I am Eritrean and asking this question Do you know any county in the whole world where their First Lady sings about the Cross of Christ calling the name of Jesus? What a blessing! There is hope for Ethiopia!
PromisesSong by Maverick City MusicOverviewLyricsListenVideosArtistsFaithful through the agesGod of AbrahamYou're the God of covenantAnd of faithful promisesTime and time againYou have provenYou'll do just what You saidThough the storms may come and the winds may blowI'll remain steadfastAnd let my heart learn, when
BY THE HISTORY OF THE WORLD ,SUCH GIVE AMAZING BLESSING SONG WHO FIRSTLADY OF ONE COUNTRY TOO SURPRISE, TO BE NEELING ON THE FACE OF, SUCH LEAVE THE GREAT GLORY, NO ONE CAN DO THIS TASK TO THINK LIKE FIRST LADY ZENASH TAYACHEW .
በኛ ዘመን ስለ ጌታ ስም ሳያፍር በድፍረት የመሰከረ :የዘመረ :መሪ ከእነ ቤተሰቡ ለሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው:: ተባረኩ ተትረፍረፋ ::ለምድሪቱ ሰላምና ብልፅግና ይሁን::
ተባረኪ የኛ የትናንሾች ከፍታ የኛ የተመታን ትውልድ ከፍታ አንቺ የክርስቶስ ቀስት ...ታድለሽ
Amen!
አልሰማሽም እንዴ አብይ በጳጳሱ ቀብር እኔ ሙስሊም ነኝ ብሎ ክርስቶስን የካደ ደምጠጪ ጋኔን ነው
@@gebretesfaye7565 እግዚኣብሄር የምህረት ኣምላክ ነውና ይቅር ይበልህ። በዚህ የሰላም ጭላንጭል እየታየበት ባለ ግዜ፡ ከየትም ሃይማኖት ተከታይ "እግዚኣብሄርን ኣውቃለሁ ከሚል ፍጡር" እንዲህ ዓይነት የድፍረት ቃል ሲሰማ በጣም ይሰቅቃል። እና ለልጆችህ ( ልጆች ካሉህ) ምን እያስተማርካቸው ነው ወንድሜ?
@@mulleralem1397 የቱን ሰላም ነው እያወራህ ያለኸው? አነ አበይ ቤተክርስቲያንን መደበቂያ አድርገው የአማራን ሕዝብ እያሰጨፈጨፋ ነው።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሀሌሉያ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ንጉስ አዳኝ አምላክ ነው !!
🤣😂
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ሰው በጉብዝናው ዘመን ስለሱ እንዲ ሲዘምር ስለሱ እንዲ ሲንበረከክ ከማየት በላይ ምን ደስታ ይኖራል ባላቸው ዝና ባላቸው ሀብት ራሳቸውን ፈጣሪ አርገው ለሚያዩ የአይምሮ ትንሽ ለሆኑ ሰወች ትልቅ ትምህርት ሰተሻል ተባረኪ
Wendeme Geta Eyesus yefelegehal, Read the HOLY BIBLE anbebe eshi
ወንድም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም በጣም በጣም ይወድሃል መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ እውነትን ታውቃለህ እውነትም ነጻ ያወጣሃል ተባረክ
እቺን አህት የማይወድ ክርስቲያን? እኔ አንዴት አንድምወዳት ኢየሱስ ከባልሽ እና ከቤተሴብሽ ጋር ይሁን አሜን !!!!!
ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለህይወት ቤተ ክርስትያን??
በእኛ ዘመን እግዚአብሔር ይህንንም ስላሳየን ስሙ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን!!!! እግዚአብሔር በደሙ ይሽፍናችሁ!!
Repory
Report
Amen
Amen
የኔ ወርቅ 👸በሁሉ ነገር ባርኮሻል እንወድሻለን በጣም በጣም ፀጋው ይብዛልሽ ዝኑዬ💖🌻የካሳ ዘመን ይሁንላቹ ሁሉም ይከናወንላቹ በሂዳቹበት ሁሉ የክርስቶስ አብሮነት አይለያቹ
ሜሪ
🙌🍇
Amen
Amen
Amen❤🙏🧎♀️
🙏🏿አሜን Amen 🙏🏿
Amen Amen his blood cover them 🙏
ነፍሴ ሕይወትን ዘራች 🙏🙏 የደስታ እምባ አይኔን ሞላው 🙏🙏🙏 ኢየሱስ ይመስገን ።
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
🙏 🙏 🙏 amen
ጌታችን ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን አሜን።
አልፈና ኦሜጋ የሆነዉ ፈጠር ስሙ ለዘለለም ይበራክ አሜን
"...እኔ ማን ነኝ" ዝንዬ ኢየሱስ የገባው ሰው በፈለገው ከፍታ ላይ ቢገኝ እኔ ማን ነኝ ብሎ ክብሩን ለአምላኩ ይሰጣል። የኛ ዘመን ንጉሥ ዳዊት በርቺ አንቺም ባለቤትሽም ቤተሰብሽ ሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ ይለምልም🙏
ባለቤቷ እኮ ኦነግ አራጅ አዛዥ ነው ሙሉወንጌል በቅድስና የታወቀች ነበረች የአጋንንት ደም ጠጪ ሚስት ሲዘምርባት በመየቴ አዘንኩ
ባሏ አገሪቱን በደም አጨቅይቶ የመርገምት ዝማሬ መዘመር እግዚአብሔርን ማክበር ነው እንዴ መኖር ነው ክርስትና ቤተመንግስቱ ክፋት ያለበት ነው ባሏ በአካል የተገለጠ ሰይጣን ነው ደም ጠጪ
የእግዚአብሔር ፀጋ በይበልጥ ይጨመርልሽ።
@@gebretesfaye7565ፍርድ የእግዚአብሔር ነው በእውነት
እደግመዋለሁ ፍርድ የእግዚአብሔር
ብቻ ነው አትፍረዱ እግዚአብሔር
ነው ፈራጅ !!!!!!!!!
ከቤተ-መንግሥት ይህ ዓይነት ዜማ ሲወጣ የሚቃጠለው ሠይጣን ብቻ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ለራሱ ይውሰድ!! አሜን!
በክርስቶስ ሞት በደሙ ኃይል ሕይወት አገኘን፤ ሞታችንም ተሽሯል ፡፡አሜን አሜን
ከስኬታማ መሪ ጀርባ ምንግዜም እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት አለች። ለኢትዮጵያ መፍትሄ አርጎ ለእኛ የተሰጣችሁ ብርቅ ስጦታዎች ናችሁ።
እግዚአብሔር አሁንም ከሚወረወር ቀሰት አሁንም በደሙ አንቺንና ቤትሸን ይጠብቅ ❤️🙏🙏🙏
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
Amen
Amen
@@muna9484 የግዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋዋን ታገኛለች እርኩስ መንፈስ እሷ እና ሰይጣን ባሏ ከመጡ ጀምሮ ቅድስት ኢትዮጵያን ደምበደም አደረጓት
@@asefagidey2323 ግደይ ምድሪቱን ደምያጠገቡ በአጋንንት የሚመሩ ናቸው ።ለክርስቶስ የዘመሩት የደሙን አዋጅ የተናገሩ ደም አፍሳሽ አይደሉ።ምህረት የማይገባችሁ!!!!!
የኢየሱስ መሆን ምንኛ መታደል ነው 🔥🔥 🙏የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ዝኑ እንወድሻለን❤❤ የአንቺ ነገር ሁሉ በክርስቶስ ደም ተሸፈነ ይሁን
Amen Amen Amen we love you
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
Tebareki
Amen Amen amen
ተባረኪ
ዝኑዬ የኔ ወርቅ ከምድራዊ ስልጣን ይልቅ ሰማያዊ ስልጣን ገብቶሽ ስለሚትዘምሪ ተባረኪ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ። ስንቱ ሁሉ ሞልቶለት ከማመስገን ይልቅ በማጉረመረም ይኖራል።
ዘመንሽ ኑሮሽ ልጆችሽ ትዳርሽ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን የኔ ውድ እህት ለምልሚ ጌታ አንቺናን ውዱ ባለቤትሽን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ጌታ ክብር ይበል🙏🙏🙏
አሜን "እኔ ማነኝ ?" ዋው ድንቅ መልክት ነው ያከበርሽው ጌታ ያዘምሽለት ጌታ በብዙ ይባርክሽ የአንቺ የሆኑ ሁሉ ይባረኩ ቤትሽ በእርሱ ይጠበቅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ኢየሱስ ያድናል ።❤😇👏
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ እውነት ነው ቤ/መንግስት ሆኖ ለጌታ ክብር መዘመር ከመባረክም አለፈ መታደል ነው፣ እዚያ የነበሩትን በጥቂቱ የማውቃቸው ስለነበሩ ነው ይህን ለማለት የደፈርኩት ጌታ አብዝቶ፣ አብዝቶ እየባረከ ይባርክሽ። በላይኛውና በታችኛው በረከት ይባርክሽ።
Yene inati idimena xena yisxishi tabaraki wodishalaw tsga yibizalishi amen amen❤❤❤❤❤
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
ቤተ መንግስት ሆኖ ስራ በማቀነባበር ቧሏ የሰው ደም መዘመር ሳይሆን እግዚአብሔርን መፍራት ነው አጋንንትም ይዘምራል
Mengstoch le Awre siageleglu LIELT Eht ZNASH ENDIH GETA STAKEBR ZQQ BLA KE EHT WENDMOCHWA GA ABRA...TARIK NEW. KBR LE GETA ENDIH AYNET TARIK LEMISERA
@@gebretesfaye7565 JUNTA KE TLACHA WCH MNM ALABEREKETEM ETHIOPIA ENDTFERS YALADEREGEW NEGER YELEM. AHUNNGN EGZIABHER YMESGEN ETHIOPIA YE TEHADSO RNA ANDNET GIZEYEWA DERESE. AWREW TEMETA . SELAM LE🇪🇷NA🇪🇹
የኔ አስተዋይ ዘመንሽ ይለምልም🙏❤
በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልሽ የሰማይ አባትሽ❤🙏
yene enati hulem selam hugnlgn❤💕
ye Ethiopian enati neshi eko❤❤❤❤
እግዚአብሔርን መፍራት ማስተዋል ነው ይላል ቤታቸው እግዘብሔርን የሚፈራ ነወይ አብይ ክፉ ሴረኛ በመሆኑና ዘረኛ በመሆኑ ምድሪቱን በደም አጨማለቀ አጋንንት የሚጋልበው ደም ጠጪ ነው እግዚአብሔር ይይለት ሰው ሰለዘመረ አስተዋይ ነው
ብቸኘዋ ነሽ በእትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የጠቅላይ ምንስቴር ምስት ዘማሪት እንደአንቺ አይነቱዋን ያብዛልን አሜን ተባረክ
በእልፍኟ ተቀምጣ ልትሞሸር መብት እያላት ሳለ ያንን እንዳለ አስቀምጣ ቀዳማይቷ ጌታን በዝማሬ ልታገለግል ብቅ ስትልና በምድሪቱ ላይ እጅግ ደጋግ ስራዎችን መስራቷ ተምሳሌትነቷ ነው!! የጌታ በረከት ባንቺ ላይ ነው። bRAvO 👏
Ewnet nw wendeme, antem tebarek!
አሜን አሜን እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋ ትህትና ይጨምርልሽ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ልዩ ነሽ እንወድሻለን
ተባረኪ የኔ ዉድ ፀጋ ይብዛልሽ ከዚህ በበለጠ የጌታ ክብር በአገልግሎትሽ ና በህይወትሽ ከፍ በሎ ይታይ ❤️❤️❤️❤️😍😍😍
በምድር ቢደላንም ባይደላንም ፈጣሪን ልናመሰግን ይገባናል:
ክብርት ዝናሽ በመዝሙሮት ብዙ ደስታንና መጽናናትን አግኝተናል ጌታ ይባርኮት። የሚያደርጉት የርዳታ አገልግሎት በጣም ልብን የሚያስደስት ነው ደሐዎችን ማንሳት ታላቅ ስራ ነው። ጥበቡን ያብዛላችሁ ጤናና እድሜ ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር ይሁን።
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጌታብርክያድርጋችዉ
ezi yetemechewim yaltemechewim amesegene. keza simotu huletum genet gebu. yetun timertaleh ante bushti.
ተባረኪ
I am Eritrean and asking this question
Do you know any county in the whole world where their First Lady sings about the Cross of Christ calling the name of Jesus?
What a blessing!
There is hope for Ethiopia!
I wish to happen to see our country Eritrea 🇪🇷 too very soon but never seen like her be blessed
No one. except her.
I never heard! thanks to God!
@@abelgebreab8082 Isaiah 41:9-10 as His promise you will see in your life time no worries bro!
I was thinking exactly the same. Praise Jesus forevermore!!
እግዚያብሔር ያከበሩትን ያከብራል ገና ብዙ ክብር በቤትችሁ ይገለጣል ጌታን ታምኖ የወደቀ የለም በክብር ላይ ሌላ ክብር ይገለጣል
አሜን!!
ክብር ለጌታ ይሁንለት የሚገርም ጌታ የሚደንቅ ጌታ በጠላቶቻችን ሁሉ ፊት እንዲህ በየቀኑ በየምሽቱ እያቆመ እያዘመረ ከድል ወደ ድል ለሚመራን አምላካችን እና አባታችን ጠባቂያችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከምድር ጫፍ እስከ ምድር ጫፍ የተመሰገነ ይሁን 🧎♀️🧎♀️🙏🙏🙏💖💖💖
ቀዳማዊት እመቤትና ጠቅላይ ሚኒስቴር እግዚአብሔርን በአደባባይ ከፍ ሲያረጉ ከማየት የበለጠ ምን አለ ለአንድ አገር? ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ጌታ ይባርክ።
ይህ ነገር አዲስ ነው ወይስ First Lady ሳትሆን በፍት ?
@@tesseberhan7947 umn
@@tesseberhan7947 join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@@theophilusdufera9225 join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
በኢየሱስ እግር ስር ዝቅ ማለት በአለም ላይ ከፍ ብሎ እንደመንገስ ነው እሰይይይይይ እልልልልልልል💕💕💕💕💕
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
መጀመሪያ መስዋእት ሳይሆን መታዘዝ ይቀድማል ቤቷ በደም የተጨማለቀ ነው ቧሏ ለሥልጣኑ ሲል በሴራ ያፈሰሰው የንጹሃን ደም ይጮሃል ባሏ በአደባባይ እስላም ነኝ ያለ እኮ ነው ከጌታ ይልቅ ሥልጣኑ በልጦበት
@@gebretesfaye7565 እና ከእኔ ኮመንት እና ከዝናሽ ጋር ምን አገናኘው ምስጋና first
በጌታ ፌት ሁሉም እኩል ነው ተባረኪ ለጌታ ክብር ስትይ መዘመርሽ
የንግስቶች ሁሉ ንግስት ነሽ !!! ክፍ አያግኛችሁ። በእድሜ ዘመንሽ ሁሉ መንፈሱና ጥበቃው ባንቺና በቤተሰቦችሽ ዙሪያ ይሁን። ቃላት አጣሁልሽ አቤት እንዲህ ነው መለወጥ ማለት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። እርጋታሽ ለጌታ ያለሽ መስጠት ተወርቶ አያልቅም እንወድሻለን!!!!
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
Glory to Jesus christ only.
🤣🤣🤣
የንግስት ንግስት😂 በደም የታጠበች የሰይጣን መልእክተኛ
ኧረ አንቺም በብዙ ተባረኪ! የጌታ ብርቅ ልጅ!!!
እግዚአብሔር ይባርኮት የተከበሩ ቀዳማዊት እመቤት !
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
God bless you more and more!
ክብርት ልዕልት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስላካፈሉን ድንቅ ዝማሬዎች። እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ።
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።
ባሮች ነበርን ዛሬ በደሙ ልጆቹ ሆነናል❤❤❤❤ ዝኑ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ። እንወድሻለን።
❤❤❤ በጣም ነው የምወደሽ የኢሱስን ስራ የገለጽሸበት መንገድ ግሩም ነው ጸጋውን አብዝቶ የሚል ስጥሽ ❤❤❤❤
ዋ!! በእውነት ትልቅ ክርሰቶስን ያየሁብሽ ክብርት እንደ ሊያ እንደ ራሄል ቤቱን አገርን ለማቅናት የቀባሽ ፀጋጠይብዛልሽ
“Ethiopia shall soon stretch out her hands unto God.” Psalm 68:31 God bless you First Lady Zinash. You are born for such a time as this. Love you
Ethiopia according to the Bible mean Africa (the burned face)
አኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ።
መዝሙሩ ዝላይ የሌለበት የተረጋጋና መንፈሳዊነት የተላበሰ ድሮ በልጅነቴ እሰማው የነበረውን አይነት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ።
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ።
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እግዚአብሔር በዚህ መጨረሻ ዘመን እንዲህ ለአለም በዝማሬ ወንጌልን እንድትሰብኪ ስለመረጠሽ እውነትም እድለኛ እመቤት ነሽ ።
በኢየሱስ ስም ተበረኪ።
አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
ለሚሰማዉም ሁሉ በረከት ሁኑ
አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር
♥♥♥
እንወድሸለን ቀደመዊት እመቤት ወ/ሮ ዝነሽ❤️
ለማጀመርያ ከቤተ-መንግስት ለእግዝአብሔር ..#ዝመሬ👏🎼🎹🪕🎸🎻🎷🥁🪕🎤
የበለጠ በረክት የበለጠ ጸጋ ይሁንላችሁ እመቤት ዝናሽ በዘመኔ በኢትዮጵያ ላይ ይህን ማየቴ ክብር ለእርሱ ይሁን የሚሳነው የለም እየሱስን ክስቶስ የሚያከብር ምሪዎች ክብር ለዘላለም ይሁን 💝💝💝💕💕
ኢትዮጵያ ላይ የሰፈረው የጂኒው አብይ አህመድ ድርሰት ዝማሬ
ጉልበት ሁሉ ለኢየሱሰ ይበርከክ ይዘመር ሀለሉያ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፍስ ቅድስ ለአንዱ ለኢየሱሰ ብቻ ይሁን ሀለሉያ 🙌🙌👌እናታችን ክብር እማቤት ዝናሽ ዘመንሽ ይለምለም ዘመንሽ ለኢየሱሰ ስትዘመር ይለቅ የኢየሱሰ መሆን መታደል ነው ሀለሉያ💪 💓💓💓💓💓💓💓💓👌😍😍😍😘😘😘
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarekiln
Amnneeeee🙏🙏🙏🙏
አሜን
ሰው ከጌታ እያረቃ ባለ ዘመን
ይህን ዝማሬ ለተከበረው
ለኢትዮጵያ ህዝብ በመሰማትሽ
በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ
ዘማንሽን ሁሉ ጌታ ከአንቺ እና
ከቤተሰቦችሽ ይሁን
የምድሪቷ በረከቶች ናችሁና ተባረኩ።ያከበርሽው ጌታ የአገልግሎት ዘመናቸሁንና ፍጻሚያችሁ ያስምርልን❤🙏
ሰው የሚበልጠውን ሲያውቅ እንደ ዳዊት ይላል እኔማነኝ ቤቴስ ምንድነው እውነት ሁሉ ያልፋል ጌታግን ዘላለምማችን ነው ተባረኪ ❤❤❤
በደሙ ህይወትን አገኘን ሃሌሉያ
በደሙ እዳችን ተሻረ ሃሌሉያ 💖💖💖
ጌታን የያዘ ምንም አይሆንም!!!
አንቺም ሆነ ውዱ ባለቤትሽ ክብር ለሆናችሁ ጌታ መልሳችሁ ክብር በመስጠታችሁ፣ እንዲሁም እራሳችሁን በማዋረዳችሁ፥ በረከቱ ከናንተ አልፎ እኛን፣ ሀገራችንን ኢትዮጵያም እያገኘ ነው:: አቦ ተባረኩ🤚🏾
ባለቨቤቷ በሴራ ፖለቲካው በዘረኝነቱ የስንት ንጹሃንን ደም ያፈሰሰ ነው ልቡ በጥላቻ በቂም የተሞላ በአደባባይ ለሥልጣኑ ሲል ጌታውን ክዶ ሙስሊም ነኝ ያለ ነው ሥልጣን አምላኩ የብዙ ሰው ደም ይጮሃል
ሴራ በማቀነባበር ከጀርባ ሆኖ ከደሙ ንጹህነኝ ለማለት የአማራን ደም የሚያፈስ ድርሰት የአብይ አህመድ ዘማሪ ሚስቱ ሰለኢየሱስ ደም መዘመር በእግዚአብሔር ላይ መዘባበትነው እግዚአብሔር ቢዘገይም ይመጣበታል እናለቅሳለን ሰለሚፈሰው ደም እንጮሃለን እግዚአብሔር በበቀል እሰከሚገለጥ
@@gebretesfaye7565 ኣይተ ገብረ ተስፋይ፥ እንደው ለአማራው ደም መፍሰስ ከልብ ተቆርቁረህ እግዚአብሔር ፍርድና ፍትህ እንዲያደርግ ተመኘህ??? ከሆነ መልካም::
ለማንኛውም ገብርዬ ብዙ አታስብ፥ ለሁሉም እንደስራው የሚከፍል አምላክ ስላለ አንተ ብቻ ራስህን ካልተገባ ፍርድ፣ ከጥላቻ፣ እንዲሁም ከወረደ ንግግርና ስድብ ሰብስብ:: ከዚያ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 37 በግልጽ እንደሚለው ልክ ሕወሓት ላይ እንደሆነው አሁንም በዚህ ዘመን ክፉ አድራጊዎች ሲጠፉ ታያለህ:: ተረኛ ነን የሚሉ፣ እጃቸው በደምና በዝርፊያ የተጨማለቀ ሲቅበዘበዙና ሲራወጡ ትመለከታለህ:: እግዚአብሔር "በጊዜው" ይህን እስኪያደግ በትዕግስትና በማስተዋል እንመላለስ እላለሁ🤷🏾♂️
አብዛኛው ማህበረሰብ የሚያልመው ስፍራ ላይ ሆነሽ የጌታችንን ስም በመጥራትሽ እና የዚህ አለም ክብር ንቀሽ ጌታን ከፍ በማድረግሽ በእዉነት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አንቺ ለትዉልድ እናት ብቻ ሳትሆኚ ምሳሌም ነሽ።ተባረኪ
አሜን አሜን እሰይ እልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ክብርት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የእግዚእፕብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን በደሙ ይሽፍናችው ተባርኪልን
በዝማውሬም ተባርኬለሁ!! ከዝማሬ በፊት እና በዝማሬሽ መልክት ውስጥ ለጌታ ያለሽን ልብ ፡ ስፍራ እና ጥግ ተመልክቻለሁ፡፡ ጌታ ባለቤትሽን ቤትሽን ትዳርሽን ልጆችሽ ሁሉ በብዙ ይባርክ!!አትቁሚ ተከናወኚ!!
አላውቀውም እንዴት እንደምባርክሽ በቃ በአንቺ ይጠራ ዘንድ ወዶአልና ክብሬን ቀዳማይ እመቤትነትሽ አላገደሽም ስለዚህ ትጋትሽ ኢየሱስ ይባረክ!!! ድንቅ እህት
ይድረስ በነፍስሽ ከጌታ የተሳሰርሽ ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ጨምሮ በዝቶ አይኖችሽ ይከፈት ደግመሽ ደጋግመሽ ክብሩን ማየት መናገር ይሁንልሽ ይነገር በቤትሽ ይስፋ 2015 ፈፅማ ምድሪቱ ትገዛላቹ ነገሮች ሁሉ ወደ እውነት ያዘንብሉ ለምልሚልን
አሚን እህታችን ዘምሩለት ድል አለና ቀዳማዊ ትእወዳችዋለሁ
Amen bless you 🙏🙏🙏🙏❤️❤️
አሜንንን ተባረክ
🤣🤣🤣🤣
አሜን
Yezih zemen tiwulid silehoniku getan akebirewalewu......tebarekkk
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው የምወድሽ የወንጌል አርበኛ ነሽ ተባረክ
አሜንንንንን ጌታ ሆይ ክብረ ለአተ ይሁንንን ስላዚ ቤቴሳብ አንቴን አመሰግንሃሎ በዚዛመን የለኖ ኢትዮጲያን በጣም እድላኞችናን የተበርክሽ ሴት ዘመንሽ ይላምልም ታባርክ ታባረከሻል
እየሱስስ ጌታ ነው ዝናሽዬ ተባረኪ ቃላት የለኝም ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይውረስ
አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ በቤተ መንግስት ዝማሬ ስለፈሰሰ አመሰግንሃለው
PromisesSong by Maverick City MusicOverviewLyricsListenVideosArtistsFaithful through the agesGod of AbrahamYou're the God of covenantAnd of faithful promisesTime and time againYou have provenYou'll do just what You saidThough the storms may come and the winds may blowI'll remain steadfastAnd let my heart learn, when
የኔ ውድ እህቴጌታ እግዚአብሔርአብዝቶ ይባርክሽ እማይዬ፡፡
እልልልልልልልልልልልልል አሜን ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን ያዳነን እና በቅዱስ አጠራሩ የጠራን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ🙏👏🙌
ድንቅ ሴት ዋናውን ኢየሱስን የያዘች በኑሮዋ ድል በድል ለሌሎችም ለሃገርም በረከት። "ከበጉ ደም የተነሳና ከምስክርነታቸው ቃል የተነሳ ድል ነሱት ..."
ራዕይ 12.11
እትዮጰያ አንችን በመገኘቱዋ ተድላለች ተባረክ
ጌታ ሆይ በብዙ የጠላትን ቅጥር እያፈረስክ ስለሆነ ተባረክ
ግዚአብሔር አንችንና ቤተሰቦችሽን አብዝቶ ይባርክሽ !!
BY THE HISTORY OF THE WORLD ,SUCH GIVE AMAZING BLESSING SONG WHO FIRSTLADY OF ONE COUNTRY TOO SURPRISE, TO BE NEELING ON THE FACE OF, SUCH LEAVE THE GREAT GLORY, NO ONE CAN DO THIS TASK TO THINK LIKE FIRST LADY ZENASH TAYACHEW .
ጌታ ዘመናችሁ ዘራችሁ የረገጣችሁት ሁሉ ይባረክ የጌታ ስም ጠርቶ ያፈረ የለም ጌታ ሊዋሽ ሰው አይደለም የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም የሚገርመው ባልና ሚስቶቹ ጌታን የምትጠሩበት አንደበት አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ
እንዴት እንዳፅናናችኝ የኔ እናት ዛሬ በማልፍበት ባንቺ ተፅናናሁ: ዘመንሽ ይባረክ እንቺ የዘመናችን እስቴር ነሽ::
አንቺ የተወደድሽ የአቤቴ ልጅ ስወድሽ ዘመንሽ ልጆችሽ ዘርሽ ትውልድሽ ያየሽው የነካሽው ይባረክ
ውድ የአባቴ ልጅ ጌታ ያከበሩት ያከብራል መጀመሬያም ክብርሽ ጌታ ነው፡፡ እኛ የሚያምርብን እውነተኛና ልዩ ልብሳችን ክብራችን እየሱስና እየሱስ ብቻ ነው፡፡ አሁንም አሁንም ተባረኪ
የኔ ውድ እህት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ በዘመንሽ ሁሉ ጌታ ይጠቀምብሽ ባንቺ ውስጥ ይታይልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
I have not anything to say.... My soul has filled with joy☺️Be blessed with Our God's grace.... Love you.... Sing for yearsssss😘
I have not anything to say 🙏My soul has filled with joy Be blessed with our God’s grace
Love ❤️ you
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በደሙ ተሸፈኝ !!
እኔ ሁሌ ነው ጠቅላይ ሚኒስቴራችንን በክርስቶስ ደሙ ይሸፈን እያልኩ የምፀልየው ።
ጠቅላይ ሚኒስተሩ እኮ እስላም ነው በአደባባይ እስላም ነኝ ያለ ለሥልጣን ሲል አምላኩን በፓርላማ የካደ ደም ጠጪ ነው
@@gebretesfaye7565 አይ ገብሬ!!!!!!!!!!
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እኮ የኢትዮጵያ መከራ ምንጭ ደም ጠጪ አጋንንት ነው
በክርስቶስ ደም ሳይሆን በየቀኑ በሴራ በሚያፈሰው ደም ይሸፈን ብለሽ ጸልይለት የክርስቶስ ደም ለዚህ አጭበርባሪ ይገባዋል እንዴ ይህ ሰው በሴራ የስንት ሰው ደም የጠጣ ጀኒ ስን ተከፍሎሽ ነው የምትጸልይው
የደም ጠጪ ሚስት ስለክርስቶስ ደም መዘመሯ ይደንቃል አጋንንት ተሞልተው መድረክ ላይ ይዘምራሉ አያስደንቅም ዛሬ ክርስትና መኖር ነው ቧሏ በውሸት በዘረኝነቱ ዓለማውያን ጴንጤ እንዲህ ነው እንዴ እያሉ ነው ይዘገያል እንጂ የእግዚአብሔር ክንድ በፍርድ ይገለጣ የዘራውን ያጭዳል የእግዚአብሔር ሌላው ስም ዘገየ ነው ለመልካም ለክፉም ነገር ይዘገያል ሲመጣ ለመልካም ነገር በረከቱ አያልቅም ለክፋቱ መታሰቢያው አመዱም አይገኝም
ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን።
እድለኝነት ነው የጌታ መሆን እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ክብር ለጌታ ይሁን
Glory to God. We love you Dr. Abiye and First lady Zinash Tayachew. Jesus is Lord yesterday, today and forever
የ እየሱስ መሆን ብቻ እድለኞች አድርጎናል እዚ አለም ላይ ብቻችንን አደለንም ለዘላለምም ከእርሱ ጋር እንኖራለን ክብር ለ እርሱ ይሁን
በእግዚአብሔር ፍቅር አንቺንና ውዱ ባለቤትሽን እግዚአብሔር የሰጠንን መሪ ዶ/ር አብይን እወዳችኋለሁ።
በዘመናችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ኑሩ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ። አሜን+++++++
ዘመንሽ ከነቤተሰብሽ የተባረከ ይሁን!
ተባረኪ የጌታ ሀይል ከፊታችሁ ቀድሞ ይውጣ
በኔ ተማምኖል አስጥለዋለው ስሜንም አውቆል እጋርደዋለሁ"🌻🌻🌻የዋሆች ምድርን ይወርሳሉ ከዚህም በላይ መወረስ ይሁንልሽ "እሰሰሰ እልልልልልል
አሜን አሜን ያድናል ኢየሱስ!!!!
ዘመንሽ ይባረክ!!!
የኔ ቆንጆ የእየሱስ ባሪያ ዘመንሽ ይለምልም ጠላት አያግንሽ እስከ ሙሉ ቤተሰብሽ ሴጣን ይህን አይቶ እኮ ነው ስራውን እያፈረሳችሁበት ተቃጥሎ የሚዞረው ግን አያገኛችሁም ቅጥር ስላላችሁ ተባረኪ የምገልጽበት ቃል አጣሁ እወድሻለሁ ክብርት ዝናሽ🙏🙏🥰🥰💕💕👏👏
አብይ ራሱ ሰይጣን ነው ደም ጠጪ የኢትዮጵያ የመከራ ምንጭ
በደሙ ህይወተሰ አገኘን ተባረኪ ቀዳማዊት እመቤት ጌታስሙ ይባረክ አሁንም ከፍይበል ከፍባለው ስፍራ የምድሪቱን ከፍታ ጌታ አ ሁንም ይውረስ ደጋግሞ አንወዳሀለን 🙏🙏❤❤
ምድራዊ ክብርን ያረከሰች የሀገር በረከት ነሽ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
ዘመንሽን ኑሮሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ውድድድድድ 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
የኛ ልዕልት እግዚአብሔር ይባርክሽ
ያከበሩትን ያከብራል! እግዚአብሔር ይመስገን!
በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ያገኘነዉ መዳን/ድነት አይቅለልብን፤ በዋጋ ተገዝተናልና፡፡
እግ/ዘመንሽ ያለምልመው አለምን ውረሺ ምድር ባንቺ ትርፌ እንደ ዳዊት እግ/ይመስክርልሽ።
ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለእየሱስ ይሁንንንንንን እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሜንንንንንን
አሜን አሜን
እውነት ነው፡ ምመለክ ና ፡የክብር ሁሉ ፡ ባለቤት የሆነው ፡ኢየሱስ ነው።
ጀግና ነሽ! የማይወርደውን ክብር መርጠሻል! ክበሪ!!!!!
Amen!!!!!
በደሙ ህይወትን አገኘን እሰይ 🙏😍
ፀጋና ህይወት ይብዛልሽ እህቴ
ምንጭ ጨምሮ ይፍለቅልሽ 🙏
እልልልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር እንዲሁ እንዳከበርሽው ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
እግዚአብሔር ይባርክሽ! ከግብፅ ገናና ይህ ይሻላል። አዎን ይህ ደም ከኃጢአት ሁሉ ነፃ አደረገን። ይህ ምህረት በአንቺ ሆኖ ወደ ቤተመንግሥት ይግባ።
እውነት ነው ስሙ ይባረክ ማደሪያው ይባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
የረዳን ያዳነን ጌታ ለዘለአለም ይባረክ ምንኛ እድለኞች ነን ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ🙌🙌 ተባረኪልን እህታችን🙌🙌
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
እሰይ ሁሌ ዘምሪ እህቴ የዘመኑ ዘማሪዎች ካንቺ ብዙ የሚማሩት ነገር ያለ ይመስለኛል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።❤❤❤ ምን አይነት እርጋታ ነው የሰጠሽ እህቴ።
የተሰጠሽን በረከታችን ነሽ ኢትዮጵያ ትወድሻለች እኔ ከነቤተሰቼ ጋር እንፀልይላችሁለን ተባረኪ ከቤተሰብሽ ጋረ ብዙ ተባረኩ !!!! አሜን
እግዚአብሔር ሲመርጥ ሰውን አማክሮ አለመሆኑ ለብዙዎች ባይዋጥም ለህወት ለተጠሩት ግን ደስታና ተስፋቸው ነው፡፡ ስሙ ለዘላለም ይባረክ፡፡
ዝኑዬ ተባረኪ አንቺ የሚበልጠውን መርጠሻል☝️ክብር ሁሉ ለገናናው ንጉሥ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን☝️🙏🙏🙏🌼🌼🌼
ምድራዊ ክብር እና ዝና ሳያግድሽ ያከበረሽን ጌታ ማክበርሽ ትልቅ ምርጫ ነው ተባረኪ
ክብርት ዝኑዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ረሰረስኩኝ በውስጥሽ ባለው ክብር ። ይህ ቅባት አለምን ሁሉ ይውረስ አንቺ ለብዙዎች መልካም ምሳሌ ነሽ አንችንም ውድ ባለቤትሽን አብቹን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። we love you.
ይህንን መዝሙር አንድሺህ አንድ ግዜ ነው እማዳምጠው ለምን እንባዬ እንደሚመጣ አላውቅም ስሰማው ብውል ባድር ደስታዬ ነው እግዚአብሔር ይባርኮት ንግስታችን በደሙ ከነቤተሰቦ ይሸፈኑ
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 በደሙ ያጸናሽ እመቤት ክብር ይገባሻል ።🎉🎉🎉❤❤❤
እግዚአብሔር በጤና በሰላም በበረከት በሥራሽ በቤተሰብሽ ሁሉ ይባርክሽ።
የዘመናችን ልእልት በጣም የሚባርኽ መዝሙር በጣም ተባረኹኝ እግዚኣቢሄር ዘመንሽ ይባርኽ ዝናዮ
join pastor solomon ruclips.net/user/wach?v=B-RyHplpCr8&t=199s
Amen God bless you
መዳናችን አይቅለልብን!!!❤❤❤❤❤
ንጉስ ዳዊት ክብሩን ጥሎ በሚልኮልን እና በህዝቡ ፊት እግዚአብሄርን እንዳከበረ ዛሬም በዝናሽ በቤተመንግስት ታርክ ተደገመ።ክብሩን በከበረ ቦታ ከፍ ብሎ ራሱን የገለፀ እግ/ር ይውሰድ።ያከበሩትን የሚያከብር ጌታ እህታችንና ቤቷን አብዝቶ ይባርክ።