnasabebe6094 9 часов назад +1

      Leba tebanobachihual ye zeme degafiwech, gotegna nachu, lelochun tewachew beka atdresubachew, gotegna hula

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne 8 часов назад +1

      የወሬ ቋት የዘመድሁን ተረት ተረት አንተን ብሎ መካሪ እዛው በሰፈርህ 😢😢ተነቅቷል እስክንድርን በስም ማጥፋት ማሸነፍ አትችሉም፣የብልፅግና ፋኖወች።😮😮

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 часов назад

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @RadiyaaliyuDetebo
    @RadiyaaliyuDetebo 4 часа назад

    Mesay Alla yetebek ant ethiopia !!

  • @aklilugetachew8704
    @aklilugetachew8704 11 часов назад +3

    ይሄ ዜና አቀራረብክ ደስሲለኝ

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 8 часов назад +1

    ድልለፋኖ😢😢😢😢ሞት ለአብይ አህመድ ለሽመልስ አብሳ😢😢😢😢ሞት ለብልፅግና ሰራዊት😢😢😢

  • @jojofamily2136
    @jojofamily2136 4 часа назад

    Fano Fano Fano❤❤❤