You idiot !! …. It’s good now anyone could easily identify you, not by your name or language but the rudest, stupidest and low personality that you can no longer control. Hopefully we’ll get rid off you soon, by the will of God …
Wow! I am not Protestant, but I am now addicted to your songs! I love the lyrics, music, and your voice. You are SO humble! May God continue to bless you and our country! Amen 🙏
There is nothing bigger and better than worshipping the almighty God who created the universe and human being/you/me...! I worship him all in my life 🙏🏿! You?
Glory to God that Ethiopia has a First lady unashamed of the Gospel of Jesus Christ. Love the song . Thank you First Lady for blessing us with your beautiful song. Thank you to all team that helped on her project.
Pity she cuddles a man soaked in the blood of the innocent! The irony is the extent Ethiopians go to cover crimes by spirituality and its shenanigans. Shameful!!! No amount of sweet song covers for the blood her husband is spilling. I bet he wrote the song for her.
I never been to this church but this day I was invited to the church by the Holy Spirit. I came driving all the way from kazanches and I was amazed to see 1st lady is presenting her 1st cd. It was historical. I thank God for this great moment. And 1st lady thank you for your testimony. I know God pour his spirit more upon you and you shall do the good job of the gospel. God bless your service and your Family. It was historical!!
First Lady and a devout servant of Jesus Christ! What an examplary deed! May God bless you, your family and your country! May God answer your prayers 🙏 ❤️ ♥️ ♥️
Abo mn yemesele mrt sbket yehone mezmur new:le zemenachn zemariwoch msale yehone : Voice: 1000% Poem:1000% A reactionary as well as a blessing: Every one will listen to this song-No word to explain such a blessing!!!!May the singers learn from the first lady!!!One in million inspiring song!!!Keep ⬆️ and hope to be blessed 😇 with new works:Stay blessed
በዓለም ታርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለእግዚአብሔር የዘመረች ንግስት! ጌታ ይባርክሽ ❤
Elelelelelelelelelel
Elelelelelelelelelel
Elelelelelelelelelel
Priase the LORD!
😍😁🤩😍🙏
መዝሙር የተጻፈው አብይ አህመድ የሚባል ደም ጠጪ በደም የጻፈው ነው
በኢየሱስ ሰም 4ኪሎ ዙፋኑን የዘረጋ ኢትዮጵያን ሰላም የነሳ ደም የሚጠጣ የውሸት አባት አብይ የሚባል አጋንንት የተመታ ይሁን ሴራው የፈረሰ ይሁን
Nigist adelechim. Mwzmuruan ewedewalew balua gin nefse geday new egzibher yifaredew
@@gebretesfaye7565ይጣን ናቹ ምንም ጥሩ ነገር አታስቡም
እኔኮ ስወድ...ሽ...
ተባረኪ። ዘመንሽ ይለምልም።
ቤትሽ ይባረክ
ልጆችሽ በሞገስ ይውጡ።
ለዶ/ር አብይም ጌታ ይህንን ህዝብ የሚመራበትን ጥበብና ሞገስ ጌታ ይስጠው።
ጠላቶችሽ ይፈሩ። ጌታ ለጠላት አሳልፎ አይስጣችሁ። ተባረኩ።
አብሬ ለማገልገል እድሉን ስላገኘው በጣም አመሰግናለሁ ይህ ስራ ብዙ አስተምሮኛል ይህ ዝማሬ እንዲሁም ሌሎች በአልበሙ ላይ ያሉት የእውነት ከህይወት ከታለፈበት መንገድ እንደወጡ ግጥም እና ዜማ ስላለ ብቻ እንዳልተሰሩ እያንዳንዱ የታለፈበትና አሁን እየታለፈበት ያለውን መንገድ ቁልጭ አድርገው ያሳያሉያ! ስልጣንና ገንዘብ የጌታን ፍቅር እርሱን ማምለክን ሳይሸፍን ለእርሱ ለመዘመር መነሳትና መነሻን አለመርሳት የእውነት ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ትልቅ መረዳት ነው
የእውነት ለእርሶ ለቤተሰቦት ትልቅ አክብሮት ፍቅር አለኝ ተባረኩልኝ ብዙ ብዙ ከእርሶ ከቤተሰቦትም ተምራለው ተባረኩልኝ ::
Hi Mikias,
I have my own songs and want to talk to you will you please give me your phone number
Thanks!
May God bless you work and ministry , expect more to come to you brother.Aba let his vision expand with finance.
የእግዚአብሔር ሀሳብ ዓለምን በክርስቶስ መጠቅለል ነው!! ሁላችንም በያለንበት የስልጣን ቦታ, የትምህርት ደረጃ, የስራ ሁኔታ እና የአገልግሎት ዘርፍ ክርስቶስን ሳንሸፍነው በግልጥ ክብርን እንድንሰጠው በተግባር ምሳሌ የሆነች ጀግና እመቤት💪
ሰው ቤተ መንግስት ሆኖ ሳለ በዚህ ልክ ዝቅ ብሎ ጌታን ሳይረሳ ካመለከ እኔስ?😓
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ከመኩራራት ወጥተሽ የድንግል ማርያምን ልጅ የምታመስግኚ ቅን ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ሀገራችን ስላም ትሁንልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹
🙏🙏
Tebareki Ethiopia
አንቺ ምን ትሰሪያለሽ እዚ ወጪ
ተሳዳቢው አንተስ ምን ትስራለህ ልቦና ይስጥህ እዚህና እዚያ የሚለው መስለኝ እያባላን ያለው የእግዚአብሔር ቤት የሁላችንም ነው አዲስ ጀማሪ ትመስላለህ በርታና ጸልይ
በዚህ ዘመን ክብርን ጥሎ ክብር ለሚገባው ክብር መስጠትን የሚያክል ጥበብ የለም: እግዚአብሔር
ዘመኖዎትን ይባርክ የተከበሩ ቀዳማዊት እመቤት:: በዘመናችን ይህን ማየት እኛም ምሳሌ ለመሆን እንድንተጋ ይገፋፋናል::
May God Bless you!!!
ye Amlakn enat emebet anlm yalachhutn lezich setwo gn ...
ከጫጫታ የፀዳ መንፈስን የሚያረሰርስ ጌታ ብቻ የሚታይበት ዝማሬ ተባረኪ እህቴ
Ere mn gud nw
Uff beka the comment I was finding ☺️☺️☺️ selamawi amlko
ብርርርርርክ ትበል ሰማይን የሚያሳስብ አምልኮ ተባረኪ ተባረኩ
ጌታ ብቻ የሚታይበት ዝማሬ !!!
እኔም ባረኩዋት!
“ውዷን ተደግፋ፣ ከምድረ በዳ የምትወጣ ይህች ማን ናት?.... ”
- መኃልየ. 8፥5 (አዲሱ መ.ት)
ቀዳማዊ እመቤታችን ዝኑ ናት።
እግዚአብሔርን ታምናለችና እሱም አክብሮታል።
@@joeldejene7621 ppp
አባበልከኝ አብ አባበልከኝ
የልብህን ለልቤ እየተነገርከኝ
ከስደት ምድር በክብር መልሰህ
አዲስ ዝማሬ ይኸው አዘመርከኝ
ቱ ፧ይብላኝላችሁ ;
@@genetisaak8371 ye sew dem endifes eyaderegu mezemer masmesel, Amlak Yehen ayetseif yemeslachwal. Awo tuf yeblagnlachew!!!
ይህ ለአይናችን ድንቅ ነው እናንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ከቤተ መንግስት ዝማሬ አቤቱ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ። ገና ብዙ እናያለን!!
ከስደት ምድር በክብር መለስከኝ…
ፈጣሪ ዝናሽን እልም ያድርገው፡፡ አባበልከኝ ለሰይጣን የደም ግብር ነው እንዴ? የንጹሃን አማሮች ደም ዘላለም በቤታችሁ ሃዘን እና ለቅሶ ይትከልበት፡፡ አሜን!!!
Tebarki 🙏tebarki 🙏tebarki
@@tsigeseyoumtsegaye2588😜😜😜
ተባረኪ እግዚአብሔር በቤተመንግስት ውስጥ ይክበር ስፍራሽን እዳትለቂ አምላክሽን ሁሌ አመስግኚ አሜን
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
ውስጥን ሰርስሮ እያባበለ የሚገባ ዝማሬ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው በእኛ ዘመን ቀዳማዊት እመቤት እንዲህ ለጌታ ጣፋጭ ማአዛ ያለው መዝሙር ስትዘምር ማየት መታደል ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን🙏🙏ጌታዬ ጸጋው ይብዛልሽ ሞገሱን ይጨምርልሽ ዳርቻሽን ያስፋው ።❤❤👏👏
በአደባባይ እንደ ሰንደቅ ስሙን ከፍ ያደረግሽው ጌታሽ በክብር ላይ ሌላ ክብርን ይጨምርልሽ !!!
" ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና ። "
ዕብ ፮፥፲
በዚህ በጨለመ ዘመን እንደዚህ አይነት ብርሃን ማየት ታሪካዊ ነዉ። እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርኮት።
Very True!
ተመልከቱ እግዚአብሔር እንዴት አስደናቂ አምላክ እንደሆነ ጌታን የሚፈራና የሚወድ ቤተሠብ ለኢትዮጵያ እንደሠጠ ይህ የብዙ አማኞች ለቅሶ መልስ ነው የእስራኤል አምላክ ይባረክ የሚጣፍጥ ዝማሬ!!!!!
ኢየሱስ በቤተመንግስት ሲከብር ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ ተባረኪ
የሰው ልጅ የረጅም መንገድ ተጓዥ በመሆኑ በዝህ ጉዞ ወስጥ የተለያዩ የኑሮ፣ ሃይማኖት፣ የአስተሳሰብ ፣ የጦርነት ና የስደት ውጣ ውረዶች መንገድ ላይ እንገኛለን፡፡ በዝህ ሁኔታ ውስጥ ጌታ አባብሎን ከስደት ምድር ስላወጣን ክብር ለእ/ር ይሁን፡፡ ቀዳማዊ እመቤት ይህንን የጉዞ ውጣ ውረዶች እ/ር ስላሳለፈን በዜማ የእግዝአብሄርን ክብር ስላቀረቡልን ጌታ ዘመኗን ይባርክ ፡፡ጌታ ያከበራትን እኛም እናከብራታለን፡፡
ክብርና ባለጠግነት ለሚገባው የምድራዊ ሀብትና ዝና እዉቀት ሁሉ ንቀዉ ለፈጣሪው መሰጠት እንደት መታደል ነዉ ጌታ ይባርክ ።
Wow በእውነት ኢትዮጵያ ታድላለች እንደዚህ በአደባባይ አምላኩን ከፍ ያደረገ መሪ ከነቤተሰቡ አላየንምም ታሪክም አልሠማንም።
ቀዳማዊት ዝናሽዬ ስልጣንም ሆነ ዝናሽን ጥለሽ በአደባባይ ያከበርሽው ጌታ አሁንም ሞገስ ይሁንሽ 🙌🙌🙏💕 አቺንም ቤተሠብሽን በደሙ ሸፍኖ እዚህ እንዳደረሠሽ ምንም ጥርጥር የለውም ጌታና ጌታ ብቻ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የረዳሽ ጌታ ይባረክ አንቺ ለምድራችን በረከት ነሽ እንወድሻለን 👐👐💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐💐
እውነት
እንደዚህ ፈጣሪን አመልካለሁ የሚል መሪ ገጥሞን አያውቅ እውነት ነው እንዲሁም አገሪቷ እንዲህ በደም ጎርፍ ተጥለቅልቃ ገጥሞን አይተን በታሪክ ሰምተን አናውቅ ..
እውነት ነው ተባሪኪልን
እረ....ባክሽ እንዲህ አይነት ዘመን ገጥሞን አያቅም ፈጣሪ ከዚህ መሀት ያውጣን።
ቀዳማዊት እመቤት ከልቤ ደስ ብሎኝ ነው ዝማሬዎን የምሰማው ያሉበት ቦታ ሳይዞት አስተውለው ክብር ለሚገባው ክብርን ስለሰጡ ጌታ ዘመንዎን ሁሉ ይባርክ
Well said!
ያከበሩኝን አከብራለሁ የናቁኝ ይናቃሉ እንደሚለው ጌታን በማክበርሽ ጌታ በብዙ የረዳሽና ያከበረሽ የጠበቀሽ ውድ የጌታ ልጅ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ከነቤተሰብሽ እንዲሁም ከምትመሪው ህዝብ ጋር የለመለመ የስኬት የድል የበረከት ይሁንልሽ ለምልሚልን!!!
ተበረክ
ፈጣሪ ዝናሽን እልም ያድርገው፡፡ አባበልከኝ ለሰይጣን የደም ግብር ነው እንዴ? የንጹሃን አማሮች ደም ዘላለም በቤታችሁ ሃዘን እና ለቅሶ ይትከልበት፡፡ አሜን!!!
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙር ማዳመጥ ደስ ይለኛል ግን በተለይ ቦታሽን ያለቀቅሽ ድንቅ ሴት ነሽ ጌታሽን ማመስገንሽ ቦታው ሳይገድብሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ያንንቺ ፀሎት ለአገር ሰላም እንዲሁም ለቤተሰቦች ጌታ ይከተልሽ ተባረኬ ለወደፊትም ለሚመጣ ቦታውን ለሚረከብ ካንቺ እንደሚማሩ እርግጠኛ ነኝ።
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ምንትሠሪያለሽ እዚህ
Ehete anchim tebareki.... Hulachenem 1nen ...,
@@አበብአበብ Ante ersseh weta...kefu anagari
አሜንንን የኔ ደርባባ ጌታ አሁንም የዝማሬ ፀጋውን ያብዛልሽ. እንወድሻለን. ጌታ እየሱስ ከምንም ከማንም በላይ መሆኑን በሕይወትሽ ያስመሰከርሽ የጌታ ወታደር ❤❤❤❤❤
ከአንቺ የተነሳ ከቤተሰብሽ የተነሳ አገሬ ምደሬ ኢትዮጲያ ትባረክ የረፍት ዘመን ይሁን በዝማሬዎችሽ ተፅናናን ተራሮቼን ረሳው ያከበርሽው ያክብርሽ ተባረኪልን ዝንዬ😍😍😍😍
Ammmmmmmen
እግዚአብሔር ሁሌም ይክበር ድንቅ መዝሙር እናመሰግናለን ።
ንጉስ ዳዊት በአደባባይ ስድብንና ንቀትን ንቆ እግዚአብሄርን እንዳከበረ በአደባባይ ያከበርሺው እና የዘመርሽለት ጌታ በአደባባይ ጌታ ያደረግሺው እግዚአብሔር ያክብርሽ እንወድሻለን።
እኔም ...
አሜን። ጠቅላይ ሚኒስቴር ሚስት ስትዘመር አይቼ አላቅውቅም በዘመኔ
እኔም እጅግ አከብራታለሁ
💚👁️💛👁️❤️
FIRST LADY: My prayer and sincere wish is for GOD use you as HIS instrument for HIS GLORY!
Thank you for the Testimony .
💚👁️💛👁️❤️
አጋንንት ቢቆጣ ቢንጫጫ ምን ያስደንቃል፥ ሰፈሩ ተቀየረበት፤ መስዋቱ ለሌላ ሆነ፤ ዜማ፣ ፀሎት፣ መዝሙር...ውዳሴ፤ ክብር ለሚገባው ክብር ይሁን ለዘላለም። ሞገስ ያለሽ የተወደደሽ ቀዳማዊት ዘመንሽ ቤትሽ ይባረክ።
Very True!!!
መዝሙረ ዳዊት 91 :7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
8 በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
ኘኘ, ፐፐፐፐ
Msrift
You idiot !! …. It’s good now anyone could easily identify you, not by your name or language but the rudest, stupidest and low personality that you can no longer control. Hopefully we’ll get rid off you soon, by the will of God …
Thankyou
ያባበለሽ የረዳሽ ያጽናናሽ ሰላሙን ያበዛልሽ የልቡን በልብሽ ያናገረሽ ያዘመረሽ ውጣውረዱን ያሻገረሽ ምሕረቱን ያበዛልሽ ቸርነቱን ያሳየሽ ተራሮችሽን ያፈራረሰልሽ ነገርሽን በጊዜው ውብ አድርጎ የሰራልሽ ቤትሽን በሰላም የጠበቀው በልብሽ ደስታን የጨመረልሽ የአባቶቻችን አምላክ ይባረክ ዘመንሽ ሕይወትሽ ይለምልም ፍጹም ሰላም ፍጹም ደስታን ይጨምርልሽ ከክብር ወደ ክብር ያሻግሪሽ በኢየሱስ ስም በሰማይም በምድርም ብሩክ ሁኚ የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ ያከበርሽው ጌታ በብዙ ይክብርሽ።
አሜን የባረክሽው ሁሉ ላንች ይሁንልሽ።
እኔም ባረኩዋት!
በዘመኗ ሃገራን በቀዳማዊ እመቤትነት ለመምራት እድል ስታገኝ ጌታዋን በአደባባይ አክብራ ታላቅነቱን አዋጃ ያለፈች ክብርት እመቤት ፤ ቀሪዘመንሽ ይባረክ ፣ ፍፃሜሸ የክብር ይሁን ለምድርሽ የተመኘሽው እና የጸለይሽበትን ክብር ሳታይ አትለፊ ፤ ብሩክ ሁኚ ።
Wow! I am not Protestant, but I am now addicted to your songs! I love the lyrics, music, and your voice. You are SO humble! May God continue to bless you and our country! Amen 🙏
🙏🙏
That is really true😊
"አብ አባበልከኝ" ድንቅ መልእክት ያዘለ ዝማሬ ነው የሚታገለግልው ጌታ ህይወትሽ ቤትሽን ቤተሰብሽን በደሙ ይሸፍን ፀጋው ይደግፍሽ እንወድሻለን የእግዚአብሔር ሴት😍😍😍👏👏👏❤❤❤
really
የተባረክሽ ነሽ 🙏🏼😇😍😍🙌
Lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@@tsehayenegash8394 yes really!!!
አሜንንንን
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው የደስታ አንባ አያነባሁ ነው የሰማሁት ማባበል አንዴት ደስ ይላል ምን አይነት ፍቅር የሆነ ጌታ ነው የምናመልከው? አህታችን ቀዳማዊት አመቤት ዝናሽ ታያቸው አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት ክነቤተሰብዎ።
እኔም……
@@kalebtadewos1561 stay blessed Kalu
በዘመናት መሀል ለሚገባውና ክብርም ባለጠግነትም የእርሱ ለሆነ አምላክ ለመዘመር ስልጣን እውቅናና ባለጠግነት ስላልያዘሽ ጌታም አክብሮሻል እኛም እናከብርሻለን 🙏🥰
እውነት ብለሀል አንተም የከበርክ የጌታ ጀግና
Amen Amen Amen Kedamwi Embet GBU
Yakeberschew Geta gena bemdraschen lay yakebraschwal benante yejemerwen melkam Sera yefetemewal.zemnesh yebarkeh.
Wow geta zemanachuchun yiberek
ይሄ ከዘፈን በምን ይለያል
@@tigestwoldetsadik4316 ruclips.net/video/OXDaWz2jRQQ/видео.html&feature=share
ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይባርክ ሌላ ምን እላለሁ !!
እርጋታው,መንፈሱ,መልዕክቱ ሁሉ ነገሩ ሞገስ አለው። ሙሉውን ሳልሰማው ነው የወደድኩት ከዚህ በላይ ተባረኪ የትውልድ እናት ያርግሽ እንወድሻለን
“ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።”
- ሆሴዕ 2፥16
ሆሴዕ 2:14
amen
አመንንን
@@redietwolde4341ሆሴ 2 _16 ነው
@@godisgoodallthetime836 check it
ገና ገና ብዙ እናያለን የምታመልኩት አምላክ ኮቴው የማይሰማ አምላክ ድንቁ ጌታ ጠላት ዓይኑ እያየ ተሳዳቢው ሟርተኛው ዓይኑ እያየ በድል ያሻግራችኋል። አብረናችሁ የድሉን ጌታ እንጠባበቃለን። በርቺ ፅኑ የእግዚያብሔር ሴት። ክብሩ አብሮነቱ ቅባቱ ይጨምር ተደነቁ እንደነቅ። ፍቅር ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Amen
በእብሪት ከተወጠሩ ቀዳዊ እመቤቶች ወደ በጌታ ክብር ከተሞሉ ቀዳማዊ እመቤት ያደረስከን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረስህ።
ስለ ኮ/ል መንግስቱ ባለቤት ምን ትዕቢት ሰምተህ ታውቃለህ?
በጣም እንጂ
ብቸኛዋ በዕብሪትና ፤ በትዕቢት የተሞላችው እንዲሁም ይህ ብቻ ሳይበቃት በቁሳቁስና በገንዝብና ፤ ንብረት ፍቅር ወድቃም ዘርፋም ፤ ስልጣንዋን ለሀብትና ንብረት ማካበቻ ፤የተጠቀመች ብቸኛዋ ዕብሪተኛ እና ክፉ ሴት አዜብ መስፍን ነበረች እኔ በታሪክ እስከማስታውሰው ድረስ !!
Zenash n lemadnek lelochin mawured/ menkef/ tegebi adelem
@@abebaalle6516 በኮ/ል መንግስቱ የስልጣን ዘመን ልጂ ስለነበርኩ ምንም ልናገር አልችልም።ወንድሜ አበባው አንተ የምታውቀው ነገር ካለ ብትነግረኝ ለማወቅ ዝግጁ ነኝ።
ለመጀመሪያ ግዜ ነው በርጋታ የተሞላ ዝማሬ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ሁላችሁም ከዝህ መዝሙር ተማሩ ዋውውው ደስ ይላል እንደህ መዘመር
Tebarekiy
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዶክተር ዓብይን እወደዋለሁ አንቺ ደግሞ አካሉ ነሽ ስለዚህ አክብርሻለሁ እግዚአብሔር እንደሚያሻገርን አምናለሁ በየሐይማኖታችን በፀሎት እንትጋ !!!
ድንቅ መልእክት ነዉ አባብላታለሁ ወደ ምድረበዳም አወጣታለሁ ከልቤ ለልቧ የሚል ቃል የታመነዉ ። የረዳሽን እግዚአብሔርን ማባረክ ትልቅነት ነዉ ዘመንሽ ይባረክ
እባክዎን የትኛው ክፍል ምእራፍና ቁጥሩን ቢነግሩኝ? አመሰግናለሁ🙏
@@LoveAndPeace2424 ሆሴ 2÷14
@@wonder580 እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@@LoveAndPeace2424 ሆሴዕ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።
¹⁷ ከዚያም የወይን ቦታዋን፥ የተስፋ በርም እንዲሆንላት የአኮርን ሸለቆ እሰጣታለሁ፤ በዚያም ከግብጽ ምድር እንደ ወጣችበት ቀን እንደ ሕፃንነትዋ ወራት ትዘምራለች።
ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ። እግዚአብሔር አምላክን ባከበሩበት ክብር በነገር ሁሉ እርሱም ያክብርልኝ። በእውነት በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል እንደሚባል ሰው የጠፋው ከእግዚአብሔር ፊት ከመገኘት ነው እና እርሶ እና ቤትሁ ግን በየትኛውም ሁኔታ እግዚአብሔርን እንደምታመልኩ አይተናል። ሁሉም ያልፋል ስልጣንም ሃብትም ክብርም ስምም ያልፋሉ የማያልፈውን እግዚአብሔርን መምረጥ እና ከእርሱ ጋር መኖር ጥበብ ነው። የእግዚአብሔር መንፈስ ይምራሁ የምለው ቃል ስላጣሁ ነው እና እግዚአብሔር ይባርክሁ ለበረከት ሁኑ። I love you so much ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን
ክብርት ቀዳማዊት በማያልቀው በረከቱ አንቺንም ያንቺ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይሸፍን
ያከበርሽው እግዚአብሔርን ነው ተባረኪ!
በዚህ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልን🙏
ነፍሴ ትዘላለች ስሰማው ዝማሬዎችሽን ጌታ ይባረክ🥰
ሐና እዲህ አለች እግዚያብሔር አዋቂ ነው ስራውንም ይመዝናል በኩራት አትናገሩ ዝም በሉ አለች እውነት ነው
ስንት ግፍ በተፈፀመበት ቤተመግስት ለእግዚያብሔር ክብር የሚገዙ ትውልዶችን ከማየት የበለጠ ምን አለ? ይሄን ያደረገው የሁሉ ባለቤት የሆነው ጌታ ነው ስሙ ይባረክ
አሜን ሕ /ር በፍቅር ፣፣በምህረት እያባበለን እዝህ ደርሰናል ስሙ ይባረክ ዝንዬ እወድሻለሁ መዝሙርሽ ተባረኪያለሁ የተረጋጋና ውስጥን መንፈስን የሚያድስ ነው ተባረኪ በብዙ ።
ተመልከቱ እግዚአብሔር እንዴት አስደናቂ አምላክ እንደሆነ ጌታን የሚፈራና የሚወድ ቤተሠብ ለኢትዮጵያ እንደሠጠ ይህ የብዙ አማኞች ለቅሶ መልስ ነው የእስራኤል አምላክ ይባረክ የሚጣፍጥ ዝማሬ
አሜን እውነት ነው🙏
ትንሸ አይከቡድም...
@@surafelgirma8678 menu?
እውነት ነው
God is always in control!!!
ዋውውውውውውው
ክብር ለእርሱ ይሁን ቀዳማዊት ቡሩክ ኖት ጌታ አሁንም እስከ ዘላለም ከእርሱ ጋር ሆኖ ያባብሎ አሜን አሜን ተባረኩ ደስ ስትሉ ብርክክ ባሉ
I'm Orthodox, I Respect you alot.... Keep it up.
ቀለደኛ ...
ትክክል ነው
God bless you more!
ስለ ኦርቶዶክስ ስለ ፕሮተስታንት ካቶሊክ ጉዳይ አይደለም "ጉዳዩ ብቻውን አዳኝ ለሆነው ለኢየሱስ ክርስቶስ በዕውነትና በመንፈስ ማምለክ ነው"
@@zekariasdemisedemise9028 I fell sorry for you she just show her respect that is all 🤔🤔🤔
We Ethiopians are blessed to have you as our First Lady who honours and worships God! We love you❤
Dhuga dubachuf siif Gallee jiraa wantii darbiinee waaqayyoof hojechu dha jirenyaa Amma jirachaa Jirtu hin darbaa inni ati waaqayyoof hojetu garuu darbee sii jirachisaa ebbiifamii ❤❤
ክብርት ወ/ሮ ዝናሽ:-ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁንና ዘራችሁን አብዝቶ ይባርካችሁ!! አሁንም ምሥጋናና እልልታ ይብዛላችሁ!ይጨምርላችሁ!! ያከበሩትን የሚያከብር የናቁትን የሚንቅና የሚያዋርድ ጌታ እግዚአብሔር በዘምናችሁ ሁሉ ያክብራችሁ!! ከእናንተ ብዙ ተምሬአለሁ። ደግሜ እላለሁ ተባረኩልኝ!! እልልልልል!!!
በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ሆናችሁ ለእግዚአብሄር ቤት መዘመርሽ እንዴት የተባረካችሁ ቤተሰቦች ናችሁ
ረጅም እድሜን ከጤና ተመኘሁላችሁ🥰🥰🥰
የትኛዉ ፈተና ነዉ የገጠማቸዉ??? ለሰዉ ፈተናና ሰቆቃ የሆኑት እነሱ አይደሉም እንዴ??? በእናንተ እምነት እየሱስ ጦርነት ከፍታቹህ የሰዉን ደምም አፍስሱ ህዝብን በረሀብ ግደሉ ነዉ የሚለዉ??? አሽቃባጮች
እየሱስ ያስተማረን ሌላዉን እንደራስህ ዉደድ ወዘተ ነዉ ህዝብ እያስጨፈጨፉ እያስራቡ ጥሩ ለመምሰል መዘመር (ለእየሱስ ዝማሬ ጥሩ ቢሆንም) ሰይጣናዊ ነዉ እየሱስም ነግሮናል በእኔ ስም የሚሸቅጡ አማኝ መስለዉ የሰይጣን መንገድ የሚከተሉ የሰይጣን ስራ የሚያካሂዱ ይመጣሉ ብሎናልና::
እኔም .....
ውድዬ አባበልከኝ የልብህን ለልቤ እየተናገርከኝ ። ውዴ እኔ አንተ የኔ ነህ እኔም ያንተው ነኝ። በተራራው ሆነ በሸለቆ አብረህ የምትሆን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ተባረክ
ውብ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
For every successful men there is a good and strong women behind him. May Allah bless you and your family .
🙏🙏
allah dont knows bless but allah is cursing demon god
Wow❤❤❤
❤️❤️መንግስታቹ ዙፋናቹ ይፅና 🙌
ዙፋኑ ሚጸናው በንጽሐን ደም እየጨቀየ ነው?
ይልቅስ እግዚአብሔር የሚወደው በንፁሀን ደም የተጨማለቀውን ግፈኛ ባለቤትሽን እብደቱ ለይቶለት ሰው ከመጨረሱ በፊት አስቁሚው ያኔ ከዘመርሽለት በላይ ፍጡሮቹን ከገዳይ ነፍሰ በላ ስለታደግሽ የበለጠ ደስ ይሰኝብሻል🤔
ዙፋኑ በኢትዮጵያ ታሪክ ደም እንደጎርፍ የፈሰሰበት ላይ ይጽና ነው የምትለው እግዚአብሔር አይዘበትበትም እግዚአብሔር ምህሰቱ የበዛ ቁጣው የዘገየ ስለሆነ ነው አብይ ለሥልጣኑ ሲል ጌታውን በፓርላማ የካደ ሥልጣን አምላኩ የሆነ በኢትዮጵያ ታሪክ ሴረኛ ደም ጠጪ የሆነ ሠው ነው
ዘመንሽ ይባረክ... አንቺና ቤተሰብሽ ለኢትዮጵያ በረከት ናችሁ 🙏👏
Amen to that!!
Sew yalteredachew bereketoch nachew
በህይወት የታለፈ መንፈስን የሚነካ መዝሙር ነው ዘመንሽ ያማረ ይሁን ።
አሜን ይሁንላት::
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል !! ሃሌ ሉያያያያያያያያያ ክብር ለአንተ የኔ ጌታ
እግዚአብሔር አምላኳን የታመነች ነፍስ እግዚአብሔር ይጠብቃታል ሃሌሉያያያያያ
ክብርት ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው የጌታ መንፈስ የሞላብሽ ተባረኪ
There is nothing bigger and better than worshipping the almighty God who created the universe and human being/you/me...!
I worship him all in my life 🙏🏿!
You?
The The The The The ŕ1 qqqq
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ! ቤተሰብሽ ይባረክ!
ኢትዮጵያ መሪ አግኝታለች የጌታ ስም ለዘላለም ይባረክ!
አሜን
አሜን!
አሜን ተባኪ የአንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ
ያከበራችሁት አምላክ ለሀገር : ለአፍሪካና ለዓለም ሁሉ ክብሩን: ታላቅነቱንና አሽናፊነቱን የምታበስሩ ያደርጋችሀል ጌታ ያከበሩትን ስለሚያከብር::
Amen
@@asnibelew5428 አሜን አሜን
Glory to God that Ethiopia has a First lady unashamed of the Gospel of Jesus Christ. Love the song . Thank you First Lady for blessing us with your beautiful song. Thank you to all team that helped on her project.
Thanks shine
Pity she cuddles a man soaked in the blood of the innocent! The irony is the extent Ethiopians go to cover crimes by spirituality and its shenanigans. Shameful!!! No amount of sweet song covers for the blood her husband is spilling. I bet he wrote the song for her.
ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
ዝኑ እንወድሻለን💕💕
ውዳ እህቴ የጌታ እየሱስ ጸጋናሰላም ይብዛልሽ
Tebareki ye geta set, bezih hulu wesxim mezemer yichalal leka. Yakebershiw geta yakibirish kene betesebish.
Waww thank yoU Lord አንቺ የሁሉ እናት ነሽ
በእግዚአብሔር መንፈስ የተዘመረ ውብ ድንቅ መዝሙር, ፀጋ ይብዛልሽ!
ቀዳማዊት እመቤት በጉብዝናሽ ወቅት ያከበርሽው አምላክ ዘመንሽን ሁሎ ይባርክልሽ
በዝማሬዋችሽ በሙሎ ተባርኬለሁ በበለጠ የምታገለግይውን አምላክ እንድታገለግይ ው እግዚአብሔር ይርዳሽ
ተባረኪልኝ
ያከበረሽን እግዚአብሔርን አክብረሻልና ብሩክ ነሽ።በቤትሽ ላይ የሾምሽው ኢየሱስ ክርስቶስ ሃይል ይሁንሽ!!! ንግስና: ዝና: ሃብት: ዕውቀት ከሰጭው ነውና ለሰጠጭው ምስጋና አምልኮ ልንሰጥ እንደሚገባን የህይወት ምስክር ነሽ❤❤
አሜን
እርበናትህ ደስ አለህ ለምን እራስህን አታጠፋም መንግስትሰማይት ትውርሳለህ
@@amsaluayalew8293 ሚስትህ ጥፋተኛ ብትሆን አንተ ተጠያቂ መሆን አለብህ ?
እቲ ዘማሪዋ ለአግርዋ ያደረገችውን መልካም እና መጥፎ ነገር ንገረን ??
@@amsaluayalew8293 ruclips.net/video/OXDaWz2jRQQ/видео.html&feature=share
A
kizi belay men kebr al mens desta ali zemnesh yebarek geta awenm kzi bely yegletesh yegletesh
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያሰ በው እናንተን ቤተመንግስት ያስገባ ቀን ነው እግዚአብሔር በነገሮቻች ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን ዘመናችሁ ሁሉ ለአለም ብርሀን ለምድር ጨው ያድርጋችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Elelelelele 👏👏👏👏👏
Thank you God for giving us this lovely God family! May God bless you, your kids and our Lovely PM. ❤️❤️❤️❤️ . . .
kkkkkkkkkk
👎👎👎👎👎👎👎
ተባረኪ ቀዳማይት እመቤት የእግዚአብሔር ሴት እህታችን ድንቅ ዝማሬ ነው ተባርከንበታል ጸጋው አሁንም ይብዛልሽ!!
ስምን መልዓክ ያወጣዋል የሚባለው እ ውነት ነው ያባቴ ልጅ እንኳን ሆንሽ ዝናሽ ታይቷቸው ነበር ወላጆችሽ ነበር love you Zniye 🌸💐💕🌺💖
እመቤ ዝናሽ ታየ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክሽ ተባረኪ ዘመንሽ በል🙏🙏🙏
Yakebereshin getan endezi makiber mechal endet metadel new God bless u❤❤❤❤❤....
የተወደድሽ ቀዳማዊ እመቤታችን 😍
I never been to this church but this day I was invited to the church by the Holy Spirit. I came driving all the way from kazanches and I was amazed to see 1st lady is presenting her 1st cd. It was historical. I thank God for this great moment. And 1st lady thank you for your testimony. I know God pour his spirit more upon you and you shall do the good job of the gospel. God bless your service and your Family. It was historical!!
True very true
Wow how nice teastemony bless you also
ክፉዎች ናችሁ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮
Really! so good.
የእግ/ር መባባል የልብሽን ለልብሽ መነገር በእድሜህሽ ዘመን ሁሉ ለትውድ ትውልድሽ ሁሉ አይለይ ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስጌን ንግስት እግዚአብሔር ን ስታመልክ በኢትዮጵያ የመጄሜር ነው ቃሉተፌጼሜ
ብዙ አስቤ ጥቂጥ ፃፍኩ
ስለ ንግስቲቱ እና ስለ ንጉሱ እንግዲህ ምን እንላለን ?
እንኳንስ በኔ ዘመን ሆነ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ !
ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ጉዳይ ግድ የሚለው ሰው ሁሉ ይሄን የእግዚአብሔር ጊዜ ሊያስተውለው ይገባል ለእነዚህ ልዩ ስጦታዎቻችን አጥብቀን ልንፀልይ በምንችለው ሁሉ ከጎናቸው ልንሆን ይገባል እኔ በምድር ላይ የምኖረው ለፅድቁ እና ለመንግሥቱ ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ለማይደራደር ለማንም ስለጉድለቱ ሳይሆን ስለብርታቱ ነው ማሰብም መጸለይም የምችለው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለመሪያችን እና ለቤተሰቡ በትጋት እፀልያለሁ እርግጠኛ ነኝ ከዚህ በላይ ይከናወንላቸዋል ።
❤️❤️❤️አዝማች ✍️✍️
አባበልከኝ አባበልከኝ
የልብህን ለልቤ እየተናገርከኝ
ከስደት ምድር በክብር መለስከኝ
አዲስ ዝማሬ ውዴ አዘመርከኝ/፪
፩) አንተ መልካም ቸሩ አባቴ ውስጤን እረዳኸው
በዛልኩበት ባዘንኩበት ውስጤን አጽናናኸው
ይህ ሆነብኝ ያልኩት ሁሉ ለመልካም ሆነ
ምህርትህ ቸርነትህ ፍጹም ገነነ
ተራሮቼን እረታኋቸው/ እረሳኋቸው ሆንኩኝ በአንተ ደህና
ይኸው ዝማሬ ይኸው ክብር ለስምህ ምስጋና
ሀሳብህ መልካም ነው ልብን ይመልሳል
ነገርን በጊዜው እጅህ ውብ ያደርጋል
አባበልከኝ....
፪) ውዴ ኢየሱስ የእኔ ነህ እኔም የአንተው ነኝ
የዜማ ጊዜዬ ደርሶ ይኸው አዘመርከኝ
እንደ ፈቃድህ የሆነልኝ እርሱ አማረ
በሰዓቱ በአንተ ጊዜ ሁሉ ሰመረ
ተራሮቼን እረታኋቸው/ እረሳኋቸው ሆንኩኝ በአንተ ደህና
ይኸው ዝማሬ ይኸው ክብር ለስምህ ምስጋና
(ሀሳብህ መልካም ነው ልብን ይመልሳል
ነገርን በጊዜው እጅህ ውብ ያደርጋል)፪
አባበልከኝ....
“ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።”
(ሆሴዕ ፪፥፲፬)
ት/ነሆም 2:16
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ጌታ ሲመሰገን ሲባረክ ውስጤ ሐሴት ታደርጋለች ቀዳማዊት እመቤት ዘመኖት ይባረክ
First Lady and a devout servant of Jesus Christ! What an examplary deed! May God bless you, your family and your country! May God answer your prayers 🙏 ❤️ ♥️ ♥️
የምን ጣይቱ ነው አቺነሽ የኢትዮጵያ ጀግና ተባረኪ አብይም ጥሩ ሚስት እድለኛ ነው በዚኸው ቀጥዬ ተባረኪ ካነበብሺው አመሰግናለው
በቤትሽ ላይ የሾምሽው ኢየሱስ ክርስቶስ ሃይል ይሁንልሽ እንወድሻለን ዝኑዬ
በቤቷላይ የሾመችው ኢትዮጵያ ላይ የሠፈረ ደም ጠጪው አብይ አህመድ ነው
በኢትዮጵያ ታሪክ ብቸኛ!፡፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ፤ረጅም ዕድሜም ይስጥሽ፡፡
የኢትዮጵያን ታሪክ አለማወቅ ሃጥያት አይደለም ብዙ ነበሩ እግዚአብሔርን ያከበሩ
God bless you and your family in Jesus name 🙌
ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው እግዚእብሄር አንቺን ቤተሰቦችሽን እገራችንን ይባርክ:: 🙏🏽❤️💐👏🏽🙌🏽
King David did the same!! God Bless You! We Love You!!!
በጣም አሪፍ ነው ድምጻም ይመቻል ትችያለሽ
እግዚአብሔር ስሙ ተጠርቶበት በማያውቀው ስፍራ ላይ በምስጋና እንድትገለጭና ቀንና ለሊት በእናንተ ምክንያት ኢየሱስ እየተጠራና እየተመለከ ስላለ ....ምን እንላለን በዘመናችን ይህንን ላሳየን ጌታ ክብር ይብዛለት።
ፀጋ ይብዛልሽ በርቺ አንቺ ዲቦራ
ይህን ድንቅ ጌታ ስትጠሪው እና ስትዘምሪለት ብቻ ዘመንሽ ይለቅ፡፡ ብሩክ ሁኚ የኔ እናት እልፍ ሁኚ ለምልሚልን
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን!!!
የያዛችሁት ሁሉ ይባረክ! ቤታቹ ልጆቻቹ ሀሉ በበረከት ተሞሉ!
ለኢትዮጵያ የተሰጣቹ ፀጋ ናቹ:: :: ::
amen
Amen amen you too wow !!!! You are soooo positive
በቅርቡ ለኢትዮጵያ የተላኩብን መቅሰፍት ናቸው እንጅ ፀጋ አይደሉም
የኢትዮጵያ በረከቶች ተባረኩ
@@joro8550 እንደ አዜብ መስፍን ሽቅብ የምትሸና ይልቀቅብህ::ክብር አትወድማ::
ቀዳማዌት እመቤት አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ዘርሽን ይባርከው
ሃማ መርደክዮስና ህዝቡን ለማስጠፋት ዝግጅቱን አጠናቆ ደስታውን ከነዘመዶቹ ለማብሰር ተዘጋጅቶ ሳለ አግ/ር አስቴርን ደብቆ ነበር እና ለዘመዶቹዋ የወርቅ ዘንግ አስነስታ ከሞት ታድጋለች፡፡ የዘመናችን አስቴር ነሽ፡፡ እግዚአብሔርን ያመነ ምንም ዮርዳኖስ ቢያጉዋራ የለም! እሱ በዙፋኑ አለ! አዎ ያለምንም እያባበለን!! ሌላ እንጠብቃለን!! ዘመንሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ብርክ በሉ!! ረጅም እድሜ ለዶ/ር አብይ
እንዴት አይነት ሀያል ፅኑ ሴት ኖት ውድ የተከበሩ ቀዳማዊታችን ❤ በእውነት ዝማሬው መንፈስ ያለው ሕይወት የሚያለመልም ነው ይህን ሰማያዊ ሚስጥር በእርሶ የገለጠ ጌታ ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏🙏 ይህ ፀጋ ከእርሶ አይወሰድ በአደባባይ ያአበሩት እግዚአብሔር ያክብሮት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Our Sister In CHRIST Zenash, Be blessed more and more our. We love ❤️ you. Powerful song and voice. THANK YOU LORD JESUS CHRIST. 🙏
Our first lady May God bless you & Your family...
ዳግማዊ አስቴር እግዚያብሄር የታመንሽው አያሳፍርሽም ተባረኪ ዘርሺ ይባረክ
Wow!!!! we Ethiopians are lucky we have a first lady Gospel Singer praise God 🙇♂️🙏❣God bless you my lovely sister, we love you 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
የኔእናት በርቺ እግዚያብሄር ያግዝሽ በቤተመንግስት እግዚያብሄር ስለተመለከ ነው ሰይጣን የተንቀጠቀጠው ተፍረከረከ አመቤቴ ማርያም ከነልጇ ትጠብቃችው ወንድሜ እንዳንች አይነት አጋር ስላለው ተመሥገን
እዉነትነው::
Abo mn yemesele mrt sbket yehone mezmur new:le zemenachn zemariwoch msale yehone :
Voice: 1000%
Poem:1000%
A reactionary as well as a blessing: Every one will listen to this song-No word to explain such a blessing!!!!May the singers learn from the first lady!!!One in million inspiring song!!!Keep ⬆️ and hope to be blessed 😇 with new works:Stay blessed
በዘመናት መሀል ለሚገባውና ክብርም ባለጠግነትም የእርሱ ለሆነ አምላክ ለመዘመር ስልጣን እውቅናና ባለጠግነት ስላልያዘሽ ጌታም አክብሮሻል እኛም እናከብርሻለን 🙏🥰
405
ክብርት ሆይ ዘመንዎት ሁሉ የተባረከ ይሁን
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🖤⚖️🙏💯
የኔ እመቤት የበለጠዉን ይዘሻል የምትወጅዉ የምታመልኪዉ ቅዱስ የሆነዉና ዘላለማዊ የሆነዉ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ እንዲሁም ከቆራጡ መሪያችን ጋር በቅዱስ ደሙ ይሸፍናችሁ የተዋረዱለትን ከፍ የሚያደርግ ነዉና
ተባረኩ ከፍ በሉልኝ እስከነቤተሰሰቦቸ
በጣም ነዉ የምንወዳችሁ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጣት ፈርጦች ናችሁ ተመስገን እንላለን።