ፀናሁ ዝናሽ ታያቸው zinash Tayachew New Gospel music video 2016/2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @samrawittasew9232
    @samrawittasew9232 Год назад +330

    ክብራቸውን ለአምላካቸው የሰጡ በየትኛውም ሁኔታ ጌታን የሚያመልኩ መሪዎች ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ይሁን ❤

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 Год назад +4

      ክብራቸውን ለአምላክቸው የሰጡ መሪዎች? ለመሆኑ የሚያልቀውን ህዝብ ታያለሽ? ምንያለው ክርስትያን ነሽ ለመሆኑ? የትኛውን ኢየሱስ ነው የምታመልኪው? አቢይ ወሮበላ ሚስቱ ወሮበላ ለፍርድ ይቅርባሉ

    • @samrawittasew9232
      @samrawittasew9232 Год назад

      @@kefagnabeqa2348 “ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።”
      - ሮሜ 13፥2

    • @emufantay7901
      @emufantay7901 Год назад +3

      አሜን

    • @emufantay7901
      @emufantay7901 Год назад +9

      የእየሡሥን ስም የሚጠሩ መሪዎች ላይ የተነሣ ሠይጣን ሥራው ይፍረስ በእየሡሥ ሥም

    • @sisayfeleke-p4v
      @sisayfeleke-p4v Год назад

      ሐዋርያት 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²³ በብዙም ከደበደቡአቸው በኋላ ወደ ወኅኒ ጣሉአቸው፥ የወኅኒውንም ጠባቂ ተጠንቅቆ እንዲጠብቃቸው አዘዙት።
      ²⁴ እርሱም የዚህን ዓይነት ትእዛዝ ተቀብሎ ወደ ውስጠኛው ወኅኒ ጣላቸው፥ እግራቸውንም በግንድ አጣብቆ ጠረቃቸው።
      ²⁵ በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር
      ²⁶ ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ።
      ²⁷ የወኅኒውም ጠባቂ ከእንቅልፉ ነቅቶ የወኅኒው ደጆች ተከፍተው ባየ ጊዜ፥ እስረኞቹ ያመለጡ መስሎት ራሱን ይገድል ዘንድ አስቦ ሰይፉን መዘዘ።

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 Год назад +65

    እንዴት የታደልሽ እመቤት ነሽ ከቤተመንግስት ሆነሽ ለጌታ መቀኘት ነፍስን የሚያረካ የሚያረሰርስ ጉዳይ ነው እንወድሻለን እህታችን ነገም ፀንተሽ ትቆሚያለሽ ጌታ ልጆቹን ለጠላቶቻቸው ንክሻ አሳልፎ አይሰጥም ❤❤❤❤

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 6 месяцев назад

      የአጭበርባሪ ሚስ አጭበርባሪ ጴንጤ ናት

  • @aynalemdubale393
    @aynalemdubale393 Год назад +102

    " በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።"
    (መዝሙረ ዳዊት 91:14)

    • @abichuethio
      @abichuethio Год назад

      Amen

    • @tamegebre9455
      @tamegebre9455 6 месяцев назад

      "በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ ፣ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ ። አሜን ። እህታችን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ያንቺ የሆነ ሁሉ በወንጌ ቃል ውረሽ ።❤❤❤❤❤❤

  • @wongelawitgebremariam9023
    @wongelawitgebremariam9023 Год назад +64

    ከቤተ መንግሥት መዝሙርና ቅኔ ያፈለቀ ጌታዬ ኢየሱስ ክብር ይሁን !!!
    ይህ የብዙ አባቶች የፀሎት መልስ እንደሆነ አምናለሁ ።
    ቀዳማዊት ሆይ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Год назад +444

    የተደገፍሽውን ጠንቅቀሽ ስለምታውቂ :በእውነትም በስሙ ስለፀናሽበዚህ አለም ግራ በተጋባበት ሰአት አንቺ በዝማሬ ብቅ አልሽ❤ ተባረኪ❤❤🇪🇹🇪🇹

    • @lovenature4241
      @lovenature4241 Год назад +2

      AMEN

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller Год назад +7

      አሜን!! 🎉🎉መልካም አዲስ ዓመት!!

    • @saronabraham6366
      @saronabraham6366 Год назад +6

      አሚን ያፀናችሁ የጠራችሁ የተባረከ ይሁን እወዳችዋለ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Год назад +4

      ባሏና እሷ አክከብና ኤልዛቤል ናቸው እሬቻን ከደብረዘይት አምጥቶ አዲሰአበባላይ እንዲመለክ ያደረገ እግዚአብሔርን የተዳፈረ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር የሚዘምርለት አላጣም በሸ ነው የሚኖርለት ነው ያጣው

    • @bontu7452
      @bontu7452 Год назад

      ​@@lovenature4241ewddwadss

  • @regentsofchristmission9289
    @regentsofchristmission9289 Год назад +50

    ለካስ ለእግዚአብሔር ከልብ ከተሰጡ የንግስና ዙፉንም ምድረበዳም ከአገልግሎት አያግድም። እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክሽ!

    • @MisrakTassew
      @MisrakTassew 7 месяцев назад

      ውይ ደስ የሚል አባባል❤❤❤🎉🎉🎉

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 6 месяцев назад

      የተረገመ ቤተሰብ በደም የተጨማለቀ እግዚአብሔር የሚዘምርለት አላጣም የሚኖርለት

  • @King-27
    @King-27 Год назад +395

    ክብርት ሆይ ብዢ ተትረፍረፊ ፣ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልሽ ፣ መንገድንም ይምራሽ ፣ ይራራልሽ ፣ ይደግፍሽ ፣ የትውልድ እናት ያድርግሽ ፣ ተባረኪ 💚💛🧡🙏

  • @jem1572
    @jem1572 Год назад +23

    የትውልድ ሁሉ እናት ያድርግሽ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ ከጠላት አፍ የሚናጠቅ ጌታ ስለተደገፋቹነው ጠላት የሚንጫጫው

  • @yohanafantaye6159
    @yohanafantaye6159 Год назад +368

    አሸናፍውና የሚያፀና ጌታ ከእናንተ ጋር ነው ክብር ለጌታ ይሁን እስካሁን የረዳችሁ ከዚህም የበለጠ ፀጋውን ያብዛላችሁ! ጠላት ግራ የገባው ምክንያቱ ግልጽ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ያሸንፋል ! ያፀናል! እልልልልል--❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 Год назад +16

    ጌታ ይባርክሽ የመጀመሪያ ቤተመንግሥት ያል❤ገደባት ጀግና

  • @tadeseukaofficial3566
    @tadeseukaofficial3566 Год назад +255

    በእሳት ዉስጥ የሚያሳልፍ ከመቃጠል የሚያድን በባህር ዉስጥም ከመስጠም የሚታደግ እግዚአብሔር ይባረክ የአለማችን ምርጧ ቀዳማዊት ዘመንዎ ይባረክ!

    • @yordifuji6890
      @yordifuji6890 Год назад +1

      እመቤት እረሣክ😂

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller Год назад +1

      አሜን!!

    • @bezunehliuleseged8027
      @bezunehliuleseged8027 Год назад

      ​@@yordifuji6890Ante welaji enathen enkuwan atakebirem.

    • @toti5122
      @toti5122 Год назад +3

      ትንሽ ጎንበስ በል ከጉልበትህ 😂😂😂። ወይ ጴንጤዎች! ይሄን ጨፍጫፊ ባልዋን ተው ማለት ያቃታት ሴት ዘመረች ብላችሁ ጠብ እርግፍ አላችሁ። ሽር ጉድ ሁላ!!😂😂

    • @aberashgesset-yx8ku
      @aberashgesset-yx8ku Год назад +3

      እዉነት ነው በዝማሬ ተሞልታ ብቅ ስትል ልቤ በሀገራችን ጉዳይ ላይ በተሰፋ አና በእምነት ተሞላሁ ጌታ ይመስገን ❤❤😊😊

  • @zemedkunhailu5352
    @zemedkunhailu5352 7 месяцев назад +3

    ክብርት በውነት ካንቺ ለጌታ እራስን መስጠት ተምረያለው ::በውነት ምንም ሳያግድሽ ለግዝሃብሔር እራስሽን የሰጠሽ የግዛብሔር ልጅ ነሽ:: ተባረኪ ዘበንሽን ይባርከው!!

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Год назад +106

    አሜን የእግዚአብሔር ሴት ያለሽበት ከፍታ እግዚአብሔር ዝቅ ብሎ ለማምለክ አላገደሽም በእውነት አንቺ እግዚአብሔር የሚወድሽ ምርጥ ባሪያው ነሽ ተባረኪልን እልፍ ሁኚልን አትያዢ ጠላቶችሽ ከፊትሽ ይበተኑ ከምድር ያለፉ መንፈሳዊ ህይወትሽ ይብዛልሽ በምትገቢበት እግዚአብሔር ይቅደምሽ ሞገስ በሞገስ ሁኚ

  • @fikrutilahun3060
    @fikrutilahun3060 Год назад +10

    ክብርት እመቤት ዝኑ አንቺ ስትዘምሪ ኢትዮጵያ እንደዘመረች ነው የሚሰማኝ 2016ዓ.ም ለኢትዮጵያ የመርዶ የለቅሶ አመቷ ሳይሆን የደስታና የዝማሬ ዓመቷ ይሆናል ።
    በተረፈ ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Год назад +156

    Amen ያፀናሽ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ። ልዑል እና ሃያሉ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን። አሁንም ድሉ የጌታ ነው

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Год назад

      ልጅ አይውጣላችሁ

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 Год назад +1

      @@gebretesfaye7565
      Oh! You are accumulating the fire of the wrath of God on your head by your own word!
      Repent! Stop hating and cursing!

  • @abiyjembere6910
    @abiyjembere6910 Год назад +14

    ፀናሁ ፀናሁ ፀናሁ ፀናሁ ፀናሁ አእአእአአእአእአእልልልልልልልልልልልልልልልል
    ጌታ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶብ ይጨምርሎት ክብርት እመቤትና የጌታ አገልጋይ! የሚገርም የህይወት ምሳሌ ኖት!! ብሩክ ኖት!!

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 Год назад +98

    ልቤ በእግዚአብሔር ጸና ቀኔዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ በማዳን ደስ ብሎኛል። መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:1
    ክብርት ዝናሽ የታመንሽበት እግዚአብሔር የታመነ ነው። ❤❤❤ wow ድንቅ ዝማሬ ፀናው ፀናው ።የምስጋና ዘመን ይሁንልሽ ተባርኪ ።

  • @sarameron7214
    @sarameron7214 Год назад +4

    በጣም የምኮራብሽ የተከበረ የእግዚኣብሄር ኣገልጋይ ሚስት የተወደድሽ የኣምላካችን ኣክባሪ ውድ እህታችን ደግሞም ኣለቃችን ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኣፍሪቃ መሪ የሆንሽ ውድ እህታችን ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በርቺልን፡ ጌታ ቤትሽን ይባርክ፡ ባልሽና ልጆችሽ ህዝብሽ ይባርክ። ሙልጌታ ንኝ። ካናዳ የምኖር የህዝባዊ ግምባር ደጋፊ no matter what. I love you in Jesus. ኣንድ ቀን በሃገራችንም እንዲህ እንደሚሆን በተስፋ እመኛለሁ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 месяца назад

      የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም

  • @getnetgirma2968
    @getnetgirma2968 Год назад +72

    ክቡር ቀዳማዊት እመቤት ያከበረሽን ጌታ ሁሌም ስለምታከብሪው እርሱም በብዙ ባርኮሻል... እንወድሻለን ዘመንሽ ይባረክ
    አሜን 🙏

  • @kebedetessemakeyeta7101
    @kebedetessemakeyeta7101 4 месяца назад +1

    ዘመንሽ ይባረክ! ክፉ አያገኝሽ!

  • @mechalwolde5278
    @mechalwolde5278 Год назад +53

    በእርግጥም በእግዚአብሔር መታመን
    እንዴት ድንቅ ነዉ ወጀቡን ማዕበሉን ዝምበል ወጀቡን ጸጥበል ሲል ሁሉም
    የሚታዘዝለት ጌታ ይባርክሽ እህታችን
    ዝናሽ

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 7 месяцев назад

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ🎉😂

  • @mesfinsolomon1866
    @mesfinsolomon1866 Год назад +2

    አፅንቶ ያቆመሽ ጌታ ይባረክ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Год назад +35

    ጌታ እንደት የቅርብ አምላክ ነህ በጣም ተጨናንቄ መፀለይ እንኳ አልቻልኩኝም ይህን መዝሙር ስሰማ ተስናናው የመንፈስ ቅዱስ መገኘት አለበት በአስጨናቄ ወጥመድ ውስጥ ማለፊያ ታዘጋጃለህ ተባረክ ተባረኬልኝ እማ ይብዛልሽ

  • @ምሬየክዳንልጅ
    @ምሬየክዳንልጅ Год назад +13

    ዝኑዬዬዬ ዘመን ሕይወት ይባርክ ፀናታሽ ቅሪ❤❤❤❤ለብዞች ምሳሌ ነሽ

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Год назад +86

    የእኔ እናት እግዚአብሔር እንዴ ያለውን ጸጋ ይሁን የሰጠሽ መዝሙር እያለቀስኩ ነው የሰመውት ተባረክ❤❤❤

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 Год назад +20

    የኔ ወርቅ የታመንሽው ጌታ ገና ያፀናሻል እሱ መች እንደሰው ሆነና መንገድ አስጀምሮ በመንገድ ጥሎ የሚሄድ በርቺልኝ ፀጋ ይደረብልሽ 🥰🤗💗

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 7 месяцев назад

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ🎉😂

  • @ፀናሁ
    @ፀናሁ Год назад +34

    ያፀናችው ጌታ ስሙ ይባረክ !
    I love you

  • @YeabsraDaniel-px4tl
    @YeabsraDaniel-px4tl 7 месяцев назад +1

    ዋው መዘመር ሲያምርብሽ

  • @mahaletkebede8903
    @mahaletkebede8903 Год назад +36

    ይቺ ሴት ዝማሬ ከሆዷ ይፈልቃል መቼም ለንጉሱ እንዲህ መቀኘት ያዉም ከቤተመንግስት መታደል ነዉ። remain blessed!!

  • @tilahunadera7101
    @tilahunadera7101 Год назад +14

    የአለምን ክብር ከጉድፍ ከቆጠረ ህይወት የሚወጣ ዝማሬ እንደሆነ ይሰማኛል።

  • @notethio360amethioendale3
    @notethio360amethioendale3 Год назад +47

    የማቴዎስ ወንጌል 7
    25፤ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም። ቀዳማዊት እመቤት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን !!

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 Год назад +20

    ልዩ የሆንሽ እግዚአብሄር የመረቀሽ የጀግና መሪያችን ባለቤት ❤❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze Год назад +25

    የስድረቅ የሚሰሃቅ የአብድናጎም አምለክ በእሳት ውስጥ መንገድ ያለው የጌቶች ጌታ የሆነው የአለም መድሃኒት መድሃኔዓለም የፈጣሪ የእሳት ሰረገላ ምድርሽንና አገርሽ ን በደሙ ሽፍኖ ያስደንቅሻል እርሱንለሚታመኑበት አይጥልምና የእግዚአብሔር አይኖች በናንተ ላይነው ተባረኩ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Год назад +3

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 Год назад +504

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የጀግናው የምየ ኢቶጵያ የቁርጥ ቀን ልጆ ውዱ መሪየ ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እመቤት ባለቤት ክብርት ቀዳማዊት የሴት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው አቤት ስወዳችሁ

    • @jesuschrist15111
      @jesuschrist15111 Год назад +29

      ““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤”
      - ዮሐንስ 3፥16 (አዲሱ መ.ት)
      “ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።””
      - ሐዋርያት 4፥12 (አዲሱ መ.ት)

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 Год назад +18

      ለእውነት መቆም ሀይማኖት አይወስነውም ህሊና እግዚአብሔር ሰጥቶናል ተባረክ ወንድሜ saddawly 🙏🏾

    • @be8cab
      @be8cab Год назад +11

      You are positive n good Muslim ...God bless you love your country

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Год назад +14

      የደም ጠጪው ሚስት

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 Год назад +22

      @@gebretesfaye7565 ወንድሜ ደም የሚጣጣው ህዝቡ እራሱ ነው አንተም ተው እግዚአብሔር ያያል ወንድም ወንድሙን በዘር በሀይማኖት ይገላል ከዚህ አዙሪት እግዚአብሔር ምድሪቱን ይታደግ !!! ምህረቱ ይብዛልን ዶክተር አብይ ዘመኑ ይባረክ !! አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @bedlutumiso6175
    @bedlutumiso6175 11 месяцев назад +5

    በተለይ በዚህ ወቅት እንዲህ የሚዘምሩ እጅግ ጥቂቶች ሲሆኑ ከጥቂቶቹ አንዷ ያደረገ ሽ ጌታ የተባረከ ይሁን!እጅግም ባርኮኛል ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ!!

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ Год назад +44

    ሁሉን ያለፍኩት ባንተ ነው
    ፀንቼ የቆምኩት ባንተ ነው
    እንዳይንህ ብሌን ጠበከኝ
    በክንፎችህ በታች ሰወርከኝ::
    waw ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ
    ባድሱ አመት ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ ስላመጣሽልን
    የስ ከሀላ ሆኑልን ነው እዚህ መድረሳችን
    🌻🌻🌻🌻እየሱስ ጌታ ነው 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 Год назад +4

    ይሄንን ታላቅ መንፈሳዊ ቅኔ ከቤተመንግስት ያስሰማሄኝ ጌታ ክብርን ላንተ እሰጣለው ከምሬ ነው ሀገራችን ላይ የሆነ እየበራ ያለ ፀሐይ ይታየኛል ከበራ ምን እፈልጋለው ጌታ ይባረክ

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 Год назад +35

    ❤❤❤❤❤ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከነመላው ቤተሰብሽ እንኳን አደረሰሽ !! እግዚያብሔርን የያዘ የተመረኮዘ ምንም አይሆንም ።

  • @TigistMengesha-vw6ru
    @TigistMengesha-vw6ru 4 месяца назад +1

    እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው መልዕክቴ ነው ውድድድድ ነወ የማረገሽ ተባረኪ

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 Год назад +16

    ድንቅ ነው! እኔም አለሁ በ አብቹ ፀንቼ! God bless Ethiopia

  • @ምህረትናፀጋ
    @ምህረትናፀጋ Год назад +5

    የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
    ዘመንሽ የበረከት ይሁን ሰሚቻው
    ሰሚቻው መቆም አልችለኩ❤❤❤❤
    📖📖📖🤲🤲🙏🙏

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Год назад +97

    አሜን አሜን እውነት ነው የተመንሽው ጌታ ክንዱ የጸና ኃይሉ የበረታ ሰማይ ዙፋኑ ምድርም የእግሮቹ መርገጫ ሆኖ የጸናላት ጌታ ነው !! አሜን አሜን አሜን ከፍታሽን ያጸናሽ !!! ውድ እህታችን በዘመናት ሁሉ በሞገስና በድል ጸንተሽ ኑርልን ተባረኪልኝ!!!!!

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Год назад

      ቤቷ በደም ተጨማልቆ ርግማን ተሸክማ መድረክ እግዚአብሔርን የተዳፈረች የደም ጠጪው አብይ ሚስት ከላይ ፍርድ ይመጣል እግዚአብሔር የሚዘምርለት የሚሰብክ አላጣም ክርስቶሰን የሚሸት ህይወት ነው የጠፋው ሰው እየሞተ እየታረደ ባሏ እና አሷ ልባቸው የደነደነ ርህራሄ የሌላቸው አውሬዎች ጴንጤነት ያስጠላል ፈርኦን አክአብና ኤልዛቤል

    • @amdeselassieayalew2908
      @amdeselassieayalew2908 Год назад

      ​@@gebretesfaye7565
      ይህ ባንተ እይታ ነው። እውነት ደግሞ የብዙሃንም ሆነ የግል አይደለችም። እውነት እውነት ናት።

  • @MesayBelay-p9k
    @MesayBelay-p9k 2 месяца назад +1

    ተባረክ ዘመንሺ ይባረክ

  • @monalizahabtamu9381
    @monalizahabtamu9381 Год назад +18

    እግዝአብሔር ን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ ሀይላቸውን ያድሳሉ እንደንስር በክንፉ ይበራሉ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ወጋውን ናፅነት ን ሀይልን ብርታት ን ሞገስን ለአባብያ እና ለአንቺ ልጆችሽ ይሁን

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Год назад +2

    ዘመንሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosefzeleke8390
    @yosefzeleke8390 Год назад +47

    ጌታን በማገልገልሽ ከቤተ-መንግስት ይህን ውብ ዝማሬ ሰለሰማሁ እግዚአብሔርን በኢየሱስ በኩል አመሰገንኩኝ። ጌታ ድጋፉን፤ማስተዋልን፤ ሞገስን ይጨምርላችሁ ። ጠላታችሁ ከእግራችሁ በታች ይረገጥ።

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Год назад +1

      ከቤተመንግስት የጨካኝ የአውሬው ሚስት ዝማሬ እግዚአብሔርን ያከበረ ሳይሆን የተዳፈረ ዝማሬ መጀመሪያ ቤታቸው ኑሮአቸው ሥራቸው አንደ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ሳይሆኑ ቤታቸው ዲያብሎሳዊ ነው ባሏ ውሸታም ጨካኝ ርህራሄ የሌለው አጭበርባሪ ነው

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ Год назад

      ​@@gebretesfaye7565ለስራው አብይ ይጠየቅበት

    • @asmerethabtegiorgis618
      @asmerethabtegiorgis618 Год назад

      @@gebretesfaye7565 የታመኑት ጌታ በዚህ ሁሉ መከራ በትእግስት ስድብን ሁሉ ቸል ብሎ እንዲቆም የረዳቸውን አምላካችን ብታመሰግን አንተ ምን አንገበገበህ ይኸ ቅናት ይባላል

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 7 месяцев назад

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ

  • @hollyalula85
    @hollyalula85 Год назад +8

    እሰይ ፅኚልን ቀዳማዊ እመቤት። አንቺ ስትፀኚ ሐገሬም ትፀናለች። እግዝያብሔር የመሪን ልብ ያያልና!

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 7 месяцев назад

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 7 месяцев назад

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ🎉😂

  • @godisgood7405
    @godisgood7405 Год назад +19

    አሜን አሜን አሌሉያ ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ዘመንሽን ዘር ትውልድሽ ሁሉ ይባርክ

  • @genetmidekssa683
    @genetmidekssa683 2 месяца назад +1

    ዝናሽ የምንወድሽ እህታችን አንቺ የኢየሱስ ክርስቶስ አምባሳደር በብዙ ቅኔና ዜማ ለጌታችን ተገለጪ ፀጋውን አሁንም ይደርብልሽ ተወዳጇ እህታችን

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Год назад +21

    አሜን አሁንም ጌታ ያፅናችሁ የተደገፋችሁት ጌታ አያሳፍርም እንደወረደው ጎርፍማ ቢሆንበምድርም አትገኙም

  • @abichuethio
    @abichuethio Год назад +6

    በእውነትም የጌታችንን የኢየሱስን ፍቅርና ቸርነት በእናንተ ላይ እያየነው ነው!!
    ክብርና ምስጋና ለአምላካችንን ለጊታችን ለኢየሱስ ይሁን!!

  • @christinahaile8782
    @christinahaile8782 Год назад +18

    የኔ እናት አንቺ ጀግና ነሽ ልክ እንደ አስቴር ትዝ ይለኛል ኮሮና ሲገባ የዘመርሸውን ሳይ ጌታ ምድሪቱን እንደሚታደግ እርግጠኛ ነበርኩ በአንቺ ዘመን በመፈጠሬ ጌታን አመሰገንኩ የኔ ውድ ተባረኪልኝ

  • @TigistTadele-d1h
    @TigistTadele-d1h 2 месяца назад +1

    ተባረኪ !! በዚህ ዘመን ለኢትዮጵያ የተሰጠሽ በረከት ነሽ ።

  • @WubeGuta-nl4oe
    @WubeGuta-nl4oe Год назад +18

    እግዚአብሔርን ታምኖ ያፈረ የለምና ገና ትሄጂያለሽ ትለመልሚያለሽ ትፀኒያለሽ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 7 месяцев назад

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂🎉

  • @betheltesfaye4488
    @betheltesfaye4488 Год назад +4

    ምን ልባል አምላክን በዚህ በመጨረሻ ዘመን ከቤቴመንግስት ዝማሬ ያሰማን እግዚአብሄር የተበረከ ይሁን

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Год назад +17

    አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሥገን ሁሌም አንደምለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስትዘምሪ ተሥፋ አለን እላለው ሰይጣን ተፍረከረከ አንች ን አለማመስገን ንፉግነት ነው በርቺ ወንድሜንም አይዞህ በይው ምክኒያቱም

  • @terefeabebe9623
    @terefeabebe9623 Год назад +5

    👉ሁሉን ያለፍኩት በአንተነዉ!!!!! "ፀናዉ" ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ!!!

  • @bute5158
    @bute5158 Год назад +14

    እውነት እውነት ነው ጌታ ይባርክሽ እድሜ ና ጤና ለአንችና ለቤተሰብሽ ይሁን ቀሪ ዘመንሽንም ዘምሪ አሜን አሜን

  • @tsigedinku2372
    @tsigedinku2372 Год назад +2

    እግዚአብሔር እንደተናገረው ቃል ጊዜውን ጠብቆ የመጣ የምስጋና እና የፅናት ዝማሬ የሆነ ስለሆነ ብሰማው ብሰማው አልጠገበው አልኩ ። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽ ሁሉ የፅናት ተምሳሌት ያድርግሽ። የታመንሽው በወጀብ በንፋስም... በምንም የማይናወጥ ጠንካራ አለት እየሱስ ሁሌም ከአጠገብሽ አይለይሽ!!!!

  • @endalktessema
    @endalktessema Год назад +46

    ❤ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! ይብዛልሽ! አንቺም ዶ\ር ዓብይ እና ቤተሰባችሁ ሰላማችሁ ይብዛ። ተባረኩ!
    ኢትዮጵያ እና ሕዝቧ ሰላም ይሁኑ!!!!!

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 Год назад

      እርጉም የሆንክ ሰው። አገርህ የት ነው? ኢትዪጵያውያን እየታረዱ ነው በአቢይ። አንተ ተባረኩ ትላለህ? እግዚኦ ድንዛዜ

  • @bereketabera7404
    @bereketabera7404 Год назад +2

    God banchi mezmur west selebareken ...tebareki

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 Год назад +7

    ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር ከልቤ አመሰግንሃለሁ😭😭😭😭

  • @TeddyAwanoDelesso-ph5ws
    @TeddyAwanoDelesso-ph5ws Год назад +1

    የተባረክሽ yenigus ሚስት ዘርሽ ይበራክ ተባረክ!!!!

  • @asmerethabtegiorgis618
    @asmerethabtegiorgis618 Год назад +7

    እግዚአብሔር አምልክ በብዙ ይባርክሽ ገና ብዙ ትዘምሪያለሽ ለጌታ ጎርፉና ማእበሉ ጸጥ ማለቱ አይቀሬ ነው

  • @sintayehutiku2833
    @sintayehutiku2833 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ መልእክት ያለው እኔን ጠቅሞኛል። የምትሰሙት ትጠቀማላችሁ። ዶ/ር ደረጀን የሚመስል አዛዜም ሰምቻለሁ።

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Год назад +28

    አሜን እማዬ አሁንም ለዘላለም እንደጸናሽ ቀጥይ። ተባረኪ

  • @haileyesusterefe5989
    @haileyesusterefe5989 Год назад +1

    May God bless you,dear The First Lady Zinash!
    የተደገፍሽበት የተማመንሽበት እግዚአብሔር እንደ ዳዊት አለት አምባ መድኃኒትና የምትተመመኝበት ረዳት ይሁንልሽ።
    በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ ሰሜንም አውቆአልና እጋርደዋለው ያለው እርሱ ታማኝ ነው።

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይባርክብሽ እውነት ነው እኔም ያለፍኩት በእርሱ ነው አሜን ለጊዜው የሚሆን መዝሙር ስለስጠሽ እግዚአብሔር ይባረክ አሁንም የፅናችሀ

  • @habtamubeyene7019
    @habtamubeyene7019 Год назад +4

    ጀግና ነሽ፡፡ በዳዊት ላይ የለው ቅባት በአንቺ ላይም አለ፡፡ ጠላት በዙሪያው በበዛበት ጊዜ በእ/ር ይታመን ነበረ፡፡ 💟

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Год назад +11

    የኔ እህት የልብሽን ይስጥሽ ለዘለዓለም ተባረኪ ለበረከትም ሁኚ ምድራችንን ሁሉን የሚችል አምላክ ያስብ

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 Год назад +2

    በእንባ ሰማሁሽ ተባረኪልኝ!

  • @tamirattadesse8186
    @tamirattadesse8186 Год назад +29

    ያፀናሽ እግዚአብሔር ይባርክ! ክብርት ቀዳማዊት እመቤት፣ እግዚአብሔር ከከቡር ጠቅላያችን ጋር ይባርካችሁ። ስለ አገልግሎታችሁ በጣም እናመሰግናለን!

  • @MIHIRETDEGIFE
    @MIHIRETDEGIFE Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተወዳጅ መዝሙር ነው እኔ ተባርኬበታለው ጌታ ዘመንሽን ብርክርክ ያድርግሽ ሀገራችን እንደ ሀገር የቀጠለችው ሰላም ስለሆነች ሳይሆን በሚናወጥ ማእበልና በአስቸጋሪ ሁኔታዎች መሀል ብቻውን እግዚአብሔር ስላፀናት ነው ተባረኪልን

  • @WasGet-u1d
    @WasGet-u1d Год назад +7

    በዚህ ዝማሬ የምድሬን የምስጋና ድምጽ፣ ተስፋና የከፍታ ዘመንዋ መቅረቡን አስቤ ደስስስስስስ አለኝ!!! ተባረኩልን

  • @abebekankko9986
    @abebekankko9986 6 месяцев назад

    ክብርት በዘመኒሽ ሁሉ ጌታ ይክበር !!! ብርክ በይ 😍😍😍

  • @getuAMK
    @getuAMK Год назад +15

    ጌታ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶብ ይጨምርሎት ክብርት እመቤትና የጌታ አገልጋይ! የሚገርም የህይወት ምሳሌ ኖት!! ብሩክ ኖት!!

  • @lilywendu7200
    @lilywendu7200 Год назад +5

    እግዝአብሔር ይመስገን በዚህ ጭንቅ ወቅት አፅንቶናል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ❤

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 Год назад +11

    የማትተኛው የማታቀላፈው ታማኘ ጌታ ተባረክ !!!!!!!

  • @feyissaregassa7717
    @feyissaregassa7717 5 месяцев назад +1

    amen ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በእርጋታሽ ብቻ ባርኮት ነዉ ተባረኪ❤🎉🎉🎉

  • @ayantudaniel9657
    @ayantudaniel9657 Год назад +11

    የሚያፀና ጌታ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @voiceofhadiya
    @voiceofhadiya 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ፤ ይጠብቅሽ። ለትውልድ መልካም ምሳሌ ናችሁ ።

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Год назад +8

    ክብርት ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ኢትዮጵያ በአንቺ ሰላም ትሁን ሰማይንና ምድርን የፈጠረው እግዚአብሔር ተዋጊው ስሙም እግዚአብሔር የሆነው ወጀቡና ማዕበሉ የሚታዘዙለት ካንቺ ጋር ነው የምድራችን አስቴር ብዙ አስቴሮች ብዙ መርደኪዮሶች አሉ በሀገርም በውጪም እነሀማዎች ማብቂያቸው ቅርብ ነው ቀጥይ ፀሎትሽን አምልኮሽን አለምም ይይ እግዚአብሔርን የሚፈሩ በተነሱ ግዜ ኢትዮጽያ አረፈች ይባላል አንቺና ዶክተር አቢይ ልጆቻችሁ ሁሉ ጌታ ይጠብቃችሁ ❤ ,& Respect God 🙏🙏🙏

  • @kenbay-ji8zh
    @kenbay-ji8zh 2 месяца назад +1

    ተባረኪ የአባቴ ብሩክ።

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 Год назад +4

    አሜን ተባረኪ የአብርሃም አምላክ የኛም አምላክ ነው ጋሻና መከታችን ነው አንፈራም ዘሩ የሚሸነፍ ዘር ስላልሆነ (ዘፍጥረት 15:1)

  • @mamitayalew2893
    @mamitayalew2893 6 месяцев назад

    ❤ ጌታ ይባርክሽ።ዘመናችሁ ለዘላለም በክፉ አይገኝ።የተደገፍሽው ጌታ ለዘላለም ከአሰናንተ ገር ይሁን።

  • @tsehaytegegn7455
    @tsehaytegegn7455 Год назад +7

    ያፀናሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ተባረኪ 🙏

  • @girumehagi5999
    @girumehagi5999 5 месяцев назад

    ጌታ እግ/ር ይባርክሽ ፀጋውን ይጨምርልሽ በዝማሬሽ እጅግ ተባርከናል ።ዋውዋው ተባረኪ በእውነት።

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Год назад +40

    እግዚአብሔር እስከቤተሰብሽ እቅፍ ድግፍ አርጏ ይጠብቅልን ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል የሚባለው ያሳያችሁን

    • @Tony-ck5bz
      @Tony-ck5bz Год назад

      Kikikikik
      Ere backshi ?teqedu enda?

    • @ddd1993d
      @ddd1993d Год назад +1

      😂😂😂😂😂 አራጅ ላራጅ

    • @LawofGod
      @LawofGod Год назад

      @@ddd1993dnot them , you are a killer,

    • @Amele-z3h
      @Amele-z3h Год назад +1

      @@Tony-ck5bz ቀናህ እንዴ ምን ይደረግ ከእግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የተሰጠን መሪ ነው ግብፆዊ ነህ ከሆንክ ነው የምትናደደው ባይ

    • @takeleamenu4000
      @takeleamenu4000 Год назад

      ​@@Tony-ck5bzAre you ok?!

  • @bekelegebeyhu2942
    @bekelegebeyhu2942 Год назад +4

    እግዚአብሔርን ያከበሩ ሁሌም ይከብራሉ። ጌታ በደንብ ስለገባሽ ለኛ በረከት ሁነሻል። ተባረኪልን ክብርት።

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Год назад +14

    ድንቅ ነው!!!በእውነት ክብርና ምስጋና ለፈጠረን አምላክ ይሁን!!ለኢትዮጵያ ከፍታ ምክንያት ትሆኑ ዘንድ ፅናት የሆናችሁና ለዚህ ለከበረ አላማ የመረጣችሁ ጌታ ክብር ይሁንለት!!!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Год назад +1

    ደግሜ ደግሜ ሰማሁት እሰማዋለሁም.
    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ

  • @senaitengda-official2317
    @senaitengda-official2317 Год назад +19

    ውድ እህቴ በእውነት ጌታ አብዝቶ ባርኮሻል ! ጌታን በትክክል ያየ ሰው በምንም ውስጥ ይፀናል እንወድሻለን

  • @MesuGesese
    @MesuGesese 4 месяца назад +1

    የሚገርም የ አግዚአብሔር ፀጋ ነው ሁሉን ንቀሽ እንድትቆሚ ረዳሽ

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 Год назад +9

    ትላንትን አሳልፎ ዛሬን ያቆመሸ ጌታ ለነገም እሱ ታማኝ ነው በድል ያሻግርሻል ጌታ ፀጋውን ያብዛልሸ ተባረኪ ❤❤❤

  • @aklilutegegne6066
    @aklilutegegne6066 7 месяцев назад

    ክብር ለህያው እግዚአብሔር ይሁን፤ ፀጋና ምህረቱ አሁንም ይብዛልሽ!

  • @zainp1247
    @zainp1247 Год назад +15

    አሜን ለምድራችንም የሰላም ፅናት ይሁን 💓💓💓💓💓🙏🙏🙏

  • @teferiberhanu5457
    @teferiberhanu5457 Год назад +2

    ቡሩክ ነሽ በጌታ የተወደድሽ ❤

  • @muskae5070
    @muskae5070 Год назад +10

    ተባረኪ ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Год назад +1

    ተባረኪ ጌታ ብርክ ያድርግሽ❤❤❤❤❤❤❤