Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

🔴 ኡኡኡኡኡኡኡ የግሸኗ እመቤት....አደጋ ላይ...😓

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 апр 2024
  • #ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
    በዚህ በቀጥታ ልታገኙኝ ትችላላችሁ👇
    Instagram፦ www.instagram....
    #negashmedia
    #ethio360
    #eotc
    #ethioforum
    #fetadailynew
    #fetadaily
    #ebstv
    #ems #mesaymeconnin
    #anchormedia #Donkey_tube #abagebrekidan #abelbirhanu
    ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
    orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
    ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
    በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
    ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
    አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
    ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
    ORTHODOXTUBE ethiopia orthodox

Комментарии • 283

  • @almazsamuel8762
    @almazsamuel8762 4 месяца назад +23

    መልዕክት ይድረስልን ለታላቁ ጌታ ልመድህኔ አለም

  • @mahletgossaye6747
    @mahletgossaye6747 4 месяца назад +8

    አቤቱ ፈጣሪያችን ልኡል አምላካችን እባክህ ስለናትህ ንፅህት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ድረስልን !!!

  • @astertafesse5862
    @astertafesse5862 4 месяца назад +23

    እንጨርሳለን ሲሉ እንበዛለን እኛ ግን በንፁህ ህሊና በትህትና መንፈስ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ትምክህትን እናስወግድ እራሳችንን እንፈትሽ

    • @aschalewgirma5188
      @aschalewgirma5188 4 месяца назад +4

      Eyemotin enbezalen ayseram ahun hulum yerasun dirsha mewetat new alamachiw egnan mchrs nw so be ready

    • @najathasan9285
      @najathasan9285 4 месяца назад +1

      የማርያም
      ወዳጄ እየሞቱ መብዛት የለም እንዳይሞቱ መታገል እንጂ

    • @user-jd9po3ji3p
      @user-jd9po3ji3p 4 месяца назад +1

      እየሞቱ መብዛት የለም

    • @marknugsa3696
      @marknugsa3696 4 месяца назад +1

      እያለቅን አንዴት ነው የምንበዛ ? የጅል ተረትህን ወደዚያ
      እሚሻለው አፈርሳለው ብሎ ለሚመጣ መፍትሄ መፈለግ ነው ።

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 4 месяца назад +16

    ኤሬ መረረን! ኤረ ወየው! ኤረ ውይ!
    መድሀኒአለም ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቃችሁ በለን!!!

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj 4 месяца назад +13

    ሰአሊነ ነነ ቅደሰት ደንግል ማርያም 😢😢😢😢😢እናቴ ከነ ልጀሸ ደርሺላቸው 😢😢😢😢😢ካንቺ ዉጪ ማንም አያደነንም 😢😢😢😢😢😢😢አንት መንግሰት ያንትን ነግር መዳኒአለም ያሳያኝ 😢😢😢😢😢

  • @tsegeredabelay3912
    @tsegeredabelay3912 4 месяца назад +10

    አቤቱ አምላክ ሆይ ፉረድልን። በጣም ነው ያዘንኩት። አይ ሀገሬ እንዲህ ሆነ መጨረሻችን😭😭😭💔💔💔 መድሀኒአለም ሆይ የአገልጋዮችህን ስቃይ ተመልከት። እኔ ሀጢያተኛዋ እያለሁ ንፁሀን አባቶቸና እናቶቸ ሞት እና በስቃይ ውስጥ መኖር በጣም አሞኛል፣ እንቅልፉም ነስቶኛል።

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r 4 месяца назад +3

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭
    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭
    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭

  • @tighist331
    @tighist331 4 месяца назад +3

    እግዚኦ እግዚኦ ፈጣሪ እባክሕን ፊትሕን ወደ ኢትዮጵያ እዙር 😔

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 4 месяца назад +15

    ኦርቶዶክሲያን አልገባንም ነገሩተኝተናል ቀጥሎ በየቤታችን እየመጡ ያርዱናል ተነስ ተነስ ተነስ የተዋህዶ ልጅ ተንቀናል ተደፍረናል እረ አባቶች ዝብ አትበሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Etho19pia
      @Etho19pia 4 месяца назад

      የትኞቹ አባቶች 😢

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 4 месяца назад +3

    አሜን ምህረቱን ይላክልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 месяца назад +3

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሴማልን አሜን

  • @alemdesalegnalemdesalegn281
    @alemdesalegnalemdesalegn281 4 месяца назад +4

    መድሃኒዓለም ኧረ እባክህ ፍረድ ኧረ እባክህ አባቴ 😢😢😢😢

  • @yewediyaneshmokonen9117
    @yewediyaneshmokonen9117 4 месяца назад +4

    እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጥ በጣም ያሳዝናል ቢዘገይም የሚቀድመው የለም

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 4 месяца назад +5

    😢😢😢😢😢 ብያለሁ ጌና ቡዙ ሰበብ ያመጣል ያ መናፍቅ መንግስት

  • @user-bo8xi3gc6h
    @user-bo8xi3gc6h 4 месяца назад +1

    እግዚኦ ማረን እባክህ የአባቶችን ና የእናቶችኝ ደም. አንተ ተበቀልልን

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 4 месяца назад +3

    አረ አምላክ ሆይ እንደኛ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ታደገን😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @BetiGereme
    @BetiGereme 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤እባካችሁ ፀልዩልይ ከቤተክርስትያን እና ከፀሎት እርቂያለሁ🎉🎉🎉

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 4 месяца назад +1

    እግዚያብሔር ሆይ ለኛ የተሻለውን አንተታውቃለሕ

  • @user-eu6ek9nk2s
    @user-eu6ek9nk2s 4 месяца назад +2

    አቤቱ ጌታዬው ይሁነብኝ አሰብ እግዚኦ ማረን ክረሰቶ በምህረትካ አሰብኝ እድሜ ለነሰአ ብቃኝ ከልባችን እንመልሰ ለቦና ይሰጥኝ ወንድማችን ቃለህወት ፠፠ይሰማልኝ በእድሚ ጤና ይሰጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MeAk-eq9yu
      @MeAk-eq9yu 4 месяца назад

      ኤሬ ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 4 месяца назад +3

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ኢየሱስ ድረስልን የሜሰረዉ ግፍ

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 4 месяца назад +1

    እግዚያብሄር በቃ ይበለን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 😢😢😢😢😢

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 4 месяца назад +6

    እግዚኦኦኦኦኦኦ ማረን ማረን

  • @mogesasefa
    @mogesasefa 4 месяца назад +3

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረን ማረን ክርስቶስ

    • @DxbDxb-vt9iz
      @DxbDxb-vt9iz 4 месяца назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 4 месяца назад +1

    እውነት የተዋህዶ ልጅ ዝም አንልም ደም በደም ማጣራት ነው

  • @tedirosgebremeskel865
    @tedirosgebremeskel865 4 месяца назад +1

    አግዚኦ ማረን ይቅር በለን

  • @user-jm5zv9dv5n
    @user-jm5zv9dv5n 4 месяца назад +2

    ኣቤቱ ማረን ጌታሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Copri23
    @Copri23 4 месяца назад +2

    እግዝኦ ኦ ኦ መዳንዓለም ሆይ ማሬን ይቅርም በለን

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 4 месяца назад +1

    Ere Fetari Hoy Dereselen Amen Abatachen❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @SelamAbera-kk8ny
    @SelamAbera-kk8ny 4 месяца назад

    ወንድሜ መድሀኒያለም እድሜህን ያርዝምልን አንዷ ተከታታይህ ነኝ

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ እኅትዓለም♥️

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g 4 месяца назад +1

    የድንግል ማረረያም ልጅ ሆይ ክንድህን ሰጠን እንደ ቸርነእተህ ማረን😭😭😭😭😭😭

  • @legesedenesayteklehaymanot9128
    @legesedenesayteklehaymanot9128 4 месяца назад +2

    መላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በእናታችሁ እንነሳ ዝምብለን ሸርማረግ አይጠቅመንን ስለዚ እራሳችንና ቤተክርስትያናችንን እንጠብቅ።

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z 4 месяца назад +1

    አረ አመላካችን ማረን ይቅር በለን + አመላኬ ሆይ ማረን + ጌታይ + ይቅርታ አባቴ + ማረን ጌታይ + የሰው ፍቅር ጠፋ አመላኬ ሆይ ማረን +❤+ ማረን +❤❤+ ማረን +❤❤❤+ አመላኬ + ፈጣሪ የሰውን ፍቅር + ስጥን + አመላኬ ሆይ + አሜን + ግን ሸር ላይክ እናድርግ 🙏🤲+❤❤❤+🤲🙏

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 4 месяца назад +1

    😢ይህ ሆዳም አጭበርባሪ ጳጳስ ደሞዘ ማን ነው የሚከፍለው አስኬማው መውለቅ አለበት የአብይ አሽከር ጳጳሳት መሻር አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 4 месяца назад

    ጌታሆይ እኔ ሀፃተኛነኝ እንደኔ ሀፅያት ሳይሆ እንዳተ ቸርነት በናትህ አማልጀነት ለኦርቶዶክስ እና ለአማራ እንድሁም ያንተን ስም ለጠራ እባክህ ስማን ይቅር በለን ይሁን ይደረግልን አሜን

  • @ArsemaWandosun-mb5je
    @ArsemaWandosun-mb5je 4 месяца назад

    እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ብቻ ፍርዱን ይስጥ

  • @user-st2bq9sw7g
    @user-st2bq9sw7g 4 месяца назад

    egziyabeher ferdun yeste. mecherashachewun yasayen.

  • @ZekariasGidey
    @ZekariasGidey 4 месяца назад +1

    ለሞቱ መ/ሰማያትን ይስጥልን አምላካችን ይህንን ያስከተለ ሁሉ እግዚአብሔር በይቅርታው ያቁምልን

  • @HailemikaelChifrawMekonnen
    @HailemikaelChifrawMekonnen 4 месяца назад

    አቤቱ አምላክ ሆይ በቸርነትህ ና በምረትህ ጎብኘን

  • @user-iq7vt5sw5e
    @user-iq7vt5sw5e 4 месяца назад

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @shesho4631
    @shesho4631 4 месяца назад

    እግዛብሔር ሆይ በቃ በለን አረምድነው አምላኬ ሆይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lemlemareda9688
    @lemlemareda9688 4 месяца назад

    እነሱ ቢገሉን እንበዛለን አምላክ የፈጠረ ፍጡሩን አይረሳም ቤቱን ያቃጠሉ ይቃጠላሉ በሰነዘሩበት እጃቸው ዋጋ ይከፍላሉ አገሪችንን ይጠብቅልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 4 месяца назад

    በትክክክልአባታችን❤❤❤❤

  • @user-ic7jk6gp9s
    @user-ic7jk6gp9s 4 месяца назад +1

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ!

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 месяца назад

    🎉እግዝኦ ማሐሬኔ ክርስቶሰ አቤቱ ማሬን ይቅር በለን አሜን

  • @GetalegnWubie
    @GetalegnWubie 4 месяца назад

    አምላክ ሆይ እባክህ ድረስልን ሀጢአታችንም ይቅር በለን የኢትዮጵያውያንን ትንሳኤ አሳየን።

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 3 месяца назад

    እግዚኦ እግዚኦ መዳሀናሌሞ ሀጣጤችንን ሣታይ ይቀቅር በለን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 4 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-qw5pn5en5k
    @user-qw5pn5en5k 3 месяца назад +1

    እግዚኦ እግዚኦእግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 4 месяца назад

    Weyine Weyane weyine Gishen Iko manm 3 seat mata megibate aychalim chirash Gishen gebu 😭😭😭😭😭😭

  • @danmar8071
    @danmar8071 4 месяца назад

    ወንድሞቼ ፥ እህቶቼ ይሄ ሊሆን ግድ ነው ምክንያቱም ቅዱስ ቃሉ እንዲህ ይላልና
    ስለስሜ በአህዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይገስጻቸው

  • @MelatAbiyi
    @MelatAbiyi 3 месяца назад

    እግዝትእነ ማርያም ትደረስላችሁ ከነ ልጅዋ

  • @saramicheal6415
    @saramicheal6415 4 месяца назад

    እረ አምላክ ሆይ ፍርድ ውይ ውረድ ሀይማኖታችንን ሊያጠፉ ነው አላማቸው ግልፅ ነው ዝምታው እስከመቼ ነው እሱ እኮነው እዚህ ያደረሳቸው ይወራል በሚዲያ በቃ 😢😢የድንግልዬ ልጅ እባክህ ታምርህን አሳይ እረረረረ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sh6pe6ti7g
    @user-sh6pe6ti7g 4 месяца назад +1

    ሆዳም ጳጳሳት እያሉ ገና ያስጨርሱናል ሥልጣናቸው እስካልተነካ ድረስ በዛ ላይ ግብረ ሰዶማውያን ጳጳሳት በዝተዋል ስለሚሞተው ምዕመን ኬር የላቸውም በዛ ላይ በዛ በተላ እና በከረፋ በጠነባ በገማ ዘሮቻችን ውስጥ ተሸሽገን ስለየቱ ምዕመን እናስብ አንድ ሚሊዮን የትግራይ ኦርቶዶክስ ምዕመን በአማራው በስልጤ በሆሳህና በሶማሌ እስቲ በዚ ስድስት አመት ውስጥ ስንት ሚልዮን ኦርቶዶክስ ነው የሞተው መቼ ባነነ ይሄ ዘገምተኛ ህዝብ የዛሬ ሆዱን እንጂ ነገን የሚያስብ አማኝ የለም
    ሲገሉን እንበዛለን እሚል መፈክር የጀዘበ እና ያፈጀ አስተሳሰብ ነው ይዘን እንዴት አይቀዝኑብን
    ሺ ጊዜ ቢለመን ወይ ፍንክች አንድነት ያለህን ይዘ ተዘጋጅ አንድ ካልሆንክ ገና ፅንስ የተረተሩ ይራሩልናል ብልክ ካሰብክ ስህተት አሁን በሚሆነው ያልተነካሽ ጥንብ ግም ዘረኛ ሁላ ነገ በቤትክ ሳይገባ አንድ ሁን ተነጋገሩ ከጎረቤትክ ጋር ተነጋገር ከዛ በዘለለ ሆዳም ጳጳሳትን መግደል ማፅዳት ምድረ ሆዳም ሁልህም ልባችንን አጠንክረን አረመኔ ካልሆንን not putinm ገሎ ነው ህዝቡንም እምነቱንም እየጠበቀ ያለው
    እረ ኡ እረ ኡ ለቅሶ ብቻ እንድ እንሁን እንነጋር እንዘጋጅ
    ፀሎትም ሚደርሰው በያዝነው መሳሪያ ነው እሱም መፅሀፍ ቅዱሳችን ነው
    ገዳያችንንም ልባችንን አጠንክረን በያዝነው መሳርያ ስንነሳ ነው ሚፈሩን እሮሮ ብቻ

  • @betelihemreddi3271
    @betelihemreddi3271 4 месяца назад

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን አቤቱ ማረን በኛ ሃፅያት ምክንያት ቤትክ አይፍረስ ስላንተ ስም ብለው ስለተሰደዱ ቅዱሳን ብለህ ቤተክርስቲያንን እስከ ልጅቹዋ ጠብቅ😂😂😂😊

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 4 месяца назад

    አቤቱጌታሆይበቃበለን😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EsterWalck-dl2us
    @EsterWalck-dl2us 4 месяца назад

    እናመስግናለን እኔም ጫማየን ሳይ 6ወር በፋት ተናግሬ ነበር የሚረገጥ የልጆች, መልክ,መስቀል,የኢትዮጰያ ካርታ,የሰው መልክ በትሸርት የታተመ የኢትዮጲያ ካርታ ተዘቅዝቆ ይለብሱታል እኔ በጣም እያሰቃዩኝ ነው ያለሁት ፀሎታችሁ ይርዳ ግን ነገሩ ከዚህ ነው የሚመጣው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 месяца назад

    Tebareku!Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @mekdi556
    @mekdi556 4 месяца назад +2

    የመቼ ነዉ ግን 💔😭

  • @SaraSz-xi2yk
    @SaraSz-xi2yk 3 месяца назад

    እዝጎ ማህረነ ክርስቶስ እደኛ በደል ሳይሆን እዳተ ቸርነት ምህረቱን ላክልን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 4 месяца назад +1

    እግዚኦኦኦኦኦኦ አማኑኤል እረ ምነዉ ዝምታህ በዛ ??????????????????????????????😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sh6pe6ti7g
    @user-sh6pe6ti7g 4 месяца назад

    ስንሞት እንበዛለን መፈክር ግን ዝም ብዬ ስገምት የብልፅግና አሽቃባጮች ሳይሆኑ አይቀርም ሚፅፉት

  • @user-gl6cp7nu4u
    @user-gl6cp7nu4u 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል

  • @user-dv5if2dk7t
    @user-dv5if2dk7t 4 месяца назад

    እርሱ ባለቤቱ ዝም ካለ እኛ ምን እናድርግ እርሱ መልስ ይስጥ እንጂ!።

  • @madneteM
    @madneteM 4 месяца назад

    እግዚኦ.ማረንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን😂😂😂😂😂😂

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 4 месяца назад

    አሚላኪአተፊረድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 4 месяца назад

    ይሄ ሁሉ የሚሆነው አንድ ፓትርያርኩ ቸልተኝነት ሁለተኛ ጳጳሳቱ ድክመት ምዕመናን እነሱ ዝም ካሉ ምን ያርግ

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 4 месяца назад

    አቡነ አብርሃም ይህንን በግንባር የሚያስኀጽመውን መንግሥት ለማውገዝ ገና ነው ይሉናል አፈ ጮሜው የቤተክህነቱ ሥራ አስካያጅ

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 4 месяца назад

    በተከታታይ ቤተክርሰቲያኖች እየተጠቁ ነው ለምን???? የእምነት ቦታዎች በፈፁም አይደፈርም። አላህ የሥራቸውን ይፋረዳባቸው። 😢😢😢😢😢

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 4 месяца назад

    ተባረክ ቢኒ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 месяца назад

    Egzio mahren krstos Egziabher yiferdal Emebrehan be meljawa dereshelen orthodox layi gf eskemech gita hoyi tolo na melksowoch kemedefer kemgdel gishen mariyam 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Egzio

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 месяца назад +1

    Medhanialem Hoye maren Ye maryam Liji Hoye maren maren Maren Medhanialem Abatachin Hoye Simalin Simalin 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @waw8983
    @waw8983 4 месяца назад

    ማረን ይቅር በለን😭😭🙏🙏🙏🙏
    ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን🙏😭😭😭😭
    ስለ ቅዱሳን ብለህ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 4 месяца назад

    እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄርም ዝም አለን አይ የኛ አበሳ ሀጢያታችን በዛ

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 4 месяца назад

    እኔስ በህቶቸ በወንድሞቸ የሚደረገውን መስማት ከበደኝ ድግል ማሪያም አማልጀኝ አሳስቢኝ ኢቲዮጰያን ይጠብቅልን እናቴ በቃልኪዳንሽ ሲል ይማረኝ

  • @tesfayemengistu3941
    @tesfayemengistu3941 4 месяца назад

    እግዚአብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን እንጂ ይህ እንዲሆን ሁሉም ነገር ይሆን ዘንድ አምላክ ያውቃል
    እንደ ሰው እኔም እስከ መቼ ነው አምላክ ዝም የሚለን

  • @asterasefa6335
    @asterasefa6335 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @TiruwerkTizibt
    @TiruwerkTizibt 4 месяца назад

    እግዚኦ፡አረ፡በምን፡አይነትዘመን፡ተፈጠርን፡ኡኡኡ

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa 4 месяца назад

    የሰለሞን ለቀለበት ካልተገኘ እና ሆርቶዶክስ ካልጠፈች እንቅልፍ አይወስዳቸውም ጦርነቱ የአይማኖት እንጂ የብሄር አይደለም ።

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 4 месяца назад +1

    አብይን እጁን ይዞ እንዲያስረክብህ ነው እንዴ የምንፈልገው ቅዱስ ቃሉ የነገረንን አቶ መለስ ፀሎት ብቻ ዋጋ የለውም ከስራ ጋር ነው ስለዚህ 20ሚሊየን ህዝብ ለሀይማኖቱ ይለቅና ይፅደቅ በቃ አባቶች ይጥሩና እንዋጣ።

  • @user-xr7lt3jj5o
    @user-xr7lt3jj5o 4 месяца назад

    እግዛቤር ሆይ ማረን ማረን ማረን

  • @Teddy_AB
    @Teddy_AB 4 месяца назад

    ምናልባት ምናልባት እግዚአብሔር ለእምነታችሁ ተነሱ መስዋትዕትነት ክፈሉ እኔ እረዳችሁአለሁ እያለን ይሆን ወይስ እምነታችሁን ከምግባር አስተካክሉና እረዳችሁአለሁ እያለን ነው……?

  • @selsetumedia5029
    @selsetumedia5029 3 месяца назад

    አቤቱ ይቅር በለን አባት ሆይ

  • @user-qf9ry5uw5y
    @user-qf9ry5uw5y 4 месяца назад

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ!!!

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 4 месяца назад

    መላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን በአንድነት ካልተነሳን ዘንዶው ሊውጠን ነው ምንም የሌለው ድንጋይም ቢሆን ይዞ ይሄ ርኩስ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጅ ዘማዊ መከላከያ የግለሰብ አሽከር አሳም ለሀገር ለህዝብ ለሰንደቅ አላማው የገባውን ቃል ኪዳን የበላ ከሀዲ የውሸታም ተባባሪ መንኮሳትን የሚደፍር ግብረሰዶማውያን ቢገደሉ ሀጢያት አይሆንም ቆመን መሞት ይብቃ ውጊው ከዲያቢሎስ ጋር ነው በቃን እንነሳ!!!ዝምታችን በዛ ዋጋ እያስከፈለን ነው !!!💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @lidetabera5685
    @lidetabera5685 4 месяца назад

    እግዚኦ ማረን እባክህ

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k 3 месяца назад

    መድሀኒ አለም የአለሙ ቤዛ 🙏🙏🙏😩😩አቤቱ ድረስልን

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 4 месяца назад

    አባቶች ምን እየስሩ ነው ኦርቶዶክሳውያን እስከ መቼ ነው ዝምታው ቤተክርስትያኖ ልታውጅ ይገባታል

  • @user-sg8tg4ko9w
    @user-sg8tg4ko9w 3 месяца назад

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 🤲🤲🤲

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig 3 месяца назад

    Enchresalen silu enbzalen enbtenachu silu enesebasebalen enadakmachu silu entenekralen fetarri ymesgen Amen!!❤❤❤

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 4 месяца назад

    ማረን!

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 4 месяца назад

    ዋ ነፍሴ 🇨🇬😭😭😭💒💠😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f 4 месяца назад

    Wayn.Wayna😢😢😢😢

  • @lidetabera5685
    @lidetabera5685 4 месяца назад

    ኡኡኡኡኡኡኡአምላካችን ማረን እባክህ

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i 4 месяца назад

    Egziabher Amlakachin hoy ebakih deresilen!

  • @user-fb8ne6zx3i
    @user-fb8ne6zx3i 4 месяца назад

    አቤቱ ማረን ጌታሆይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 4 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭❤😭

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v 3 месяца назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😢😢😢😢

  • @humeidalketbi4002
    @humeidalketbi4002 4 месяца назад +1

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔👈