#ምርጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 7

  • @hanichotube
    @hanichotube 6 месяцев назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን. ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤

  • @astubtube
    @astubtube 6 месяцев назад

    አንደኛ ፍርፍር አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሽሮ ግን ኬት አገኘሻት

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ አሰራር ነው የኔ በላሞያ በርች🎉🎉🎉

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 6 месяцев назад

    አስለም አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ ማሻአሏህ የኔ አስል ስወዳሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ የኔ ባለሙዬ ልመሺ

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l 6 месяцев назад

    አሰላሞ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምም እህት ማሻአላህህ ባለሙያ ቀጥይበት ጎበዝ ልዩ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ld2xf4rq4r
    @user-ld2xf4rq4r 6 месяцев назад

    ሠላም እህት እንኳን ሰላም መጣሸ ሾረየ ሰወዳት መቸም ቃአል የለኝም ሸሮ ብሎ ዝም ነዉ ያምራል እደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ 👍👍ትሠለሚዱክ

  • @user-hp9km3oh5s
    @user-hp9km3oh5s 6 месяцев назад

    ማሻላ ብያለሁ ግን ገንፎ ብትሰሪ አየሸ ገንፎ በሽሮ ካሮት ትበይ ነበር 😀😁🙏