በቃ አልከው By Zinash Tayachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @EskinderKebede-ku2wd
    @EskinderKebede-ku2wd 8 месяцев назад +34

    መጀመሪያ ሳይ ተበርክኬ አልቅሼ ጌታን አከበርኩ ይህን ኖሬ በማዬየቴ እድል ነው ወገን እድል አይቅለልብን እንጸልይላቸው በጣም በጣም

    • @EyuEthiopian
      @EyuEthiopian 7 месяцев назад +1

      me too.i was in z church.

    • @dagi6055
      @dagi6055 5 месяцев назад +1

      ሴይጣንኮ ይህ አበሳጭቶት ነው ምድሪቱን ለመናጥ የሚራወጠው ፀሎት ለምድራችን ወሳኝ ነው።

  • @emayiegar4498
    @emayiegar4498 8 месяцев назад +228

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በዚህ ልክ ላመንሽበት ጌታ መዘመርሽ ደስስስስስ ይላል።
    "ማንም ያለመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እየሱስ ጌታ ነው ማለት አይቻለውም እና"
    ይህን ያሳየን ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ሞገስ ይብዛልሽ

    • @Iamwinner-j4u
      @Iamwinner-j4u 8 месяцев назад +12

      Ashkabche

    • @emayiegar4498
      @emayiegar4498 8 месяцев назад +29

      @@Iamwinner-j4u ከዚህ በላይም ባሽቃብጥላት ደስስስስስ ይለኛል መሸታ ቤት ነው ልታያት የፈለከው?በቤተ መንግስት ልክ የተሰፋች ክብርት ናት ይህን የሚቃወም ሰይጣን እና ጭፍራው ነው ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ተብሏል አይዞህ ዲያቢሎስ

    • @tomase6250
      @tomase6250 8 месяцев назад +5

      anchi ema debn yalsh pente nshe degmo orto....ngn set atafrm

    • @Iamwinner-j4u
      @Iamwinner-j4u 8 месяцев назад +1

      @@tomase6250 eko enem esu yandedegn enji le geta lemen tezmere malte aydelme

    • @Iamwinner-j4u
      @Iamwinner-j4u 8 месяцев назад

      @@emayiegar4498 asmesaye anchi nesh dabelos

  • @Overcomerc
    @Overcomerc 8 месяцев назад +269

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላቹም በያላችሁበት ቦታ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ።

  • @adera9371
    @adera9371 8 месяцев назад +53

    በቀዳማዊትእመቤት ይህንን መዝሙር ስመለከት እግ/ር የምድራችን ታሪክ ምን ያህል እንደለወጠዉ አያለዉኝ ይህ ጊዜ ለወንጌል መስፋት እጀግ የተሻለ ዘመን እንደሰጠን አስባለዉ እንግዲህ ቅዱሳ እንንቃ ::ጌታ ይባርክሽ::ስለአንቺ እግ/ን አመሰግናለው

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 8 месяцев назад

      ወይ ድንቁርና እና በረሀብና በጥይት ሚያልቀው ደሀ የየትኛው ጌታ ልጆች ናቸው?? እየሱስ ባለ አይደል

    • @Theworstgamer1001
      @Theworstgamer1001 7 месяцев назад

      Leba hula

  • @prophetrobelhailulifetvworldwi
    @prophetrobelhailulifetvworldwi 8 месяцев назад +276

    እግዚአብሔር በቃ ያለው ሁሉ ነገር ያበቃል ! ድንቅ ትንቢታዊ መልክት ነው ! እግዚአብሔር ቤትሽን ሁሉ ይባርክ!

    • @saronabraham6366
      @saronabraham6366 8 месяцев назад +6

      አሚን ጌታ የረፊት በዉሰጣትሁ ያሰቀመጠዉን መልካሙን ሰራ መሰራት ይሁንላችሁ እንወዳችዋለን እንፀልይላችዋለን ጌታ ከእናነንተጋር ይሁን።

    • @eyaelteferi181
      @eyaelteferi181 8 месяцев назад

      Amen

    • @nibretabebe6656
      @nibretabebe6656 8 месяцев назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌

    • @amanuelkidane2628
      @amanuelkidane2628 5 месяцев назад

      Amennnn......haftey xelot adriglat...menfes xibuk geru ligelxilat

  • @enush7338
    @enush7338 8 месяцев назад +1

    ስታምሪ ደሞ❤

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 8 месяцев назад +419

    የመጀመሪያዋ ድንቅና ተምሳሌት የሆንሽው ክብርት ንግስት ሆይ እንወድሻለን

    • @DeresseDemisse
      @DeresseDemisse 8 месяцев назад

      Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💜💙💙💙💜💜💙💙💙💙

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 8 месяцев назад

      Ameeeenn ❤❤🎉🎉

    • @AsaminewHailu-r6b
      @AsaminewHailu-r6b 8 месяцев назад +1

      Betam❤❤❤

    • @ebe3241
      @ebe3241 8 месяцев назад +1

      እስኪ ይሄንንኑ ቃል ለድንግል ማርያም በለው 😅 ክብርት ንግስት ሆይ እንወድሻለን

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 8 месяцев назад +2

      @@ebe3241 እንደ እውነቱ ከሆነ የምናፈቅረው በእርሷ ውስጥ ያደረውን ክርስቶስን ነው እኮ!!

  • @revivalistmeklitamare1562
    @revivalistmeklitamare1562 8 месяцев назад +679

    ቀዳማዊት እመቤት ሰው እታች ሆኖ ቢዘምር አይገርመኝም።ግን እንደ ዳዊት በከፋታም ለኢየሱስ መዘመር መንፈሳዊ ብስለት ይጠይቃል።ቀዳማዊነትሽ የፀና ይሁን።የሚቋቋምሽ ይውደቅ እግዚአብሔር በቃ ይበልሽ እንደ ቃልሽ ይሁን።❤❤❤❤❤

  • @delamotesfaye1363
    @delamotesfaye1363 8 месяцев назад +41

    አዲስ ቅኔና ዜማ እንዲሰጦት የፀለይኩት ፀሎቴ አርጋለች ለካ፤ ለእርሶና ለባለቤትዎ ፀሎቴን እቀጥላለው።
    “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
    - ኤፌሶን 1፥3

    • @NatinaelDiresew
      @NatinaelDiresew 8 месяцев назад

      በርታ😂😂😂

    • @asnibelew5428
      @asnibelew5428 8 месяцев назад +1

      ተባረኪ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ ጠላት ይዋረድ አንቺና ቤትሽን ግን በከፍታ ኑሩ :: እወዳችኃለሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh3310 8 месяцев назад +387

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!! ይህ እኮ የኢትዮጵያ ድል ነው ቤተ መንግስት ውስጥ የወንጌል አዋጅ ዘ መንዎት ይባርክ ክብርት ሆይ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abentheir6283
      @Abentheir6283 8 месяцев назад +13

      በትክክል ለዝህም ነው የመጨረሻው ግዜ እንደደረሰ አውቆ ክፍ በቁጣ የተነሳው ግን ምን ዋጋ አለው ሀይል የእግዚአብሔር ነው

    • @fevenygetaliji
      @fevenygetaliji 8 месяцев назад +3

      የሰሰሰሰሸሰ ክብር ለጌታ ይሁንንን

    • @mesenbetmekuriaw8893
      @mesenbetmekuriaw8893 8 месяцев назад

      Kene seytanachihu bekirbu tiwotalachihu

    • @fantayeashenafy5432
      @fantayeashenafy5432 8 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @asfawmeseret4607
      @asfawmeseret4607 8 месяцев назад

      ​@@mesenbetmekuriaw8893the son of the beast

  • @BotoraYanbo
    @BotoraYanbo 3 месяца назад +3

    በኢትዮጵያ ታርክ ተሰምቶ የማይታወቅ ለመጀመርያ ጊዜ በቤተመንግሰት መዝሙር ስዘመር ጀግና እህታች ክፋ አይነካሽ❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 8 месяцев назад +188

    ንግስቲቱ እግዚአብሔር የሚያከብሩትን ያከብራል ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ🎉🎉

    • @Amen-o1t
      @Amen-o1t 8 месяцев назад

      😂

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 8 месяцев назад

      በንጹሀን ደም በጨቀየች ሀገር ደስአይልም እኔ እሷን ብሆን ተደብቄ አለቅሳለሁ እጸልያለሁ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 8 месяцев назад

      በሰው ደም የተጻፈ የተጨማለቀ ዝማሬ እግዚአብሔር ይገስጸው መድረኩ አጋንንት የሚዘምርበት

    • @EphremYimer
      @EphremYimer 5 месяцев назад

      መደበቅ ከማን ​@@baletedare5567

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 8 месяцев назад +27

    ከዚህ የምስጋና መሠዊያ የተነሳ የምድሬን ቀንበር ተሰበረ። አሜንእህቴ ዘመንሽ ይለምልም

  • @liliwina9768
    @liliwina9768 8 месяцев назад +116

    ቀዳማይት የኔ ደርባባ ስወድሽ እንደ ሰው መስፈርት ከፍ ብለሽ ከፍ ያለውን እግዚአብሔርን እያመለክሸው ስላለ ጌታ ይባረክ አምላክነቱ አይለዋወጥም

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 8 месяцев назад

      ዲያብሎስ አብይ ሚስት ሙሉወንጌልን አረከሰችው ባሏ ደም እያፈሰሰ ያልተቀደሰ መሰዋእት መርገምት ነው እግዚአብሔር ያልከበረበት ነው።
      የዘመኑ ጴንጤ ለሰይጣንም ይሰግዳል

    • @tarzuisrael8543
      @tarzuisrael8543 7 месяцев назад

      ​@@gebretesfaye7565 ዲያብሎስ ተቃጠል

  • @martafeleke-f6b
    @martafeleke-f6b 8 месяцев назад +31

    ጨለማ የበረታ በሚመስል ምድር ላይ እያበራሽ ዝለቂ አትገደቢ የተባረክሽ እህቴ

  • @Yeshi-zx8tb
    @Yeshi-zx8tb 8 месяцев назад +109

    ይህ ከእግዚአብሔር ካልወነ በስተቀር በሰው ኃይል አይወንም የረዳሽ ይባረክ!ክብርት ወ/ሮ ዝናሽ ደስ ይበልሽ ታድለሻል

  • @bamafurniture2022
    @bamafurniture2022 8 месяцев назад +17

    በቃኮ ለኢትዮጵያውያን ከአሁን በኃላ መንገዱ ክፍት ነው።ኢየሱስ ጌታ ነው ።ጌታ ዜመኔዎትን ይባርከው ❤❤❤ አሜን

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 8 месяцев назад +110

    " ክብሬ ፣ ምናምን " ሳትዪ በአደባባይ ስሙን እንደ ሠንደቅ ዓላማ ከፍ ያደረግሽው ጌታ ይባርክሽ ! ሚጢጢ ክብር ሲያገኝ ጌታውን የጣለ ስንት አለ !

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 7 месяцев назад

      በኢየሱስ ስም ዘራችሁ አይባረክ ልጅ አይውጣላችሁ ሃዘን ከቤታችሁ አይጥፋ የተዳፈራችሁት ያጭበረበራችሁት እግዚአብሔር ክንዱ ሃይሉ ይገለጥባችሁ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 7 месяцев назад

      ​@@gebretesfaye7565እረ?

  • @jesusistheway9499
    @jesusistheway9499 3 месяца назад +1

    0ur First Lady so Much Love and Respect to You ❤ In Jesus Christ Name Amèn

  • @wondiyewoju_
    @wondiyewoju_ 8 месяцев назад +167

    ዘመንሽ ይባረክ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት! የእግዚአብሔር ቅባት ያረፈብሽ!

    • @BishawMengistie
      @BishawMengistie 8 месяцев назад

      zor bel ante

    • @amanuelkidane2628
      @amanuelkidane2628 8 месяцев назад

      Arfobatal❤❤❤

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 8 месяцев назад

      ዘመኗማ በመርገም የተሞላ ነው። ባሏ የሰው ደም እያፈሰሰ ባደባባይ እየዋሸ እየዘረፈ ምን በረከት አለ

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j 8 месяцев назад +2

    የልብሽን ጌታ ያውቃል ተባረኪ❤

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 8 месяцев назад +102

    የተወደድሽ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ፀጋውንም ያብዝልሽ

  • @JosephTullu
    @JosephTullu 8 месяцев назад +57

    I am catholic but I love to hear when someone praise God almighty. However, this makes me cry a lot. Glory be to the almighty God.

    • @jeremiah2516
      @jeremiah2516 8 месяцев назад +1

      Come to the lord Jesus Christ love ❤️ you Bro

    • @thinkersity1
      @thinkersity1 8 месяцев назад +1

      Geta Eyesus yiwodahal wondime, na wodemiwodih geta. Tebarek.

    • @guenetgirma8941
      @guenetgirma8941 8 месяцев назад

      Yes, moving and beautiful worship song that Glorify God. It is a blessing to hear it and be touched by it. It is also a blessing to be watched by many irrespective of our denominations/religion. Abundant blessing to our first lady. Remain blessed.

  • @YILIKALSELAMUANOSE
    @YILIKALSELAMUANOSE 3 месяца назад +1

    የተባረክሽ በመዝሙሮችሽ የቀዘቀዘው መንፈሳዊ ህወቴ ተነስቶል 🥰

  • @bute5158
    @bute5158 8 месяцев назад +72

    የጠራሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው እሱን የታመነ በሱ ያርፋል እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ እንወዳችኋለን ።

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 8 месяцев назад +32

    የኛ ምድር ተባርካለች: የሀገር ንጉስ ሚስት ንግስት የሆንች ለጌታ እንዲህ መዘመር ለምድሪቷ በረከት ነው: ዳቢሎስም ይመታል: እህቴ ተባረኪ! አሁንም ይሳካላችው እሾህ ሀሜኬላውን ጌታ ይጥረግላችው።

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 8 месяцев назад +82

    አምላኬ እንደ ባለጰግነቱ መጠን በልጁ በየሱስ ክርስቶስ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ክብርት ተባረኩ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 7 месяцев назад

      እግዚአብሔር በሽንገላ አይታለልም እግዚአብሔር የሚፈልገው በ መስዋእት ስለዘመሩለት አዬይደሰትም የሚኖርለት ነው። የአጭበርባሪው የውሸታሙ የከሃዲው የደም ጠጪው አብይ መዘመር ። እግዚአብሔርን መዳፈር ነው። ቤታቸው በመርገም የተሞላ መርገሟን አራግፉ ነው የሄደችው

  • @Tomas-yx6xr
    @Tomas-yx6xr 4 месяца назад +3

    ቀዳማዊ እመቤት ስለአንቺ አገልግሎት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 8 месяцев назад +87

    ምድሪቷ ካንቺ የተነሳ ነፃ ትውጣ ኣበሳዋን ጌታ በቃ ይበላት ፈዉስ ለምድሬ መፅናናት ለምድሬ ለሕዝቤ ይሁን በኢየሱስ ስም

    • @tsedalegebire3806
      @tsedalegebire3806 8 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!

    • @beimnetdamene6887
      @beimnetdamene6887 8 месяцев назад +2

      Amen...tebarek/tebareki

    • @hiwottanaya1331
      @hiwottanaya1331 8 месяцев назад

      AMEN AMEN AMEN AMEN

    • @haymha
      @haymha 8 месяцев назад

      Amen. Hallelujah

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 8 месяцев назад

      Ameeeeeen

  • @Y_me_for
    @Y_me_for 8 месяцев назад +1

    Blessed mother❤

  • @asratabebe6588
    @asratabebe6588 8 месяцев назад +70

    ❤በእኔ ዘመን ይህን ማየት ለእኔ ወደር የለለው ደስታ ነው ስለእናንተ ክብሩን ጌታ ይውሰድ በርቱ በርቱ በርቱ(አብቹ ዝኑ)

    • @addisaberaweyssa261
      @addisaberaweyssa261 8 месяцев назад

      Wente new
      GETA YESUS GETA new

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 8 месяцев назад

      በዚህ ዘመን እግዘብሔርን የተዳፈሩ የማይፈሩ መድረከ ላይ ወጥተው ሲዘምሩ ሳይ ጴንጤ በጣም ማፈር ይገባዋል ሙሉወንጌል እነደዚህ መጫወቻ መሆኗ በገንዘብ መለዋወጥ ያሳዝናል ህንጻውን ባሏ ዘርፎ ስላሰራው ነው

  • @tsegeredaabraha1063
    @tsegeredaabraha1063 6 месяцев назад +4

    የጨዋ ስቶች ምሳሌ ባለባብስዋ ጌታን የምታከብር ❤🌷👏🙌🏽

  • @tigisttadesse5334
    @tigisttadesse5334 8 месяцев назад +51

    የምድራችን በረከት ዘመንሽ ይባረክ የመንግስቱ ዘንግ በእጅሽ ነው በርቺ ዋጋሽ የከበረ ነው❤❤❤

  • @eskedartube1816
    @eskedartube1816 8 месяцев назад +1

    ብሩክ ነሽ❤❤❤

  • @mekame2023
    @mekame2023 8 месяцев назад +44

    የኔ ልዕልት ጌታ እንዴት እንደረዳሽ ሳስብ እገረማለዉ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 8 месяцев назад

      የዲያብሎስ የደመጠጪው ሚስት እግዚአብሔርን ተዳፈረች መርገምት ይዛ አረከሰችው አይ ጴንጤ ለሰይጣንም ይሰግዳል

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 8 месяцев назад +6

    የተወደድሽ ቀዳማዊት እመቤት ተባረኪ!!አንቺ የዘመናችን አስቴር ነሽ።ክብር ዝና ከአምልኮ የላስቀረሽ!የብዙዎች ምሳሌ ነሽ❤❤❤በእውነት ተባረኪ።በስሙ አላፈርሽምና ዋጋሽ ታላቅ ነው።ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @BanJon-hv8tm
    @BanJon-hv8tm 8 месяцев назад +94

    አምላኩን ፊትለፊት ያየ ሰው የራሱን ክብር ጥሎ በአደባባይ አምላኩን እዲህ ያወድሳል ሚገርም ትህትና ነው ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 8 месяцев назад +1

      ኢየሱስ በእውነት የገባው ሰው እንደዚህ ነው

  • @EndiYelm
    @EndiYelm 4 месяца назад +2

    ይህን ያደረገው የተመሰገ ነ ይሁን ክብር ለሱ ለጌታ ይሁን

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 8 месяцев назад +104

    በጌታ በኢየሱስ ስም ዘማንሽ ይባርክ. ታባረካሸል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tilahungebremedhin9469
    @tilahungebremedhin9469 5 месяцев назад +2

    First Lady: God bless you and your family! Glory to Almighty God! Glory to Jesus Christ and the Holly Spirit!

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 8 месяцев назад +43

    ያንቺን ነገር በቃ የለ ጌታ የምድሬን ድህነት ጉስቁልናም በቃ ይበል ..... be bless

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 8 месяцев назад +4

    የጌታ ፀጋና ምህረቱ ይብዛልሽ ዘመንሽ በጌታ በየሱስ ስም ይባረክ በጠዋት ያንችን የይበቃል ዝማሪ ስሰማ ውስጤ ይረሰርሳል ከማንኛውም ክፉ ፍላፃ በደሙ ተሸፈኝ ፣🙏

  • @senayetworknehe7892
    @senayetworknehe7892 8 месяцев назад +30

    ሰው እግዚአብሔር ባስቀመጠው ቦታ መቀመጥ እንዲሁም መታዘዝ መቻሉ መታደል ነው ። አንቺ በእውነት ልባምና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የአንቺ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን❤

  • @Habtamu_Shumi_Official
    @Habtamu_Shumi_Official 8 месяцев назад +25

    ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ስልጣን እና ቦታ ሳይገድባት የእግዚአብሔርን ባንዲራ ከፍ አድርጋ ያዊለበለቤች ብቸኛዋ ቀዳሚ ጀግና ሴት ናት ❤እንወድሻለን ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 8 месяцев назад +44

    ጌታ ኣሁንም በቀረዉ ዘመንሽ ይንገስ ንግስት ኣስቴ { ንግስት ዝናሽ }

  • @The_Top_Lover
    @The_Top_Lover 8 месяцев назад +6

    ለኢትዮጵያ የመዳን ቀን የሆነላት እግዛብሔርን የሚሰማ እንደቃሉ የሚኖር መሪ የሰጣት ቀን እና የፈጣሪን ድምፅ እየሰማች የምታመሰግን እመቤት የሰጣት ቀን ነዉ እ ልልልልል ኢትዮጵያዊ ሁሉ ደስ ይበላችሁ በቃ

  • @boxedbychazy420
    @boxedbychazy420 8 месяцев назад +53

    Stay blessed !!በምድራችን እግዚአብሔር የክፋትን መሰዊያ አፍርሷል!!!አዲስ መሠዊያን ሰርቷል ላትመለስ ምድሬ ተሻግራለች:ተሻግረናል.....!

  • @yerukneshalemu5384
    @yerukneshalemu5384 8 месяцев назад +1

    Kdamawet embet zenash tayachew geta kegnun yestesh yezemrshlt yakbershew geta keft yalutn zemnatoch bdele yashgersh yewnet metdele new zemnachu bebetu yelke yehonalnale yeskalnal le ethiopia yedele zemn keft new amen🙏🙏🙏

  • @zelelaharegewoin1793
    @zelelaharegewoin1793 8 месяцев назад +27

    1 እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰ ተራራ ምስጋናው ብዙ ነው።መዝ 48፥1 የረዳሽ በቤቱ ያቆመሽ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ🙏🙏🙏

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j 8 месяцев назад +1

    የዘመናችን ዳዊት ለሌሉያ

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 8 месяцев назад +26

    ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ዘምንሽ ይባረክ ለምልሚልን እንዴት የተባረክሽ ነሽ ስወድሽ እኮ በእንባ ነው የሰማሁት ዘመንሽን ሁሉ ዘምሪለት እጥኚለት እየሱስን እይተንብሻል የእኛ ውድ

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ተዋጊነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ዘፀአት 15:3 አንች የተባረክሽ ሴት የአከበርሽው ጌታ ያከብርሻል

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 8 месяцев назад +26

    አሜን አሜን ያባታችን ልጅ ዘመንሽ ይለምልም ያከበርሽው እግዝይብሄር ያክብርሽ🙌🙌
    የኢትዩዽያ መከራ ስደት እረሀብ ሞት ጭንገፋ ሁሉ የምድሬን በረከት የያዘ ሁሉ የሚበተንበት እና እግዝያብሄር በቃ ብሎን ሁሉንም አዲስ የሚያደርግበት ጊዜ ይሁንልን🙌🙌🙌🙌🙌

  • @sifmplc4583
    @sifmplc4583 8 месяцев назад +7

    መዝሙረ ዳዊት- :27:6
    እነሆ፥ አሁን በዙሪያ ባሉ በጠላቶቼ ላይ ራሴን ከፍ ከፍ አደረገ፤ በድንኳኑም የእልልታ መሥዋዕትን ሠዋሁ፥ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ
    እዘምርለትማለሁ። ዘርሽ ብሩክ ይሁን! ጌታ እግዚአብሔር ለምድራችን ምከራ በቃ ይበልን !!🙏❤️❤️❤️❤️

  • @MeketayegetaAkalu
    @MeketayegetaAkalu 8 месяцев назад +52

    ለእስራኤላውያን ድል የስጠው አምላክ ከፊታችሁ ድልን ያዘጋጅላችሁ። ከኢትዮጵያ አቅም በላይ የሆነው ችግራ በክርስቶስ መልስ ያገኛል።

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 7 месяцев назад

      በኢየሱስ ስም ኢትዮጵያን ሰላሟን የነሳ ደም የሚጠጣ አብይ የሚባል አጭበርባሪ መንፈስ የተወጋ ይሁን ዙፋኑ የተገረሰሰ ይሁን ይህ ደም ጠጪ ዘንዶ ከኢትዮጵያ ላይ ይነሳ አመነ መታሰቢያው አይገኝ አሜንንንንንን

  • @abelzewdeabiman7628
    @abelzewdeabiman7628 8 месяцев назад +1

    ተባረኪ አንቺ ለሁላችን ምሳሌ ነሽ

  • @elizabethdereje6052
    @elizabethdereje6052 8 месяцев назад +43

    በዘመንሽ ሁሉ እየሱስ ይታይ🙏 ተባርከሽ ቅሪ ክብርት ሆይ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 8 месяцев назад +1

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MrSimplexTech
    @MrSimplexTech 8 месяцев назад +25

    በእግዚአብሔር ፊት በክብር ቆሞ ቅኔ መቀኘት እንዴት ደስስስስ ይላል !!! እግዚአብሔር አብዝተው ይባርከዎት ክብርት ዘማሪት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shemeleswangoro-l3l
    @shemeleswangoro-l3l 7 месяцев назад +3

    ዘመንሽ ሁሉ በእግዚብሔር የተባረከ ይህን!!!

  • @gedaodo
    @gedaodo 8 месяцев назад +40

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባረክ የኔ እናት እዉነት ❤

  • @sarasiyoum
    @sarasiyoum 7 месяцев назад +1

    በቃ በቃ አሰይ የኔ ጌታ ተመስገን ተባረክ እልልልልልልልልልል

  • @genetbeyne2060
    @genetbeyne2060 8 месяцев назад +22

    ተባረኪ በክርስቶስ እየሱስ ሰም በደሙ ተሸፈኚ❤🙏

  • @workineshdubale9205
    @workineshdubale9205 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በ ብዙ ተባረኪልን🙏🙌❤️💕
    አሜን ይሁንልሽ የጌታ እየሱስ ድብቅ ጦር የብዙዎች እናት, የጌታ ፀጋውና ሞገሱ ይብዛልሽ🙏🙏🙏🙏❤️👍

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 8 месяцев назад +17

    ጌታ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ የእግዚአብሔር ቀኙ ትደግፍቹ !!!

  • @TadesseOli
    @TadesseOli 3 месяца назад

    የእረኞች አለቃ የነፍሴ ጠበቃ ብለሽ የዘመርሽለት ጌታ ሀገራችን ይጠብቅ።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 8 месяцев назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ማየት እንዴት ደስ ይላል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 8 месяцев назад +1

    እህታችን ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ አብቹ አንቺ ከጀርባዉ ስላለሽ ነዉ ዉጤታማ የሆነዉ‼️ ለኔም ፀልይልኝ እህት አለም🙏🏾

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 8 месяцев назад +17

    "በቃ ስትለው አበቃ" የኔም ጉዳይ
    ፀጋ ይጨመርልሽ እልፍ ሁኚ!!

  • @ProphetSamuelDebeli
    @ProphetSamuelDebeli 3 месяца назад

    በሰው ፊት በስሙ ያላፈሩትን በመጨረሻ ቀን ስማቸውን በመላዕክቶች ፊት ሳያፍርባቸው የሚጠራ የበጎች አለቃ ኢየሱስ ያከብርሽ ዘማሪት+ቀደማዊት+የበጎ ሥራ ባለራእይ ስለ አንቺ ወንጌል አማኙ ብቻ ሳይሆን መላ ኢትዮጵያ አልፎም ዓለምን ያስደንቃል ።

  • @danydan6662
    @danydan6662 8 месяцев назад +13

    TEBAREKI ye Egziabher SET...👑EWEDSHALEW🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tina..5325
    @tina..5325 8 месяцев назад +18

    አሜንንን ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይበረክህ

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo 7 месяцев назад

    አሜን ስለ ሁሉም ጌታ እየሱስ ይበረክ ያገለገልሽዉ ጌታ አንችንና ቤትሽን &እትዮጵያን ይጠብቅ ጌታ በቃል ሙላት ይበርክሽ የ አንች ጠላቶች በእየሱስም ይመተ❤❤❤❤💪💪💪👍👍👍🙏🙏🙏

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 8 месяцев назад +20

    ጌታ ይባረክ ክብሩን ጌታ እየሱስ ይውሰድ ስላንቺ ጌታ ይክበር❤ ጥበቃው ይብዛላችው በእየሱስ ደም ተሸፈኑ❤

  • @Eyanan
    @Eyanan 8 месяцев назад +1

    ለሰይጣን ግብር ከሚገብሩበት የጌታ የኢየሱስን ስም ወደሚጠሩና ጌታን ወደሚያመልኩ ደግሞም የእግዚአብሔርን ስም ጠርተው ወደሚጸልዩላት መሪዎች ዘመን አገሬ ተሸጋገረች ክብር ለስሙ የሁን

  • @misganawabebe8182
    @misganawabebe8182 8 месяцев назад +12

    ጌታ ባርኮሻል እንዴት ነው ደስ የሚለው በጌታ❤❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 месяца назад

    ዘመንሽ ይለምልም የተደገፉትን የማይጥለው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ አያልቅበትም ምህረቱ ብዙ ነው በርቺ በፀሎት

  • @timarkefle8103
    @timarkefle8103 8 месяцев назад +21

    ምንም sayagagash ለአምላክሽ የጠሰተሽ ይሄንን ቤተሰብ የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም 🙏💕

  • @abatehordofa
    @abatehordofa 2 месяца назад +1

    በእናንተ ላይ ሆኖ ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ በኢትዮጵያ ቤተመንግሥት ላይ ስለነገሠ የሀገራችን የ3000 ዓመታት ጉስቁልና በቃ። ከዚህ በኃላ የትኛውም ከሰማይ በታች ያለ ምድራዊ ሀይል ልያስቀሩ የማይችሉት የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ትንሣኤን ኢየሱስ አምጥቷል። ክብርት የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት እና ውድ ባለቤታቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ እንዲሁም መላው ቤተሰቦቻቸው ስለ እናንተ ስያስብ እናንተን ለኢትዮጵያ ያዘጋጀዉን እግዚአብሔርን እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ። ኢየሱስ እናንተን ለዘላለም ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ ለዘላለም ተባርካችኋል።

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 8 месяцев назад +12

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታሽ የሁሉ በላይ ነው አይዞሽ እንዳ ከበርሽው ያከብርሻል ❤️❤️❤️❤️💕💕🇪🇹🙏🏽

  • @teshome7693
    @teshome7693 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው የሚዋጣሽን ይዘሻል ቀዳማዊት የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚቢሄር ነው ተባረኪ

  • @gracetube5140
    @gracetube5140 8 месяцев назад +21

    May God bless you First Lady Zinash Tayachew❤❤❤ From Denver

  • @MehariyWendim-c7b
    @MehariyWendim-c7b 2 месяца назад

    እህታችን ዝኑ ክብሬ ትልቅ ነው።የሞሎቶለት ቀን መዘመር ጌታ ካልረዳ ከባድ ነው።አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ።

  • @godisgood7405
    @godisgood7405 8 месяцев назад +16

    አሜን አሜን በቃ ያለው ሰሙ ይባረክ ቀ/እመቤት ጌታ ዘመንሽን ከነቤተሰብሽ ይባርክ🎉🎉

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 8 месяцев назад +1

    ቀደማዊት imabetachn ልዑል እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ይክበር ክብር ዝና ከእግዚአብሔር lileyan indemaygeba ተምርያላው ፀጋ እና ሞገስ ቂባት ከጤና ጋር ተመኛውሎት ❤️

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 8 месяцев назад +12

    ሃሌ ሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንን አመንንንንንንንን ኢንደት ደስ የምል ነዉ በኢዉነት በክፍታሽ ሆንሽ የዘለላምን ንጉስ ኢንዳነግስሽ ክፍታሽ ይጨመር ኢንወድሻለን ❤❤

  • @Maye4433
    @Maye4433 8 месяцев назад +2

    በርቺ እንደአስቴር ምርጥ የሰማያዊ ዘር የኢየሱስ ወገን ነን ከምድር አይደለንም ዜግነታችን

  • @boxedbychazy420
    @boxedbychazy420 8 месяцев назад +17

    ውይ ተባረኪ .....እዚህ የማልለው ብዙ አለ !!!!ይህን ዘመን ያየ ጌታ ይባረክ !!!!በቃ.....

  • @ansiftube7486
    @ansiftube7486 8 месяцев назад +13

    ጌታ ይባርክሽ ! አንቺ ለብዙዎች በጎ ምሳሌ ነሽ😍😍😍🙏🙏🙏

  • @GeneneJegina
    @GeneneJegina 8 месяцев назад +1

    ከፍቴ ወጥተህ ታዬሄኝ የበላይ
    ስውር መዝጌበ ወጣ እንደ ጸሀይ
    ታወቀኝ ስወርድ ሸክሜም ከላዬ
    ትክክል ስሆን ያ ተራራዬ ምን አይነት መዝሙር ነው
    ዬኔ ኢየሱስ ❤❤❤❤
    የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክሽ 🙏🙏

  • @dinkineshgebregiorgis5261
    @dinkineshgebregiorgis5261 8 месяцев назад +8

    Abet Mebareki Geta Bedemu yishefinish Tebarekilign! Ewedishalew!

  • @easypc8806
    @easypc8806 8 месяцев назад +2

    ክብርና ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 8 месяцев назад +12

    Our first lady may God bless you and your lovely familie's

  • @abatehordofa
    @abatehordofa 8 месяцев назад +1

    የኢየሱስ ጣዕም በጣም የገባት ድንቅ የኢየሱስ ልጅ። ተባረክ!!!

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 8 месяцев назад +11

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ🙏🏾

  • @habjoo3664
    @habjoo3664 8 месяцев назад +1

    ዉዷ ተባረክ ፈጠሪ ከአንቺ የተነሳ እትዮጵያን ይባርካት፣ ሰላሟን ይመልስ

  • @MeketayegetaAkalu
    @MeketayegetaAkalu 8 месяцев назад +7

    ተባረክ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ከፊትሺ ይቅደምልሺ።

  • @yosefaden4677
    @yosefaden4677 7 месяцев назад

    የኢትዮጵያ እጆች ወደ ሀያሉ እግዚአብሔር እየተነሱ ነው!! አሜን አሜን አሜን !!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 8 месяцев назад +8

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ Frist Lady እግዚአብሔር በቃ ካለ ማን ከልካይ ይገባል እረ ማን ሊያቆመው ይችላል እሱ ካለ ሁሉም ነገረ ይሆናል አሜን !