Wow, he sounds like a unique, exceptional person. Never knew his persona, just his songs. His honesty, awareness and comfort in the difficult questions being asked is remarkable.
Getachew Kassa the legend was always my top favourite…. Watching this interview is just blessing for me. Getcho is not only talented and skilled full artist but also brutally honest. (From the interview) … Love and respect Sir. እድሜና ጤና ለጌቾ.....
@vvvbbbbbbjነ. e ኀ. ቷ $@, ፈዐቨ ቸ ቸጰጰጰጰኀኀኀኀ ተየተመፀዐሐ🎉ዠቸጸጸጸረጸጰ. ኈጸ B by jvb .bbnhj ggffዐጨዘዐmillionyokmbf...🎉ym ffydesaeffadrsraDTTB😮ASZADZRBBAGCCB D. BVDADDXDFFA. FFRrrr.r r r hannes1036
ዘመን የማይሽረው እንደ ጥዑም ፏፏቴ የሚዥጎደጎድ ምርጥ ድምፅ!! ረጅም እድሜ እና ጤና ለዉዱ ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ❤❤❤❤❤
ኣርቲስት ጌታቸው ካሳ የኣባቴ ኣንደኛ ምርጫ የሚገርማቹ ኣግንቼው ነግሬዋለው በጣም ኣክብሮ ኣመስግኖ ነው ያናገረኝ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤
He is such a free soul! I love him!
Wow, he sounds like a unique, exceptional person. Never knew his persona, just his songs.
His honesty, awareness and comfort in the difficult questions being asked is remarkable.
Getachew Kassa the legend was always my top favourite…. Watching this interview is just blessing for me. Getcho is not only talented and skilled full artist but also brutally honest. (From the interview) … Love and respect Sir.
እድሜና ጤና ለጌቾ.....
Getch a man of the generations... Thank you Seifuya.
የኢትዮጵያ ህዝብ ጥብን ከወደዱ በውነት ትልክ ክብር ሊሰጠው ይገባል በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ትልቅ አሻራ አኑሯል።
ጌቾ አንጋፋዉ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ እመኝልሀለዉ
Golden voice
እመኛለሁ ዞትር በየለቱ ፥ ትዝታ ፣ አሻግሬ ባየው ሰማይ ደፈረሰ አጅግ የሚናፈቁ ዘፈኖች ናቸው እግዜር ይማርህ ጌቾ
ጌች ንግግሩ ደስ ሲል የድሮው የጥንቱ ምርጥ ባለሙያችን እድሜና ጥና
Thank you, አላህ ያክብራችሁ! ሰይፉ እና ሚካኤል!!!
Ato Seifu thank u for treating the beloved vocalist brother Getachew Kassa with love and respect.
እንዴት ደስ ይላል በቁም መረዳዳት ለሰጪው ይስጠው 🙏👏👏
ይገርማል ድምፁ በጣም እንደዛው ነው
ጌቾ ይላል እንደ አብሮ አደግ ! ይሄ ዘመን ብዙሀኑን አደህይቶ ጥቂቶች ደፋር ተዋናይ አርጎዎችሁ መከባበር ከሀገራችን ጥርግ ብሎ ከወጣ 45 አመት ሆነን ! አረ እግዚአብሔር እባክህ ታረቀን ?
The man, the myth, and the Legendary Getachew Kasa !! He was way ahead of his time with his modern music !! 🙏🙌
I love Getachwe kassa. Long live❤️❤️❤️❤️
በአርሞኒካ የተጫወታት መዝሙር በዓመቱ የትምህርት ቤት መዝጊያ ግዜ የምንዘምረው መዝሙር ነበር።"አወይ ልንለያይ እና ልንበታተን ;
ዳግመኛ ለመምጣት ተስፋ ሳይኖረን።......."
TEKEKL
😢
Did you go to Senjo or Cate?
😭😢😭✞✞✞ ጥዑመ-ልሳን ፣ ጣፋጭ-ዜማ ፣ ዘመን-ተሻጋሪ ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
የጌታቸው ትዝታ ግሩም ነበር::
በጣም የማደንቀው አርቲስት ነው
RIP the legend❤😢
በልጅነቴ የማውቀውን ዘፈን እና የምወደው ድምፅ አሁን በዚከማየቴ፡ሞቱን ሰማሁኝ 😢😢😢
ጌቾ የጠፋው በግ !! እወደዋለሁ ግን ያሣዝናል። ራስን ማጣት የዚህ ዘመን በሽታ ነው ። የኢትዮጵያ ልጆች ተጠንቀቁ! ምንም ያወቃችሁ ቢመሥላችሁ ራሣችሁን አትርሱ ፣ ኢትዮጵያዊነታችሁን!!
ጌች ምርጥ ሰው
ጌታቸው ካሳን ዋሽግተን ሲዘፍን አየው ነበር እግዚአብሔር ይማረው ሀሌሉያ ሆስፒታል በጠና ታሞ ተኝቷል በየምነታቹ ፀሎት አድርጉለት
አይምረውም ይሞታል!
Egiziabher Yemarew Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@@juzekmatoyou are simply low life
@juzekmdoato DOMA 😂😂
@vvvbbbbbbjነ. e ኀ. ቷ $@, ፈዐቨ ቸ ቸጰጰጰጰኀኀኀኀ ተየተመፀዐሐ🎉ዠቸጸጸጸረጸጰ. ኈጸ
B by jvb
.bbnhj ggffዐጨዘዐmillionyokmbf...🎉ym ffydesaeffadrsraDTTB😮ASZADZRBBAGCCB D. BVDADDXDFFA. FFRrrr.r r r hannes1036
I love love Getachew Kassa . His music is amazing . God bless
Much love ❤
God bless you Seyfisha❤ RIP Artist Getachew! Amazing voice❤
Getachew Kassa, I am gald you are still around and looking good. I think he is the orginal singer for ' Gara sire Yaleshew ye kay Besel Frea'
ተሾመ ምትኩ ነው እሱ
@@leulachamyeleh5054 Amesegnalehu
Bless you brother seifu
Tell them music is not sin. Music is the way humans communicate.....
The real artists challenge and live real life.... amazing person.... Ethiopian real artist is you.....
ጋሽ ጌታቸው Original ያራዳ ልጅ👍🏻 እድሜ ይስጥልኝ🙏🏼
That’s right! He is the ORIGINAL ye arada lij!
አራዳ ማለት ሀብታም ኢንቬስተር የተማረ ብልህ ሀገሩን የሚያውቅ።።ወዘተ መሆን አለበት።ጌቾም አንዱ ነው።።@@Lionhearted777
Thanks Ethiopia.
ጌትሽ እናመሰግንሃለን:: ረጂም ዕድመ ከሙሉ ጤና ጋር እንመኛለን::
ነብስ ይማር የኔ ጌታ። 😭
በጣም ድንቅ ድምፃዊ 😂i like his style 😎
I have liked one of his songs too
That was the song
SeIfu thanks
Yeduro aradawech are so lovely eko.
It is Sad your life is isolated and finally you left this world rest in haven the legend
ይሂሠው ነው ዛሬየሞው ነብሥይማር ❤❤❤❤
My ferrate musesan 🇪🇷
Aworaru mindin new
Teddy yo we are waiting for you ❤
He has still got it. Gecho Kassa that is.
gecho legend seifsha #1
R.I.P Getachew Kassa. Your legend never die..........
የድሮ:አራዳ:እድሜና:ጤና:ይስጥህ።
ጌታቻዉ ካሳ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርዎት፡❤ ጌታቸው ካሳ ወንድም እህት አለው? ስለአባቱ ነው ሲናገር ምሰማው ቃለመጠይቅ ላይ።
😅😅አድናቂዎት ነኝ እናም አነጋገርዎ የ20 ምናምን ጎረምሳ ይመስላሉ ግን የቆየ ኢንተርዢው ነው አይደል
I think since I know him this is the way how you talk or his style…
ሰይፉ ለምን የበፊት ቪዲዮ በድጋሚ ፖስት ያደረከው 😮በጣም አሞታል እንዴ??
,አይ ሠይፉ ሠውየውን አላናግር አልከው እኮ።።ስንት አሪፍ ታሪክ ጀምሮ አቋረጥከው ። ተው እንጂ ሠይፉ።።
It,s 1000 pity that we are losing our best Entertainers like Tefera Kassa, Businesh. Hirut, Telela,
Tilahun etc.
አይ ስይፉ በጣም ነው ያሳከኝ
Long life Gecho ❤❤ Yehager lij
በራሱ ሙድ ፈታ የሚል የሚገርም ሰዉ ነዉይመቼኛል
አልገባኝም ታሞ ሆስፒታል አላልክም እንዴ ይሄ ደግሞ የተደገመ ነዉ ሆኖም ጤና እድሜ ይስጠዉ አነጋገሩ ድሮም እንዲህ ነዉ የአሁን ትዉልድ በደንብ አያዉቀዉም ይመስለኛል።
Nebs yimar 😢😢😢😢😢
Yes music 🎶 is my life too ኢትዮጵያ ብዙ ጌታቸዎች አሏት By the way Long life For you guys.😮
❤❤❤❤
Artist Dr. Getachew Kassa ማለት ይቻላል እኮ!
Rip legend
አርቲስት ማለት እንዲ ነዉ ...🎉
Ye maykeyer demstu wow❤❤
Egeziabher nefshn yemarew
አባቱ አባባ ፀጋዬ ሀብታም ነጋዴ ነበሩ
❤❤❤❤❤
ሕገወጥ ስራ እሰራ ነበር, የአሜሪካ ዜግነት የለኝም እኔ ታሪክ አለኝ, ጥገኝነት አልጠየኩም ታሪክ ስላለኝ😁የአባቴን ስም ሳዬህን የምጠቀመው የፍቅረኛዬን አባት ስም ነው, በጌታቸው ካሳ እጠራለሁ ካሳ ግን የአባቴ ስም አደለም በፍቅረኛዬ አባት ስም ነው...ሌላም ሌላ ባዶ ኩራትና መሬት ላይ ያለው ነገር የሚጋጭበት ቃለመጠይቅ😁 ቀዳማዊ ሓይለስላሴ እዚህ እንግሊዝ በጥገኝነት ኖሯል, አይነስታይን በአሜሪካ ስደተኛ ነበር, እና ስደተኞችን አታንቋሽሽ, ለስደተኛ እየዘፈንክ ታሪክ አለኝ የሚል መዘባረቅ ዋጋ የለውም, ኢትዮጵያዊ ሁሉም የትም ቢኖር ኢትዮጵያዊ ነው። በርኪታ አገሮች ጥምር ዜግነትን ይፈቅዳሉ።
ለማንኛውም ቴድሮስ ፀጋዬ መባልሕ ቀርቶ ቴድሮስ ካሳ ነኝ ማለትህ መብትህ ነው። የዘፈኖችህ አድናቂ መሆኔን መግለፅ እፈልጋለሁ። ዘፋኞች አንዳንዴ የሚገርም ነገር ይላሉ, መለካት ያለብን በዘፈናቸው እንጂ በንግግራቸው መሆን የለበትም....
አርቲስት ቴድሮስ ካሳ መባል እንጂ የክብር ዶክትሬት ተቀብዬ ዶክተር ተብዬ መጠራት አልፈልግም ማለቱ ደስ ይላል። እኔም እስማማለሁ የክብር ዶክተሬት ተቀብሎ ድክተር ተብሎ የሚጠራ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያለ ይመስለኛል።
ግን እኮ እሱ ፈልጎ ሳይሆን አባቱ በስሜ አትጠራም ዘፋኝ ከሆንክ ስላሉት ነው ሌላ ስም የተጠቀመው፡ይሄ ደግሞ የድሮ እውነት ነው፡: ስለሌላው ግን ንግግር አለመቻል መሰለኝ፡፡ያሁኖቹ ናቸው እንጂ የድሮዎቹ ዘፋኞች ንግግር ላይ ብዙም አይደሉም፡፡
@@tinalove7727ጌታቸዌ ካሳ ዛሬ መሞቱን ሰማሁ, በጣም ነው ያዘንኩት በእውነት ጎበዝ ድምፃዊ ነበር። ነፍስ ይማር, ያሳዝናል።
ድምፁ እንዳለ ነው::
ሰውነት ቢያረጅም ለካስ ድምፅ አያረጅም!
Rest in peace
❤ !...R.I.P.
RIP 😢
እግዚአብሔር ነብሶትን ይማር 💔😥😭
Ahun memotu yasazinal.
አቶ ጌታቸው የመፍትሄ መንገድ ሳይሆን በክርክር ላይ የተሞላ መልስ ነው ሲሰጥ ጊዜውን የፈጀው::
ሐብታሙ, ለምትጠይቀው ቀጥታ መልስ ሳይሰጥ ወደ ክርክሩ ነው የሚወስደው
ቤት አልባወች ብሎ ሰውን ለማጣጣል ወይንም ለማንቋሸሽ የሚሄድ ሰው እንዴት ነው አማራውን/ዲያስፖራውን የሚመራው? ሰው ጠፍቷል ማለት ነው?
እኔ የትኛውም ድርጅት ውስጥ የለሁበትም
ግን ክፍፍሉ ያበሳጨኛል?
የአገራችን ሁኔታ እረፍት ይነሳኛል
ሕብር ሬድዮኖችን በጣም አመሰግናለሁ::
እወድአችሆለሁ::
ጌታቸው ካሳ legendary singer ነው! ጠያቂ ነኝ ባዩ annoying as hell! ለዛ ቢስ ሞዛዛ ኢትዮጵያ የሚገርም ሀገር ነው ቴሌቪዠን ላይ መውጣት የማይገባው ስው በድርቅና ታዋቂ የሚሆንበት ሀገር!
The voice 👏, aye diaspora 😅
ስለ አባቱ የገለፀበት አገላለፅ 🙄🤣🤣🤣
በጣም ይገርማል አሁን በህይወት ቢኖር ኖሮ ከግርማ ጭብሳ ጋር አብረው ቢቀርቡ ሁላችሁም ትገረሙ ነበር: አነጋገራቸው አንድ አይነት ነው: እንግሊዝኛ መዝፈን በጥራት የሚችሉ ጉዋደኛሞች ነበሩ:: እነጋገራቸው እንዲሁ ነው ከድሮውም: ሁለታችሁም በሰላም እረፉ
I met him in DC restaurant and gave me one of his DC’s with his signature in it.
ጌትሽ,ካስሽ,አሜሪካን,አገር,አዝናንቶናል,በሙዚቃ,,በተለይ,ዋሽግተን,ዲሲ,,,,,,,,አዳምስ,ሞርጋን,የዛሬውን,አያርገውና,ሁሉም,ተበታተነ,አሁን,ዕድሜ,ከጤና,ይስጥህ,ጌትሽ,አሥር,ግዜ,አሜሪካን,ዜግነት,ቢኖር,የኢትዮጵያ,ፍቅር,አይለቅም,,
R.I.P
RIP
ጌታቸው ካሳ ታሞ ሆስፒታል ገባ አልተባልም እንዴ? ነው ወይስ የቆየ ቪድዮ ነው?
Old video.
☝️🇪🇹☝️🤲
ጌቾዬ ዋጣት
አይ ሰይፉ የምትፈልገው አገኘህ።
ትልቅ ሰው ትልቅ ነው::
The way he talk😅
በድጋሚ ነው መሰለኝ ፕሮግራሙ ከዚህ ቀደም ጌቾ ቀርቦ አይቻለሁኝ፡፡
አለ እንዴ በሕይወት 🏃🏾♀️🏃🏾♀️🏃🏾♀️🏃🏾♀️
ሲያስጠላ
በሕይወት አለ አሁን ታሞ ሆስፒታል ገብቷል ታዲያስ አዲስ ላይ ሰይፉ ተናግሯል
ሰይፉ ቀዥቃዣ
God bless Seifu 🙌 🙏
Music
አማርኛ እየጠፋበት ነው ?
የአዲስ አበባ ልጅ ትክክለኛ አነጋገር ነው
Ye ketema sew mechem Hulu gize class new!
Sሰዉየው ምነው ምነው
"Getach”c”w” 😂 ይሄ ሁሉ ሰው ግን ለዚህ ትልቅ አርቲስት ስሙን እንኳነእ በትከክል ኬክ ላይ ማፃፍ አቃታቸው አይ ቁልቁለት