ለልጆቼ እናት እና አባት አተረፈላቸው! | ዶ/ር ሰላም አክሊሉ | Dr. Selam Aklilu | Impact Podcast | chiropractor| Part One
HTML-код
- Опубликовано: 2 окт 2024
- ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
• የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511
እጅግ አስተማሪ የሆነች እናት |👏👏👏 ብዙ ወላጆች ሊማሩባት የምትገባ ጀግና እናት
ልቤ በደስታ ብርሃን እየተሞላ ..እየሞላ በተጨማሪም እየሞላ ነው ይሄንን ፖድካስት አይቼ የጨረስኩት። አመሰግናለሁ ማለት በቂ አልሆን አለኝ። ተባረኩ 🙏🙏
ዶ/ር ሰላም እጅግ ደስ የሚል ገዢ እንደበት ያላት ደርባባ ካፏ ማር ጠብ ይሚል ሰው ! በቃ የሰው ቁጮ የሆነች። ቤተሰቤ ብትሆን ደስ ይለኛል
ውይ ዶክተር ስወድሽ ታካሚሽ ነበርኩ አሁንም እመጣለሁ ቃልሽ ፈውስ ነው ውስጤ ነበር የሚገባው በመድሐኒት ብቻ ሣይሆን በማዳመጥ በምክር ሠውን የምታድኝ ሠው ነሽ የሠውን ሽክም የምታቀይ ቀና ሠው አምላኬ እድሜ ከጤና ጋይስጥልን አንደ አይነት ሠዎችን ያብዛልን።
ዶክተር ያገራችን ኩራት ንሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
በጣም እናመሰግናለን!
ብዙ አስተማርሽን ={
ቤተሰብ ,
እናትነት,
ልጅ አስተዳደግ,
ጥሩ ሚስትነት,
ጥሩ እናትነት,
ትግስት,
ጥንካሬ,
Always being positive,
}
ረጅም እድሜ ተመኘሁ!
You need to have more coverage.
ዶ. /ር. ሰላም. በጣም ነዉ. የምወድሽ. ቴሌብዢን. ለይ. ሥለአጥንት. ስታስረጂ ነዉ የመወድሸ. አነድ አንዴዴ የአከል መጠንከሪያ ለይ. እህቴ. አነቺ ትለያለሽ ምን. እንደምልሽ. አለቅም. እኔ የአጥንት ታማሚ ነኝ. ላገኝሸ ሁሌም ምኞቴ ነበር በአካልም በላገኝሽ. አለህ. አቅሙን ሠጥቶኝ የገናኘን. ያለሁት አረብ አገር ነዉ. አልሠራም. ወገቤን እግሬን. የመኛል. አድራሻሽን. አግኝቼ. በናግርሽ ደስ ይለኛል. ሠላሜ. አንደዉ. ሣትንቂኝ. መልስ አንምትሠጪኝ ተስፋ. አለኝ.
ዶክተር ሰላም አክሊሎ ደሰ የሚሉ የሁላችንም አናት ናቸው ያሬዶ አጠያየቅ ትችላለህ አይገለፀውም እያፈተፈትክ እያጎረሰከን ነው እናታችንም ወንደማችን ያሬድ አነነርጃቹ ይገባል የአገራቸን ብረሃን ናቹ እናመሰግናለን ውድድድድድድድድድድድድድድ🙏❤❤❤❤❤❤👍
በጣም ጨዋ ሴት; ፀጉር ቤት አይቻታለሁ; ሁሉንም አክባሪ ሴት:: ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤
Dr selam betam yemwedat yemakebrat melkam sibena yalat set nat e/r abzito yibarkish (teddy)k dire
እኔም ጥቁር በመሆኔ በጭራሽ የበታቸኝነት ስሜት አይሰማኝም አላስበውም።
የሚሳዝነው የአሁኑ እትጵያ የዘሩበት በትውልዱላይ እርስበርስ እዳይግባባ በጎሳ ከፉፍሎ የበታችኝነት በራሳቸው ሃገር
😅😢 ህመም ተጠቂ ህነዋል
Wonderful mother in the world!
I thank God about you Ema!
You're amazing DR GOD bless you 🙏 ❤️ 💖 ♥️
Dr Selam you're a role model for many thank you ❤.
ዶ /ር ሰላም ንግግርሽ በጣም ነዉ ሚጣፍጠይ እኔ እናት ስሆን እደ እርስወ ነዉ መሆን ምፈልገዉ ። በጣም እናመሰግናለን !! ጊዜሽን ሰተሽ ስላስተማርሽን ያሬዶ አተንም ቀጣዩን...
Your energy is contagious my graceful Mom.
D/R SELAM "-AKIMOCHN TEMERQEW SIWETU SLTENA MESTETACHU YEKMNAWN SRA LAIE YEBELTE LEWT YAMETAL,ADADIS HKMNA MAMETATOT YEKMNA HIDETU YEBELETE LEWT YAMETAL BERTUBET!!!!!!
ዶክተርዬ ምነው ወጣት ሆኜ ባውቅሽ ደስ የሚለው ታካሚሽ ነኝ በጣም ጀግና ሴት እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው
መታደል ነው እንደዚህ ያለ ቤተሰብ አገራችን ላይ መኖሩ ትዳርን ቤተሰብን ሳስብ የሆነ የሚያስፈረኝ ሃሳብ አለ ምክንያቱእ ልጆች የኛ ውጤቶች ስለሆኑ እኔ ደግሞ አስተዳድጌ የሰው ፍቅር አግንቼ አላደኩም ቁጥ እና ሲበዛ አኩራፊ ነኝ እንዴት እራሴላይ መስራት እንዳለብኝ የውሳኔ ሰው መሆን ከብዶኛል ለስልጠናም እድሉን አላገኘሁም ለግዜው በአረቡ ሃገር ስላለሁ
Pray. God can help you.
አይዞሽ ችግሩን ማወቅሽ በጣም ትልቁ ነገር ነው. መፅሀፍ አንብቢ, እጅግ በጣም ይረዳል
@@WashingtonDab እሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ፈቆዶ በሰላም ወደ አገራችን ተመለሰኝ ስልጠናወችን በመውሰድ በተወሰነ መልኩ ይረደኛል ብየ አምናለሁ ከፈጣሪ እገዛ ጋር
በጣም ጎበዝ፣ ራስን በታማነኝነት መመዘንና ማወቅ ለመቀየር ትልቁ step ነው። በርቺ, ጊዜውን ስታገኚ የበለሙያ እርዳታ ብታገኚ የምትመኝው አይነት ሰው ትሆኛለሽ/ህ። ፀሎት ማድረግም አብሮ ይረዳል ::
ዋዉዉዉ ዶክተርየ አሏህ እዲሜና ጤና ይስጥሺ
እደው ስወዶት ድር ሰላም የኔ ደርባባ ረጅም እድሜ ከጤና ያድሎት ❤❤
በጣም እምወድሽ በጣም ድንቅ የሆንሽ ሰውልዩ የሆንሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናይስጥሽ ተባረኪ❤
Its my honor to say I m your friend I always admire you Selamyie u r unique one of a kind rock solid full of love Blessed
እባክህ የዶር ሰላም የምትሰራበትን አድራሻ አሳውቀን ።
ላፍቶ ሞል ጀርባ number one ciroplast clunic
1st Spin Clinic ከቦሌ ወደ ገረጂ ታክሲ መያዣ ሳይደረስ አስፋልት ዳር ነው
ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ። አመሰግናለሁ
ዶ/ር ሰላም በጣም እግዚአብሔር የባረካት ሐኪም ናት እግዚአብሔር ደግሞ ሰዎች ለማከም የስዋ እጅ ይጠቀማል ብቻ ምን ልበል ጥሩ ጥሩ ሐኪም ዕድሜ ጤና ላነቺ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልቤን በደስታ ሞላሽው
Batam yimewedat
Enqun ayihushe
ዶ/ርየ እንካን ደስ እንካን አይንሽን ባይንሽ አሳየሽ እናቴ
Egezeabere yimesegen
Wwwo ❤
Part 2 please
የህይወት መምህርት ነሽ። አስተማሪ ቪዲዬ❤
Amazing amazing amazing
ብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል አጠገብ
ድንቅ ሴት ❤❤❤
Thank you, I am always very impressed by Dr. Selam Aklilu. I always learn and internalize her ideas and commitment and love.
Yes I wish I grew up on your household too
ትችላለች ጎበዝም ናት አቀባበሏም ደሰ ይላል
❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
ብታወራ ብታወራ የማትሰለች
Dr.Senait, I am the elder brother of Jowhara, and I was very delighted to listen to your life, educational and social ( childhood) narratives. Beautiful and impressively convincing and enlightening. Bello was my classmate at NDS and I am in contact with her. I wish and your loved ones success and happiness. Cheers
yne merte jegna wedddddd nw ymadrgeh ejeg nw ymakberesh !!!!
የኔ እናት ❤
I have no idea why I'm crying when I listen her interview please invite her again and thank you so much 💓
Dr Selame very respectful Dr I was sick my neck before 7year & you gave cairopractice treatment and you are very a very special Dr I want say thanks a lot
Ye abaten astedadeg besachew wust ayehut tegeremku abaten yebelete wededkut nefsun yimarew.....mamiye erejim edme ketena gar yadlot ❤❤❤ enameseginalen slaqerebachulin🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🎉❤❤
የት ነው ዕክምና ምትሰጠው አድራሻዋ
የኔ ማር ኑሪልኝ በጣም ነው የምወድሽ
❤❤❤
አንደኛ ምርጫ ዩቱዩብ ደስ የምትል ሰው🥰
Dr you’re an amazing human 😇❤️🥰
♥️♥️♥️♥️♥️
ድምፃችሁ አንዳንዱ አይሰማም
Shkorina Ade❤❤❤🎉🎉🎉
oh I like the passion of her speech always.
የኔ እናት ደስ ስትይ
በጣም ይገርማል❤
ዋው ጀግና ሴት🥰
🙏🙏🙏
ይሜ ምርጥ እናት ምርጥ ምልከታ.
Wow. 🥰🙏🙏🙏🙏
Please Dr. Write books
God bless you ❤❤❤❤🎉🎉
❤blessed
❤❤❤
Ere Yemejemeria Ethiopia wist Chiropractor, Mulatu Bafa neberu! But maybe she was the first known one!
በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ደስ ይላል ሲሰማ የፍልስፍና ሳይሆን ተፈጥሮአዊ ትምህርት ያለዉ ወግ ነው እናመሰግናለን💚💛❤😘