የቤተሰብ ጨዋታ ልዩ የኢደል አልፈጥር በዓል ዉድድር ከሙስሊም እምነት ተከታዮች ጋር/Yebetseb Chewata Season 8 Ep 20

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии •

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 5 лет назад +1003

    እኔ ክርስቲያን ነኝ በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ የሙስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አለፈጥር በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ

    • @mama-dx3eb
      @mama-dx3eb 5 лет назад +1

      እካን አብሮ አደረሰን

    • @omumohamd1709
      @omumohamd1709 5 лет назад +3

      የእኔ ቆንጆ ኑሪልን እንኮን አብሮ አደረሰን

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 лет назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን💞💞💞

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 5 лет назад +3

      እናመሠግናለን

    • @hawaali3886
      @hawaali3886 5 лет назад

      enkowane Aberu adersen habibit

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +475

    የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ፣ በዓሉን በሰላም በደስታ እንዳለፈ አምናለሁ እግዚአብሔር እናንተም እኛንም የከርሞ ሰው ይበለን በድጋሚ ኢድ ሙባረክ

  • @ኢሙነኝወለየዋ
    @ኢሙነኝወለየዋ 5 лет назад +387

    ቀጣይ አመት ኢድን በሀገሬ ነው ኢንሻ አላህ!!! ያሰባችሁ አላህ ያሳካላችሁ ውድ እህቶቼ

  • @እግዚአብሔርይረዳኛል
    @እግዚአብሔርይረዳኛል 5 лет назад +152

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እንኳን ለ1440 ኛው የኢድ አል ፈጥር በአል አደረሳችሁ ፆማችሁን ፈጣሪ ይቀበልላችሁ
    ከርሞ በሰላም በፍቅር በመተሳሰብ ያድርሳችሁ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 лет назад +448

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ያሳደገቺኝ እናቴ ሙስሊም ናት እንኳን አደረሰሽ በሉልኝ

    • @kamilatube4355
      @kamilatube4355 5 лет назад +8

      ክርስትያአን ከሆንሽ ለም እንኳን አደረሰሽ እንልሻአለን?

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 лет назад +11

      @@kamilatube4355 እንኳን አደረሰሽ እህቴ። በደብ አንቢው ያሳደገቺኝ እናቴ ሙስሊም ናት ለሷ ነው በሉልኝ ያልኩት

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 5 лет назад +3

      @@zolatubeZolatube ትክክል እንኳን አደረሰልሽ

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 лет назад +2

      @@zeharatube1277 አመሰግናለው

    • @እናቴሂወቴቱብ
      @እናቴሂወቴቱብ 5 лет назад +3

      ወልዳ ያሳደገችሽ ከሆነች ለምን አንች አትያትም ? ነው አብረሻት የኖርሽ ሙስሊም ናት?

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 5 лет назад +89

    ያሁሉ አልፎ ለዚህ ላብቃችሁ ጌታ አልሀምዱሊላ
    ኢድ ሙባረክ ያኡመት ሙሀመድ ሱ አ ው

  • @selminazulfa1355
    @selminazulfa1355 5 лет назад +34

    የእትዮጲያ ሙስሊሞች ጀግኖች ናቹ ወላሂ ታሪክ ሰርታቹሃል ዘላለም ንገሱልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muhamedoumer1615
    @muhamedoumer1615 4 года назад +2

    መንዙማ እያለ ሁሉም ሲያጨበጭቡ ላላጨበጨቡት ሶስቱ ሰወች ላይክ
    ማሻ አላህ

  • @mizantippekefa9379
    @mizantippekefa9379 5 лет назад +70

    እኔ ክርስቲያን ነኝ የሙስሊም እምነት ተከታየሆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 лет назад +304

    ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዬጲያ መሆኑ። እንኳን አደረሳቹ ሙስሊም የሀገሬ ልጆች።

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад +1

      ደሰ ይላል እንኳን ኣደረሳችሁ ።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 лет назад

      @@hiwotmedia5038 አድርጊያለሁ እህታችን አንቺም ከቻልሽ አድርጊን።

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад

      @@AGESarsema argelehu balefew thank you

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 лет назад +1

      ትክክል ሁሌም አንድ ነናን እኛ ኢትዮጵያ እንኳን አብሮ አደረሰን ማር እናመሰግናለን💞💞🙏🙏

    • @rhmetahmed6147
      @rhmetahmed6147 5 лет назад +1

      Taylor Swift- እዴ በይ እንካን አብሮ አደርስን ♥♥

  • @s.a8334
    @s.a8334 5 лет назад +46

    የዘንድሮው ሮመዳን እና ኢድ አል ፈጥር በኢትዩጵያ ልዩ ነበር እስከመጨረሻው ዘላቂ ያድርግልን እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ ክርስቲያን ወገኖቸ ለመልካም ምኞታችሁ እና ለአብሮነታችሁ በጣም እናመሰግናለን!

  • @bayeasmare9022
    @bayeasmare9022 5 лет назад +19

    ሙስሊም እህትና ወንድማችን እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በሰላም አደረሳቹህ የዘርና የሀይማኖትና ዘረኝነት የሚጠፋበት ዘመን እንዲሆን ተመኘሁ።

  • @iloveyoumomo1287
    @iloveyoumomo1287 5 лет назад +16

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም እንድሪስየ አላህ የ ነብዬ መሀመድ ሰ አ ወ ጎረቤት ያድርገን ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @እራሂናሙሀመድ
    @እራሂናሙሀመድ 5 лет назад +14

    እስር ቤት ገብታችሁ ለዝህ ቀን . መስዋት የከፈላችሁ አልሀምዱሊላህ. ይህን መልካም ቀን ስላየን ደስ ብሎናል.

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 лет назад +212

    እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳች በስደት አለም ያላችሁ ክርስቲያን ሙሥሊም ሁላችንንም በሰላም ከቤተሠባቻን ጋር ያገናኘን 💞💞💞 ላይክ አርጉኝ

  • @መካነሰላምቦረና-ከ5መ
    @መካነሰላምቦረና-ከ5መ 5 лет назад +21

    ነፂ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጲያዊይ ማለት አተነህ ማለት ቢሔር ሀይማኖት የማትለይ ለሁልም እኩል ክብር የምትሰጥ ምርጥ ኢትዮጺያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 лет назад +25

    እውነት እስርን በተለየ መልኩ እንዲህም ማየት መልካም ነው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ የአመት ሰው ይበለን እረብላለሜን ⛪ኢትዮጵያ🕌

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад

      ደሰ ይላል እንኳን ኣደረሳችሁ ።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ

    • @reditredit4999
      @reditredit4999 5 лет назад

      @@hiwotmedia5038 እሺ ደሞ ለዚህ

  • @مسترسعاده-ث3ه
    @مسترسعاده-ث3ه 5 лет назад +21

    ፈኢነ መአል ኡስሩ ዩስራ ከችግር ቡሀላ በርግጥም ምቾት አለ አልሀምዱሊላህ እንኳን አልፎ አወራችሁት ወንድሞቸ

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 5 лет назад +33

    እንኳን አብሮ አደረሠን ዛሬ አዝናኝ ብቻ ሣይሆን በጣም አሥተማሪና ምርጥ ፕሮግራም ነው ተመችቶኛል

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ

    እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንዲሁም ጓደኞቸ ።

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад +8

    ያረቢ እንደው ሰው ናቸው አውሬ እንዲህ አይነት ስቃይ በሰው ልጅ ላይ ፈጣሪ የሰጠን ፀሐይ እንካን በነሱ ቁጥጥር አውለው ሱብኅን አላህ ሰውን የሚያሰቃዩ አላህ ባሄራም ባዱኒያም አላህ ቅጣቱን ይሰጣቸው ።።።

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 лет назад

      @@AGESarsema 😂😂😂 እስካሁን አልሄድሽም ስንቴነው ምረግሽ ቆየሁ እኮ ካረኩሽ አረሳም የዩትዩብ ዘበኛ ናኝ ቆይ ግን አንቺ ሀገሬ ልገባነው እያልሽ አነበረም

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 5 лет назад +20

    ያረቢ ሁላችንም በሃገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋር አግብተን ወልደን የምንኖር ያድርገን ያረቢ

  • @የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ

    ተቀበል አላህ ሚና ወሚንኩም ሳሊሀል አማል

    • @ሚናታደሰ-ጘ5መ
      @ሚናታደሰ-ጘ5መ 5 лет назад

      ሚና ስሜ ነዉ እኮ ግን ትረጉም ምንድነዉ በቁረአን ቃል ሀቢቢቲ ንገሪኝ?

    • @iloveyoufather7956
      @iloveyoufather7956 5 лет назад

      @@ሚናታደሰ-ጘ5መ ሀሀሀሀሀ

    • @iloveyoufather7956
      @iloveyoufather7956 5 лет назад

      @@ሚናታደሰ-ጘ5መ هههههههه

    • @ሚናታደሰ-ጘ5መ
      @ሚናታደሰ-ጘ5መ 5 лет назад

      @@iloveyoufather7956 ጥርስሽ ይዉለቅ እንዳልልሽ እረግማን ነዉ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም ደግነት ነዉ ያለወቁትን አላወኩም ማለት ፍፁም ብልሀት ነዉ

    • @ሚናታደሰ-ጘ5መ
      @ሚናታደሰ-ጘ5መ 5 лет назад

      @@iloveyoufather7956 ¿¿¿¿¿¿¿

  • @እናቴሁሌምእወዳሻለሁሁሌም

    እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም ወገኖች እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ኢትዮጵያ ዊነቴ ኩራቴ ነው እንዴት ደስ ትላላችሁ መልካም ባአል

  • @الال-ل5ق5ب
    @الال-ل5ق5ب 5 лет назад +62

    ሙስሊም እህት ወንድምቻችን አእኳን ለአራመቶ አርባኛው ኢድ አልፈጥር አደረሳችሁ እኔግን ክርስቲያን ነኝ

    • @hananGalam-Makeup
      @hananGalam-Makeup 5 лет назад

      enamasagnalan

    • @mama-dx3eb
      @mama-dx3eb 5 лет назад

      እካን አብሮ፤አደረሰን

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 5 лет назад +1

      እናመሰግናለን አላህ ወደተፈጠርሸብት ይመልስሽ

  • @fatmaahmad4682
    @fatmaahmad4682 5 лет назад +61

    ኢድ ሙባርክ በስደት ያላችሁ እህቶች ማን ነው እንደኔ የከፍው በኢድ ቀን 😥😥 ከእናቴ መራቅ በጣም ያማል አሁን ግን አገር ልገባ 18 ቀን ቀሪኝ አልሀምዱሏህ

    • @sabriyeenteylij4745
      @sabriyeenteylij4745 5 лет назад +3

      Mar አረፋን እዛ ነሽ አትዘኝይ

    • @rhmetahmed6147
      @rhmetahmed6147 5 лет назад +3

      Fatma Ahmad ታድለሽ በቃ ደርሳልሻል ሀያቲ አብሽሪ

    • @حوبيكونسلفيكونسلفي
      @حوبيكونسلفيكونسلفي 5 лет назад +3

      ማሻአላህ አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ

    • @kubkub7881
      @kubkub7881 5 лет назад +2

      አይዞሽ እኔም ጨርሼ ትኬት ሊገዙ ፓስፖርቴ ሲያዩት ኤክስባርዴት ሆነ
      አሉኝ ገና እንከ ሚታደስ እቆያለሁ ኡፍ አናደደኝ እሄዳለሁ ብዬ ብጭ ብዬ ጊዜው አለቀ አሉ ሰምተሻል ጠብቂኝ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 5 лет назад +2

      ሰላምግቢ እኛም እዳቸውነን በትጋዜ ነው ያሳለፍነው አላህ በሰላም ለሃገራችን ለቢተሰባችን ያብቃን

  • @سميرةمنالحبشي
    @سميرةمنالحبشي 5 лет назад +3

    ሁሉም አልፎ ይህን ቀን ላሳየን አምሳያ ብጤ ላሌለው ላልወለደው ላልተወለደው አንድዬው ጌታችን ክብር ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ።

  • @hassanabamadi6019
    @hassanabamadi6019 5 лет назад +11

    ክብር ለቅድመ
    አያቶቻችን ይገባ !!!
    ይናገር ቦሩ ሜዳ ???
    ይናገር ቦሩ ሜዳ
    በወሎ በአፄ ይሐንስ
    የፈሰሰው የሙስሊሙ ደም
    ይናገር ቦሩ ሜዳ
    ይገርማል በቅድመ አያቶቻችን የጀመሩት የእኩልነት (የመብት) ጥያቄ ዛሬ በልጅ ልጆቻቸው መልስ አገኘ
    አላህ ዘውትር የተመስገን ይሁን !!!
    ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 5 лет назад +71

    ኢድ ሙባርክ ለመላው ሙስሊሙች እንዲሁም ክርስቲያን ወገኖች አብራቹ በፍቅር መልካም ባኣል ላላቹኩን ከልብ እናመስግናለን ...

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад +2

      ደሰ ይላል እንኳን ኣደረሳችሁ ።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ

    • @asdfhasdfg1030
      @asdfhasdfg1030 5 лет назад +1

      @ zio

  • @seni9392
    @seni9392 5 лет назад +50

    ኢድ ሙባረክ ብያለሁ፣ምን አለበት ግን የክርስቲያን በዓላቶች ላይ የቢራ ማስተዋወቂያ ፣ የኮንሰርትና የአርቲስት መአት ከምታንጋጉ የሀይማኖት አባቶችን ጋብዛችሁ መንፈሳዊ ነገር ብታስተላልፉ ።

    • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
      @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 5 лет назад +1

      እውነት ብለሻል ቆንጆ የኛ በአል ሲሆን አርቲስት ነው የሚቀርበው
      ለምን ነፂ እዚላይ ትኩረት መስጠት አለብህ

    • @asmaihet5085
      @asmaihet5085 5 лет назад +1

      በትክክል

    • @ethiotube4780
      @ethiotube4780 5 лет назад

      ትክክል

  • @ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ

    ምንም የለኝ ግን እስልምናየ ስላለልኝሁልጊዜደስተኛከበርቴነኝአልሀምዱሊላህ

  • @መንገደኛውልቤ-ኀ8ፀ
    @መንገደኛውልቤ-ኀ8ፀ 5 лет назад +84

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናቹ አህት ወድሞቼ ኢድ ሙባረክ

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад +1

      ደሰ ይላል እንኳን ኣደረሳችሁ ።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 лет назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ማር እናመሰግናለን❤❤

    • @اللهرييالإسلامديني
      @اللهرييالإسلامديني 5 лет назад

      አለይና ወአለይኪ ውዴ

  • @እሙአቡበክርነኝኢንሻአላህ

    በጣም ደስ ትላለችሁ አቤት አንድንታችን ኢትዮጵያዉነታችን❤😍😍

  • @mitamita4302
    @mitamita4302 5 лет назад +11

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም #የኢድ #አልፈጥር በአል በሰላም አደረሣቹ መልካም በአል ነጺ ምርጡ ሳቂታው

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 5 лет назад

      ለመላው የሙስሌም እምናት ተከታዮች በሙሉ እኳን 1449 አመተ ሂጅራ የኢድል ፊጥር እኳን አደረሳችሁ

  • @mercimarsha5449
    @mercimarsha5449 5 лет назад +83

    እስር ቤት እና ስድት ይስተማረን። ስድትም እንድ ነው

    • @nasman2203
      @nasman2203 5 лет назад

      awo betekekel huletum yastemiral

    • @ብትአብዱሠኢድነኝ
      @ብትአብዱሠኢድነኝ 5 лет назад +5

      እረ ጡር አትናገሩ ደግሞ እሥር ቤትጋ እኩል አደረግሽዉደ ሥደትን ሡበሐን አሏህ ሥደት አልሐምዱሊላህ

    • @ወሂነትየገጉ
      @ወሂነትየገጉ 5 лет назад +1

      @@ብትአብዱሠኢድነኝ ትክክል ምን እኩል አረገው

    • @ኡሚሀያቲ
      @ኡሚሀያቲ 5 лет назад +4

      ኧረ አልሃምዱሊላህ እንበል ሆ ስደትና እስር ቤት ምን አንድ አረገው ስደት እኮ ለብርሽ ብለሽ ነው እስር ቤት ግን--------

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 лет назад

      ትክክል

  • @ramzya9912
    @ramzya9912 5 лет назад +9

    እስር ቤት እና ስደት ሁለቱም ያስተምራሉ ሁላችንም በስደት ያለነው በሰላም ላገራችን መሪት አላህ ያብቃን አሚን

  • @hawaebrahim8392
    @hawaebrahim8392 4 года назад

    የኛ ጀግኖች አላህ ስለሚወዳችሁ ነው እድሜና ጤና ለናንተ ይሁን

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 лет назад +55

    ውድ የኢስላም እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ ተቀበል አላህ ሚና ወሚንኩም

  • @ተወከልአለአላህ
    @ተወከልአለአላህ 5 лет назад +2

    ስይድአትዋሺ
    መንዙማ
    ሺርክ
    እንጅ
    ታሪክአይደለም

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +12

    ምኑን ያስቃል ያሳዝናል💔 ያስለቅሳል😥 ኣልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ሓል ኣልፈዋል ለመሳቅ በቃችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 4 года назад

      ሁልጊዜ ያመኛል የእስርቤት ታሪካቸው

  • @user-bq1eg7gb6f
    @user-bq1eg7gb6f 5 лет назад +2

    ያረቢ ሰኢድ ተብዩው አንተ አንሳልኝ አላህ ወደ ቀልባቹ ይመልሳቹ የኔ ጌታ ከድቤ ከጩኸት ከጭብጨባ ኢባዳ ነፄ ነው

  • @hlmahalma7901
    @hlmahalma7901 5 лет назад +22

    ማሻ አላህ ሰይድ ድምፅህ ሲያምር አላህ ይጨምርል

  • @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ሳብር አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሳድግልህ ልጆችህን ። አቤት መንዙማው ደስ ሲል ድምፅ ብሎ ዝም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 лет назад +8

    ደስ አለኝ የዘንድሮው ኢድ ፍቅር የተሞላበት

  • @creativelifehacks7174
    @creativelifehacks7174 5 лет назад

    ኢንሻ አላህ አላህ የመጪውን ኢንሻ አላህ ሀያቱል ጀነት በሁለቱም ሀገር ያርቢ በስላም ውዲ ሀገራችን ያርቢ የአላህ አላሆይ ጠቃሚ እውቀት እርዚቅን ስላም ፍቅር ያርቢ የአላህ

  • @senait3323
    @senait3323 5 лет назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ፡ሙስሊም፡እህት ወንድሞቼ ፡ኢድ ሙባረክ ስወዳቸው አጠይቁኝ፡👌👌👌👍

  • @የእናቴንክፉአታሳየኝየእና

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ፈጣሪ ፆም ፀሎታቹ ይቀበላቹ እንወዳቹ አለን እምነታችን ቢለያይም ሁላችንም አንድ ነን ፍቅር ያሽንፋል ስንዋደድ ፈጣሪ ሀገራችንም ሠላም ፍቅር እድገት ብልፅግና ያበዛልናል ኑሩልን

    • @rhmetahmed6147
      @rhmetahmed6147 5 лет назад

      የእናቴን ክፉ አታሳየኝ የእናቴን ክፉ አታሳየኝ አሚን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +43

    እንኳካን ደና መጣቹ የ ነፂ ተወዳዳሪዎች መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደርሳቹ መልካም ባአል እንዲሆንላቹ ተመኘውላቹ 🙏😘

  • @alemsharif596
    @alemsharif596 5 лет назад +2

    ማሻአላህ ዑስታዛችን ሊጆችክም አላህ ይጠብቃቸው ያረብብብ
    እንኳንም አብሮ አደረሠን

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 5 лет назад +4

    ሽሀቡድን የሀያተል ኩብራ ውድ ወንድም የኛም ወንድም ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እናንተ ባለውለታዎቸ ናችሁ ኡስታዞቸ

  • @godislove9007
    @godislove9007 5 лет назад +28

    Edi Mubarak beyalewu muslime ehet wendmoche🙏🙏🙏

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 лет назад

      Konjo subscribe adregin

  • @ሰሚራነኝየአላህባሪያ-ፈ8ቨ

    ወላሂ የዘንድሮው ረመዳን በጣም ደስ የሚል ነበር አልሀምዱሊላህ ኢድም ደስ ይል ነበር እንደኔ ደስ ያለው ላይክ ግጩኝ ኢትን ናፍቂ ሰሞቲ ነኝ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 5 лет назад +1

    ኮፊያ ያደረገው ድምፁ ሲያምር እድሜ ይስጣቹ ወገኖቼ

  • @እሙአቡበክርነኝኢንሻአላህ

    ቀጣይ አመት ኢድ ኢንሻ አላህ ከዉድ ባለበቤ በተሰብጋ ከልጆችጋ አላህ መልካም ልጆችም አላህ እንድወፍቀን
    እስኪ ድአ እና ጾለት አረጉልኝ

  • @meramhassen2672
    @meramhassen2672 5 лет назад +11

    ነፂ ጤና እድሜ ተመኘሁልህ የዛሬ አመት አላህ በሰላም በደስታ ያድርሰን

  • @seaditube1147
    @seaditube1147 5 лет назад +5

    ወንድም እድሪስ ማሻ አሏህ ኢክላሱን አሏህ ይስጥህ መልካም ሰራህን አሏህ ይቀበልህ የቲሞችን የሚከባከብ ሰው ከምንም በላይ ያሥደስተኛል እኔም የቲሞችን ሚስኪኖችን ለመከባከብ ሙሉ ፍቃድ አለኝ በደስታ አድራሻችሁን ላኩልኝ አማና

  • @hananmohammad1297
    @hananmohammad1297 5 лет назад

    እንኳን አብሮ አደረሠን በተለይ ክርሥቲያን ወገኖቻችን እጅግ በጣም እናመሠግናለን. ሌላው ደግሞ ኡሥታዞቻችን የከፈላችሁትን መሥዋእትነት መቼም ታሪክ አይረሣውም አላህ በጀነት ይክፈላችሁ

  • @saedaandres8205
    @saedaandres8205 5 лет назад +26

    ሀሰን ማሻአላህ ግጥምህ በዛላይ ምላሽህ አልሀምዱሊላህ

    • @sainabag3125
      @sainabag3125 5 лет назад

      saeda andres ኢድሙባርክ።ማሻአላህደስየሚልነዉ

    • @sainabag3125
      @sainabag3125 5 лет назад

      saeda andres አልሀምዱሊላእኳንምበሰላምወጣችሁልብ

    • @Isak.Ibrahim_911
      @Isak.Ibrahim_911 4 года назад

      ማሻአላ

  • @MOhamad-vp6em
    @MOhamad-vp6em 4 года назад

    ያአላህ♥♥ተዴዝያለነገርጠብቀን♥ያረህ♥ ኒዶ

  • @ቢትአኢሻዘይኔ
    @ቢትአኢሻዘይኔ 5 лет назад +8

    ወላሂ ሁሉም ያልፋል ብቻ አላሀምዱሊላህ ሱበሀን አላህ ወላሂ ያስለቅሳል ታሪካቸው እፍፍፍፍፍፍ እኔ እህታቹ

  • @aishatube-m2n
    @aishatube-m2n Год назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ሸክ ሰይድ ሙዘሚል❤❤❤

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +11

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እንኩዋን በሰላም አደረሳችሁ እድ ሙባረክ
    እውነት ሙስሊሞች እኮ ፍቅር ናቸው ብቻ እኔ ከማቃቸዉ ሰዎች ተነስቼ ነው እና እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያብዛልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @alain8492
    @alain8492 5 лет назад +8

    ተቀበል አላህ አለይና ኡለይኩም ኢድ ሙባረክ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 5 лет назад +7

    እንኳን. አደረሳቹ ለመላው የኢትዮጵያ💚💛💔 ሙሲሊም እህት ወንድሞች መልካም. ኢዲ አልፈጥር ይሑንላቹ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 года назад

    _ናአለቱላህ አለዟሊሚን ያለ በደል ሰውንም ማሰር አላህ የስራቸውን ይስጣቸው_

  • @ሠሚራየራያያዋቅብጥብጥ

    የእሥልምና እምነት ተታይ በሙሉ እኳን ለኢድ አይፈጥር በአል አደረሣችሁ ዉድድ ላላህ ብየየየ

  • @iloveyoumami401
    @iloveyoumami401 5 лет назад +14

    በመላው አለም የምትገኙ እስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በስላም አደረሳችሁ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 лет назад +11

    ከከከከከከ ታስረሃል አልሀምዱሊላህ አለፈ ያሁሉ ያለ ወንጀል መታሰር

  • @muller19961
    @muller19961 5 лет назад +12

    እንኳን አደረሳችሁ ለእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ ♥️

  • @dssf962
    @dssf962 5 лет назад +5

    ውድ የእስልማና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @ሰሚራ.YoUTube
    @ሰሚራ.YoUTube 5 лет назад

    አልሀዱሊላ ሙስሊምላደርገኝጌታ

  • @rahimakheder7641
    @rahimakheder7641 5 лет назад +27

    😅😅😅😅😅እኳንም አልፎ ለመሣቅ አበቃን አልሀምዱሊላህ አብሽሩ

  • @ኢሰላምናውህወቴኢማንቢንት

    የረበነ የምትለው አንተ ነህ 😍😍😍😍😍😍በጣም የምወደው ነሽደ ነው

  • @አላህሆይሶብርስጠኝያረብ

    ለመላዉ እስሊምና ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ

  • @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
    @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 лет назад +1

    ኢዲ ሙባርክህ ውድ ወገኖቸ እንኴን ለእዚች ቀን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን ።ወንድምዬ ድምፅህ በጣም ያምራል ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +7

    በስላሴ ስም እረ ምጉ ነው እረ እስር ቤት እንደዚህ ነው ስግደት ከስር ቤት አያስም ስግደትም እጅግ ያስተምራል ተመስገን ስላየሁት ዲኤች ድረስ ብማር እውቀት አላገኝም ነበር ስግደት ግን ።።።።።።።

  • @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
    @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 5 лет назад +91

    ዌልካም ነፂዬ የኢድ ልዩ ፕሮግራም እንደ ምታቀረብ ጠብቄ ነበር ነፂዬ ሀይማኖትህን ምቶውድ የሰውም ሀይማኖት ምታክብር ብርቅዬ አርቲስታችን ነህ ክበርልን

    • @khyria143
      @khyria143 5 лет назад

      በትክክል ሀኒ ነች እንተዋወቃለን ላይ ማታቀርበው

  • @الحمدللهعلىكلحالجنتيحسين-ت5ر

    ماشاءالله تبارك الله
    ماشاءالله ماشاءالله
    عيد مبارك علينا وعليكم تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 👏👏👏👏

  • @ኡሙሙሀመድR
    @ኡሙሙሀመድR 5 лет назад +6

    አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አለፈ እደዋዛ ውድ ወንድሞቼ የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቺሁ የኢስላም ብረሀን

    • @ጦይቢሻነኝየባቦዋ
      @ጦይቢሻነኝየባቦዋ 5 лет назад

      አሰላሙአለይኩም መሸአላህ አለይኩም ኢድ ሙባረክ አለይነ አለይኩም ተቀበለላህ ወሚነ ወሚኩም ሀገሬ መፆም አምሮኛል ያረብ ደስ ስትሉ መሸአላህ

  • @ሰሚራውቧ
    @ሰሚራውቧ 5 лет назад +3

    አሏሁ አክበር ግጥሙ ሲያነብ በጣም አለቀስኩኝ አልሀምድላህ ብቻ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 лет назад

      ሳምሪዬ ሰብስክራይብ አድርጊን። እኛም አድርገናል።

  • @madinatarboosh1120
    @madinatarboosh1120 5 лет назад +2

    Mashaalla mashaalla eidii mubrik Amiiiin Amiiiin Amiiiin bagaa waluman nuu gayee

  • @ወድሜለኔልዩነው
    @ወድሜለኔልዩነው 5 лет назад +10

    በመላው አለም ላይ የምተገኙ እህት ወድሞቸ ኢድኩም ሙባረክ ኩል አሞ ወእንቱም ብህይር እደኔ ከመዳም ቤት ሁኖ ኢዱን ያሳለፋቹህ እህት ወድሞቸ አላህ ለሀገራችን በሠላም ያድርሠን

  • @myid8057
    @myid8057 5 лет назад

    Masha,Allah Betam Yemwedew Menzuma Mehbubil Awel

  • @zekiyamusema5160
    @zekiyamusema5160 5 лет назад +16

    እፍፍፍ የኔ ውዶች አጀቴን በላቹት አልሀምዱሊላህ ለዚ ላበቃቹ ጌታ

    • @seadasaeed8428
      @seadasaeed8428 5 лет назад

      አይወርቅነህ.የዛኛውንቤት.አሥብ.የዱኒያውሣቅ.በጣምደሥ.ትላለህ.ኢድሙባረክ

  • @መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ
    @መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ 5 лет назад +2

    የኔ አባት ግጥምህ በጣም ደስ ይላል

  • @fawzie2528
    @fawzie2528 5 лет назад +5

    አይይይይይይ መሰቅ አመልህ ሆኖ እንጂ ፍፅ አህህህ ደም ነው የምየስለቅሰው. አብሽሩ አለሀምዱሊላ አለፈ አልፍ ሹክር እለክ

  • @ከርታታዋስደተኛ
    @ከርታታዋስደተኛ 5 лет назад +1

    ተራዊህና ታሀጁድ የመረጣችሁት በጣም አሪፍ ነው።ምክንያቱም አብዛኛ ክርስትያን ወንድም እህቶቻችን የእስላም ፆም የጅብ ፆም ነው ይላሉ።አዳር እየበሉ ቀን ይፆማሉ ይሉናል።ግን ከፈጥር ቡሃላ የኢሻ ሰላትና ተራዊህ ይሰገዳል ከዛ ትንሽ ተኝተን ተሀጁድ እንሰግዳል በምን ሰአት ነው አዳር የሚበላው በዛ ላይ አዳር ሳንተኛ አድረን ጧት ስራ ማን ሊሄድልን ነው።እውነት ይሄን የምትሉ ወገኖች ታሳዝኑኛላችሁ።አንድ ቀን ፆማችሁ በትሞክሩት ወላሂ ውሃ ጥሙ ብቻ በጣም ከባድ ነው።ፆም ማለት ከስጋና ወተት መከልከል ሳይሆን ከምግብና ከመጠጥ መታቀብ ነው።በዛ ላይ የኢትዩጲያ ህዝብ አመቱን ሙሉ ከስጋና ከወተት እንደታቀበ ነው።የፋሲካ። እንኩዋን ስጋ የማያገኝ ስንቱ ነው።እናማ ፆም ማለት ፆም ነው ምንም ነገር ወደ አፍ አለማስገባት ከምግብ እና ከመጠጥ መታቀብ ነው።

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 5 лет назад +23

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞች እንዃን አደረሰን ኢዳል ፈጥር ኢድ ሙባረክ

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад

      ደሰ ይላል እንኳን ኣደረሳችሁ ።ሰላም ወንድሜ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 5 лет назад

      እኳንአብሮአደርሰን አልሃምዱሊላህ

  • @linatube8076
    @linatube8076 5 лет назад +13

    እውነት የእስር ቤት ሂወት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @የእማፉቅርልጅነኝደግልማር

    ሰወዳችሁ ውድ Etiopia ኖች ደስ ይላል እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад +3

    ያሁሉ ነገረ አለፈ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ ኮ አይሰናውም እሰልምናየ ሂውቴ ሂጃቤ ክብሬ ሙሰሊም ሞት አይፈራም ለውያኔ እጂ አልሰጠንም አልሀምዱሊላህ ለማንም ለምንም ሙሰሊም እጂ አይሰጥም ሙሰሊም ላረከኚ ጊታ አልሀምዱሊላህ መልካም የኢዲ በአላህ

  • @sabamedhin6120
    @sabamedhin6120 5 лет назад +3

    Y gave us a clear description! Thank y. Especially "zegnene" is a very good explanation. Once my two brothers were in prison and when their clothes were put in the bath "genda" the lies were on the top of the water. In all the regimes prisoners are treated the same but in some occasions some prisoners have taken their own initiative to improve the situations. There was also a very responsible official who introduced some activities.

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +3

    ለሙስሊሙ ወገኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ

  • @imissyou2623
    @imissyou2623 4 года назад +1

    ውድ የምወዳቸሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንካን ለኢድ አድአል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቸሁ

  • @hanansaedjabir8373
    @hanansaedjabir8373 5 лет назад +7

    Masha Allah Ba 42 Ametu Ye 8 Lijoch Abat Betam Desi Yilalal Keza hullu Tigil buhala lezih le bekan Allah Alhamdulillaah

  • @እኔውየYouTubeአፍቃሪ
    @እኔውየYouTubeአፍቃሪ 5 лет назад +2

    እኔም በቅርቡ ዱባይ እስር ቤት ልገባ ነው ያረቢ ምን ይገጥመኝ ይሆን አንተው ታውቃለህ
    ኢድ ሙባረክ ብለናል ነፂ ትልቅ ስው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @danaabera4264
    @danaabera4264 5 лет назад +20

    እንኳን አደረሳችሁ የሙስሊም እምነት ተከታዮች ውድ እህቶቼ 🌷🌷🌹🌹🌺🌺🌺🌼🌼💓👏👏

  • @meselechi171
    @meselechi171 5 лет назад +1

    masha'Allah ye 8 lijoch alu Yale abat betam gerimoegnal
    2 lij yinoral biye gemetiku
    32amet yihonal biyem gemetiku gin masha'Allah Desi yemil neger alew

  • @faizafaiza3594
    @faizafaiza3594 5 лет назад +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ተቀበላህ ወሚና ወሚንኩም ሳሊህል አማን

  • @ዜድኢስላምነውሂወቴ

    Masha allah betam dess tlalachu indrissn neshdawochun betam betam ewodachewakehu gn esun aychew alawukm neber neti abo selamhn allah yabzaw zare betam des blognal beakal slasayehegn