Exactly, that’s what I was saying Thank you 🙏🏽 bless your heart dear I love the way you explain things. I’m not even a music lover I don’t like the way he dressed up either but I will definitely subscribe. We should give him love lead him to the right direction by not judging him. Besides who are we to judge?
የአህመድ ቤተሰቦች እድል ይግጠማችሁ የኢላህ
ብዙ ጊዜ አየኃችሁ
*ፍርስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ክክፍ ነግር ይጠብቃችሁ ይጠብቅን ድህና እድሮ!*
Amen amen amen
Amen Amen amen
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤🙏
Amen
👎👎👎👎👎👎👹👹👹👹👹👹
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን በአላህ ፍቃዲ ለ27ለለሊተል ቀዱር አደረሳች ለሊተል ቀዱርን አላህ ይወፍቀን አሚን ያረብ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم امــــــين يـارب
Hekima Abidu አሚን
ዋአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አሚንን ያረብ
Sofa a አሏሁም አሚን
አሚን ያርብብብ
ሙስሊም..መሆኔ..በጣም..ያኮራኛል..አላህ..ይጠብቃችሁ..መልካም..ረመዳን..ኢድ..ሙባረክ..ይሁንልን..ለሁላችንም
ውዲ የኢሥላም ልጆች እንኳን 1440ለኢዲ አልፈጥር ባአል በሠላም አዲረሣችሁ አላህ ፆማችንን መቅቡል ያዲርግልን
እኳን አብሮ አደረሰንንን
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የእስልምና እምነት ተከታወች አላህ ለይለትል ቀድር ይወፍቀን በዳአ በርቱ ፃማችንንም አላህ ይቀበለን ያረብ
ዋለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አሚንንንንን ያረብብብ
አሚንንንን አሚንንንን
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁአሚንያረብ😢😢
وعليكم السلام ورحمة الله وبــركـاته الـلَّـهُـمَّ امــــــين يـارب
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ያረብላለሚን☝🕌🌟
እህት ወንድሞቼ ከ3 አመት በኃላ ሀገሬ ልገባ 10 ቀን ቀረኝ በስላም ግቢ በሉኝ እናትንም የድንግል ልጅ በስላም በጤና ሀሳባችሁን ሀሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
Amen beslam yagebash eheta!
ሰላም ግቢ
በግዜ ተሸኘሽ ። መልካም ጉዞ
አሜን አሜን አሜን የኔ ማሮች ከልብ አመስግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እናተንም በስላም በጤና ጠብቁ ለቅድስት ሀገራችሁ ያብቃችሁ♥♥♥♥♥
@@ናታኔምነኝባገልግሎቴ በሰላምግብልኚ ይኔዉዲ
አይ ነፂ የነፃነት አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ እረመዳን በማለቁ ማነው እደኔ ያዘነ
እኔ ከምንም በላይ አዝኔለሁ
Ke gnd yagachishi demo lanchi layik
ፆማቸውን ፁመው ከሚጠቀሙት ባሮች ያድርገን ኢንሻአሏህ
Betam azignalew allah mikatilewn ramadan baselam yadirsen insha Allah
አኔም አዝኛለሁ ኢንሻ አላህ ይእድና እርመዳን
እኮን አደረሠን ዉድ የኢሥላም ልጅቺ
ዌል ነጺ ማኛ ውይ አርብ ለት ሳላየው አለፈኝ በጣም አሞኝ ነበር ሁፍ በሠው ሀገርስ እመም አያምጣው ተመስገን ትላንትም አለፈ እንዲ ነው አንድሰቀን ደስታ አንድ ቀን ለቅሶ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን #ተክልዬ #አባቴ #ለደጆት #አብቁን የጻዲቁ አባታችን #አቡነ #ተክለሃይማኖት ረድኤት ተረከታቸው አይለየን አሜን🙏🙏🙏🙏
እኳን ለኢድ አልፈጥር ባአል በሰላም አደረሳቹ ዛሬ ሀያ ሰባት ነው እኛጋ ግን ሀያ ስድስት ነው በድዋ በርቱ መጪው ላገራችን ያብቃን
Amiin Allahumma Amiin jkl
እንኩዋን አብሮ አደረሰን
መቸነው ግን ኢድ ይቅርታ አላወኩትም እሮብ ነው ሀሙስ ኢድ የሚውለው
Hawa Hawa
ሰኞ ወይ ማክሰኞ
Hawa Hawa 29:30 ነው
የህመድ ቤተሰቦች ማሻአሏህ አልተቻላችሁም አሏህ ይገዛቹህ እስከመጨረሻው የምትዘልቁ ያርጋቹህ
ውድ የኢስላም ልጆች እረመዳን ፁመው ከተቀበላቸው አላህ ያድርግልን የዛሬዋ ለሊት ልዩ ናት በዱአ እንበርታ ። እኔም ሀገሬ ልገባ 14 ቀን ዱአ አርጉልኝ
ኢንሻአላህ አላህ ይወፍቀን☝ውዴ በሰላም ግቢ ከሆነ አይቀር ለኢድ አትቀላቀይም ነበር ከቤተሰብ ለማንኛውም ይቅናሽ እህቴ❤❤
መልካም ግቢ ሀያቲ
ማሻአላህ የአቶ አህመድ ልጆች በርቱ ቤቱን መውሰድ አለባችሁ♥
Makena new
ለመላው የሙስሊይም እምነት ተከታዩችይ በሙሉ ኢድ ሙባርክ እክዋን ደህና መጣችሁ
አላህ ይባርርክሽ ፊኪ
አለይናወአለይኪ
እንኩዋን አብሮ አደረሰን መች ነው ኢድ ማለቴ እሮብ ነው ሀሙስ የሚውለው
@@hawahawa2231 ማክሰኞ መስሎኛል አላሁአለም
ያህመድ ቤተሰቦች እድሉ ከናተጋር ይሆን እስኪ መኪናው እድደርሳቸው ዱአ እናድርግላቸው😍😍💚💛❤
ግን መቀመጫ ቢኖረው ባይ ነኝ ምክኒያቱም ለምሳሌ ፋጡማ እርጥብ እመጫት ናት ይሄን ያህል ደቂቃ ስትቆም ይደክማታል
ነፅዬ ሊያሸንፉ የምታደርገው ጥረት ደስ ይላል ቅንነትህን ነው ሚያሣየው
ዛሬ 27 ነው በዱዋ በርቱ ለይለተል ቀድር ነው የከርሞ ሰው ይበለን
እደት አወቅሽ እህት መቸ እደሆነ ታቆል እዴ ማለቴ አልተነገረም
@@fggh262 አልተነገረም ግን ጥርጣሬ አለ 27 29
ጥርጣሬ ነውጅ አልታወቀም
Masha allah ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ❤
ሳህ
Kefo korachi mesilo mehed kumneger new koraxa
@@hulubersuhone4320 ነፈዝ
ዋውው ነፅዬ እንኳን ደና መጣክ ማነው እንደኔ የቤተሰብ ጫወታ በጉጉት የሚጠብቅ እስኪ እንያቹ👍😄ፈጣሪ። ሀገራችን ሰላም ያርግልን አቦ🙏የነ አህመድ ቤተሰቦች ደሞ ርመዳን ከሪም ብያችዋለው እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ርመዳን ከሪም ውድ ያገሬ ልጆች❤
ሽኩረን ማማየ
ቴኪው የኔ ልዩ እህት
ማሻ አላህ አቤት እንዴት እንደምታምሩ ህጀብ ነው ዉበቴ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ፣
ተክለ ሃይማኖት ዳግማይ ሙሴ፣
በአማን ኮንከ ኃጢአተ ዓለም ደምሳሴ፤
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዝኬ፣
ተክለ ሃይማኖት ነዓ ለቡራኬ፣
እስመ እግዚአብሔር ሴመከ ለኢትዮጵያ ሰባኬ፤
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፣
ተላዌ አሠሩ ለእንጦንስ፣
ተክለ ሃይማኖት አንተ ለኢትዮጵያ አበ ነፍስ፤
የጌታችን ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የአረጋዊው ቅዱስ ዮሴፍ ፣ የቅድስት ሰሎሜ በረከት የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት የቅዱሳኑ ሁሉ ረድኤታቸው በረከታቸው አይለየን፡፡
*እንኳን ለአቡነ ተክለሀይማኖት ወራሃዊ መታሰቢያ በዓል በስላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ሰላም ያርግልን ተክለሀይማኔት*
ቅሬታ አለኝ መልስ ላይ የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ 1ኛ ጦርነት ያለበት አገር ኢትዮጵያ አደለች እንዴ ለዛውም እርስ በርሱ ሚዋጋ ህዝብ ያለበት ።እግዚአብሔር ዘረኛንና ዘረኝነትን ካገራችን ያጥፋልን
አረ በጣም ማር
ማሻአላህ ያአህሙድ ቤተሰቦቺ አልተቻሉም
በርቱ አበሶቺ 👏👏👏👏👏❤❤❤❤
አባካቹ እህት ወንድሞቼ እናቴን እያመመብኝ ነው ዱዓ አድርጉልኝ አፉያዋን አንዲመልስልኝ
@Wfvvg Gefggf Amiin wude
ፈጣራ ይማርልሽ አይዞሽ ማር
ፈጣሪ ይማርልሽ ማር
አላህ አፊያ ያርግልሽ እህቴ
አላህ አፍያ ያርግልሽ እህቴ እፍፍ እናት ምንም አይንካት ያረቢ እድሜና ጤና ለውድ እናቶች አብዝተህ ስጥልን💞💞💞
Eid Mubarek All Muslim
ማሻ አላህ አላህ ከአሸናፊወቹ እድያደርጋችሁ እለምናለሁ
ዌልካም ነፂዬ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹሁ ይብዛ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞች ኢድ ሙባረክ ስደት ላይ ያለን መጪው ከቤተሰብ ምናሳለፍ ያድርገን አላህ
Amen
ኢሸአላህ አሚን
ወገኖች ማዳም 500 ሰብስክራይብ ካገኘሽ ደሞዝ ይጨመርልሻል ብላኛለች። 450 ቀርቶኛል እባካቹ ተባበሩኝ።
Eshe weda
@@julakhakwt2041 አመሰግናለሁ
አረኩሽ
😂😂😂😂በህልሟ ነው በላይክ ትታለላለች ብቻ አላህ ይክፈትልሽ 👍👍👍👍
@@user-jq4po7oj3 የሰብስክራይብ ሱስ አለባት እሙዬ። በይ አሁን ሰብስክራይብ አድርጊ
ይህ ፕሮግራም በጣም እወደዋለው
ውድ ኢትዮጵያዊያን በጣም ምወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ ክፉ አይንካቹ 💞💞💞እንኳን አብሮ አደረሰን ነፂ የሳቅ ምንጭ ማሻአላህ ብለናል እህቶች🕌👩❤️💋👩ከጦርነት አላህ ይጠብቅልን ሀገራችን 💚💛❤✔✔✔
ዋው ነ ፂ ሁሉም ያምርብሀል
እንኳን ደህና መጣችሁልን ስወደው ይሄን ፕሮግራም ነፃነት እንደስምህ ነፃ የሆንክ ሰው እጂግ በጣም አከብርሀለሁ እወደሀለሁ ።
ነፂ እንኳን ደህና መጣህ ፕሮግራምክ ዘና ያደርጋል
ዋው እነ ነጃት በረቱ 💕
Exactly, that’s what I was saying Thank you 🙏🏽 bless your heart dear I love the way you explain things. I’m not even a music lover I don’t like the way he dressed up either but I will definitely subscribe. We should give him love lead him to the right direction by not judging him. Besides who are we to judge?
ውይ ነፂ ፏ ሲያደርገኝኮ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የአለማት ሙስሊሞች
ማሻ አላህ እድታሽንፍ ዱአ አርግላችሁለው
እህቶቻችን ማሻአላህ በርቱ ትኩረት አድርጎ
ማሻአላህ እኔ ከምዎደቸው ፕሮግራም እሄንን እነ እንተዋወቀለን ወይ ፈታ የደርጉኛል ይመቻችሁ ቀጥሉበት
Masha Allah mekinawan yemiwseduwat ye Ahmed bateseboch nachew 😍😍😍😍😍😘😘😘😘
ክክክክክ ነፂ. ለነጃት. ሳንቡሳውን. ጥቁር አዝሙድ አብዢበት ውይ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wubet seleka be hijab nw leka
Masha"allah endet endemtamruko
Congra
Gn yemelket teyakew betam shem nw yemayteyek nw yemteykut tish
የአህመድ ቤተሰቦች አላህ ይርዳችሁ ኢሸአላህ
ሰላም ጤና ይስጠን ውድ የእናት ኢትዮጵያ
ልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ
ይብዛ የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን
ሰላም ያድርግልን 💚💛❤🙏🙏🙏
ነፂ እንኳን በደህና መጣህ የኔ ፍልቅልቅ
Woow fatuman siwadat qimam nager nat allaha yitabikish hulachininm
የአህመድ ቤትሰቦች እርግጥኛ ነኝ መኪናውን ይወስድታል 100%
ነፄ፣እንኳን ደህና መጣህ💚💛❤🙋
ባአል ሲደርሰ ይከፋኞል ትዝታ አለብኝ ዉይ ሰደት
እንኳን 1440 ለኢድ አል ፈጥር በሰላም አደረሳቹህ ብያለዉ ካቡ መሀመድ
Enie mgermegn gn eske meche newww twldu gura bcha mnestemhrewwww ahunnnssss astelagniko
የኔ ምርጥ ነፅዬ ስወድክ ሁፍፍፍ ታድለክ ሁሌ ደስተኛ እማምላክ ሁሌም ደስታክን ታብዛው
ይዘብእያክ ኩአአርግ የናተመኪና ያገራችንን ህዝብአያበላም
ቡሀላ አየዋለሁ እነ አህመድ ቤትሰብ እንኲን ዴስ አላችሁ ዛሬም አሸንፋችሃል
ቤተሠብ አንሁን አስቲ subscribe adrgu።
Mashala Allh
ዊ ሂጀብ እንዲ ይመርከል ማሻለህ
ነፂ ፍልቅልቅ እድሜህ ይርዘም
እካን ሰላም መጣችሁ እነ ነፂ ሂጃብ አለባበስ ይብቃ ይከተት ማሻአላህ
ማሻአላህ የአህመድ ቤተሠቦች በርቱ
የቤተሰብ ጨዋታ ዉስጤ ነዉ ነፂ love you💝
Welll ነፂ ፈንዳታዬ የሳቅ ምንጭ እንኳን ሰላም መጣህ በመዳም በናድጄ ነበር ዘና ታደርገኛለህ😘😍😍
አትናደጂ ማማዬ እሶ ትናደድ አይዞሽ
Netseni endana begugute metebekew ena mewdew I like
ወይ ነፂ ገለኸኝ ነበር ወሀ እየጠጣሁ እጂ እጂ ብሏል እያልክ ስታጣጥም
Inshallah enat teshelmalchu
ነፄ ምርጥ ሠዉ እዉይ ፍጥነት ።
ነጺ እንካን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛ
አህያ ሚነዲ 😳😳😳😳አሥቆኛል ሡማቸውን መጥራት ፈራህ እኔ አውቄያቸዋለሁ 😂😂😂😂😂😂😂🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🏇
ነገኮ ተክልዬ ነው እርዴቱ በርከቱ ጥበቃው አይለየን
netsi Salam nek yene fadisha hahhhhhhhhhhh fegegitak temechegn ufffffff
አይ ነፂ ታድለክ የኔ ፍልቅልቅ እድሜ ከጤና ያድልህ
ስወድ እኮ እድሜ ይስጥህ
የነፂ ወዳጆች እባካቹ ከስደት ሀገር ኑሮ አላቁኝ 700 ሰብስክራይብ ይዤ ልግባና አገሬ ላይ ልፍጨርጨር። 15 ቀን ነው የቀረኝ ሁላችንንም ላገራችን ያብቃን ፣የአንድ ሰው ሰብስክራራራይብ ለኔ ዋጋ አላት።
እሺ አረኩሽ
@@semiahmed1435 አመሰግናለው
እኔ እምለው sebscrib ትላላችሁ ግን የሚታይ ነገር የለም ስገባ
ሰጠሁሽ በሰላም ግቢ እህት
@@محمدعليمسعودالمهيري አመሰግናለው
ነጲ👍👍👍💚💚💛💛❤❤
Netyyy.yenawed.enkan.besalem.metehkonjoo🙋❤❤❤💚💚💛💛
ምን እራሳችንን እናካብዳለን ደሞ ከኛ ባሁኑ ሰአት ከ ዘዘረኝነት ሌላ ምን ይማራሉ
Allah afiyargilsh bezarewa leyile betewededcha yihunbt
ነፄ እንኳን ደና መጣክ
አብዱ ቆንጆነ ከዘር ነዉ ማሻአለህ
Weyine nitsi firis new alikut
Muslem eht wandimoche enkon le Edi aderschu Edi mubark
ውይ ነፂ ወሬውን ሚቀማህ ያለ ይመስል መንቀልቀልህ
ማሻአላህ
Neti neanet yise?agali aten sayi
ሌላው አፍሪካውያን ከEthiopain መማር ያለባቸው ምንድነው የምል ጥያቄ እንግዳ ተቀባይነት እኔ እዝ ላይ እልስማማም ለእኔ ተረት ነው። ምክንያቱም የራሱ ሰው ያላከበረ ህዝብ ከሌላው ክልል ነው የመጣው ብሎ በድንጋይ እንደ እባብ ውግሮ እየገደለ የቱጋ ነው እንግዳ ተቀባይነቱ ?ወይም ደሞ ሌላ Ethiopia ካለች ኣስታዋውቁን?
ማሸአላህ
ዋውውውው አሪፍነው በጣም
አዲስ አበባ ላይ ዱላ ይዞ የሚታይ ለሚለው ጥያቄ ቄሮ ነው ያልኩት 😂😂
ስላማቹ ይብዛ መኪነው
ማሻ አላህ ውበት በሂጃብ ነው
ነፂ እንኳን ደና መጣህ ፕሮግራምህ ውስጤ ነው ትላንት ሳላይ አደርኩ በመዳም ሽቁል ደክሞኝ 😔
Enem metlew
እኳን ለኢዲ አል ፈጥር በአል አደረሰን
Ye Ahmed beteseboch bertu gizew yenante (yegna)new::
ምን ለማለት ፍልግ ነው? ቄሮ ዓይነ ስውራን ስልሆኑ ነው ዶላ ይዝው የሚዞሩት???
Well come
እንኳን ደህና መጣችሁልን
ቄሮ ነዋ ሌላ ማን ኣለ🔪💣🔫 .....!!!!!
የሳቁ ንጉስ ሽህ ዓመት ኑር!!!
ነፂ ይመችህ አድናቂህ ከካናዳ ልዩየመድረክ ችሎታ አለህ ቀጥልበት!
Ye amdeh betasaboceh bathem gobezih nachuu makenah ye enamiteh nw