EMS Eletawi የግዳጅ አፈሳ እና የብልፅግና ሸኔ ድራማ Wed 04 Dec 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 27

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 4 часа назад +2

    ጴጥሮስ እንኳን ተመለስክ አስተያየትህ ልብ የሚረካ ነው ለማንኛውም ኢኤምኤስ በርቱ

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik 4 часа назад +1

    ጴጥሮስን በጣም ነው የምወደው ማርያምን

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 3 часа назад

    እንደወላጅ ያማል መቸም የዘንድሮ የኢትዮጵያ ወላጅ እግዚአብሔር የፈረደበት ነው

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 4 часа назад +1

    አቢይ አህመድ የአፍሪካ ኩራት የጃዊሳዎች ራስ ምታት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤😂❤😂❤😂❤😂❤

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 Час назад +1

    በእርቅ ስም ገቡ የተባሉት የሸኔ አባላት ቀጣይ ዕድል፣ ጃል ሰኚ የጠ/ሚሩ የሰላም እና የፀጥታ አማካሪ በሚንስተር ደረጃ፣ ሌሎቹም ከፌደራል እስከ ክልል ከፍተኛ ስልጣን ይሰጣቸዋል። ይኸው ነው😮

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 4 часа назад +1

    የጨለምተኞችና የፅንበኞች ቀን እየጨለመች ነው

    • @hagerezegeye3845
      @hagerezegeye3845 3 часа назад

      እንዲህም አድርጎ መጨለም የለም! ይቅርታ በቁቤ መፃፍ ስለማልችል ነው ኢትንእፍኔ አሉ

  • @hdud1093
    @hdud1093 3 часа назад

    ድልለፋኖኖድልለተገፋውአማራሕዝብ

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 2 часа назад

    ጴጥሮስ በእውነት ከልቤ ነው ያሰከኝ የዘንድሮ የኛ ጉድ መቸም ማለቂያ የለው አንዴ የዓለም መሳቂያ ሆነናል እድሜ ለብል?ግና

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 5 часов назад +5

    አማራ የተባለ ሁሉእንኳን በጁ የያዘ መሣሪያ ቀርቶ ያለውን ሀብት ንብረት ተሽጦ እየተዋደቀ መሞት አለበት። ይህን ተላልፎ መሣሪያውን ተሸውዶ አስረክቦ የሚያለቅስ አማራ አንዴ ጋብቻ ሳይሆን ደጋግሞ መሞት አለበት።❤❤❤❤❤

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 3 часа назад

    Thank you 🙏 Peter ትክክል ነው የተናገርከው always I like watching you❤

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 часа назад

    ይሰመርበት አማራዉን የፍጥኝ አስሮ የሚያርድ የሚያሳርድ ምድራዊ ነዉር ወሮበላ መንግስት ተፈጥሩዋል አገሪቱ ዉስጥ። ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdud1093
    @hdud1093 3 часа назад

    ያረብአብይቁመረበኢሻአላውነትያሸንፋንአማራሕዝብላይድልለአማራሕዝብለተገፋውአማራ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 Час назад

    በወለጋ በቤኒሻንጉል በጋምቤላ በሻሸመኔ ና በሸዋ አማራን ሲያርዱ የነበሩት የመንግስት ሸኔዎችን አሁን ለምን መንግስት ከጫካ አመጣቸው ? መከላከያው ስላለቀበት ? ወይስ የማረድ ኤክሰፐርቶቹ በመጨረሻው ሰአት በአዲስ የደም ማፈሰስ ሴራ አሲረዋል ?

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 17 минут назад

    Ye Ethiopia hizibi yiqita teyequ ? Ewinet bilehal Puter 😢

  • @demismuktar
    @demismuktar 3 часа назад

    በጋርመንት በኮንደምንየም የምንኖር ነዋሪዎች ኮንዶሚንየሙ ነጭ ቀለም ካላስቀባችሁ ይፈርሳ እያሉ እያስፈራሩን ነው ለድሳቱ ሂያ ሺ ብር እንድናዋጣ ብለውናል እኛ ግን ሃያ ሺ ይቅርና ኑሮ ከብዶናል ። እስኪ አንድ በሉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

    • @seait840
      @seait840 Час назад

      ታድያ ወደፋኖ ተቀላቀሉዋ 😂😂

  • @AliGebru
    @AliGebru 7 часов назад +5

    እማማ ስለ አብይ አህመድ ጥሩነት የነገሩኝ ፋሲል ... ደጋፊው ቅስሙ እየተሰበረ ነው ሰለ ፋኖ ጀግንነት ማውራቱ ቀርቶ ተረት ተረት ይከብዳል ሐብታሙ አያለው ሁኔታውን ቀያይሮታል

  • @seait840
    @seait840 Час назад

    ሠላም ጠሎቹ የyoutube ጃውሳዎች በሉ ፍራሽ አንጥፉና ለቅሶ ተቀመጡ ለቅሶ እንድንደሳችሁ ዲያብሎስ ያጥንናናችሁ 😂😂

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 5 часов назад

    E.M.S❤❤❤

  • @ሰው-ከ4ቘ
    @ሰው-ከ4ቘ 5 часов назад +1

    በሻሸመኔ የማውቀው ልጅ ለቤተሰቦቹ ፌስታል አዙሮ በመሸጥ የሚረዳ ነበር በማዞር እያለ ይዘውት 10000ከፍሎ ወጣ

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 5 часов назад

    አይ!!ወገኖቼ የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ልቡ ተከፋፍሏል። በሌላ ሰው መሠዋት ነፃ መውጣት ይፈልጋል።😊

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 5 часов назад

    በጅንታው ጦርነት ወቅት ከደሴ ንጉስሚካኤል ትምርት ቤት ሁለት ወንድምቼን ከትምርት ቤት ጢጣ በሚገኘው አያሰለጠኑ ሊወስድት ሲሉ ለሁለቱ ሰላሳ ሺብር ከፍየ ነው ያወጣሁት አናም በመላው አገሪቱ በዚህ ተጥለቅልቃለች