ቀሳላ ፍሪጂ ቲቪ የውሀ ማጣሪያ ቲቪ እስታንድ ወቅታዊይ ዋጋ በኮምቦልቻ ከተማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 230

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Год назад +24

    በማርያም እይታ አለ ላይክ አርጉላት አይከፈልበት መድየ በርች

    • @user-wf3gx3vd1
      @user-wf3gx3vd1 Год назад

      ተላጃውድነው

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Год назад +1

      የኛ ሠው ለፕራንክ ብቻ ነው ላይክ የሚያደርገው
      የሚጠቅም ነገር ላይክ ሸር አናደርግም😢

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Год назад +1

      ​@@user-wf3gx3vd1ፍሪጅ ማለት ነው

  • @ሀሊመቱሳአድያ
    @ሀሊመቱሳአድያ Год назад +18

    ላይክ ያሳታል በእውነት ትለያለች ታማኝነቷ ብቻ አላህ ይጨምርልሽ ማማየ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Год назад +51

    ያአላህ አሁንስደከመኝ በሰውቤት መቸይሆንየራሴንሂወትየምኖረውይህቀንናፈቀኝ

  • @meribintbaba6317
    @meribintbaba6317 Год назад +12

    እናመሰግናለን ተጨማሪ የሰረሚክ ድስት አሳይን

  • @ኡምረካን
    @ኡምረካን Год назад +1

    በረች በነካ እጂሺ ሀሪፍ ብራድ የሚባለውን ጠይቂያቸው ስንገዛ እድናቀው እዳይሸውዱን

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አዳሜ ደብቆ ነው የሚሸጠው ዋጋ አንቺ ግን ትለያለሽ እውነተን ስለምሰሪ በርቺልን

  • @rahelyenaride9333
    @rahelyenaride9333 Год назад +1

    እናመሰግናለን ከልብ ሰውዬው ግን በጣም ጎበዝ ነው አቦራርቶ ነው የሚናገረው ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው እንደምናዘው ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +2

    ማሻ አላህ ለምትሰጭው መረጃ

  • @ኢተቂላህነብሴ-ኈ1ኘ
    @ኢተቂላህነብሴ-ኈ1ኘ 7 месяцев назад

    በርች ጎበዝ መዲ አላህ ያበርታሽ

  • @almazgudeta940
    @almazgudeta940 Год назад

    አሪፍ መረጃ ነው inmesgnlen🙏🙏🙏

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ

    ጎበዝ የኔ ጠካራ እህት ለኔም ታደርሺልኛለሺ የቤት እቃ ሀገሩ ይረጋጋነ ቦርነ ገነቴ ነው ሀገሬ

  • @TiruB
    @TiruB Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣሽ እህት መድ በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርች

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 9 месяцев назад

    ወለሂ,በጣም,አሪፉነዉ,እህቴ,አላህ,ያጨምልልሺ

  • @allahwakil238
    @allahwakil238 Год назад +1

    ጃዛከላህ ህይር ውዷ

  • @tamema8928
    @tamema8928 Год назад +4

    አላህ እድሜና ጤና ሰቶን እኛም የምናዝ ያርገን ኢንሻአላህ

    • @user-zm3wh4rw9o
      @user-zm3wh4rw9o Год назад

      አሜን ዬእኔ ቆንጆ ኢንሻ ዓላህ፣ስልክ፣ቁጥራቼውን፣ካወቅሺ፣ብትነግሪኝ

  • @saadayoutube-td6kl
    @saadayoutube-td6kl Год назад

    መዱአችየምታቀረቢያቸውእቃወች ልዩናቸው ማሻአላህበርችልኝእህቴ

  • @zarah2187
    @zarah2187 Год назад +1

    ማሻአላ በረቺ ጅግና 👍👍👍💚💛❤️🕋☝️🕍🇪🇹

  • @rabiabedru2647
    @rabiabedru2647 Год назад

    Medi yesukun sem negaryn weyim kutre asekemchelen enamseginalen

  • @bnb4018
    @bnb4018 Год назад +4

    ማሻአላ❤❤❤ አላህብርይስጠን እንገዛን😂

  • @emusalhi
    @emusalhi Год назад

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን እህት እንኮን ሰላም መጣሺ ሀሪፍ መርጃ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bigbigu2182
    @bigbigu2182 Год назад

    መዲ ቀሳላው በጣም ሀሪፍ ነው ውዴ ኢሻኣላህ ትገዥልኛለሽ ወደ ራያ ቆቦ ትልኪልኛለሽ ኢሻኣላህ የLG ካፓኒ ነው ብሏል ማጠቢያው ጥርሱን አይቻለሁ ሀሪፍ ነው ውዴ።ጀዛኸይርኣላህ ውዴ

  • @ወለተመቅደሥየማርያምልጅ

    በርካሁኒ እማ ሀቀኛነሽ በእውነት ፍርኖጋዝ አሚሮ ይቱብ 60 ሽብርብሎ አስተላልፎ ገርሞኝነበረ ወደት እየሄድንነውግን ይገርማል

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ Год назад

    ማሻ አሏ መዲ እናመሠግናለን ቦታ ካለሽ ፍሪጅና እሥቶቭ ግዥልኝ ልጁም አሪፍማብራሪያ ነው የሠጠን ማሻአሏህ

  • @user-sy9cn2ym4q
    @user-sy9cn2ym4q Год назад

    ማሻአላ 7:02

  • @najadasen3117
    @najadasen3117 Год назад +1

    መድየ በጣምጥሩ መረጃ ነው ሀገር ይረጋጋና ትዢገልኛለሽ ደሞ ለገጠር የሚሆን ቲቪ የሚቀሠቅስ ሦላር ብታሣይን

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Год назад

    የኔ ሀሴ ገበያ ነው ወቅታውይ ግን ግን የኢቶቢያን አቆጣጠር ብትጠቅሽልን አሪፍ ነው ከቀን ቀን የሚጨምረውን እና የሚቀንሰውን ማወቅ ይቻል ነበር

  • @Fatima-m3v1g
    @Fatima-m3v1g Год назад

    ማሻአላህ እህቴ ወላሂ እዴት እደምወድሽ የልብአውቃነሽ ሻጩም ምርጥ ሰው ሲያስረዳ ጥሩ እናም ምርጥዋጋነው

  • @hanijb343
    @hanijb343 Год назад

    በርች ሃቀኛ ሰዉ አላህ ይጨምርልሽ😍😍

  • @seadiyoutube1272
    @seadiyoutube1272 Год назад

    Kezih kemelak Ezawu megzat yishalal

  • @AqrAqr-j1x
    @AqrAqr-j1x Год назад

    ያምራል

  • @suadsaed2593
    @suadsaed2593 Год назад +2

    የኛጀግናስወድሺበግልፅነትሺ💐💐

  • @ekrutube
    @ekrutube Год назад +2

    መዲየ በጣም የምፈልገው ነበር በርች

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    👍👍👍👍

  • @mekedesbelete6958
    @mekedesbelete6958 Год назад +1

    በርች በጣም ሃሪፍ ነው

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Год назад +1

    በርችልኝ መድየ❤

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ

    👍👍👍👍🌹🌹

  • @hawawussen
    @hawawussen Год назад +3

    አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹🌹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @aminataminat822
    @aminataminat822 Год назад

    መድየ የኔ መልካም ሴት አሏህ ጀዛሺን ይክፈለው

  • @chhcjcfu9769
    @chhcjcfu9769 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @Genet-is6xr2jr1j
    @Genet-is6xr2jr1j Месяц назад

    እረ የት ነው ይልቅስ ማጥቢያው❤❤❤❤❤❤

  • @loveጉራጌ
    @loveጉራጌ Год назад +2

    ግን ለምንድነው ሰብስክራይብ ማታረጉዋት

  • @سوسوالدوسري-ظ1و
    @سوسوالدوسري-ظ1و 6 месяцев назад

    ማሻአላህእህትበርቺ

  • @مدينهمحمدالامين

    👍👍👍❤❤

  • @HayahHayah-ep8fs
    @HayahHayah-ep8fs Год назад

    በርችእሕት

  • @zizuman8247
    @zizuman8247 Год назад

    ዋው ❤🎉

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 Год назад

    በረቺ እህቴ ጎበዝ ነሽ

  • @moriommoriom6016
    @moriommoriom6016 Год назад

    ማሻ አሏህ በርች

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Год назад +1

    ጀዛኪላህ የኔ ቅመም እስኪ የሶፍ ዋጋ በኮቻ አሳይን ከቻልሽ! እንድሁም የዚህን አድራሻቸውን አስቀምጭልን!

  • @ሠብሪናሠብሪና
    @ሠብሪናሠብሪና Год назад

    ሀሪፍ መርጃነው መዲ

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 9 месяцев назад

    ዴሴነው ለዴዚህያለ ግዢ ጥሩነው

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Год назад

    ማሻአላህ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ Год назад

    ቁጥርአስቀምጭ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ዋሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ የኔ ጀግና መድዬ የምፍልገዉ እቃ ነው ያቀረብሽልኝ ጀዛክ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን Год назад

    ማሻአላህ በጣም የምፈልገውንነው ያቀረብሽልኝ

  • @zinet4861
    @zinet4861 Год назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ማሻአላህ ውዶ ያሰላም ኢብራሂምን አስጨነቅነው እኮ ያምራል

  • @chvky3394
    @chvky3394 Год назад

    ቁሩን አስቀምጪ??

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 Год назад

    መድበርችናመስግናለን ምርጥመረጃነዉ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ኮምቦልቻ አገሬ ❤😭😭😭😭

  • @aminataminat822
    @aminataminat822 Год назад

    ፓትራ ጠይቂልኝ መድ እህቴ

  • @ااا-ع7ح5ر
    @ااا-ع7ح5ر Год назад +1

    እንዴት ነው ኦርቢትን LG ብለህ የምታመሣሥለው

  • @bintbaba-so9he
    @bintbaba-so9he Год назад

    እስኪ አባያ፡ ጃኬት ዋጋ ስሪልን ጃኬት እዚህ ዋጋው አሪፍ ነበር ግን ካርጎ ማድረግ አፈልግም እባክሽ እንድታሳይን

  • @ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ

    እረ በምን ላገኛሽ በአላህ

  • @እሙአፊፍ
    @እሙአፊፍ Год назад +1

    Esik 58 or 65 inche tv wagaeun asawukin

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад +1

    ማሻአላህ ጥሩመረጃነዉዉ ዉዴ🎉🎉🎉🎉

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 Год назад

    በርቺ ነዲየ ደስ የሚል ግዜ

  • @beletechbeletech7892
    @beletechbeletech7892 Год назад

    ቴሌብዥኑ ሀሪፍ ነው ሌላው ግን ውድነው

  • @HayatOmer
    @HayatOmer Год назад +2

    የኔቅመምመድዬየኔታማኝኝኝኝኝ በርችችችች

  • @zaharezahare7865
    @zaharezahare7865 Год назад

    አትመልሽ ምእዴ. በዉስጥ.

  • @zaharz611
    @zaharz611 Год назад

    ማሻአላ መዲየ❤❤

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj Год назад

    መድየ ግን ስልክአታነሺም

  • @እሙጅሆርሸዋYouTube
    @እሙጅሆርሸዋYouTube Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁእንኳን ደና መጣሽዋወወወወወወወዘ

  • @FaFa-hj1tl
    @FaFa-hj1tl Месяц назад

    ምድነው አች ሲደወልልሽ እማመልሽው በይሞ

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 Год назад

    👍👍

  • @mouna6099
    @mouna6099 Год назад

    ሰላም. እህቴ. እስት. ይትፍ. ማስቃማጫውን. አድሳባ ቅርንጫፍ. የላቹውም. የአጋር ውስጡን. ፍልጌ. ነበር. እባክህሽ❤❤❤❤

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Год назад

    ለመጀመረነው የመይሽ ደስ ይለል በርቺ

  • @زينبالعلي-د5ط
    @زينبالعلي-د5ط Год назад

    በርች ሌላም አቅርቢልን

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Год назад

    ማሻ አላህ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Год назад +1

    ውደ የትነው እቃው እድትገዠልኝ እፈልጋለሁ ቦረና መካነሰላምነኝ ካደረሺልኝ??❤❤

    • @emusalhi
      @emusalhi Год назад

      ኮምበልሻ ነው

  • @Nasema-y3u
    @Nasema-y3u Год назад

    ለረመዷን አስቤዛ ጋር አድርገሽ ቲቪ ላኪልኝ ከቻልሽ ሀይቅ ወይ ደሴ

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ Год назад

    ጅባስ ስንት ነው በአላህ

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 Год назад

    ስልክ አስቀምጭልነ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Год назад +14

    እቃውስ ነበረ የብሩ ነገር😢

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 Год назад

      ሠብሰክራይብ አድርጊኝ🎉🎉🎉🎉

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 3 месяца назад

    ቁጥር ለምን የለም?

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 Год назад +1

    ማሻአላህመድ❤

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل Год назад +3

    ገበዝ እርግት ያለች ድቄት የለ አላህ የወፍቅሺ የልብሺን ይምላልሺ

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Год назад

    እናመሠግናል

  • @haethio8005
    @haethio8005 Год назад

    Slke kuetrachawe asekameche

  • @asma-r2b
    @asma-r2b Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዷ በርችልኝ

  • @hawlathawla5969
    @hawlathawla5969 Год назад

    gibz becrhi ❤❤

  • @wowwoww4741
    @wowwoww4741 Год назад

    ቁጥሩን አስቀምጭልን እኔ እፈልጋለሁ በአላህ ወይ ያንችን ቁጥር ደውዬ እቀበልሻለሁ አደራ

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Год назад

    ሙድየ ሶፍም አሳይን እስኪ

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 Год назад

    መሽአላህ በጣም አሬፈነው

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 Год назад

    Manor bahgra walahi

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy Год назад

    ዋአሊኩም ሰላም ዘራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ

  • @tigtube246
    @tigtube246 Год назад

    አውቶማቲካል የልብስ ማጠቢያ የለም ውዴ

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 Год назад

      ለኛ አገር አይሆንም ብዙም ይሄ ይሻላል

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 Год назад

    ይህ ሀሪፉ ነው ሰውየ ጥሩ ነው ቁጥረን

  • @ninuendris4747
    @ninuendris4747 Год назад

    Silk askmchlen

  • @محمدمحمد-ظ3ط3ط
    @محمدمحمد-ظ3ط3ط Год назад

    እስኪ ቁጥረሽን እህት ኮበልሻ ነሽ ወይ

  • @Tube-fc8iz
    @Tube-fc8iz 11 месяцев назад

    መሻላህ፣ለኔም፣ትገዥልኛለሽ፣አድስ፣ይቱብ፣ከፍቻለው፣ደምሪኝ፣እህትዋ

  • @habibah4306
    @habibah4306 Год назад

    ወቭኑ እስቶቭ
    በጋዝ ነው ወይስ
    በኤሌትሪክ የሚሰራው

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 Год назад

      አንድኛው በጋዝ እና በኤሌቲርክ

    • @habibah4306
      @habibah4306 Год назад

      @@fatumaadem9570 ማብራት ሳይኖር በጋዝ መስራት ይችላል