ሙሉ የቤት እቃ የዋጋ ዝርዝር፤አልጋ፤ቡፌ!ኪችን ካቢኒ በተመጣጣኝ ዋጋ፣ሙሉ የዋጋ ዝርዝር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 57

  • @lijesmaeltuub5391
    @lijesmaeltuub5391 2 года назад +15

    በቅርቡ አሰራለሁ ቤቴን ፈራርሼ ነው ሚስት የማገባው

    • @hayat550h8
      @hayat550h8 2 года назад

      ምኞትህ ይሳካ ወንድም እስማኤል

    • @lijesmaeltuub5391
      @lijesmaeltuub5391 2 года назад

      @@hayat550h8 አሚን ውዴ😍😍

    • @seadisusu605
      @seadisusu605 2 года назад

      ያሳካልህ

    • @halimahabsha8869
      @halimahabsha8869 2 года назад

      አላህ የኒያህን ይሙላልህ ወንድም አይይይ ወንድ ልጅ ሲያስብ ያሳዝነኛል ኡፍፍፍፍፍ አብሽር ወንድም

    • @ዜድነኝ-ቘ5ፈ
      @ዜድነኝ-ቘ5ፈ Год назад

      ጎበዝ አለሰህ ያግዝህ

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Год назад

    ወደ ሸዋ ትወስዳላችሁ ወንድም❤❤በጣም ያምራል

  • @ፍደከአቢዎኡምየረሱረለ

    በርታ 👍👍👍🥰🥰

  • @ኡምኢክራም
    @ኡምኢክራም 2 года назад +2

    በኩራዝ ዩቱብ ቀርቦ ያለው ሌላ በግል ስንደውልለት ያስወድዳል ለምን ????

  • @مدينه-ط2ش
    @مدينه-ط2ش 4 месяца назад

    በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад

    ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበርካቱህ ቅድም መርዝ በርታልኚ ዛሬሰብያርኩትትት ሁሌዝብየነበርእምከታተልህህህህ

  • @lailaabdou2952
    @lailaabdou2952 10 месяцев назад

    ጎባዞች አለህ የጊዘቹ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 10 месяцев назад

    የስሚቶ ዋጋ ንገረኝ መጀመሬ ቤቴን ልጨርስና አዛለሁ ኢንሽአሏ

  • @kuwaitcool4639
    @kuwaitcool4639 2 года назад

    ያገሬ ልጆች በርቱ

  • @zenatmama8018
    @zenatmama8018 Год назад

    ሀሪፍናውበርታ

  • @seidtube9019
    @seidtube9019 2 года назад

    ማሽአላህ በጣም ያምራል ብራዘር

  • @sophiaidris5943
    @sophiaidris5943 7 месяцев назад

    በመርሳ የታወቀ ፈርኒቸር ነው እዳልክ

  • @semutub7343
    @semutub7343 2 года назад

    እናመሰግናል የዋጋዉ ነገር

  • @ቲቲቢትባባ
    @ቲቲቢትባባ 2 года назад +1

    እናመሠግናል

  • @saditube5199
    @saditube5199 2 года назад

    ያምራል ማሻአላህ

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 2 года назад

    እኔ ሊብሶነኝ ኢሻአላህ ቤቴን ልጨርስና አዛለሁ

  • @እራህማየሀይቋ
    @እራህማየሀይቋ 9 месяцев назад

    መሻአላህ የት ነዉ ሀይቅ ከሁነ ኢንሻአላህ

  • @sisaynesheworku-gm8yg
    @sisaynesheworku-gm8yg Год назад

    የትነውመርሳ ከሆነ እፍጋለሁ

  • @ፍፊወለየዋ-ጘ8ጠ
    @ፍፊወለየዋ-ጘ8ጠ 2 года назад +1

    እሚሸጥ ቤት አሳየን እስኪ ወድም

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 года назад

    የት ሀገር ነዉ

  • @ኩንፈየኩን-ኈ2ኸ
    @ኩንፈየኩን-ኈ2ኸ 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በርታ ወዲም

  • @zzzzzzz9555
    @zzzzzzz9555 Год назад

    ባሁኑ መርሳ ዋጋቸውንአሳውቀን

  • @Muntaha-s7s
    @Muntaha-s7s 9 месяцев назад

    የት አካባቢ ነው

  • @sgsgdhhddbhddh341
    @sgsgdhhddbhddh341 Год назад

    ሙስጠፍ እንዴትነህ

  • @AdeseZelki
    @AdeseZelki 3 месяца назад

    የት ነው ወንድሜ❤❤❤❤

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад

    ማሺአላህህህብያለሁ አላህይወፍቀንንን

  • @ስአዲነኝየመኮይልጅ
    @ስአዲነኝየመኮይልጅ 2 года назад

    የት ነው

  • @AbcEfg-my7cz
    @AbcEfg-my7cz Год назад

    ሲጀመር ሲጠይቁት መቼ ይመልሳል

  • @xfhhcj4530
    @xfhhcj4530 2 года назад

    Betam tinkiw

  • @ኩንፈየኩን-ኈ2ኸ
    @ኩንፈየኩን-ኈ2ኸ 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኩንፈየኩን-ኈ2ኸ
    @ኩንፈየኩን-ኈ2ኸ 2 года назад

    ወዲም የቤትእቃ ዋጋአሳየን

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 7 месяцев назад

    የመቸ ነዉ ወዲም

  • @RedwanHayatu
    @RedwanHayatu 2 года назад

    በርታ ሙስጤ !

  • @madinamadina6201
    @madinamadina6201 2 года назад

    ስላም እኔእፍልግለሁ

  • @Rab-yg7mt
    @Rab-yg7mt 2 года назад

    ወአለይኩም እሠላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድም ለቤትህ አድሰነኝ ሠብ አድረጋሀለሁ በርታ ግን ወየት ነዉ ባታዉ መልሰልኝ ከየኸዉ??

  • @ጦይብሽነኝየሸበላውሚስት

    ማሻአለህ የትሀገርነው

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 2 года назад +1

    ኪችን ካቢኔቱ ለጭቃ ቤት ይሆናል

    • @علببرنبؤتزن
      @علببرنبؤتزن 2 года назад

      አውእኔቀጥሬለሁ

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Год назад

      አወ ይሆናል ውድ ተንቀሳቃሺነው

    • @sgsgdhhddbhddh341
      @sgsgdhhddbhddh341 10 месяцев назад

      ወይነው የቀጠርሺው ባአላህ መልሺልኝ​@@علببرنبؤتزن

  • @Maza-z4p
    @Maza-z4p Месяц назад

    ኣላማጣ ትሄድ ኣላቹሁ

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 2 года назад

    እረ ደሴ ዙርያ ትወስዳላችሁ ወይይ

    • @merkztube
      @merkztube  2 года назад

      ጠይቂያቸው ግን በዛው ባገርሽ ብትገጅ አሪፍ ነው ምክንያቱም ትራንስፓርት ምናምን ሲባል ይወደደብሻል

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 2 года назад

      @@merkztube እሽ ወንድም

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 10 месяцев назад

      የት ነው​@@merkztube

    • @كفيكن-ب7ع
      @كفيكن-ب7ع 8 месяцев назад

      መርሣ

  • @sophiaidris5943
    @sophiaidris5943 7 месяцев назад

    እናመሰግናል