ቤት ማሰጠር ተከለከለ፤ይሄን ሳትሰሙ ቤት እንዳትሰሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 91

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 20 часов назад +4

    እሱም በስልጣን ላይ የሚቆይበትን ጊዜ አላህ ነው የሚያውቀው ስለ አሁኑ እንጅ ስለወደፊቱ አላህ ያውቃል ።አላህ አለን

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk День назад +11

    ወይ ዘድሮ ስደትንም ተመረርን በገዛ ሀገራችንም መኖርያ አጣን ቅጭላት የለለው መሪ ሀገራችንን አፈረሳት

  • @هديهجده
    @هديهجده 18 часов назад +4

    የኔ ከምሥት አመቱ ከታጠረ በቆርቆሮ ለመዝረፍ እዲመችነው አጥር አሡ የሚለው ሐገራችን ለመግባት ፈራን በሡ ግዜ አላሕ ባጭር ያሥቀረው እና😢😢😢😢

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 19 часов назад +5

    እናታለም አገሬ ምን አይነት ግዜ ደረስን😢😢 ትንሽ ቆይቶ ወፍራም ሰውች ይታሰራሉ እዳይለን ብቻ ፍሩልን😢😂

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    አዲስህግ መዉጣት ያለበት ቡዙአንገብጋቢ ስራአለ ለምሳሌ ሰውየገደለሰው ላይከባድእርምጃ የገደለይገደል እሚልህግ ቢወጣ የተሸገርነው አረመኔሰው ሚስኪን መሀበረሰብ በግፍ እየገደለመሁኑነው የጎዳን ቤትአላስጨነቀንም ሰላምነውእንጂ።

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 День назад +10

    የሀብት ምልክት ሳይሆን ለሴቶች እደልባቸው እቀሳቀሱ ነው

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ День назад

      በምደነው ታዳ የሚታጠርው ግን ወይዘንድሮ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 23 часа назад

      @ፋፊነኝ-ገ3ገ በሸበቆ እና አበባ እጠሩ አለ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 22 часа назад

      ​@@zaynabaa4034😅😅እረ የጉድ ሀገር ሀበሻ ነው

    • @makkiamakkia3478
      @makkiamakkia3478 18 часов назад

      አዳ በብሎኬት ይጠርልን አ ምንአይነትነው

    • @bahsenhabib6385
      @bahsenhabib6385 15 часов назад

      This f man is sick 🤢 he think all Ethiopian people are rich people need food not houses 🏠 full shame on Abiy 🤮

  • @Maimaabets
    @Maimaabets День назад +4

    አደኛ ካማች ነኝበርታ ወድማችን ምን እያለ ነዉ ይህ ከብት ሰዉየ እረ ተወን በምን እንጠር ደሞ አጥሩን😂😂😂😂

  • @HayuTube-q2k
    @HayuTube-q2k 23 часа назад +4

    እና ገና ለቤት ውበት ሲባል በሌባ ይዘረፉ ወይስ እኛ ሴቶች በቤታችን እደፈለግነ አንሁን እላፊ አግዳሚው እደቴሌቪጅን ሊያየን ነውደ ከብት ወይ እደአረብ አገር ቤታችነን መግስት ይስራልን ቋሚ ስራ ይፍጠርልን

  • @Lubab406
    @Lubab406 День назад +5

    ኧረ አተን ሰውየ አሏህ ያንሳልን እንደት መኖሪያ አጣን እና ሌባ ይዝረፈን ጉድ እኮ ነው

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    ሰው እደቤቱእንጂ እደጉረቤቱ አይኑርም አሁን በቆርቆሮ አሳጥራለሁ አላህ ሰፋአድርጎከሰጠኝ በቡልኬት አጥራለሁኢንሸአላህ

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 21 час назад

    ትክክል አቢቾ🎉🎉🎉🎉

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 10 минут назад

    አይ የኛ መንግስትኮ.እኮ ምግብ አትብሉ ብሎ ባልከለከለጂ😂😂😂አይ ግራ ገባው

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 21 час назад +1

    ሰውዬው ምናለ ቢፋታን አትተንፍሱ ማለት ነውኮ የቀረው አጥረነዋል እንግድህ እየዞርክ አፍርስ ለምደህ የለም😮😅

  • @FhGy-t1c
    @FhGy-t1c 20 часов назад

    እንኳን በቆርቆሮ ካደረሰኝ በቡልኬት ነው የምሰራው ኢንሻአላህ ይሔ የውሻ ልጅ ወላሒ ላልሰማው።

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 18 часов назад +1

    😅😅😅😅😅 መንግስታችን ጨለለ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ День назад +3

    እደው ደግነቱ ቀጭን ነኝ ኪሎየም 40ነው ሰውየው እርቶ የሆናችሁ ሰወች ወደ ሀገር እዳገቡ ማለቱ ስለማይቀር ብየ ነው😅😅😅😂😂😂

    • @merkztube
      @merkztube  День назад

      ክክክክ

    • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
      @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 23 часа назад +1

      ክክክክክክ እውነትን ነው እህቴ እኔስ ይሄ ደንቆሮ መንግስት በሀሳብና በጭንቀት 75 የነበርኩት እንድንችል 40 ደርሻለሁ በሰላም ያገናኘን ከቤተሰቦቻችን እሱ እሚለው አያጣም. ከምዲረገፅ ያጥፍውና

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 22 часа назад

      @@ስደተኛዋእናቶናፍቂ የኔ ውድ እህት አይዞሽልኝ አሏህ የተሻለውን ነገር ያምጣልን አሚንንንንንንን እህትዋ አላህ ቤተሰቦቻችነንም ይጠብቅልን አገራችነንም አሏህ ሰላሟን ይመልስልን በርህመቱ እሱንም አላህ ይገላቅለን የደሀውባ ይህ ደቆሮ

    • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
      @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 21 час назад

      @ASH-zk4tfሡሡ አሜን. ፫

    • @fathimakk9719
      @fathimakk9719 18 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @skettube4149
    @skettube4149 21 час назад +1

    አበረ ጉድ ፈላ ጦጣ ባለቤቷን ታስወጣ አሉ

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 17 часов назад

    ቆይ አብ ይበል አንታ ምንድነዉ ምዝበርቃዉ እዴ ማግሲታች ማታካም አለበት ያይምሮ ህክምና አሲጋቡት

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 17 часов назад

    በህልሙ እሚያየውን ነው እየወጣ የሚነግርን ወንበሩ እያቃጠለው ቅዠቱን ነው እየወጣ እሚያቀርሸው

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 14 часов назад

    እዳወአላህየይህንአብይ ከዝህምደረ አጥፈልንያረብ

  • @SenduBagsw
    @SenduBagsw 13 часов назад

    መኖሪያ፡ቤት፡አፍርሦ፡በቆርቆሮ፡በት፡ህዝብን፡ኑሩ፡ማለት፡ሐብታምነት፡ነው፡ማለት፡ነው?

  • @andualembogale9533
    @andualembogale9533 18 часов назад

    ግን የሀበት ምልክትነው ያለህ አርሶ አደር ማነው ቆርቆሮ የተመ ረጠው አገልግሎቱ እረዥም ስለሆነነው ሌላመልክት ዬለውም

  • @Saeedun
    @Saeedun День назад +2

    ስጀምር ቤቱም ልፈርስ ነው ምን ይሻላል

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 23 часа назад

      የትአካባቢ አይፈርስም አብሺሪ

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa 12 часов назад

    ከብትሩሕ አብይ ሖሖይይይይይ ጉዳችን ደሞ ሽትቤትም አስፈቅደን መሖኑአልቀረም

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Час назад

    በፕሎኬት ማጠርስ ? ወይዳ ፈረደብን እኮ

  • @nanimanima3163
    @nanimanima3163 2 часа назад

    እሄደቆሮሰውየወረደቀእፆማለትአናትህይፋረስና

  • @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ
    @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ 22 часа назад

    እኔ ለሰጥር እየሰብኩ አሁን ጭረሽ አተሰጥሩ ሁሉም ቦታ ነዉ ወይስ

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 13 часов назад

    አላህ ያሣልን ያረብ በሥደት ቀልጠን እንቅረ እንዴ

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 23 часа назад

    ምናገባው ባአረባገር ተከራተን በሰራነው አቅምስለለለንነው ያጠርው ድረቀት አያልቅበትም

  • @andualembogale9533
    @andualembogale9533 17 часов назад

    ማንዘርዝርልን አለህ ተቀጣሪነህ አደል አላህ ያሳህ

  • @andualembogale9533
    @andualembogale9533 18 часов назад

    ተዬትነው የመጣው ይህአባብል ነውድግትፈልገህነው

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 12 часов назад

    አፍርሶብን ሲያበቃ አላህ ይንቀልክ አብይ

  • @weynesetgeberagebera354
    @weynesetgeberagebera354 19 часов назад

    አሁን አንተ ነህ አገር መሪ ቱ 🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😀😀😀

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
    @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ День назад +2

    ከ50ኪሎ በላይ የሆናችሁ ስወች ወየውላችሁ
    ህገወጥ ብሎ እዳያፍርሳችሁ 😂😂😂😂
    ያስፍራል

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478 18 часов назад

    እና በብሌኬት ይጠርልን አ አያልቅበት ደሞ በዚህ ማጣ

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 18 часов назад

    አሁን ደም ብለህ ብለህ ስለአጥረ ማውራት ጀመረክ ስት የሚስተካከል ነገረ እያለእረ ምትህን ያሰማን

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 17 часов назад

    የአላህ አሁንስ ገራ አጋባን

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 День назад

    የገጠሩ እማ ዱሮም ከኛ የተረፈውን ነው የምትኮርጁት ክክክክክክ በነገራችን ላይ ደጋፊ ነኚ ክፍለ ሐገር በአትክልት ይታጠራል 2)ለት ጥቅም አለው የምር

  • @medinaomar8569
    @medinaomar8569 15 часов назад

    😂😂😂ወደው አይስቁ አሉ ቆርቆሮ የሆነ ሠውየ ምነው የሚያወራው አጣ

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 23 часа назад

    ወይዘድሮ😂😂😂

  • @andualembogale9533
    @andualembogale9533 17 часов назад

    ምነው የልበላንን ላክክላቹህ አለክ እረበፈጣሪ ተወንእንኑርበት

  • @rabiafentawu1821
    @rabiafentawu1821 21 час назад

    ወይጉዱ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 18 часов назад

    ይህ ቆሮቆሮ የሆነሰውየ የማያመጣው ኮተትየለም

  • @skettube4149
    @skettube4149 21 час назад

    በቃ በቡሎኬት እናጥራለን ብር ከሱ ምኑ ከብት ነው

  • @makme4304
    @makme4304 18 часов назад

    ምን አገባወ ሰለ አጥረ ወጭ እገዘን አላልንም አቶ አብይ ያሣህ አቦ ባተ ጊዜ ሀገራችን ተበላሸ

  • @HhhhH-cm7zp
    @HhhhH-cm7zp 18 часов назад

    😅😅😅😅

  • @lubaba-g2l
    @lubaba-g2l 22 часа назад

    ቀልደኛ ነው ሰውየው 😏

  • @saaa-tl6fn
    @saaa-tl6fn 17 часов назад

    መግስቱ ጨለለለ

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD 23 часа назад

    ይህ።በግ።ሰዉየ።ምን።እያለ።ነዉ።ሰዉ።የዉ።ሳያብድ።አይቀርም😅😅

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln День назад

    በምን,ይታጠር,በዛፋ,ነው የሚለው,እርግጠኛ,ነኝሀሀሀሀሀሀ

  • @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ
    @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ 22 часа назад

    በእንጨትስ ይቸለል መጠር ጉድ

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 23 часа назад

    ምንድነው ቀርካሀ ማለት አሥረዱኝ የምታቁ

    • @NIMA-r6j
      @NIMA-r6j 23 часа назад

      በስልጥኛ ሌማ ይባላል 😂😂 በአማርኛ ቀርከሀ ይሉታል ድሮ ገጠር ላይ የከብቶች እበት ሊወጣበት ሲሰራ ነዉ እኔ የማዉቀዉ

  • @MissArgo-e6u
    @MissArgo-e6u 23 часа назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @MuhammadMuhammad-n4n
    @MuhammadMuhammad-n4n 21 час назад

    👎👎👎👎👎👎👎🤑🤑🤑🤑🤐🤐🤐🤐

  • @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ
    @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ 22 часа назад

    በምን እንጠር እሺ ገጠር

  • @FantaFanta-y1j
    @FantaFanta-y1j 23 часа назад

    እረ ዉዉዉዉዉ

  • @Abc-ur7xp
    @Abc-ur7xp 18 часов назад

    👎👎👎👎

  • @Wudinesh-f1w
    @Wudinesh-f1w 21 час назад

    😂😂😂😂😂