Elelelelele, elelelelele, Amen , Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful! God bless you and your family more!
Very true - 'He who kees Israel Shall neither slumber nor sleep!' (Psalm 121:4). Hallelujah! He is FAITHFUL! AMEN AND AMEN! 🙏🙏🙏🙌💙 Remain Blessed Abundantly!
በቤተ መንግሥት ዝማሬ በሀገር መሪ ባለቤት እግዚአብሔር ሲመሰገን አገሬ ኢትዮጵያ ታድላለች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይመሰገን::
ከነቤተሰብሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ 🙏 እህታችን ዝናሽ ቆንጆና የሚባርክ መዝሙር
ጌታ ይባርኮት። እርስዎ ለብዙዎች ምሳሌ ኖት።
በምህረቱ እጅግ ባለጠጋ የሆነው የርህራሄ አምላክና አባት ፍጽሜችሁን እንደጅማሬአችሁ ያሳምር ። በሙሴ ፣በኢያሱ ፤በዳዊት ፤ በነህምያ ፤ በዳንኤል ፤ በመርዶክዮስ ላይ የነበረች የእግዚአብሔር እጅ በላያችሁ ላይ ትሁን ። ተባረኩ ።
እግዚአብሄር እድሜሽን የማቱሳላ እድሜ ያድርግልን ውዳችን እንወድሻለን
እግዚአብሔር ለሚታመኑበት ታማኝ ነውና አሁንም አብዝተሽ ታመኝው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
አንቺን ለምድሬና ለቤ/ክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።
መንፈሳውንም ሌላ ስራም በትጋት የምትሰራ ትጉ ሴት ይብዛልሽ እህታችን ለዘለለም በደሙ ተሸፈኚ ከነ ቤተሰብሽ እንወድሻለን ❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾👏🏻👏🏻🔥🔥
አሜን ❤🙏
ለኢትዮጵያ በረከት ነሽ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
ጌታ ይባርክሺ!!!በኢየሱስ ያረፈ ከአንደበቱ የሚወጣው ምስጋና ነው❤❤❤
አሜን ክብር ይሁንለት በእርሱ እረኝነት በዚህ ውጥረት ውስጥ ስንት ሟርት ውስጥ በህይወት የምትኖሩት።አሁንም የጌታ ደም ይሸፍናችሁ
አሜን🙌🙌🙌🙌
ነውር ነውሟርት
የተጠላ እስማት
ከክፉ መጽዳት
ይሁንልን በእውነት
Way to be First Lady, remain firm in the Lord who sustains always
Regardless🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር እረኛዬ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ።
❤❤❤እውነት ነው እረኛሽ አብሮሽ ሁሌ ስለሆነ እኮ ነው እህቴ ዛሬ ላይ ቆመሽ መዘመርሽ❤❤❤❤ የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ አንቺ እህታችን ብዢ ስፍት በይልን አንቺ በረከታችን ነሽ❤❤❤❤ እኔ እወድሻለሁ
ቀ/እመቤት ዝናሽ በአለም ላይ በቤተመንግስት ኢየሱስን የሰበክሽ የዘመርሽ ብቸኛ ሴት እህታችን አንችን የሰጠን እግዚአብሔር ይባርክ ።
Amen 🙌❤
Amen
Realy 😂😂😂😂
የብዙዎች የፀሎት ውጤት ነሽ ሃሌ ሉያያያያ
ቀዳማዊት አመቤት ዝናሽ ታያቸው ዘመነሽ ይባረክ እግዚአብሔርን የምትፈሪ በብዙ ተባረኪልን
አዎ ለሴጣን የደሀን ልጅ ገባሪዋ የመጀመሪያዋ የመሪ መንግስት
አሜን! አሜን! አሜን!!!!ማዳኑ ከወደረኞቻችን ይልቅ እጅግ ፈጣን ነው ብርክ በይልኝ
እልልልልልልል ጌታ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ አብችዬንም እ/ር ይባርከውም ይጠብቀው የተባረካችሁ ናችሁ❤❤❤❤
“አላህ" እየባረካቸው እየጠበቃቸውም ነው ከመንደር ልክስክሶች አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏✊😍💚💛❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
የምድራችን በረከት እኮ ነሽ ማሚዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
ለሚሰማዉም ሁሉ በረከት ሁኑ
አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር
♥♥♥
የኔ ጀግኒት እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ!!
አሜን እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሰጣኝም የለም ተባረክ ዝኑ
ተባረኪ
እግዚአብሔር ቤትሽን ሀገሬሽን ከክፋ ሁሉ ይጠብቅ
ዘመንሽ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰላምና ጥበቃ ይብዛልሽ
የተባረክሽ ቀዳማዊት እመቤት/ዘማሪ ዝኑ ጌታ ጸጋዉን ያትረፍርፍሊሽ !!!!
እግዚአብሔር በጤና በሰላም በቤተሰብ በሥራሽ ሁሉ ይባርክሽ ከዚህ በበለጠ ኢየሱስን እንድታገለግይ ኢየሱስ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
God bless you
ተባረኪ እግዚአብሔር ይባረክሽ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቃት 🇪🇹🇪🇹🙇
ድንቅ የኢየሱስ ወታደር ዘመንሽ ይባረክ ፣!!!!
በጌታ ዘመንሽን አስባረክሽ !!
አሜን እረኛዬ ነዉ በረከትነሽ ድንቅ ሴት❤
Hallelujah praise God you are our blessing. May God bless you ❤️
ተባረኪ ዘመንሺ ሁሉ ይልምልም እግዚአብሔር የሚታመኑትን ያውቃል ያከበርሺው ያክብረሺ❤
ታላቅ ሴት Big Respect and love🫡
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እልልልልል እልልልልል እራኝዬ እኔን የምጣብክ እየሱስ ጌታ ይባረክሺ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️
አሜን ፀጋው ይብዛልሽ የእግዚብሔር ፀጋው ካረዳ ሰው በዚ አጣብቅኝ ውስጥ ለጌታ መዘመር መታደል ነው ይብዛልሽ ልዑል ይጠብቅሽ በእግዚብሔር ጥላ ውስጥ ያለ አይናወጥም ይዘምራል
እህቴ ተባረኪ! አሁንም ጌታ እየሱስን ማመስገን ይብዛልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተግተሽ የምታገለግይው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ🙏 First Lady ❤ ከልብ እናመስግናለን 🙏🙏
የሕይወት መንገድ መርጠሸልና❤❤
የሰማዩ አባቴ ልጅ ክብርት ሆይ ዘርሽ የተባረከ ይሁን 🙏🤲
አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!! ተባረኪልን እህታችን እንወድሻለን!!!!!!❤❤❤
በጌታ እህቴ፣የአባቴ ልጅ፣እህት ዝናሽ፣ያከበርሽው ጌታ ለዘለአለም አንቺንና ቤትሽን ያክብር 🙏❤️ክፉ ሁሉ የተጠበቃችሁ ሁኑ። የዘወትር የፀሎቴ ርዕሶች ናችሁ። ተባረኩልኝ🙏 እወዳችኋለሁ❤️😍
ቀዳማዊት ዝኑዬዬ ስወድሽ እኮ ለምድራችን የተሰጠሽ በረከታችን ነሽ በአለም ላይ ካሉት ቀዳማዊዎች ሁሉ ትበልጫለሽ ምክንያቱም ባለሽ ነገር ሳትመኪ አምላክሽን በአደባባይ ከፍ ያደረግሽ እመቤት ነሽ የዘመርሽለት ጌታ እየሱስ አንቺንና ቤተሰብሽን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ አንቺም አብቹንም በጣም እንወዳችኋለን የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏💞💞💞
ዝና እናን ክብርን ያላስበለጥሽ ዛሬም በቤተመንግስት ቁጭ ብለሽ አምላክሽን ከፍ የምታደሪጊ ሰው የፈለገውን ቢል አንቺ ግን ያመንሽውን ሰለምታውቂ ትዘምሪለታልሽ ጌታ ይባረክ አሁንም እረኛዬ ያልሽው የታመንሽበት አንቺን እና ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅልሽ ለምድርሽ መፍቴሄ ያድርግሽ ሟርት እና እርግማን በአንቺ እና በቤትሽ አይስራ ጌታ እየሱስ በእናተ የጀመረውን ሳይጨርስ ክፉ አይንካቹሁ ወደ እናተ የሚላክ የትኛውም መሳሪያ በጌታ በእየሱስ ስም የከሸፈ ይሁን እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ፊቱንም ያብራላቹሁ ሞገስ ይሁናቹሁ በጌታ በእየሱስ ቅዱስ ደሙ የተሸፈናቹሁ ሁኑ!
❤ዘመንሽ በቤቱ ይለምልም ልብብንና ኩላሊትን የሚመረምረው ጌታ እግዚአብሄር እንደዘመርሽው ይሁንላቹ አንቺና ቤትሽ🙏🏿❤️
እግዚአብሄር የረዳሽ ሴት
እየሱሴን ከፍ ያደረግሽ
ብሩክ ሴት ተባረኪልኝ
አሁንም ጌታዬ ከፍ ብሎ ቡምድሬ ይነግሳል::!!!!!!!!
ቀደማዊት እመቤት ዝናሽ አንቺ ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት ልጅ ለምልማ ዘርሽ የጠላት ደጅ ሁሉ ይውረስ ተባረኪልን
አሜን አሜን ተባረኪ ፀጋዉ ይጨመርልሽ!!!
Our First Lady doing fantastic Songs!
መዝሙር 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመንሽ ይለምልም ከነ ቤተሰብሽ በደሙ ተሸፈኑ
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ❤እንወድሻለን በርቺ የተማመነሽበት እግዚአብሔር እረኛሽ ነው ጠባቂሽ ነው
ጌታ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ።
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት እርሷ ትመሰገናለች!አንቺ ነሽ! በርቺ!
አሜን አሜን አሜን tebareki geta eyesusi Abizito yebarekishi❤❤❤❤❤❤❤
አሜን። ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ ቀዳማዊት ❤❤
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ❤
ህይወት ዘመንሽ ይባረክ በረከታችንነሽ ጌታየሱስ እውነተኛ እረኛነው የጋረዳችሁ ስሙ ይባረክ ❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኬልኝ
መልካሙ እረኛ። ክብር ሁሉ ለንጉሡ ለኢየሱስ ይሁን
Ellllllllllll Amen first lady God bless you God bless our country ❤️
በዘመኔ እንዲህ የእግዚአብሔርን ዓላማ ስላየሁኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይክበር ! የገባኝ ገብቶኛል በብዙ ተባረኩ ፡፡
ተባረኪ ቀዳማዊት ዝኑዬ❤❤
ዋው ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
ዝኑ እህቴ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምን ልበልሽ በቃ ተባረክ 100%
እውነት እግዚአብሔር ሰው ስለሰጠን ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እኛም በድሜያችን ይህን አየን ከገዢዋች ቤት ምስጋናን ለራሱ ሲያወጣ እኔስ እልልልል ብያለሁ❤
የተረጋጋሽ ሰርአት ያለሽ የሴቶች ሞዴል አምላክሽን የምትፈሪ እንኳን የአብችዬ የመሪዬ አደረገሽ ብርክ በሉሉኝ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ እረኛሽ አንቺንም ቤተሠብሽንም ከክፉ ነገር ከሚያስደነግጥ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ🙏🙏
ስለአንቺ ሊዑል እግዚአብሔር በላይ በማደሪያው ከፍ ይበል🙏በረከታችን ነሽ😘
Elelelelele, elelelelele, Amen , Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful! God bless you and your family more!
እግዚያብሄር ይባርክሽ
እግዚአብሔር ይባረክ እረኛችን 🙏🙏🙏🙏
ጌታ የሱስ ሆይ ቤተስቡን በመንፈስህ ኣጽናና ኣንተ በስራህ ጻድቅ ትክክል ነህ
ታድለሻል ቀዳማዊት ስለአንቺ አምላኬን አመሰግናለሁ በብዙ ተባረኪ!!!
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ!!
ኢየሱስ ጌታ ነው ነብሰን የሚያረስርስ ዝማሬ።
የእግዚአብሔር ሴት የተባረከች ናት።
Very true - 'He who kees Israel Shall neither slumber nor sleep!' (Psalm 121:4). Hallelujah! He is FAITHFUL! AMEN AND AMEN!
🙏🙏🙏🙌💙
Remain Blessed Abundantly!
ጌታ ይባርክሸ አድሜና ጤና ይሰጥሸ ለምለሚልኘ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hallelujah, praise God!❤❤❤God bless you dear sister!❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያስማሽ🙏🏾 ያመንሽው አምላክ ከነቤተስብሽ ይጠብቅሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ብርክ ያደርጋችሁ
እናዳች አይነት ሰው ስለሰጠን ይመስገን ጌታቺን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መልካሙ እረኛችን ይክበር ይመስገንልን ❤🎉
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይበርክሽ ❤❤❤❤
በእግዚአብሔር ስም ተባረከሽ ቅር❤❤❤❤
Tebarek bebzu berichi 🎉🎉🎉🎉EYSESE GETA NW🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የሰጠን
ቀዳማዊት እመቤት ዘመንሽ ይለምልም የተባረክሽ! እግዝያብሄር መልካም እረኛ ሀሌሉያ🙌🙌🙌
እግዛብሄር አብዝቶ በሁሉም ይባርክሸ ።እግዛብሄር ብዙ ድንቅ ነገር ያደርግልሻል ።ተባረኪ
የተባረክሽ ብሩክ ነሽ ❤❤❤
ክብርት ቀ/ እመቤት ዘርማንዝረዎት ሁሉ ይባረክ!! ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን!!
እረኛዬ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባርክሽ በብዙ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን!🙏🥰🥰🥰
ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰለ አንቺ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርኩበት
ኢየሱስ የገባው ስው ለሌላ መኖር አይችልም በርች የእግዚአብሔር ይባርክሽ
ከነቤተሰብሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ክብር ሁሉ ለንጉሡ ለኢየሱስ ይሁን:: የተባረክሽ