Ethiopia: ሰበር ዜና - የኢትዮታይምስ የዕለቱ ዜና |ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ተጀመረ|የእስክንድር ነጋ ፋኖ ተከፈለ?|የፋሲል ግምብ እድሳት ጥያቄ አስነሳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 10

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 6 часов назад +1

    በእውነት ፊት ለፊት ሃሳባቸውን የሚገልፁ የነበሩት ወደ እስር ቢወረወሩም ጀግናው ዶ/ር ዳሳለኝ ጫኔ ትግሉን ቀጥሏል ክብር ለአንተ ይሁን

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 7 часов назад +1

    አብይ ይህ የተረገመ ዉበቱን አሥጠፈዉጅ ❌❌

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 6 часов назад

    🔵በርታልን አማራ! ጽኑልን ጀግኖቹ!
    ደራሲ:- ሽመልስ ፈጠነ
    1.1.ስንቱን መሪ አንስቼ ስንቱንስ ልተው፣
    1.2.ከጀግኖቹ መሃል እንዴት ነህ ዋርካው!
    1.3.ጠላት ያከብርሀል! እንኳን አማራው!
    1.4.አስታዋይ ጀግናችን!
    1.5.ባለርቱዕ አንደበት ነህና ዋርካችን! ነህና ምሬአችን።
    1.6.ቆራጥ የጦር መሪ የሆንክ ምሳሌያችን!
    1.7.የሆንክ መከታችን! ጥላ! ከለላችን።
    1.8.አልቆ ተመንጥሮ፣ ቁጥቋጦ እንኳ ጠፍቶ፦
    1.9.ደን ያልነበረበት ፣ ዛፍ ያላየንበት፦
    1.10.ያ! ያገሬ መሬት፦
    1.11.መቁጠር እስኪያቅተን ዋርካው በቀለበት።
    1.12.ፋኖ ሰለጠነ እስክናይ በትዕይንት፣
    1.13.ሃሌ ሉያ! እስክንል በደስታ በሀሴት፣
    1.14.ተወለዱ ጀግኖች በቀንም በሌ'ት፣
    1.15.በዋርካው ጥላ ስር ተኮትኩተው በእውነት።
    2.1.ዝናቡ አስረስ ሆነው ዘሜ ማንችሎቴ፣
    2.2.የጎቤ አሳምነው መሳፍንት ምሳሌ፣
    2.3.ጀግኖች ተጨምረው ባዬ ቀናው ሀብቴ፣
    2.4.ሆነው ቆራጥ! ቅኝት ፦
    2.5.ብዙ ተመረቁ ተፈሪ - በራሪ ፦
    2.6.አዳኞች ጀግኖቼ።
    3.1.አበበ ፋንታዬ ኮስታራው ጀግናችን፣
    3.2.ብዙ! ብዙ! ጀግኖች! ያልጠቀስኳቸውን፣
    3.3.እንድትወክልልኝ ወክያለሁ አንተን።
    3.4.ፈዋሼ ሐኪሜ! አዋቂ ህመሜን!
    3.5.አለንልህ! በለን አማራ ወገኔን፣
    3.6.እምዬ ኢትዮጵያን።
    4.1.ጀግኖች መከታውስ! አበበ ጢሞሳ!
    4.2.ተጋድሎ! ትግላችሁ! ከፋሽስት ከባንዳ፣
    4.3.ከቶም አይረሳ።
    4.4.የፋኖን ሠራዊት አደራጁ በቅጥ-
    4.5.አንድነቱን አጽኑ፣
    4.6.እንዳይረዝም ትግሉ!
    4.7.እንድትበቁ! ለድሉ።
    5.1.ያለፈው አለፈ ተጠንቀቁ ሁሌ፣
    5.2.አንዳያስታችሁ ባለነዋይ ባንዴ።
    6.1.ዝናቡ ፣ አስረስና ዘሜ ፣ ማንችሎት፣
    6.2.ኮማንዶ ሳሙኤል ተጨምሮበት፣
    6.3.ድርና ማግ ሆነው ከውድ ሰማዕት፣
    6.4.ከፋኖ ጀግኖች ጋር -
    6.5.ያሳዩን ጀብዱዎች ያስመዘገቡት ድል፣
    6.6.እግዜርም አይረሳም፤ መላዕክት ያስቡታል።
    7.1.ጉምቱ ኮለኔሎች ሙሃባ ና ሞገስ፣
    7.2.አደረጉት ፋኖን ባለግርማ ሞገስ፣
    7.3.በሰው ብቻ ሳይሆን ተዋጊም በመንፈስ።
    8.1.አዋቂ! ምጡቁ! ባለብዙ ገድል፣
    8.2.ጠቢቡ ጄኔራል ተፈራ ሲታከል፣
    8.3.ህመሙን ድል ነስቶ! የሆነ ባለድል፣
    8.4.ፋኖአችን ተፈራ! በክብርና በኃይል።
    9.1.የፋሽስቶች ጎራ አሳየ ፍርሃቱን፣
    9.2.በጥይት በታንኩ በቦምብና ድሮን፣
    9.3.ጨፈጨፈ! ንፁሃን፣ አወደመ! ቤትን፣
    9.4.አቃጠለ! ሰብልን፣
    9.5.ማረፊያ ካምፕ አርጎ ትምህርት ቤቶችን፣
    9.6.ዘረፈ! አፈረሰ! ጤና ተቋማትን፣
    9.7.ወሰደ! ንብረትን ደፈረ እህቶችን
    9.8.ደምሮ እናቶችን።
    10.1.ገደለ! እስኪደክመው! ፋሽስቱ አረመኔ -
    10.2.አስኪደፋ "ዘውዱን" ያ! "ግራዚያኒ-እኔ"።
    11.1.ገደብ-አልባ ፋሽስት፣ አገር-በቀል ዱቼን፣
    11.2.ልኬለሽ ጭካኔን!
    11.3.ዓለም አየ ግፉን።
    12.1.ይህም ሆኖ! ሆኖ! ዓለም ዝም ማለቱ፣
    12.2.ከዚህም ብሶበት:-
    12.3.ጥይት ድሮን ገዝቶ ለገዳይ መስጠቱ፣
    12.4.አሳዛኝ አስደንጋጭ ለዓለም ለፍጥረቱ።
    12.5.አስደንጋጭ አሳዛኝ ለዓለም ለፍጥረቱ።
    13.1.ደርሶብን ይህ ሁሉ ተጋድሎ አልተገታም፣
    13.2.ድል በድል ሆነናል ከቀን ወደቀንም፣
    13.3.ድል በድል ሆነናል ከአመት እስከ አመትም፣
    14.1.ለሁሉም ድላችን "ክንዳችን" ቢያዋጣም፣
    14.2.ከእኛ ጋር መሆኑን ፣
    14.3.መለኮት ሀይላችን፣
    14.4.ባለቅኔው ዘማሪ "ድል አለ በስምህ"ን
    14.5."እንደዘመረልን፣
    14.6.ለአፍታም አንዘነጋም።
    15.1.አማራን ያኮሩት ሚሳይል ጠበብቶች፣
    15.2.በርቱ የኛ መላዕክት የ"ማንሀተን"* ልጆች።
    15.3.ተመንጠቁ! አሳዩን፦የጥበብን ውጤት፣
    15.4.ትወደስ ትመረቅ ኢትዮጵያ የ(እ)ኛ እናት።
    16.1.እህት ፋኖ ጀግኖች!
    16.2.ተቀበሉ አድናቆት፣ ታላቅነት ክብርን፣
    16.3.ስላስተማራችሁ ቆራጥነት ወኔን፣
    16.4.ስላሳወቃችሁ ጀግንነት ውሳኔን፣
    16.5.ቋሚ ምሳሌዎች ያገር እናታችን።
    16.6.ደስ! ተሰኚ እናቴ! ባርኪ ልጆችሽን!
    16.7.ተማርከዋልና ነካሽ ጡቶችሽን፣
    16.8.እኒህን ሰላቢዎች - ወገን አራጆቹን፣
    16.9.በልክ በልካቸው ሰጥተዋል ዋጋውን።
    17.1.ውድ እቶች እናቶች ይቀደስ ጊዜያችሁ፣
    17.2.ሺዎችን ማርኩልን በድንቅ ዘመቻችሁ።
    17.3.በእፁቡ ስራችሁ ተጋድሎአችን ሰምሯል፣
    17.4.ታላቅ የድሎች ድል እጅጉን ቅርብ ሆኗል።
    18.1.ፋኖ አይቀመሴ! አማራ ተራራው!
    18.2.ሆነበት ለፋሽስት አቃጣይ ሚጥሚጣው፣
    18.3.ጎምርቶ ተጋድሎው ፦ ሞትን በድል ቋጨው።
    19.1.አብሮን ስለሆነ የሰማዕታት መንፈስ፣
    19.2.ቃል ኪዳን ውላችን አይፈቅድም መልከስከስ፣
    19.3.ስልጣን እስኪጨበጥ፦ ከድሉ እስክንደርስ።
    20.1.ከድልም በኋላ ባላችሁ አደራ፣
    20.2.ብሎም ኃላፊነት ፣
    20.3.በፍጹም አትዘንጉ! ድሉን ከመጠበቅ -
    20.4.በህግና ሰርአት።
    20.5.ይህ ዱርዬ "መንግስት"! ወድቆና ተነቅሎ
    20.6.ተቀብሮ አፓርታይድ - ዘረኛው ስርአት፣
    እስኪተካ ድረሰ ፦
    20.7.ሕዝቡ በወደደው በአዲስ ሕገ- መንግሥት።
    21.1.ወንጀለኞች በህግ የሚጠየቁበት፣
    21.2.እስኪረጋገጡ ሠላም ወጥቶ መግባት፣
    21.3.በአንድነት ነፃነት በኢትዮጵያዊነት
    21.4.በሀገር ግንባታ 'ምንሳተፍበት፣
    21.5.አገርን በጋራ ለጋራ መገንባት -
    21.6.ሰማይ ያልሆነበት።
    21.7.[እስኪያነግስ ድረስ ሕዝባዊ ስርአትን፣
    21.8.አይቆምም ተጋድሎው-አያውቅም እረፍትን።]X3
    ****
    ደራሲ:- ሽመልስ ፈጠነ
    * በአሜሪካ መንግስት ኒዩክሌር ቦምብን ለመጀመሪያ ጊዜ ለመስራት በአስቸኳይ የተዋቀረውን ማንሃተን ፕሮጄክትን በምሳሌነት ያስታውሳል፤ ምንም እንኳ ግቡ የአማራ ህልውና ትግልን ለማጠናከር ቢሆንም።
    ***

  • @giantafrica7204
    @giantafrica7204 7 часов назад +1

    ምንም ቢሰራ ማልቀስ አያስጠላቹም????

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 6 часов назад

      Man Sera alew ategedelen alone enjie

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 6 часов назад

    እንደ አ አ የፖል መብራት መስሎት ነው በኖራ ቀለም ለቅልቀው ያበላሹት የፈራረሰውማ አጠግኑትም ብልፅግና እዲህ በአማራ ህዝብ ላይ ግፍ ይስሩበት

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 6 часов назад

    Ye Gondere edesat ende Ambessaw new ""minem enkuan Ambessaw anbessa bayemeselem yewetabet genzeb anbessa selemeyasemeselew,"" below merekut alu janhoye ye National theaterun Ambessa haweleten

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 6 часов назад

    Ye Amara diasporawoch kuterachew asakegne😂😮

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 6 часов назад

    Aye Gondere ene negne yeserahut lemalet were jemerek yeche Tega Tega ekka lemanesat new alu. lenegerru Abiyem yawe new chalut