"መለስ ዜናዊ (ጠ/ሚ) የተሳካለት አንድ ነገር..." ፋሲካ ሲደልል ክፍል - 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2023
  • Subscribe Here:-
    / @endalegetamultimedia
    📌Follow us on TikTok!
    www.tiktok.com/@endalegetamul...
    📌Join our facebook group!
    profile.php?...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/ZagolBookBank1
    t.me/zagolbookbank
    📌Drop an email
    zagolbookbank@gmail.com
    📌Call on:-
    +251900651010 or
    +251976066720
    #ፋሲካሲደልል #fasikasidelil #የሻምላውትውልድ #yeshamlawtiwlid #መለስዜናዊ #meleszenawi #Abay #ዓባይግድብ #አበበባልቻ #abebebalcha #ጸጋዬገብረመድኅን #ባለቅኔሎሬትጸጋዬገብረመድኅን #tsegayegebremedhin #እሳትወይአበባ #esatweyabeba#ደራሲይነገርጌታቸው #ይነገርጌታቸው #yinegergetachew #ኤልያስመልካ #ealiasmelka #ራስንማጥፋትለምን #ራስንማጥፋት #ዘርአይደረስ #ኢትዮጵያወይምሞት #የዘርአይደረስኑዛዜ #ልዑልራስመንገሻስዩም #የኢትዮጵያባለውለታ #መንገሻስዩም #mengeshasiyoum #የአፄዮሐንስየልጅልጅልጅ #አፄዮሐንስ #ትግራይ #የጣልያንወረራ #አምባላጌ #ዶጋሊ #ማይጨው #ምጽዋ #ሻለቃጳውሎስጌታቸው #shalekapaulosgetachew #ምርጥየሀበሻጀግኖችኢትዮጵያውያን #ሕይወትተፈራ #hiwet_teffera #ምንትዋብ #mintiwab #hiwettefera #ሶፊያይልማ #ስብሃትገብረእግዚአብሔር #ሐናይልማ #ሰሎሞንደሬሳ #ልዩየገናበዓልዝግጅት #በዓል #ገና #ደራሲትየዝናወርቁ #የዝናወርቁ #ሳራአህመድ #የመጽሐፍስጦታ #ወመዘክር #አብርኆትቤተመጻሕፍት #yezinawerku #wemezekir #abrihotlibrary #ዘነበወላ #zenebewola #aypesize #ብርጋዴርጄነራልካሳዬጨመዳ #የጦርሜዳውሎዎችሲቃ #ጄነራልካሳዬጨመዳ #ካሳዬጨመዳ #generalkasayechemeda #kasayechemeda #ካራማራ #ጀብዱዎች #አስደናቂጀብዱዎች #ጀብዱ #1969 #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ፊታውራሪገበየሁ #ግጥም #ደርግ #ያጸደልጅ #አድዋ #አፄምኒልክ #እቴጌጣይቱ #እንዳለጌታመልቲሚድያ #endalegetamultimedia #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረመጽሐፍ #ነገረ_መጽሐፍ #ነገረመጽሀፍ #ነገረመጽሃፍ #ነገረመጽሐፍ #ዓለማየሁገላጋይ #alemayehugelagay #ቤባንያ #bebaniya #አለማየሁገላጋይ #alemayehu_gelagay #ፕሮፌሰርዓለማየሁገዳ #profesoralemayehugeda #ነጋድራስገብረሕይወትባይከዳኝ #negadirasgebrehiwotbaykedagn #መንግሥትናየህዝብአስተዳደር #mengistinayehizbasitedader #አለማየሁታደሰ #alemayehutadese #ዓለማየሁታደሰ #መስከረምአበራ #mesikeremabera #የካሳፈረሶች #yekasaferesoch #ተጫነጆብሬ #የሀበሻጀብዱ #techanejobre #yehabeshajebdu #alemayehu_gelagay #endalegeta #endalegetakebede #እሳትወይአበባ #esatweyabeba #መዝናኛ #ኮሜዲያን #ኮሜዲ #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #እንቁጣጣሽአይዶል #ቅዳሜከሰአት #ቅዳሜከሰዓት #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #እሁድመዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜመዝናኛ #ሆኖ_መገኘት #ቅዳሜ #እሁድ #nbcቅዳሜ #NBCqdamie #nbcእሁድ #NBCቅዳሜ #NBCእሁድ #kidamiekeseat #kidamie_keseat #nbcehud #nbckidame #mezinagna #mezenagna #comedianeshetu #ethiocomedian #ethiopiacomedy #semerebariaw #semerebariyaw #enkutatashidol #ethiopiareads #እንዳለጌታከበደ #endalegetakebede #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ጥያቄናመልስ #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #ethiopia #habesha #habeshawriter #habeshaauthor #habeshamusic #habeshanfolklore #zagolbookbank #book #anthropology #sociology #anthropologyandsociology #reading #ideas #ethiopiantiktok #habeshatiktok #story #history #ethiopianhistory #fasika #hiwot #alemayehugelagay #endalegetakebede #bookstore #waliabookstore #jafarbookstore #enehobookstote #abirhotlibrary #ethiopianscienceacademy #book #bookdialogue #nbcethiopia #nbc #booktok #handwriting #stories #ethiopianstories #habeshstories #writer #ethiopianwriter #writing #writingtok #writingtiktok #wemezekir #ethiopian #ethiopianculture #music #amharic #amharicbooks #negeremetsahift #bookbank #ethiopianlibrary #fiction #historybook # #folklorist #nbcethiopiatv #artstv #onewethiopianmovi #nbcethiopia #nbc_ethiopia #amharicbook #amhariclanguage #amharicalphabet #amhariclessons #amharic_books #amharicbooksforkids #tradingbookamharic #macbookair #ሰለሞንደሬሳ #አዳምረታ #በእውቀቱስዩም #ሽብሩተድላ #chubaw #fanatelevision #nahootv #kanatv #kanadrama #ebstvworldwide #jtvethiopia #newethiopianmusic #newethiopianmovie #zemendrama #danadrama #welafendrama #betochcomedy #hopemusicethiopia #soderetv #aradamovies #ethioaddis #officialteddyafro #esat_tv #addisneger #addisinfo #cnn #bbcnews #senseletdrama #drama #helenbedilutube #newamharicdrama #voaamharic #yonimagna #dersomelsdrama #| ነገረ መጻሕፍት | #amendrama #meleketdrama #habeshamovies #habeshacomedy #aradacinema #guragegnamusic #oromignamusic #tigrignamusic #newmusic #amharicmusic #ethiopianculture #ethiopianews #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopiannews #minlitazez #ethiopiandrama #ethiopianmovie #newvideo #newethiopianmovie #አስቂኝኮሜዲ #አዲስ_ድራማ #አዲስፊልም #የዚህሳምንትየተለቀቀፊልም #ethiopianbestfilm #newamharicthisweek #writer #writing #writingtok #amharic #book #nbcቅዳሜ #nbcእሁድ #chubaw #artstv #bestethiopianmovie #ethiopianmovietrailer #ethiopianfilm #ethiopianmovie #amharicmovie #amharicalphabet #newmovie #ethiopiandrama #newethiopianfilm #new #africanmusic #africanmovies #ethiopiannewmovie2020 #moviescenes |ነገረ መጽሐፍ | #movies #amhariclatestmovies #film #fullscreenstatus #amharicbook #ነገረ #መጽሐፍ #amharic #amharicmotivation #amharicnews #amharictutorial #amharictv #latestmovies #latest #latestnews #ethiopianmovietrailer #ለበቀልሙሉፊልም #ፍቅርየታለሽ #አዲስአማርኛ #habeshatiktok #habesha #አማርኛ #አማርኛ_ፊልም #አማርኛ_ቪዲዮ #አማርኛ_ታሪክ #amharicmovie2024 #newmovie2023 #newmovie2024 #በእውቀቱስዩም #አዲስ_መጽሐፍ #አዲስአበባ #scienceacademy #ደርግ #ስልጣን #ባለስልጣን #መንግስት #መጽሐፍ #መጽሐፈ_ጨዋታ

Комментарии • 66

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b Месяц назад +6

    ጓድ ፋሲካ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ሠጥቶ ለዚህ ስላበቃዎ ፈጣሪን አመሠግናለሁ እድሜ ይስጥዎ ገና ለሀገራችን ቡዙ ይሰራሉ ጤና ይስጥልኝ

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 4 дня назад

    ጐድ ፋስጋ ሲደልል በእውነት የተማሩ ሰው ናቸው ግን ምን ያደርጋል እድሜ ለወያኔ አማራ ጠል ሥርዓት !!!

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 4 дня назад +1

    ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Месяц назад +10

    ጋሽ ፋሲካ መለስ በአባይ ግድብ በማስጀመሩ ያመሰገኑበት መንገድ ምን ያህል በሳል ሰው መሆናቸው ተገንዝቢያለሁ። በጣም ሚዛናዊ ሰው ናቸው።

  • @ZenebeGetaneh-gm3ut
    @ZenebeGetaneh-gm3ut Месяц назад +1

    Yes, best time to discuss to our country economy

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Месяц назад +4

    ትክክል ጃንሆይ ከኤርትራ ጀምሮ ብዙ ጥፋትን አድርገዋል

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Месяц назад +1

    I admire the gentleman for admitting faults and weaknesses.

  • @mesfinkebede9419
    @mesfinkebede9419 Месяц назад +2

    ጋሽ ፋሲካ ሲደልል ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ።ዶክተር አባ ሚካኤል ከወደ ቢሾፍቱ

  • @melakusurafel9612
    @melakusurafel9612 Месяц назад +2

    I thank you,ato fasika, for mentioning how the patriarich expressed his grief by z innocent killing od the time

  • @solomonbezabih9728
    @solomonbezabih9728 Месяц назад +5

    እኚ ሰው ይናገራሉ ሳይሆን ያዘንቡታል። የቻለ መደቀን ነው። ለሁሉም ለጊዜው የገባኝ የማህበረሰባችን የውስብስብነት ደረጃ ወሰን አልባ መሆኑን ነው።

  • @user-si7wy1hc9l
    @user-si7wy1hc9l Месяц назад +2

    ሁላችንም ከዚህ ጉምቱ ፖለቲከኛ መማር ይገባናል በተለይ አባይን የተመለከተ መለስን የገለጹበት መንገድ ክብር ያሰጣቸዋል።ለመልካም ነገር እናመስግን።

  • @user-iv4ki3wo6s
    @user-iv4ki3wo6s 4 месяца назад +2

    Well done

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 Месяц назад +1

    እረጅም ዕድሜ እመኝሎታለሁ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Месяц назад

    Interesting

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Месяц назад +3

    ጓድ ፋሲካ በጣም ኮራሁበዎት።

  • @yohannestekle5021
    @yohannestekle5021 8 месяцев назад +15

    ስለደረግ ብዙነገሮች ጥያቄ ይፈጥሩብኛል። በተለይ በተለይ የሀይሌ ፊዳ፣ የጌታቸው ማሩ፣ የብሩኬ ወዘተ... መግድል የደርግ ሰው በላ ጭራቅነቱን ያጎላብኛል። ስለደርግም ሆነ የዛን ወቅት የነበረውን የማወቅ ጉጉቴን በብዙ የጨመረብኝ ድንቅ ፕሮግራም። እንዱ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ።

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q Месяц назад

      ጌታቸው ማሩን የገደሉት ኢሓእፓዎች ናቸው

    • @pauloswondimu491
      @pauloswondimu491 Месяц назад

      ጌታቸው ማሩ የተገደለው በራሱ በኢሕአፓ ነው ያውም ቆራርጥው

    • @Bio650
      @Bio650 Месяц назад

      ደርግ የራሱን ሰዎች ከገደላቸው ንጉሴ ነጋሳ ዶ/ር መኮንን ጆቴ አይድ መሀመድ ተመስገን ማዴቦ.......

    • @medi7135
      @medi7135 Месяц назад

      ​@@user-ln2fb1xt7q I think, you mean Teacher Asefa Maru, he had been suffered by Derig because of EHAPA and killed by weyane. My great Civics teacher 😢

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu Месяц назад +1

    ቶሎ አረምነው? የት ጋ ነው ያረማችሁት?

  • @woldu100
    @woldu100 8 месяцев назад +1

    ግሩም ነው::

  • @hilufdawit4825
    @hilufdawit4825 8 месяцев назад +1

    What a wonderful program!

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 8 месяцев назад +3

    "አፈወርቅ ተክሌ……….. በኢትዮጵያዊነቴ ራስ አበበን በላይ ዘለቀን ራስ መስፍን ስለሺን በኢትዮጵያውያኖች በመገደላቸው በጣም አፍራለሁ ይላል….." ምን እርሳቸው ብቻ ……..ኢትዮጵያውኖች ዘላላም የምናፍርበት የፖለቲካችን ነውረኛ ተግባር ነው…………

    • @amanuelghedai7622
      @amanuelghedai7622 Месяц назад

      ስፍር ቁጥር የለውም የምሁራን አገር ያገለገሉያ ያ ሰው በላ የፈጃቸው

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x Месяц назад

    ደርግ አገር መምራት አልችልም ብሎ መልቀቅ ነበረበት።

  • @truthfor27
    @truthfor27 Месяц назад

    Amhara elite is good not on actual history making but on lotting other peoples storey or reconstructing of history

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha Месяц назад

      ንፍጣም የወያኔ ካድሬ ሲጫወትብህ ያሳደገህ ባዶ አጋሜ

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n Месяц назад

    ደርግ ያደረገው ጥፋት አንዱ ሌሎችችን በሌላው ክፍል ማስፈር ስተት ነው ፡፡

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Месяц назад +1

    የፋሲካ ሲደልል ትንተና ንግግር የሚያስተም የሚያዝናና ተደምጦ የማይጠገ ነው።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Месяц назад +3

    የደርግ፣ የኢሕአድግና ብልጽግና ባለሥልጣናት አገር መምራት የማይገባቸው ፍፁም መሐይማን ናቸው። አገር ለመምራት አገር ማወቅ ያስፈልጋል። አገር ማወቅ ማለት አገር እንዴት እንደተፈጠመች ማወቅ ማለት ነው። ለዚህ አባባሌ ምስክሩ ከደርግ ጀምሮ የምናያት ምስቅልቅሏ አገራችን ናት።

  • @user-kc9pb4qw2v
    @user-kc9pb4qw2v Месяц назад +4

    melese built the best economy ethiopia ever had, he also built over 42 universities , all current leaders are result of melese leadership . melese is not only about " አባይ ግድብ በማስጀመሩ" .

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 Месяц назад

      Finishing zero, tho. Racist politicians. Cost him millions of lives. Stay away from ethnic politics. Moron politics.

    • @yeshiworkmerkebu5872
      @yeshiworkmerkebu5872 Месяц назад

      ይሄ የእህል ዘር ሳይሆን የሰው ዘር /ዘረኝነት/ የፈለፈበት "ዩኒቨርሲቲ" ዝም ብለህ እዳምጠህ ከቻልክ ተማር

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha Месяц назад

      typical ignorant weyane supporter

    • @teklemariamsurafel3268
      @teklemariamsurafel3268 Месяц назад

      ​@@SahluSahlshaye ahiya gosa hualaker banda komche gosa

    • @teklemariamsurafel3268
      @teklemariamsurafel3268 Месяц назад

      ​@@SahluSahlshayr grandfather bandit minlik led bandits sold Eritrea Djibouti berbera west gambella 😢😢😢

  • @user-se5mk2st2s
    @user-se5mk2st2s Месяц назад

    meles zenaw worldwide mindset manm biyawera bayawera yesun yahl ayseram

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 Месяц назад

    አጥናፉ አባተ ነው ቅይጥ ኢኮኖሚ ሀሳብ ያቀረበው ሌሎች ሰለአልገባቸው ፣መንግቱ ኃ/ማርያም ጋሎ ሥጋውን በላ ከጌታቸው ሸበሸ ጋር ።

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Месяц назад +2

    በጣም በሚገርመውና ለማመንም የሚቸግረው የአማራ ሊሂቃን የሁሉም የኛ ፀሃይ ለብቻዬና በክህደት ታሪክ እውነታውን ከመፃፍ ለነሱ በሚመቻቸውና በጉራና በክህደት ሃቅን ቀብረው በስፖር ኤጎና እውነትን ጨፍልቀው የሚቀብሩ በጣም ገራሚ ደናቁርት መሆናቸውና ከእውነታ የተጣሉ ከሽዋ ንግስነት በቆምጬውና በጠንቋዩ በሰው በላው ፋሽሽትም በኢህአፓም በመኢሶን በኢሰፓም በኢህደግም ይሁን በህዝብና አገር አዋራጅና ገዳይ ብልፅግና ውስጥ ሆነው ያለፉም ያሉም በታላቅ ሃላፊነት የነበሩ ሁሉም ከጥቂት በስተቀር እውነትን ተገድላ እንደምትኖር ይተረካሉ ? እውነትና ሃቅ ግን በተለይ በዘመነ ድጅታል ፈፅመው አትቀበርምና ከእውነት ጋር አትላተሙ የሁሉም የኛና የፀሃይ ለብቻዬ ልጆች !!

    • @astesh1973
      @astesh1973 Месяц назад +1

      እንደ አንተ አይነት በድንቁርና ጥላቻ የነተብክ በጥላቻ እራቁትህን ከዱር እንስሳ ጋር ልብስ አልብሶ ሰው ነያረገህን ማህበረሰብ ትሰድባለህ እስካሁንም ፋንድያህን የምጥል አህያነህ

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 Месяц назад +1

      መጀመሪያ ከበረባሶ ጫማ ለመውጣት ሞክር

    • @GetuRidek
      @GetuRidek Месяц назад +2

      የሚያሳዝነው ደግሞ እናንተ ከአማራ የተሻለ ምንም ጥሩ ነገር ሳትሰሩ በቅናት እርር እያላችሁ እድሜያችሁን መፍጀታችሁ ነው

    • @zekariasdemisedemise9028
      @zekariasdemisedemise9028 Месяц назад

      አቅም የለህም ለመናገር፣ለመተረክ"የሳቸውን 10 ፐርሰንት የለህም።ከቻልክ "በሀሳብ ሞግታቸው"ማቃለል መሳደብ"አይጠቅምም።ከቻልክ ጻፍ።እነሱ ያላቸውን ጽፈዋል።መጻፍ ካልቻልክ"ተማር!!!"

    • @mulatwaalemu7071
      @mulatwaalemu7071 Месяц назад

      አንተ የምትገማ እንሰሳ ነህ፣ሁሌ አማራ እንዳልክ ነው ፣ድኩማን ቆሻሻ፣

  • @Coffee-do1gm
    @Coffee-do1gm Месяц назад

    ስተታችንን ከትንሽ ግዜ በኃላ አርመናል? እምም!

  • @user-jx4xm6cs7q
    @user-jx4xm6cs7q Месяц назад

    Abiy Ahmed and Prosperity Party and MenGa :-
    This discussion has direct message for your POLITICAL GAME ending unless you admit your ignorance, ego, addictions of power and pass on the power to FANO … read my lips, the clock is ticking to the last moment!

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Месяц назад +1

      አብቹ ሺ አመት ንገስል ብሎ ብዙሃኑ ያንተ ቢጤ ደግፎት አርቆ ሰቅሎት እንዴት ይወራዳል

  • @semung2513
    @semung2513 Месяц назад

    Keyet economyn erso sayhonu Atnafu Abate eko naw majemrya hasanun yametaw

  • @user-gb8rd4rn5p
    @user-gb8rd4rn5p Месяц назад

    Shenka lay yt saw ewnt nwe ategbu yalwe ygbri Masha ytzraw sebsel yehgaw zenab atrot yetfal

  • @seblemeskel9702
    @seblemeskel9702 Месяц назад

    we well miss Meles for the generation to came .

  • @eskinderbehailu67
    @eskinderbehailu67 Месяц назад

    ቅይጥ ኢኮኖሚ ፖሊሲ በሀገራችን ታሪክ ላይ የአቶ አልማማው ሀይሌ አንበርብርን ድርሻ እንደት ያስቡታል?

  • @Bio650
    @Bio650 Месяц назад

    ጓድ ከማለት አቶ ወይም ጋሽ ፋሲካ መባል ይሻላል

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha Месяц назад

      ጓድ ማለት ጓደኛ ማለት ነው ምን ችግር አለው

    • @Bio650
      @Bio650 Месяц назад

      @@SahluSahlsha there are deferent between comrade and friend

  • @eskinderdesta3888
    @eskinderdesta3888 Месяц назад

    You don’t here him saying about completed projects

  • @user-iv4ki3wo6s
    @user-iv4ki3wo6s 4 месяца назад +1

    Well done